No video

ፀደንያ ገ/ማርቆስ 5 አጋንንታዊ መርዞች በትናለች!! 3ኛው እጅግ ያበሳጫል!!መብረቅ የሆነ ምላሽ ተሰጣት!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 1 800

  • @bezagirma9544
    @bezagirma954411 ай бұрын

    እግዚአብሔር ከያሉበት እንደዚህ ያውጣቸው ህዝቡ በደንብ ነቅቶ ይጠብቃቸዋል

  • @moyakien6339

    @moyakien6339

    11 ай бұрын

    ¹

  • @elizabethlagiso9228

    @elizabethlagiso9228

    11 ай бұрын

    ዕዉቀትሞ ብቃትሞ የሌላት ሰለሆነ መተዉ ነዉ

  • @elizabethlagiso9228

    @elizabethlagiso9228

    11 ай бұрын

    የሰለጠነች መሰሏት ነወ

  • @waktoladachew6149

    @waktoladachew6149

    11 ай бұрын

    ​@@moyakien6339😮

  • @keshatube3264

    @keshatube3264

    11 ай бұрын

    አሜን ኢትዮጵያን አንድ እንሆናለን!!🌹

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu401911 ай бұрын

    ኑሩልን የኢትዮጵያ ጀግኞች ሀገራችን ከጨለማው አለም ታደጓት

  • @ethiofuturetech-pw3cu

    @ethiofuturetech-pw3cu

    11 ай бұрын

    Becherash bemawerat mimeta neger yelem eyaweru hayal adereguachew bentseley yeshalal ena sewochunem endaymelesu aderegen kemenekawem hasabachewn benetel yeshala yene eyeta

  • @EtagegnYeneneh
    @EtagegnYeneneh11 ай бұрын

    አብዬና ቤዛ አቡነ ተክለ ሐይማኖት በክንፋቸው ይጠብቁአችሁ። ጀግኖች ናችሁ በርቱልን።

  • @Sara7
    @Sara711 ай бұрын

    ፀበል ሳይነካት የጮሀች ጋኔን ፀደነያ አየሁ. እግዚአብሔር ይንቀልልሽ አሜን

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቻችን እህቶቻችን 🙏❤️🇪🇷

  • @ZorishMenjeta

    @ZorishMenjeta

    11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ኤርትራ ፍቅር ናቹ❤❤❤❤❤❤

  • @MehubaTemam

    @MehubaTemam

    5 ай бұрын

    ?

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer857011 ай бұрын

    ብጣም የሚገርም አገላለፅ ነው መምህር እና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ እህታችን ቤዛዊት መለስ በርቱልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን

  • @buliano

    @buliano

    11 ай бұрын

    ሁለታችሁ ትጠረጠራላችሁ promotion ነው እየሰራችሁ ያላችሁት አይ የሰይጣን አሰራር ረቂቅ ነው

  • @user-qh8bw5oz1w

    @user-qh8bw5oz1w

    11 ай бұрын

    ​@@bulianoማን ኣ ማን ናቸዉ የሚጠረጠሩት? 😂ወሬ ስለምወድ ነዉ! ወሬዉን ኣታቀዝቅዥዉ! 😂ወሬና ገንፎ ሲቀዘቅዝ ይደብራል😂😂😂

  • @awettesfay6631

    @awettesfay6631

    11 ай бұрын

    ❤👏👏👏👌

  • @buliano

    @buliano

    11 ай бұрын

    @@user-qh8bw5oz1w አብይ ምን አወራ ዶሮ ምን ለቀመች አይባልም

  • @buliano

    @buliano

    11 ай бұрын

    @@user-qh8bw5oz1w ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል የሆነ ሼባ

  • @lemlemdegu125
    @lemlemdegu12511 ай бұрын

    የኔ ጀግና ወገቡን ቁረጥልን የድግል ማርያም ልጅ ይርዳህ።

  • @user-bn2yz1me4x
    @user-bn2yz1me4x11 ай бұрын

    በእውነት የሚገርም ገለፃ ነው የታመናችሁበት አምላክ ሞገስ ይሁናችሁ እደናተ ያሉትን መድኃኔዓለም ያብዛልን በእውነት ለኢትዮጵያ ታስፈልጓታላችሁ ተባረኩልን

  • @ashenafiworku1358
    @ashenafiworku135811 ай бұрын

    አትሳቁባት ተይዛ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት እናተን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @embetweyesaefe4732

    @embetweyesaefe4732

    11 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @user-cw8bu2eq7b

    @user-cw8bu2eq7b

    11 ай бұрын

    እረ እንደው ይዘገንናል ህዝቤ ሆይ ቤታችሁን ጎረቤታችሁን ፈትሹ ማስተዋሉን አድለን.ሣድሶች በርቱልን ብዙ እያነቃችሁን ነው.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.ፈጣራ ይክፈላችሁ ዋጋችሁን.

