#እሬሳ_የሚጠፋባት_ሀገር

Ойын-сауық

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
/ @mahbermedia #ሬሳ_የሚጠፋበት_ሀገር#negashbedada #abunesawiros #abuneteklehaymanot

Пікірлер: 586

  • @SaniKifle
    @SaniKifle11 ай бұрын

    ለወንድማችን ጋዜጠኛው እውነት ተናጋሪ አንደበትን❤. ለኛም አስተዋይናቦናና ሰሚ ጆሮ ያድለን አሁንስ የሃገሬ ነገር ከጭንቀትም አልፎ አእምሮዬን እያቃወሰኝነው😢😢

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    11 ай бұрын

    አምላካችን ዝምታክ በዛ እሺ እንደፈቀድክ ይሁን አሜን😢

  • @ruterute3445

    @ruterute3445

    11 ай бұрын

    በእውነት ፊጣሪ ሰላሙን እድነቱን ይስጠን ማስተዋሉን ያድለን ፈተናችን በዝቷልና በፀሎት ልንተጋ ይገባናል ጌታ ይርዳን ።😢

  • @danieldeferso1128
    @danieldeferso112811 ай бұрын

    ለአባቶቻችን ካህናት ክብር ይገባቸዋል። ካህናቲከ ይለብሱ ጽድቀ።

  • @ethiomediatube7752
    @ethiomediatube775211 ай бұрын

    ፍርዱን ከሀያሉ ጌታ ሰለሚመለሰ መጠበቅብቻነው። ነጋሸ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የኦርቶዶክሰልጅ እንኮራብሀለን ዘመንህይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ለንዳንተ አይነቱ የተባረከ ትውልድ ልዩክብርአለኝ🙏🙏🙏

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu11 ай бұрын

    ነገሽዬ የኔ ውድ ስወድህ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ ስለ ሆንክ እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ መድሃኔዓለም አባቴ በደሙ ይሻፊን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @hibretdessalegn1498

    @hibretdessalegn1498

    11 ай бұрын

    yes he is so brave.

  • @shawaye5579

    @shawaye5579

    11 ай бұрын

    Ewnate new Amen Amen Amen ❤ 🙏

  • @aschebogala7673
    @aschebogala767311 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ወድማችን ጋዜጠኛ ነጋሽ እግዚአቤሔር አምላክ በጥላቶቻችን ላይ እዲፈርድ ፀሎቴ ነው

  • @tameratadmasu4196
    @tameratadmasu419611 ай бұрын

    ወንድሜ ምርጥ ተንተኝ ነህ እያንዳንዷን በትክክለኛ ነው የተናገርከው እግዚአብሔር ባለክበት ይጠብቅህ ኢትዮጵያን ስላም ያድርግልን ❤❤❤❤

  • @seblewengel2843

    @seblewengel2843

    11 ай бұрын

    አሜን 🤲🤲🤲🤲💚💛❤️🙏

  • @zinagizat5269
    @zinagizat526911 ай бұрын

    እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ ይፈርዳል ዝምም አይል የምናመልከው የድንግል ማርያም ልጅ አምላኬ ለንስሃ ሞት አብቃን😢

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d11 ай бұрын

    አዬ ሐገሬ ኢትዮጵያ ህዝብሽ በሰላም ማደር አቃተው አይደል ጊዜ፣የእሳምና እምነት ተከታዮች መቃወም አለባቸው በእውነት

  • @fikadumengist1591
    @fikadumengist159111 ай бұрын

    የኛ ኃጢያት በዝቶ ነው እንደዚህ መከራ የምናየው:: መፀለይ ነው ብቻ የሚያስፈልገው

  • @hddd313

    @hddd313

    11 ай бұрын

    ገና ብዙ ግፍ ተሰርቶልና አንዱ ደሞ አንተ ነጋ ስ በዳዳ ነህና ይቅርታ ጠይቅ:: ከአድዋ ቤተመንግስት ቻለው::

