#የምናሳፍር_ግለሰቦች

Ойын-сауық

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
/ @mahbermedia

Пікірлер: 596

  • @mesimesi7756
    @mesimesi775610 ай бұрын

    እንኳን ለአዲስ አመት በሠላም አደረሰህ የቤተክርስቲያናችን ልጅ።

  • @almazmissgina560
    @almazmissgina56010 ай бұрын

    ተፈናቃይ ወገኖቻችን ፈጣሪ ይድረስላችሁ ኧረ የመንግስት ያለ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ነጋሽ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @hcjth1747

    @hcjth1747

    10 ай бұрын

    🙏😭😭😭😭😭

  • @asektewahido3515
    @asektewahido351510 ай бұрын

    ነጋሽዬ በጣምነው የሚወድህ እንኳን አደረሰህ!!! ዲ/ን ደጀኔ ግዛው ከጊንጪ

  • @user-uc3sv2jr1k
    @user-uc3sv2jr1k10 ай бұрын

    ነጋሽ በተዋህዶ ልብ እደነገሥክኑር የሥኬት ዘመንያድርግልህ

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu739210 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ መጭውን ዘመን የሰላም የፍቅር የጤንነት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች እምባቸው የሚታበስበት ያድርግልን

  • @sarahsa110

    @sarahsa110

    10 ай бұрын

    አሜን አሜን የኛ ጀግና ነጋሽዬ ኑርልን ለቤቱ አዲስ ነኝ ኢቶጵያ እያለሁ ቲቢ ላይ የምታቀርበውን ፕሮግራም አይ ነበር አሁን በዚ ቻናል ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል ቆጆ ፕሮግራም ነ

  • @haletahaleta-mj4ny

    @haletahaleta-mj4ny

    10 ай бұрын

    Amen

  • @AW-go3su
    @AW-go3su10 ай бұрын

    ድንግል ማሪያምን እያወረደ እናቱን ካባ ለሚያለብስ ክብር የለኝም

  • @AmenAmen1223

    @AmenAmen1223

    10 ай бұрын

    አዎን ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ።❤

  • @user-dh8ns2bg5y

    @user-dh8ns2bg5y

    10 ай бұрын

    😢

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ወንድማች እንኳን አደረሰህ ለአዲሱ አመት አይ ወንማችን መግስት የለትም ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክን እውነት 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-fd8xs2mn6l

    @user-fd8xs2mn6l

    10 ай бұрын

    መንግስት የለም ኢትዬጵያን የሚመራት የሰማዩ አምላክ ነው።

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu10 ай бұрын

    ነገሽዬ ውድ ወንድሜ እንኳን አደረሰህ እንኳን ደህና መጣ እንቁ የተዋሕዶ ልጅ በረካትህ ይደርብኝ አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamethiopia8730
    @selamethiopia873010 ай бұрын

    እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰህ ወንድማችን!

  • @mesartalemu8516
    @mesartalemu851610 ай бұрын

    እነኳን አደረሰህ ወንድምአለም የቅድስት ቤተክርስቲያን ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏

  • @welansaali674
    @welansaali67410 ай бұрын

    እንኳንአብሮ አደረሰንነጋሽዬ

  • @amsaluyesgat2688
    @amsaluyesgat268810 ай бұрын

    እንኳን አደረሰህ ውዱ ወንድማች ከነቤሰብህ ልውል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s10 ай бұрын

    እኛ እስካልተመለስን በንስሃ ቅዱስ ቁርባን በመቀበል በፀሎት በፆም ስግደት ካልተመለስን ችግሩ ይቀጥላል

  • @eyobbirhanu-rl4me
    @eyobbirhanu-rl4me10 ай бұрын

    እግዚአብሔረን ልጅ ወልጄ ይሄንን ወግ የማይበትና በቤቱ የማሳድግበት ግዜ ናፈቀኝ

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker508910 ай бұрын

    ነጋሽ እንኳን አደረረህ በጣም ክብር አለኝ ላንተ አግዚአብሔር ሀገረችንን ይጠብቅልን ሰላሙን ያድለን

  • @alemalem4620
    @alemalem462010 ай бұрын

    ወንደም አለም ነጋሽ እንኳን አደረሰህ አሜን

  • @hcjth1747
    @hcjth174710 ай бұрын

    ወንድማችን ነጋሽ የተዋህዶ ልጅ እንኳን አደረሰህ 🍀🌼🌹💒ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን ይማረን ተፈናቃይ ወገኖቻችንንም😭 እግዚአብሔር አምላክ ያስብልን አሜን ፫🙏🍀🌼🌹💒😭😭😭