  • @mekdestesfaye5647

    @mekdestesfaye5647

    11 ай бұрын

    ሰለጠንኩ ብላ ነው እኮ መሰይጠንዋ አልታወቃትም ትትትትት ንቀትዋ ዋጋ ያስከፍላታል ንሰሀ ገብታ ብትድን ደስ ይለኛል ግን ዝምብላ ሚዲያ ላይ ወጥታ አፍዋን ስትከፍት ሀይ ልትባል ይገባል

  • @mekdestesfaye5647

    @mekdestesfaye5647

    11 ай бұрын

    ሀሌታ ሚዲያ እራሱ ሊፈተሽ ይገባል ይዘባርቃሉ አላማቸው ምን እንደሆነ አይገባኝም አስቴር በዳኔ እቺ ባለጌ አባታችን አባ ገብረኪዳንን እና መምህር ዘበነን እያጥላላች ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ልትመክር ሞክራ ቪዲዮ ለቀዋል አሁን ደሞ እቺን ወንዳወንድ ፀደንያ አፍ ያስከፍታሉ እኔ ሀሌታን unsubscribe አርጌለሁ ከአስቴር ቪዲዮ በኋላ የዚችን በተባራሪ ዜና ነው የሰማሁት የተዋህዶ ልጆች የምትሰሙትን ምረጡ መምህር አብይ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው ከክፉ ይጠብቅህ የተንኮለኞች ሀሳብ በትክክል የገባህ የዘመኑ ጀግና ነህ ስታወራ የልቤን ነው የምትናገረው ብዙዎች ያልገባቸውን የኢሉሚናቲን ሀሳብ ፍትፍት አርገህ ነው የምትገልጠው ክብር ይስጥልን ወንድሜ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍👍👍

  • @user-cw8bu2eq7b

    @user-cw8bu2eq7b

    11 ай бұрын

    @@mekdestesfaye5647 ትክክ ነው እግዚአብሄር ይስጥልን.

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x11 ай бұрын

    ጀግና ከራሱ ይልቅ ለሀይማኖቱ ለሀገሩ የሚኖር ሲሆን የዘመናችን አረበኞች አብይ ይልማ ደረጄ ዘወይንዬ ወርቅ አፈራሁ ቤዛ Day7 አሰቴር በዳኔ ዘመን የማይሸር አሻራ ሀውልት የሰሩ ጀግኖቻችን ናቸው ትውልዱ የታደጉ 💚💛💓

  • @firdosshambel6052

    @firdosshambel6052

    11 ай бұрын

    እውነት ነው ወላሂ የጀግኖች ጀግና ናቸው ለህይወታቸው ሳይፈሩ እኛን አንቅተዋል

  • @TruthEz

    @TruthEz

    11 ай бұрын

    @@raheltadess7773 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @Elbetel-2017

    @Elbetel-2017

    11 ай бұрын

    Betam Award meshelm yalebachew enesu nachew not the idiots artis tebiyewoch

  • @user-cw8bu2eq7b

    @user-cw8bu2eq7b

    11 ай бұрын

    @@Elbetel-2017 እናቴ አዋርድ አልሽ ለዚሁም በእግዚአብሄር ኃይል ነው ያሉት. አለም እኮ ይሄን አይፈልግም,አዋርዱ ህዝባቸው ነዉ.

  • @user-cw8bu2eq7b

    @user-cw8bu2eq7b

    11 ай бұрын

    @@Elbetel-2017 እናቴ አዋርድ አልሽ ለዚሁም በእግዚአብሄር ኃይል ነው ያሉት. አለም እኮ ይሄን አይፈልግም,አዋርዱ ህዝባቸው ነዉ.

  • @keshatube3264
    @keshatube326411 ай бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ጠላታችንን ቀጥቅጦ ወደ ሲኦል ይጣልልን ከቅዱስ ገብረኤል ጋር አሜን!!!🌹

  • @mehretkassa6041

    @mehretkassa6041

    11 ай бұрын

    አሜን

  • @user-hs8in5zo6g

    @user-hs8in5zo6g

    2 ай бұрын

    አሜን

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla618311 ай бұрын

    አሜን የሉሲፈር መንፈስ በጌታችን በመድጏኒታችን በኢየሱስ ሐይል ተቀጥቅጦ ይውደቅ።

  • @embetweyesaefe4732
    @embetweyesaefe473211 ай бұрын

    የኔ አብይ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን በርታ ወንዴማችን እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ቀን አለው ዝም አይልም።

  • @alemayehuanga2200

    @alemayehuanga2200

    11 ай бұрын

    አብዬ በርቱ ፈጣሪ ይርዳቹ

  • @lemlemjalata7681

    @lemlemjalata7681

    11 ай бұрын

    አብይ ይልማ ፈጣሪ ከዚ በላይ በእውቀት ይሙላክ

  • @abebechmurra2840
    @abebechmurra284011 ай бұрын

    ይቺ ፀደንያ የምትባል ሴት ከጥንቱም ትቀፈኝ ነበር። ስሟን እንኳን ሠማ መንፈሴ ይበሳጫል። ጌታ ብርሃኑን ያብራላችሁ።

  • @wasti399
    @wasti39911 ай бұрын

    የቅዱሳን አምላክ ኢትዮጵያን ይጠብቅ

  • @gdhhdh3718
    @gdhhdh371811 ай бұрын

    እኔ ሙስሊም ነኚ ግን አተን መፍሳዊ ትምርት ስታስተምር እከተለሀለሁ አክባሪህ ነኚ ሴቶ ጋዜጠኛ አች ደግሞ ቅመም ምንም የማይወጣልሺ በርች

