#መኖርም_መሞትም_አንድ_ቀን_ነው

Ойын-сауық

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
/ @mahbermedia #negashbedada #abuneteklehaymanot #abuneabrham #abunemathias

Пікірлер: 27

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea235010 ай бұрын

    እንቁ ንቁ ዶክተራችን መስከረም ሰወድሽ እኮ በርችልኝ ❤🙏

  • @aschutegeng3340
    @aschutegeng334010 ай бұрын

    እኛ ሰዎች ነን.አምላካችን ሲፈጥረን ከሁሉ አልቆ ነው.ስለዚህ እንደ ፈቃዱ ልንኖር ህግ አኑሮልናል.በእርግጥ አሁን የምንሰማው ወሬ እጅግ አስደንጋጭ ነው.ልብን የሚያደማ ዘግናኝ ዜና መስማት ያሳምማል.በዚህ መንገድ ውስጥ ያላችሁ የሀገሬ ልጆች...ሁሉ ሀላፊ ነው.ልባችሁን እግዚአብሔር ይመልስ እላለሁ.

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu166310 ай бұрын

    አባታችን በእውነት እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልን 🙏 ፔንጤዎች በየመንገዱ በየታክሲ በየመንደሩ እንደሚሰብኩት እኛም ስለ ግብረ ሰዶም ሀጥያትም እሳትም እንደሆነ መስበክ አለብን በተለይ በየመኝገዱ ያሉት ቤት የሌላቸው በሱስም ምክንያት ከሞቀ ቤታቸው መጥተው በየመንገዱ ያሉት ወጣቶችም ማስተማር አለብን እና አባታችን ዛሬ የእርሰዎ ንግግር ስሰማ በጣም ደስ ብሎኛል 🙏❤

  • @yonastekie8762
    @yonastekie876210 ай бұрын

    ዶክተር መስከረም እንኳን አደረሰሽ

  • @MeazaMengestu
    @MeazaMengestu10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሀገረችን ኢትዮጵያ ይጠብቀት ❤❤❤🙏🙏🙏😍😍😍🌻🌻❤️🥰🥰አሜን ፫ 🙏

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu166310 ай бұрын

    ክብርት እህታችን ዶ/ር መስከረም ለቺሳ እባክሽን ከወንድሞቻችን ጋር ስለ ኢትዮጵያ ዝም አልልም ንቅናቄ ሁሌ ከወንድሞቻችን ጋር ብናይሽ መልካም ነው እናም ደስይለናል እና ተስፋ እናደርጋለን 🙏❤

  • @negussieadale8921
    @negussieadale892110 ай бұрын

    እኔም ስለቅዲስት ኢትዮጵያዬ ስለተዋህዶ ስለተገፉ ወገኖቼ ስላዙኑ ህዝቧቿ ስለተፈናቀሉ ሀረጋዋንና እናቶች ህፃናት ስለ በጨካኞች መሪዎች ባልሰሩት ኃጢኣት ስለሚገደሉ ንፁኃ በእግዚአብሔር አምሳሉ የተፈጠሩ ሰዉ ለሆነ ሁሉ ስለሚፈፀመዉ ግፍ ከመጮህ ዝም አልልም በቅዲስት ሀገራችን የሳጥናኤል ልጆች ሰልጥነው ህዝባችንን ወደስኦል ስያግዙ ዝም አልልም

  • @tigistbush8875
    @tigistbush887510 ай бұрын

    ይሄ መከራ በአዲሱ አመት በቃቹ ይበለን

  • @asebewojilove-sx7cz
    @asebewojilove-sx7cz10 ай бұрын

    እናመሰግናለን እንደ አንቺ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን በርቺ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh330310 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan536910 ай бұрын

    ቃለሂወት ይሰማልን

  • @kidistiaraya3938
    @kidistiaraya393810 ай бұрын

    Egzabher amlak edme na tena yestelen enku memhrachen Ethiopian &Eritrean selme yarglen 😢😢 Egzabher yerdan 😢

  • @maragfasil4916
    @maragfasil491610 ай бұрын

    ስለሐገራችንዝምአንልምብላችሑስለተነሳችሑ እግዚአብሔርከናተጋይሑን❤❤❤❤

  • @user-ph7fo9fh1o
    @user-ph7fo9fh1o10 ай бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን በቃችሁ ይበለን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y10 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @elsabetmandfro
    @elsabetmandfro10 ай бұрын

    አባቶቼ እናቶቼ ወንድሞቼ መምህራኖች ቅዱስ እግዚአብሔር በእውነት ጥላ ከለላ ሆኖ ይጠብቃችሁ። አሁንም ከአምላክ ጋር ወደፊትም አብረነን ትውልድን ለማዳን ስንል እስከ ሞት አለን መምህሮቼ። ድንግል አትለያችሁ።

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ከዚህ አሰክፍ ስወረን

  • @martaylma8159
    @martaylma815910 ай бұрын

    አሜን

  • @TG-ck5tt
    @TG-ck5tt10 ай бұрын

    ምን ይደረግ መአት ሀገራችንን ወርሶታል ለዝህ ሁሉ ተጠያቂው መንግስት ነው መርዙን ሀገራችን ላይየረጨው ለሁሉም ግዜ አለው እግዚአብሔር ይፈርዳል ስለ ኢትዮጵያ ዝም አንልም

  • @ltilahun
    @ltilahun10 ай бұрын

    🙏🏽

  • @ethiomediatube7752
    @ethiomediatube775210 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🤔🤔🤔🤔😭

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan279210 ай бұрын

    Egizihabher ymesgen sle lastemaren lemekeren egizihabher ymesgen kale eywetn yasemaln abatachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn agerachin bete eminetachin ytebikiln enameseginalen wedimachin beritaln

  • @egizabhreyemesegn5801
    @egizabhreyemesegn580110 ай бұрын

    Egizabher kemdra ges yatfalen fetari yetebkachu memeherochachn

  • @nardosabebech9363
    @nardosabebech936310 ай бұрын

    Fetari.kehgrchen.laye.yatifalen

  • @danielkidanmariam5977
    @danielkidanmariam597710 ай бұрын

    መንግስት የለንም

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano10 ай бұрын

    አማራን መግደል ይቁም !!! አብይ አህመድ ለፍርድ ይቄረብ!

  • @ururur6108

    @ururur6108

    10 ай бұрын

    እግዚአብሔር በእናንቴ ለይ አድሮ አገራችንን ህዝባችን ይታደግልን አፀያፊ ስረን እንቃወማለን ብርታት ለእነንቴ ሰለም ለአገራችን

Келесі