  • @asterbeyene1036
    @asterbeyene103610 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen❤❤❤❤

  • @genkeb6480
    @genkeb648010 ай бұрын

    ስለ እናት ያነሳኸው እናት በአለሁበት አገር በጣም ልዩ ክብር ይሰጣሉ ሲገቡም ሲወጡ እግራን ይነካሉ ደስ የሚለው ያገኙትን እናት በሙሉ ነው የሚያከብሩት በጣም ያስቀኑኛል እኛም ኢትዮጵያውያን እናቶቻችንን እናክብር።

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi56607 ай бұрын

    አሜን ሀይል የእግዚአብሔር ነው እህ ማዳን የእግዚአብሔር አንመካም በጎልበታአችን እግዚአብሔር ነው የኛ ሀይላችን ነጋሽ ሚዲያ ኑውርልን

  • @elenitadesse6372
    @elenitadesse637210 ай бұрын

    እንቁ የኦርቶዶክስ ልጅ እንኳን አደረስህ።

  • @estifanossolomon7008

    @estifanossolomon7008

    10 ай бұрын

    ውድ ልጅ ነጋሽ አንጀት እርስ ተባረክልኝ

  • @tsiyecherelij3709
    @tsiyecherelij370910 ай бұрын

    የኛ ድንቅ ጋዜጠኛ ወድሃለው 😢😢😢😢😢የስልጤ ቅብአት ኦርቶዶክሳውያን እመአምላክ ትርዳችሁ😢😢😢😢😢😢 ያልፋል ቤተሰቦቼ

  • @emebatwubushet551
    @emebatwubushet55110 ай бұрын

    ብርቱ ፅናት ብርቱ ማንነት ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ለማንኛውም ዘንበል ገደድ ያላቹ እናት ቤተክርስቲያን ልጆቼ እስከመቼ እያለች ነው ግቡ ወደዘላለማዊ ቤታቹ ብድግ በሉ ዓለም ከዘፈዘፈች ከግማቷ አምላክ ያንሳን።

  • @user-px3wf1ug1r
    @user-px3wf1ug1r10 ай бұрын

    እንቁ የተዋህዶ ልጅ እንኳን አደረስህ❤❤❤❤

  • @EndalamawAdugnaw70-cz8dw
    @EndalamawAdugnaw70-cz8dw10 ай бұрын

    እንቁ የሆንክ ልጅነህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @tgyadingilmariyamlijtg1381
    @tgyadingilmariyamlijtg138110 ай бұрын

    Inikuwan la adis amat basalam adarasah wanidimachin igiziabiher amilak yixabiqih yibarikih babetu yatsinah agarachin Ethiopian salam yadirigilin amen 💚💛❤