  • @FikreFikre2619
    @FikreFikre261911 ай бұрын

    ወንድሜ አብይ እግዝአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ። በፍፁም የጨለማው ሀይል ኢትዮጵያ ውስጥ አይሰለጥንም። በ ኢትዮጵያ ምድር ላይ እግዝአብሔር አምላክ ብቻ ነው የሚነግሰውም የሚከብረውም።

  • @abta9397

    @abta9397

    10 ай бұрын

    😂😮

  • @user-hh7pp9wp6e
    @user-hh7pp9wp6e11 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።ፍጻሜያችሁን ያሳምርልን።ሁላችንንም በቃሉ 50,60,100 አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን።አሜን።

  • @eyerusalemmezgebu7549
    @eyerusalemmezgebu754911 ай бұрын

    አሜን አብዬ ዘንዶው በኢትዮጵያ ይዋረዳል

  • @etsegenatebekele8945
    @etsegenatebekele894511 ай бұрын

    ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ መምጫህን ናፍቀናል ። ናልን ማራናታ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የመምጫህን እለት በተስፋ እንጠብቅሀለን እኝ የቅዱሳን ሀገር ልጆች!!!!!

  • @blensium643
    @blensium64311 ай бұрын

    መንፈሱ ተንጨረጨረ በራሱ ግዜ እግዚአብሔር ስያጋልጠው ልቦና ይስጣቸው ::እናንተንም ኑሩል ን እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏🙏🙏

  • @konjobedada5422
    @konjobedada542211 ай бұрын

    በቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ በ እየሱስ ክርስቶስ ስም የተመታ ይሁን ከ ኢትዮጵያ ላይ ይነቀላል አሜን❤

  • @hailegiorgisweldegiorgis3172
    @hailegiorgisweldegiorgis317210 ай бұрын

    እሰይ የእናቶች አለባበስ ነው የለበስሽው ተባሪኪ ዓቢይም ተባረክ በርቱልኝ

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj11 ай бұрын

    ፀደኒያ ተዋረደች ያሳዝናል ሰዉ በዚመጠን ሲዘቅጥ ፈጣሪየ መጨረሻየን አሳምርልኝ

  • @tigitk5795

    @tigitk5795

    11 ай бұрын

    በጣም የዘቀጠች ተራ ቆሻሻ ሰው መሆናን አሳወቀች ከየት አባታ ነው የመጣችው ኢትዬጲያን እንደዚ ልታውራ የቻለችው ወራዳ ቦርኮ ነሸ ወራዳ ወንድ ልጅ ካለሸ ለውንድ ሰው አጋቢዋ ነውርኛ ያወቅሸ መሰሎሸ ነው በከቻ ቦርኮ ነሸ

  • @hermonwallelign4436
    @hermonwallelign443611 ай бұрын

    የቅዱሳን ሀገር እና ቅድስት ሀገር መሆኗን የምናውቀው ከሰላምታችን ይጀምራል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eyobbirhanu-rl4me

    @eyobbirhanu-rl4me

    11 ай бұрын

    በትክክል

  • @teg22345

    @teg22345

    11 ай бұрын

    Amen egziabher yemesgen

  • @shiferawambachew9853
    @shiferawambachew985311 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ትውልዱን እያነቃችሁ ስለሆነ ዋጋችሁ ትልቅ ነው እኛም ከጎናችሁ ነን የእግዚአብሔር ጥበቃ ከእናንተ ጋር ይሁን!!! 🙏🙏🙏

  • @wagayekebede8572

    @wagayekebede8572

    11 ай бұрын

    እውነት ፀደንያ ግብረስዶማዊት ናት ?

  • @tsegayerefera9451
    @tsegayerefera945111 ай бұрын

    የቆሙ የሚመስላቸው እንዳይወድቁ ይጠንቀቁ !!! የሚለውን የእግዚአብሔርን ቃል እንድናስብ ይርዳን አሜን።

  • @teodorosmekurray
    @teodorosmekurray11 ай бұрын

    ወይ ፀደኒያ የራስሽን ዘመን ጨርስሽ የታዳጊውን ትውልድ ልትበግክ መታገልሽ እግዚአብሔር ይፍረድብሽ

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti479211 ай бұрын

    ❤❤❤ በርቱ አይዟችሁ ግሩም አስፋ ውስጡ ይጣራ 😊 ይች. ልጅ ቤዚ ደስ ስትል አርቴፊሻል ማየት ስልችቶን ነበር ምርጥ ሴት

  • @netsanetmelesse1630
    @netsanetmelesse163011 ай бұрын

    ሣድሶች አይዞአችሁ ወጥሩ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ❤❤❤

  • @buliano

    @buliano

    11 ай бұрын

    ምቀኛ ታወቂያለሽ

  • @meseretmamo3974
    @meseretmamo397411 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ የበግ ለምድ ለብሰው በህዝብ መሃል ያሉትን እንዲህ ይግለጥልን ።