  • @user-wq5jq6qg6s
    @user-wq5jq6qg6s10 ай бұрын

    እደግ ክበርልን

  • @nic_824
    @nic_82410 ай бұрын

    እመቤታችን ድንግል ማርያም በእግዚአብሄር ፊት ጸጋ ያገኘች እየሱስን ወልዳ አሳደገች። ግን እየሱስ ማርያምን ተጠቀመባት፣ በእርሱአ ስራ ሰራ እንጂ አማላጅ ነች አይልም። ማርያም ሰው ናትና እንደማንኛውም ሰው ሞተች፡ ግን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፍጹም አምላክና ፍጹም ሰው ነው፤ በሞተ በ3ተኛ ቀን ተነሳ ወደ አብም ሄደ፡ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለው። እንደሚለው ስለዚህ ወንድም እህቶቼ በማርያም ስም ብትማልድ/ብትማልጅ አብ አይሰማም በእየሱስ ስም ብትለምን እየሱስ ያማልድልሀል። ማርያም ሰው ነች፣ የእየሱስ ፍጡር በእሱአ ስራ የሰራ. እየሱስ ግን የዘላለም አምላክ፣ የዘላለም ፈጣሪ፣ አልፋና ኦሜጋ ማርያምን የፈጠረ ነው። ማርያም አይደለችም የመጣችው እየሱስ ነው ሰውን ከእግዚአብሄር ጋር ሊያስታርቅ የመጣው። በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5-6 መዳን በእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ነው እየሱስ ያድናል

  • @user-ed5tz7lq9d
    @user-ed5tz7lq9d10 ай бұрын

    ምርጡ የዋህዶ ልጅ❤ እንኳን አደረሠህ❤

  • @user-xt8uw9dn8k
    @user-xt8uw9dn8k10 ай бұрын

    እቁ የቤተክርስቲን ልጅ ዘመን ይባረክ

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem459710 ай бұрын

    ሁላችንም ልናውቅና ልንረዳ የሚገባን የየትኛውም እምነት ተከታዮች ልናውቅ የሚገባን ፈጣሪ ሁሉንም ነገር እኛ ወይም ቤተ እምነታችን እንደሚፈልገው ሳይሆን ሁሉንም እንደ እርሱ ፍቃድና ፍቃድ ብቻ ነው ከእኛ የሚፈለገው አንደበታችንንም ሆነ አካላችንን በፍጹም ትህትናና በጎነት ፍቅር አስገዝተን ከእርሱ ስንጠብቅ እርሱ ሁሉን ያደርጋል ሃይልም ጉልበትም መሆንንም ያደርግልናል !!!

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa187010 ай бұрын

    የኔ አባት እፍፍፍ ስው በሀገሩ መኖሪያ ማጣል እንዴት ተስማኝ ማርያምን 😢😢😢

  • @romantadesse4110
    @romantadesse411010 ай бұрын

    እመብርሀን ከክፉ ነገር ትሸፍንህ፡ ወንድሜ በጣም ነው ምወድህ ፡ ነፍ ዓመት ኑርልኝ።

  • @almazmissgina560
    @almazmissgina56010 ай бұрын

    ነጋሽ እንኳን አደረሰህ 🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️

  • @tsigemariam4898
    @tsigemariam489810 ай бұрын

    ውይ ነጋሽ በምን ቃላት ልግለፅህ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ!!!

  • @tetetety3946
    @tetetety394610 ай бұрын

    Amen enkwan abero adrsen egziabhar yamet sew ybelen ❤❤❤❤

  • @ururur6108
    @ururur610810 ай бұрын

    እንቁ መልካም የኦርቶዶክስ ፍሬ ስለሆንክ እግዚአብሔር ይመስጌን ነገሽ እንደ አንቴ አይናት እግዚአብሔር የብዘልን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ የቀደመውን አንድነታችንን ፣ፍቅራችንን መልሰልን እባክህ የአእሰራአኤል አምላክ የዓለም ንጉሰ ለድሆችህ ሰትል ራራልን ፉትህን መልሰልን የአኢትዬዺያን ትናሴአዋን እቅርብልን ይበቃናል ሰቆቃው ረሀቡ ጦርነቱ ድካሙ ይበቃናል ።ልቦናችንን ወደአንተ መልሰልን ። አሜን (3) ❤❤❤

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i10 ай бұрын

    ወንድሜ ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳ በጣም የምወድህ ጋዜጠኛ የእትዬጵያ እንቁ ልጅ ነህ ዛሬ ግን አስለቀስከኝ በስደት እያለሁ ነው እናቴን ያጣሁት እና አገላለፅህ የእናቴን የሩብ ሩብ እንኳን ሳልከፍላት ነው ያጠኋት 2 አመት ሆናት ድምፅዋ ከራቀኝ እናም ናፈቀችኝ ወደ ኢትዬጵያ መግባት ሳስብ አእምሮዬ ወደ ማበድ ይሄዳል ባዶነት ይሰማኛል 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭 ወገኖቼ ፀልዩልኝ🙏

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano10 ай бұрын

    ወንድማችን ዕንቁ የተዋህዶ ልጅ በርታ የምታቀርባቸው ቁምነገሮች ምርጦች ናቸው። ጆሮ ያለው ይስማ ። አረንጓዴ ቢጫ ቀይ የክፉዎች የሀገር ጠላቶች መድሀኒታቸወ ነው ።ለዚህ ነውሲያዩት የሚንዘረዘሩት ጠላቶች።

  • @zenashetades9288
    @zenashetades928810 ай бұрын

    እንኳን አደረሠክ ወንድማችን እንቁ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @GizeTube5500
    @GizeTube550010 ай бұрын

    በዉነት ተባረክ ዝም ስንል ሜዴያዉን ተቆጣጠሩት ሐሸትንም ይነዛሉ እንደ አኖተ እየወጣችሑ ነፍሳትን አትርፊ

  • @giovannarosa2146
    @giovannarosa214610 ай бұрын

    Bandiraye😘💚💛❤️😘🙏yemiadergutn ayakumna ykr belachew emye etihopiaye selam yznebbshe amen

  • @user-qg3hn6in8i
    @user-qg3hn6in8i8 ай бұрын

    God Bless our Brother Negash Bedada!! You are our hero!!

  • @winnerreta4378
    @winnerreta437810 ай бұрын

    እግዚአብሔር ዘመንሕን ይባርክ ነጋሻችን

  • @abebechkanko2478
    @abebechkanko247810 ай бұрын

    አንተ ልጅ እግዚአብሄር ይባርክህ አክብርሀለሁ እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልህ

  • @Bayeshkasa-zo1di
    @Bayeshkasa-zo1di10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @atsedebaltna850
    @atsedebaltna85010 ай бұрын

    ነጋሽ አይዞህ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d10 ай бұрын

    እኒን ደነዞች እግዚአብሔር አምላክ ፈርዶ ያሰየን ቀፎጭንቅላት ሁላ ፍርድ ከእግዚአብሔር ነውና ይፍረድባቸው

  • @yewubdargebeyehu6794
    @yewubdargebeyehu679410 ай бұрын

    ሥላሴዎች አማንያን አግዚአብሔርን ለማመስገን የኛ የምንለው ሌላው ኮራጅ መባሉ አሳዛኝ ነው

  • @user-ke6yg4jc7q
    @user-ke6yg4jc7q10 ай бұрын

    Enkuan aderesen, gazetegna Negash tebarek.....

  • @user-he1bz3ln6n
    @user-he1bz3ln6n10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ረዘም ያለ እድሜና ጤና ይሰጥልህ እግዚአብሔርይባረክ

  • @tsigimech1907
    @tsigimech190710 ай бұрын

    እንኳን አደራሳቹ እግዝአብሔር ዛመኑ የምህረት የሳላም ያደርግልን

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie707610 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ቤተክርስቲናችን ከሴረኞች ጠብቅልን አቤቱ መሀሪ ነህና ይቅር በለን

  • @adrontube3361
    @adrontube336110 ай бұрын

    እግዚአብሔር በአዲሱ አመት ልባቸውን ያበጠባቸውን ያስተንፍስልን እነዚህ የመሀይም ልጅ

  • @user-eh7bw2vm2s
    @user-eh7bw2vm2s10 ай бұрын

    የአቅበከ መለአከ እግዚአብሔር በኩሉ ጊዜ ወበኩሉ ሰአት :: እንኳን አደረሰህ::