  • @Sebli_mossie11
    @Sebli_mossie1111 ай бұрын

    እኛ ደግሞ ጌታ ኢየሱስ በደሙ እንዲሸፍናችሁ እንፀልይላችኃለን በርቱልን much love ❤❤❤❤

  • @azebberhe
    @azebberhe11 ай бұрын

    ኢትዮጲያ የቅዱሳን አገር ነች እግዚአብሔር እንደዚ አይነት የእርኩስ መንፈስ ተባባሪዎችን አፋቸውን እየከፈቱ ማንነታቸውን ያጋልጥልን

  • @Rakb553

    @Rakb553

    11 ай бұрын

    ❤❤❤❤👍🙏🙏🙏

  • @nanibelete6371

    @nanibelete6371

    11 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @TGMTG
    @TGMTG11 ай бұрын

    የጥላታችን ቢሆንም ግዜው ሀይሉ ቢፀና ቢያስፈራም ግዜው ዛሬም እኛ ነን ምናቸንፈው ነገም እኛ ነን ምናሸንፈው ቀስት አንገትርም አንመዝም ሰይፍ❤ ጦር አንጨብጥም አንመዝም ሰይፍ❤ ሰልፉ የእርሱ ነው የታላቁ ሜዳ❤ ግንቡን ለማፍረስ ይበቃል እልልታ❤

  • @tsionkibreab8382

    @tsionkibreab8382

    11 ай бұрын

    ❤😊

  • @Binaaddis
    @Binaaddis11 ай бұрын

    ለቶሪ ደርሧት ከምን እንደተመለሰች በቂ ማስረጃ ሊሆን ይችላል ።መምህርዬ። ልሁል እግዚአብሄር ጥበቃው አይለይህ።አሜን።

  • @ethio7781
    @ethio778111 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ !!!!

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet749211 ай бұрын

    በርታ መምህር እግዚአብሄር ይጠብቅህ።

  • @user-ym1qw2nl4g
    @user-ym1qw2nl4g11 ай бұрын

    የቅዱሳኑ አምላክ መምህር አብይ ይልማን ይጠብቅልን ።። ❤አሚን❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue767311 ай бұрын

    መምህር ይልማ ከነ ባልደረቦቹ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንደ ፀደንያ ያሉ እርካሽ ሰወች የአውሬው ዲቃሎች መውደቂቸው ቅርብ ነው

  • @user-zm4yi8tl4r
    @user-zm4yi8tl4r11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይገስፃቹ መሰረታቹሁን ሁሉ አፈራርሻለው በእየሱስ ስም ምድሬን በክርስቶስ እየሱስ ደም ሸፍኛለው ተባረኩ ወገኖች ለምልሙ

  • @tigistushenkutie5802
    @tigistushenkutie580211 ай бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል በክንፈ ረድኤቱ ይከልልህ ይከልልሽ። እውቀት ከማጣት የተነሳ የጠፋውን ሕዝባችንን ለማንቃትና በእውቀት አንፆ ለመመለስ ጤናን ከእድሜ ጋር ይስጣችሁ። ስራችሁም በእግዚአብሔር ዓይን የታየ ይሁን

  • @hirutmodenese9606

    @hirutmodenese9606

    11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜንንንንንንን!!!!!!

  • @kelemgirma2385
    @kelemgirma238511 ай бұрын

    አብዪ ሊቀመላኩ ቅዱስገብርኤል የጠብቅህ

  • @biruktayetali8189
    @biruktayetali818911 ай бұрын

    በርቱልን ስጋችንም ነፍሳችንም ይፀየፈዋል የድንግል ልጅ አገራችንን ነፃ ያውጣልን

  • @mehretkassa6041

    @mehretkassa6041

    11 ай бұрын

    አሜን😊

  • @user-bt8vg6ue6q
    @user-bt8vg6ue6q11 ай бұрын

    እባብና ዘንደውን ተረግጠው ዘንድ ስልጣን ስጥቶናል ስለዝህ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ኢትዮጵያ ውስጥ አይስራም አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Alazar_q12dt3ht8u
    @Alazar_q12dt3ht8u11 ай бұрын

    ፀደንያ እና መሰሎቿ. መውደቂያቸው ቅርብ ነው. ዳቢሎስእየተገለጠነው.

  • @Danafuller777
    @Danafuller77711 ай бұрын

    ዩቲዩበሮቻችን ካሁን በኃላ ... እቺን የዲያብሎስ ቅምጥ ስቱዲዬዋችሁ ባለመጋበዝ ተባበሩን please

  • @aregaayalew215

    @aregaayalew215

    11 ай бұрын

    በትክክል አሳፋሪ ናት

  • @TGDBANA-wv7vn

    @TGDBANA-wv7vn

    11 ай бұрын

    yes

  • @user-kk5nv5nt7f
    @user-kk5nv5nt7f11 ай бұрын

    አንተ እና ባልደረቦችህ ከፈጣሪ ለኢትዮጵያ የተሰጣች ሁን ልዩ ስጦታችን ናችሁ

  • @user-gm1mw3zk5d
    @user-gm1mw3zk5d11 ай бұрын

    ጌታ ይባረክህ እባካቹ የኤትዮጴያ ልጃች እቼን ሠትዮ ወንደማቹን እረዱትና አስቁሟት በትክክል አባል ናት

  • @mediyeabate8437
    @mediyeabate843711 ай бұрын

    እነዚህ ግብረሰዶም የሚባሉ ቆሻሾችን በመግደል ሀገራችንን ከ እግዚአብሔር ቁጣ(መቅሰፍት)ማዳን አለብን።ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤

  • @nathanmelese9831

    @nathanmelese9831

    11 ай бұрын

    መግደል ሳይሆን ሰውን ማንቃት,መቃወም እና መፀለይ ነው። ሀጥያት በሀጥያት አይስተካከልም።

  • @mediyeabate8437

    @mediyeabate8437

    11 ай бұрын

    @@nathanmelese9831 እግዚአብሔር የጠላውን ድርጊት ማድረግ ከእግዚአብሔር መነጠል ማለት ነው ከእግዚአብሔር የተነጠለ ደግሞ መጥፋት አለበት።እግዚአብሔር ለምን አጠፋቸው የሰዶምናየጎሞራን ሰዎች? መጥፋት ስላለባቸው ነው።እነዚ የሰይጣን ፈረሶች ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ መጥፋት አለባቸው።

  • @user-db8jb7ys3q

    @user-db8jb7ys3q

    11 ай бұрын

    አሜን

  • @nathanmelese9831

    @nathanmelese9831

    11 ай бұрын

    ፍርድም በቀልም የእግዚአብሄር ነው። እኔ እንዲሞቱ አልመኝም አልፀልይምም፤ የኢየሱስ ደም ከሀጥያት ሁሉ ያነፃል እንደሚል ቃሉ እነሱም የመመለስ ተስፋ አላቸው። ባይሆን መንፈሱ ሀገራችን ላይ እንዳይሰለጥን መዋጋት ያስፈልጋል፤በፆም ፀሎት፣በማንቃት፣በመቃወም፣social media ዘመቻ በማድረግ እና መንግስት እርምጃ እንዲወስድ ጫና በማሳደር።

  • @raconwon
    @raconwon11 ай бұрын

    አንድ ቀን ከአብሮ አደግ ጓደኞቼ ጋር ሆነን ሻይ ቡና እያልን በኛ ዘመን ስለምናደቃቸዉ ሙዚቀኞች ስናወራ አንዱ ጓደኛችን ስለዚች "በቀቀን" ሴት እንዴት እየተንገፈገፈ እንዳወራልን ሣስበዉ በጣም እገረም ነበር። በሌላ ጊዜ እጠይቀዋለሁ ብዬ በዉስጤ አስቤ ነበር አጅሪት ያን አጋጣሚ ከምትጠብቅ በሚል ይመስላል አላማዋን ከሚደግፍ ጠያቂ ጋር ሆና ስትዘባርቅ ሰምቼ ለሷ እኔ እፍር ብያለዉ። ግን ምን ይደረጋል የሰዉ ልጅ ማስተዋሉን ሲነጠቅ እንዲህ በአደባባይ ዉርደቱን ይከናነባል። በሌላዉ ሁኔታ ደግሞ የሰዉ ልጅ ሐብቱን ንብረቱን ቢያጣ ነገ አገኛለሁ የሚል ተስፋ ይሰንቃል ።።"አዕምሮዉን"ካጣ ግን ምን ተስፋ ያደርጋል? አምናለሁ በዚች ቅድስት አገር አንቺ እንዲህ እንደተዘባበትሽ ሉኡል እግዚአብሔር መልሱን ይሰጥሻል። ያኔ ታድያ ምን እንደምትይ እኛንም የንሰሐ ጊዜ ሰጥቶን ለማየት ያብቃን። መምህር አብይ እግዚአብሔር አምላክ ዋስ ጠበቃ ጥላ ከለላ ይሁንህ። እህቴ አንቺንም እግዚአብሔር ከክፉ ሴራ ሁሉ ይጠብቅሽ።

  • @user-te3jc4cv4x
    @user-te3jc4cv4x11 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል የማይገለጥ የተከደነ የማይታይ የተሰወረ ነገር የለም። ጌታ በጊዜው ገለጠው ። ጸደኒያ ፈጥነሽ ንስሀ ግቢ ፈጣሪን ምህረት ጠይቂ ዘርቶ የማጨድ ህግ እንዳለ እወቂ።

  • @SakiraSkira-rv8sr
    @SakiraSkira-rv8sr11 ай бұрын

    ወንድሜ አብይ የእግዚአብሔር ፀጋው ጥበቃው አይለይክ የእግዚአብሔርን ታላቅነት ላልገባው ሁሉ ከመዋጋት ወደ ዋላ አንልም

  • @anomymousgroup1515
    @anomymousgroup151511 ай бұрын

    እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ ለነፀደንያ ልቦና ይስጣቸዉና ለንሰሐ ያብቃቸዉ