  • @EteneshSolomon-bl4vw
    @EteneshSolomon-bl4vw10 ай бұрын

    amen amen amen enkan abro adarsen❤❤

  • @furnomamo457
    @furnomamo45710 ай бұрын

    Amen Amen Amen ikunwan Abiro Adersni

  • @andualemsolomon2826
    @andualemsolomon282610 ай бұрын

    Amen ❤

  • @fjfbkgcvchrcjufcv
    @fjfbkgcvchrcjufcv10 ай бұрын

    Egzabher yimesgen Enkwan Abro Adrsen Wndemachin 🙏

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v10 ай бұрын

    ነገሽየ ሰላምህ ይብዛ የኛ እንቁ❤

  • @tigist.Ethiopia0128
    @tigist.Ethiopia012810 ай бұрын

    ነጋሽዬ ምርጡ የተዋህዶ ልጅ እንኩዋን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሰህ 🙏🙏🙏

  • @genethagos6789

    @genethagos6789

    10 ай бұрын

    ነጋሽ አምላህ አምላካችን ስለሃይማኖታችን እንደተጋደልክ የሚያይ ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁንህ:: አሜን!

  • @user-fk9xb5ud4t
    @user-fk9xb5ud4t10 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @abiyotabebe4041
    @abiyotabebe404110 ай бұрын

    እንኳን አደረሰህ ወንድማችን፣ መቼም እኔ ተወልጄ ያደኩት በኦሮሚያ ክልል ነው፣ በአባቴ የሰላሌ ኦሮሞ፣ በእናቴ ደሞ ኢርትሪያዊ ከሆነች የኦርቶዶክስ በተሰቦቼ ነው የተወለድኩት፣ ስማር አሁን ያለንበትን ነባራዊ ሁኔታ እንዲከሰት አድርገው ነበር ያሰተማሩን። ወንድሜ እኛ የኦሮሞ ወጣቶች ጠንካራ ነን ብዬ አምናለሁ ምክኒያቱም ጥላቻን በወጣትነታችን የእድሜ እርከናችን ግዜ ነበር የዘሩብን፣ እግዚአብሄር ይቅር ይበላቸው።

  • @bettykidane6788

    @bettykidane6788

    10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲህ ቀና ልብ ያለው ኢትዬጽያዊ ሳይ ደስ ይለኛል፣ ሁሉም ወጣት የተሰራበትን ሴራ ቢያውቅ ኖሮ ይሄ ሁሉ ግፍ፣ መከራ በምድራችን ላይ አይፈጸምም ነበር።

  • @makedatefera

    @makedatefera

    10 ай бұрын

    Wendemachen yakerekat set ehetachen zerfe aydelechem tesastehal

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b10 ай бұрын

    ለምን ትገረማላችሁ የቃልቻ ልጆች እኮናቸው የአመችሳ ልጆች ይህ ደሞ የተገኘው ባዴራ በሱባኤ ነው

  • @wassenmangestu3585
    @wassenmangestu358510 ай бұрын

    Wademchne enkuwn aderesake enku ye tawhdo liji egzbher yitabekik❤❤❤❤❤😊

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn444210 ай бұрын

    Amen Amen Amen egzabher yimasgen hunken abiro aderesan 🎉❤

  • @jipeesan382
    @jipeesan38210 ай бұрын

    እርሱ እናቱን እንዲህ ካከበራት እመ እግዚአብሔር ወላዲተ ቃል እማ ምን ያህል ክብር እንደሚገባት ቢያውቅ እኔ ግን ሲመስለኝ ስለ ድንግል ማርያም የተናገረውን እረስቶታል የእናቶች እናት የፈጣሪ እናት እግዚአብሔር እናቴ የሚላት ብቸኛዋን ቅድስት ድንግል ማርያምን ሳያከብር እናቱን ቢያከብር አልሰማውም

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i10 ай бұрын

    ነጋሽ በዳዳ ላንተ ያለኝ አድናቆት ፍቅር ክብር ለመግለፅ ቃላት ያጥሩኛል የወለደህ ይባረኩ የእነሱ ውጤት ነህና

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa943710 ай бұрын

    እንቁ የተዋህዶ ልጆ እንኳን አደረሰክ የምወድክ ❤❤❤❤ሰላም ለገረችን እግዚአቤሔር የተገዱት ወገናቼ እግዚአቤሔር የስበቹዉ 😢😢😢😢😢 ሰላም ለሁሉ አለም