  • @aselefechme

    @aselefechme

    11 ай бұрын

    👍👍👍👍❤❤❤

  • @saronjone340
    @saronjone34011 ай бұрын

    እረጅም እድሜና ጤና ለመምህር አብይና ለመላው የሳድስ ሚዲያ አባላትና ይሔን ክፉ መንፈስ በመቃወም ህዝቡን በማንቃት ላይ ላሉ እህትና ወንድሞቻችን ፈጣሪ ይስጥልን ተባረኩልኝ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ

  • @yibeltaladamu3630
    @yibeltaladamu36304 ай бұрын

    እግዚአብሔር በሚወደው ሰው ላይ አድሮ ሰውን ይረዳል በእናንተም ላይ እግዚአብሔር አድሮ ሰውን እየረዳችሁ ሰለሆነ አሁንም አብዝቶ ይውደዳችሁ ይርዳችሁ አሜን።

  • @meserettaye7524
    @meserettaye752411 ай бұрын

    በርቱ አግዚአብሔር እርኩስ መንፈስ ያለበትን እንደዚህ ያጋልጣል እናተ ግን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @TofikMuzamil-rf1li
    @TofikMuzamil-rf1li11 ай бұрын

    አቢዬ ከነ ጓደኞች ጀግኖች ናችሁ አላህ እዉቀት ይጨምርላቹ እኛም ከጎናችሁ ነን አምላክ ሃገራችንን ይጠብቅልን AMIIIIIIIIN

  • @lulululu3892
    @lulululu389211 ай бұрын

    አብዬ አንተን ስለማከብር በገፅህ ክፉ አልናገርም እንጂ ለዚች ወፍ ዘራሽ ብዙ እናገር ነበር!

  • @ribkamengistu7153

    @ribkamengistu7153

    11 ай бұрын

    ማርያምን እኔም ልናገር ነበር ፥ ግን ይሄን ትልቅ የእውቀት ገበታ መድፈር ይሆንብኛል ብዬ ነው ።

  • @buliano

    @buliano

    11 ай бұрын

    ባለጌ አሞራ ዘራሹ እንተ ዝተት

  • @lulululu3892

    @lulululu3892

    11 ай бұрын

    @@buliano ያንገር ነህ እንዴ lol

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue299011 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥህ ቃለህወት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-wr6mo5vm1l
    @user-wr6mo5vm1l11 ай бұрын

    መምህር ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ በርቱ እግዚያብሄር ከናንተ ጋር ነው

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes168911 ай бұрын

    አምላከ እስራኤል እግዚአብሔር ይርዳን የሱ የሆናቹ ሁሉ ፈጣኑ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ሁሉ በወርቅ ክንፉ ይጋርዳቹ ይጠብቃቹ።

  • @mazimazimazimazi9361

    @mazimazimazimazi9361

    11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t11 ай бұрын

    ኢትዮጵያ የእመቤታችን እና የተ9ቱ ቅዱሳን ሀገር የአቡነ ተከልህይማኖት እና የአቡነ ገቡር መንፈሰ ቅዱስ ሀገር ናት በፀደንያ አደብት ዳብሎስ ነው ሚናገረው እግዚአብሔር ይገስፀው ዳብሎስ መጨረሻ መውደቅ ነው ቅኑ ቅርብ ነው የኢትዮጵያ ጀግና አባይ ይልማ እህታችን በዚ በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-rj4uy2xo8o
    @user-rj4uy2xo8o4 ай бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥልን አብዬዬዬዬዬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እመቤታችን አገራችን ትጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya11 ай бұрын

    ለናንተ እግዚአብሄር ከጥልቁ መንፈስ የተላኩ ሰዎች ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma701911 ай бұрын

    አብዬ ተወዳጁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ኣምላኽ ይምሓርካ 🙏🙏🙏🙏

  • @zeratsyonnetsanet

    @zeratsyonnetsanet

    11 ай бұрын

    ፀደንያ ልቦና ይስጣት ምን እንላለን ትውልድን እየበከሉ ያሉ አርቲስቶች ናቸው በሰው እና በሀገር ስቃይ ኪሳቸው ለሞምላት የአውሬው ስራ አስፋፃሚ ሁነው እየተገኙ ያሉት በደንብ እያመጣቹ ግለጡልን እንደዚ ...አባይ ሚዲያ አጠቃላይ ትውልድን እያነቃ ይቀጥላል ወደ ፊት እግዚኣብሔር ይባርካቹ ዋስና ጠበቃ ይሁናቹ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume894911 ай бұрын

    መምህርና ጋዜጠኛ ፀሀፊው አብይ እግዚአብሔር ይባርክልን ይጠብቅልን በተለይ ለወንድሞችህ በጋዜጠኛ ወርቃፈራሁ እና ሮቤልን በማክበር ስለሰጠኸዉ ሀሳብ የበለጠ እንድወድህ እንዳከበርህ አደረገ ይብዛልህ