  • @tsiontesfaye301
    @tsiontesfaye30110 ай бұрын

    Weledechik yachi jegina enatik .....Negash tebarekilign

  • @giovannarosa2146
    @giovannarosa214610 ай бұрын

    Beftum ewnet new alfana omega yehone yemaytegebew tenegrolet yemayalklet esu new heylachn kbr lelul amen 🙏

  • @shitayeurge2629
    @shitayeurge262910 ай бұрын

    ወንድሜ ነጋሽ እንኳን አደረሰክ አንተና የማህበር ሚድያ በርቱ

  • @ltilahun
    @ltilahun10 ай бұрын

    🙏🏽

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn188410 ай бұрын

    ሀይል የግዚሐብሔር ነው አሁንም በአለም ላይ የጌታችን የየሱስ ክርስቶስ ስም ይንገስ ግፍ ለሚደርስባቸው ወገኖቻችን አምላኬ ሆይ በቃ በል ወንድማችን ነጋሽ እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @soundsforrelaxation3696

    @soundsforrelaxation3696

    10 ай бұрын

    የኢየሱስ ተብሎ ይታረም

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon653410 ай бұрын

    የኛ ተዋህዶ ሰላምሽ ይብዛልን

  • @TigistAgune-ou4rg
    @TigistAgune-ou4rg10 ай бұрын

    እናቱን ማመስገን መልካም ነው። ነገር ግን እናቱንም እሱንም እዚህ ለመድረሱ የረዳውን ጌታችን መድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን እናት እመቤታችንን ቅድስት ድንግል ማርያምን የሰደበ አንደበት እና የናቀ ልብ መቼም ረፍት አያገኝም። አሁን እዚህ ጋር ለታይታ መድረክ ላይ እናቱን ካቢ ቢያለብስም ስንቱን ሰው ነው እናት አባት አልባ የሆኑት በሱ ምክንያት? ቤት አልባ የሆኑ ብዙ እናቶች ከሊ በሱ ምክንያት።እመአምላክ ትፍረድልን ስለ ንጹኋን ሰዎች።

  • @user-qy2ox8lw7f
    @user-qy2ox8lw7f10 ай бұрын

    በርታ መክሊትህ ይህ ነውና በብዙ አትርፍበት መድሐኒዓለም ይርዳህ ነጋሽ!

  • @menbereshte1164
    @menbereshte116410 ай бұрын

    ❤ምን ልበልክ ቃል አጣው ለእምነትክ ያለ መንፈሳዊ ቅናት በቤቱ ያፅና

  • @emugashaw6135
    @emugashaw613510 ай бұрын

    amen enkuan abero aderesen🙏🙏🙏

  • @Addis-ds7qh
    @Addis-ds7qh10 ай бұрын

    ነጋሽ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።

  • @zebuabesha3465
    @zebuabesha346510 ай бұрын

    የእግዚአብሔር መንፈስ ቅድስ ያደረብህ ጥሩ ብቃት ያለህ ጋዜጠኛ ነህ በርታ

  • @user-ro7fm1ey1k
    @user-ro7fm1ey1k10 ай бұрын

    እኛ እናታችንን እናከብራለን ለምሰድቡት ምህረት ያድርግላቸዉ ከሰዉዬዉ ትዕዛዝ ተነስተን ሳይሆን ከተፈጥሮ ተነስተን።

  • @EyerusalemJerry-xj4nq
    @EyerusalemJerry-xj4nq10 ай бұрын

    Betam enamesegnalen egziabher yakbrln

  • @fasikameri3978
    @fasikameri397810 ай бұрын

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @addiszebre5049
    @addiszebre504910 ай бұрын

    አሜን❤❤❤

  • @fentayabebe2893
    @fentayabebe289310 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @zedzed1137
    @zedzed113710 ай бұрын

    በትክክል ወንድሜ ጌታ ይዘርግፋት

  • @tsionfar3924
    @tsionfar392410 ай бұрын

    ነጉ እንኩዋን ለአዲስ አመት አደረሰከ አደረሰን አመቱ የሰላም የፍቅር እንዲሁም ሀገራች ያጣችው ሰላመ ተመልሶለት በሰላም በፍቅር የምንኖርበት አመት ያድርግልን አሜን

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu110210 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ሃገራችንን ኢትዮጵያን እባክህ ታረቃት ህዝቦችዋንም በምህረትህ ጎብኝን እባክህ እባክህ ጌታ ሆይ ስለ እናትህ ስለሩሩይቱ ብለህ ማረን ጦርነቱ መከራዉ ዘረኝነቱ መገዳደሉ መገፋፋቱ ይብቃን አሜን

  • @mygenetzageye8273
    @mygenetzageye827310 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ስወድክ ነጋሽዬ ያፅናክ በቤቱ

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad242110 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰንእናመሰግናለን🎉🎉🎉

  • @bekitube1682
    @bekitube168210 ай бұрын

    ለሰው ያለህ ክብርና አመለካከት ዘረኝነትን አብዝተክ ስለምትጠላ አብዝቼ አከበርሀለው

  • @Habeshwit
    @Habeshwit10 ай бұрын

    Negashachin Abo negselin..❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyobbirhanu-rl4me
    @eyobbirhanu-rl4me10 ай бұрын

    ፀጥታ አስከባሪ ነን የሚሉት በነሱ ብሶል ነጠላ እንኳ ባንዲራ ያለው ከለበስን ያስወልቃሉ ይቀዳሉ ይገነጥላሉ ያስወልቃሉ እንኳ በንዲራ ኢትዮጲያዊ ነኝ ማለት እንኳ እንደ ነውር እየተቆጠረ እየተገፋንን እየተመታንበት እስከመታሰርም አለው ብቻ ፈጣሪ አምላክ ይድረስልን

  • @malefeyatube3852
    @malefeyatube385210 ай бұрын

    አሜን

  • @alembogale1649
    @alembogale164910 ай бұрын

    እንኳን አደረሰህ ከነመላው ቤተሰቦችህ አንተ ልዩ ወንድማችን ነህ በየትኛውም ቤሔር የአልተወሸቅ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንወዳሃለን 🙏

  • @genkeb6480
    @genkeb648010 ай бұрын

    ተመስገን አይቼ ጨረስኩኝ እናመሰግናለን ማህበረ ሚዲያ አዘጋጅ እና አቅራቢ ነጋሽ በዳዳ ብዙ ቁምነገሮችን አሳይተኸነሃለን። በተለይ የስልጤ ተፈናቃዮች ዝማሬያቸው ሐይላችን እግዚአብሔር ነው ብለው ሲዘምሩ አጠነከሩን። ቆራቢዎች ባልና ሚስት አስደስተውናልና ደስ የሚሉ በረከታቸው ይደርብን የበሬው አቀራረብህ ፈገግ ያሰኛል። ቀን እየለመነ ትግረኛ ማታ ላይ የሚጨፍረው ለማኝ ለማን መስጠት እንዳለብን የሚያምታታ ግን እንድንማርበት ያሳየኸን የዘርፌ ጭፈራ ከተዋሕዶ እየሰረቀች ያለውን አሳፍራናለች ስለ ልጆች የት እንደሚውሉና ማደግ እንዳለባቸው ስላስተማርከን እናመሰግናለን። ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ድንግል ማርያም ጋር ማሕበረ ሚዲያ ሁላችሁንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ።

  • @birhandessalegn6770
    @birhandessalegn677010 ай бұрын

    አከበረኩህ

  • @yegondergetmezgebu6045
    @yegondergetmezgebu604510 ай бұрын

    ወንድምህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!! በጨዋነት እንደበት ዕፁብ ድንቅ በሆነ ግብር ግብ አገላለፅ ነው ያቀረብክልን የኦርቶዶክስ ልጅ በመሆንህ ወይም በመሆኔ ኮራሁብህ ኮራውኝ።

Келесі