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo11 ай бұрын

    ፀዲ ይሄን ኮሜንት ካነበብሽው በጣም ነው ያዘንብሽ ይሄ አልነበረም ውለታችን እግዚአብሔር ይገስፅሽ አንቺና ገበሮችሽ እማትረቡ

  • @metafria
    @metafria11 ай бұрын

    አዋ ኢትዬጵያ የቅድሳን አገር ናት በሰኞ ቀን ታባት የሚነግስባት እግዚያቢሔር የሚመለክባት አገር ቅዳሴ የማይተጉጕልበት አገር እስራኤል አይደረግም የትም አለም በሰኞ ቀን እግዚአብሔር በማመስገኗ ብቻ ኢትዬጰያን ቅድስት አደርጋታል❤❤❤

  • @rahelmekonnen8370
    @rahelmekonnen837011 ай бұрын

    እኔ ገና ሳያት ስለቀፈፈችኝ አላየኃትም አለባበሷ አቀማመጧ ድምፅዋ ባጠቃላይ ሁኔታዋ ይቀፋል እግዚአብሔር ይማራት

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q11 ай бұрын

    እስይ ቁረጡት አሜን ለዘላለም ይቆረጥ

  • @mebratehaile6208
    @mebratehaile620811 ай бұрын

    I appreciate your activism and efforts.I think Dr. Seyoum is doing an amazing job on this issue. One typical eaxample is his and his wife's struggle during Obama's visit to Ethiopia.

  • @yirgamekonen-td5sf
    @yirgamekonen-td5sf11 ай бұрын

    መምህር አብዬ እግዜአብሄር ጥበቡን ጥበቃው አብዝቶ ያድላችው በርቱልን

  • @chuchubusinesscentercbc1129
    @chuchubusinesscentercbc112911 ай бұрын

    አምላካችን መንፈስ ቅዱስ ፀጋውን ብርታቱን ያድላችሁ በርቱልን

  • @nejatliben6293
    @nejatliben629311 ай бұрын

    ይቺ ቀንዳም እኛ ኢትዮጵያዊያን አንጥመድ ከጠመድን አፈር ከደቸ ነዉ የምናበላዉ ።

  • @susuwarknh3321

    @susuwarknh3321

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂እኮስ

  • @Heavennebiyu

    @Heavennebiyu

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂 kelal

  • @YeababaT

    @YeababaT

    11 ай бұрын

    Exactly

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen99111 ай бұрын

    እሰይ ፣ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ፍቅር ነዉ ። አብሮ የበላ አብሮ የጠጣ ፣ በመንገድ ላይ እንኳን ቢያደናቅፍህ ፣ ውይ እኔን የሚል አዛኝ ፈሪሐ እግዚአብሔር ያለዉ ዉድ ህዝብ ነዉ ። ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያዊ ያደረገኝ አምላክ ክብርና ምስጋና የደረሰው ። ዉድ አዘጋጆች በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen633111 ай бұрын

    በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው! ሰይጣን የተሸነፈ፣ የተዋረደ እና የወደቀ ነው! " ልጆች ሆይ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁና አሸንፋችኋል በአለም ከአለው ይልቅ እናንተ ጋር ያለው ይበልጣል" ይላል መ/ቅዱስ

  • @biruktawiteya6636
    @biruktawiteya663611 ай бұрын

    በጣም ቆንጆ አገላለጽ ነው መምህር አብይ ይልማ ካንተ ምን እንደተማርን እኛ ምስካሪ ነን የምትሰራው ስራ ፍሬውን መሬት ወርዶም አይተነዋል ይህንንም እንመሰክራለን ብቻ አንተ በርታልን ሁሌም እንደምለው ፈጣሪ ለኛ ሲል ያቆይህ🙏🙏🙏

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros497911 ай бұрын

    እግዚአብሔር ቅድስት አገራችን ኢትዮጵያን ስለ ቅዱሳኑ ብሎ ይጠብቅልን! ሳድሶች በርቱ ! እነዚህን አፀያፊ ሰዶማውያን አጋልጡ!

  • @KidestMekonnen-px2zd

    @KidestMekonnen-px2zd

    10 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይጥብቃቹ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa26194 ай бұрын

    እግዚአብሄር መምህር ተስፉየን መምህር አቢይ ይልማ እደናተ የዘመኑን ጀግና ያብዛልን ትውልድ እዲድን

  • @yordate7629
    @yordate762911 ай бұрын

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ገና እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጠቀምብሀል የጨለማውን ስራ አፍርሰው

  • @lejleulaleul
    @lejleulaleul11 ай бұрын

    እግዚያብሄር ይፈርዳል ልቦና ይስጣት ልቦናዋን አውሯታል እርኩሱ መንፈስ

  • @Ethioenate
    @Ethioenate11 ай бұрын

    እናመሰግናለን ጋዜጠኛ አብይ ይልማና እህታችን ቤዛዊት መለሰ እድሜና ጤንነት እግዚአብሔር ያድላችሁ ስለምትሰሩት ስራ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ምን ግዜም አይረሳችሁም በርቱልን🙏

  • @solyanaghebrehiwot598
    @solyanaghebrehiwot59811 ай бұрын

    ዋው ሃሌሉያ እሰይ በልዎ ኣጆኻ ጀግና እኔም ካንተ ጋራ ነኝ ተቖራርጦ ይወጣል God bless u more❤

  • @user-vs2wk6rx9y
    @user-vs2wk6rx9y11 ай бұрын

    አብዬ የእውነትም ስምህእራሱ መላዕክ ነው ከእግዚአብሔር በታች መመኪያችን ነህ

  • @sabalule7915
    @sabalule791511 ай бұрын

    የእመቤታችን ማርያም አስራት አገር በፍጹም አይሳካም

  • @user-fiyonat
    @user-fiyonat11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጣቹ በርቱ ተኩላዎችን ስለምታጋልጡልን እናመሰግናለን 🙏

  • @eskumak3994
    @eskumak399411 ай бұрын

    እንደእናንተ አይነቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን ተከበነል እኮ ወገን ፈጣሪ ይቺን ሀገር እያጠበቀት ነው እንጂ🙏😭

  • @StephenAlex-ne6hf
    @StephenAlex-ne6hf7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያክብራቹ ትልቅ ትምህርት ነው ቀጥሉበት ❤❤

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale856711 ай бұрын

    እሰይ ጠላት ግራ ይግባውና ኢትዮጵያ 🖐️እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ለማንም ውዳቅ ቦታ አትሰጥ አለማወቋን በመጠቀም ይሼሸጉባታል በጌታ በኢየሱስ ስም ሀገረ ምድረ እሳት ሆኖ ትብላቸው በመንደራችን እንድህ ያሉትን ለቅሞ መግረፍ ነው በሥጋ አይን ስገጥሙን!!

  • @helabayou1715
    @helabayou171511 ай бұрын

    እናተ የዘመናችን ምርጥ አርበኞች ናችሁ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ ለኛም ልቦና ይስጠን እናከብራችዋለን በዚ ዙሪያ ላይ ላላችሁ ሁላ ክብር አለኝ day 7 ጨምሮ ❤❤🎉

  • @AnaAna-mr1zc
    @AnaAna-mr1zc11 ай бұрын

    እኛ ኢትዮጵያውያን ወእጅግ በጣም ውድድድድድድ የኛ እንቁ ቃላት የለኝም ርኩሳኑን በማጋለጣችሁ ብዙ ነፍሳት እያተረፋችሁ ነው ዋጋችሁ ከመድሐኒአለም ነው ተባረኩልን መምህር

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa372911 ай бұрын

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከኛ ጋርነው❤️🙏

  • @Embete-
    @Embete-11 ай бұрын

    መምህራችን አብዬ ደስ ሲል በናትህ ይህን ማየት እኮ ቀላል አይደለም የእውነት ይህን ያሳየን አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገንልን። ተዘረከረከች እኮ በስላሴ ስም ማንነትዋ በአደባባይ ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ፈነዳ አበቃ።

  • @user-yy2dw8mj5n
    @user-yy2dw8mj5n11 ай бұрын

    ዘንዶው አምሮዋን ደፍኖታል ሳድሶች ለእነናንተ ቃል የለንም እግዚያብሄር ይጣችሁ

  • @shortsbest7734

    @shortsbest7734

    11 ай бұрын

    Gn bigebat erasu lalemeshenef stl bcha tkerakeralech😂😂

  • @edengenet9362
    @edengenet936211 ай бұрын

    በስምአብ በወልድ ፈጣሪ ሆይ የሚያረጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው 🙏🏽 and saddis media good job keep exposing them

  • @memeweldesenbet330
    @memeweldesenbet33011 ай бұрын

    ፈጣሪ ሆይ በፀሎቴ ሁሉ እጆቼን እዘረጋ ዘንድ ዛሬ በሚገባ ተማርኩ። እኔ ደካማው እጆቼን ወደ አንተ አዘረጋለሁ።

  • @Ibelongtojesus1961
    @Ibelongtojesus196111 ай бұрын

    በጣም መልካም ሥራ ነዉ እየሠራችሁ ያላችሁት፤ በርቱ እግዚአብሔርም እየረዳችሁ ነዉ። እኛም ከጀርባችሁ አለን። ይህ ክፉ የአጋንንት ሥራ በኢትዮጵያ ዉስጥ በማንኛውም ሃይማኖት ፅዩፍ ነዉ። የሃይማኖት ልዩነት ሳናደርግ እንቃወማለን፤ አስፈላጊም ከሆነ አካላዊ እርምጃ እስከ መዉሰድ እንደርሳለን።

  • @seyoumnaramo8026
    @seyoumnaramo802611 ай бұрын

    ፀደንያ ፡ የያዘሽ ፡ ሶዶማዊነት ፡ የዘንዶ ፡ መንፈስ ፡ በጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ስም ፡ የተመታ ፡ ይሁን!

  • @ZorishMenjeta

    @ZorishMenjeta

    11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @lilitsige6143
    @lilitsige614311 ай бұрын

    ፀደንያ የእግዚአብሔር ቁጣ በቤትሽ ይግባ ከነ ጀሌዎችሽ

  • @sarahuni5996
    @sarahuni599611 ай бұрын

    ሣድሶች እግዚያብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ቀጥሉበት ከጎናችሁ ነን

Келесі