  • @tarikuzkebede3361
    @tarikuzkebede336111 ай бұрын

    እግዚኣብሔር ለሁሉም ቀን ኣለው።

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq11 ай бұрын

    እግዚአብሔር በቃ ይበለን በእውነት ተዋህዶ እምነት ፈተና ስቃ በዛ አቤቱ አምላክ ሆይ ይቅር በለን

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    11 ай бұрын

    አሜን😢

  • @shawaye5579

    @shawaye5579

    11 ай бұрын

    Amen Amen Amen 😢😢😢

  • @tsedi8996
    @tsedi899611 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ

  • @yemaryamlikenegn9200
    @yemaryamlikenegn920011 ай бұрын

    ደስ ብሎናል ዝምታችን ዋጋ ያስከፍለናል ስለሆነም አባቶቻችንን እናመሰግናለን።

  • @wubalemmoma
    @wubalemmoma11 ай бұрын

    በጣም ልብ ይሰብራል ይህም ቀን ያአልፋል እግዚአብሔር ይፈርዳል ልቦና ይስጣቸዉ ለጠላቶቻቺን

  • @ehtiehti7227
    @ehtiehti722711 ай бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v11 ай бұрын

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ነገሽየ እፍፍፍፍ ሰቆቃ መስማት ብቃችሁ በለን አምላኬ ሆይ😢

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso403211 ай бұрын

    እግዚአብሔር እገራችንን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን

  • @aminayasin4428
    @aminayasin442811 ай бұрын

    የሰዉ እምነትን ና ሰበአዉይ መብት የሚዳፈር ሙስሊሙን አይወክልም እናወግዛለን

  • @khiraman3855

    @khiraman3855

    11 ай бұрын

    ሲጀመር በክልሉ የሚገደለው ሙስሊሙ ነው

  • @user-pq6hv2mk8s
    @user-pq6hv2mk8s11 ай бұрын

    ❤❤❤ኦ! ነጋሽ በጣም ይገርማል ፈተናችን በዝቷል በርታልን፣ይህ ዘመን ያልፋል።

  • @ethiopianorthodoxtewahdoki5308
    @ethiopianorthodoxtewahdoki530811 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆን ሰላምን አውርድልን

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom59611 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሁሉም ነገር በቃችሁ የበላን በተላይ ከቤተክርስቲያን ላይ እጃቸውን የመሱልንን የደረግል አምላከችንንንን😢

  • @biniYam5661
    @biniYam566111 ай бұрын

    ነጋሽ ወንድሜ I respect u ፀሎት ፀሎት በየደቂቃው የሚያስፈልግበት ግዜ

  • @user-zj1rm4wd4c
    @user-zj1rm4wd4c11 ай бұрын

    በእውነት እንተ እውነተኛ ሰው ነህ ።እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን

  • @martaylma8159
    @martaylma815911 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe962811 ай бұрын

    በጣም ይከብዳል በውነት የመጨረሻሀ ይዘንኩበት ቀን ጸላትን ይህል ሲሰደድ ..ማርይምን በጣም አው ይዘንኩት

  • @werkyetadesse3137
    @werkyetadesse313711 ай бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅረበለን

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake362811 ай бұрын

    I ma orthodox …. I love Muslim people with a big care and respect from the heart … one love Ethiopia 🇪🇹! Please everyone don’t be involved with politics, coz this is game…. So let be peace orthodox and Muslim 💚💛❤️🥰

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara11 ай бұрын

    _ምን አለ ሁሉም እንደ አንተ ሰው ቢሆን🥺 እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏 የተረገመ ትውልድ ሆነናል እኔማ ፈጣሪ እንደሰው ቢያወራኝ ምን ይለኝ ነበር እላለሁ😢_

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማረን

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu785011 ай бұрын

    አቤቱ ማረን እንደበደላችን እና እንደሀጢያታችን አትቅጣን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p11 ай бұрын

    መጪው ዘመን የሰላም ያርግልን ! ሁሉ ነገር ያስፈራል

  • @appseth8007
    @appseth800711 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይታረቀን ስለቀደሙ አባቶቻችን ሲል

  • @ashokabahrain2123
    @ashokabahrain212311 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ በጣም የምወድህ ወንድሜ ጋዜጠኛ ነጋሽ እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋ ይሁን ለሀገራችን ሰላም ይስጥልን

  • @sindudechasa7686
    @sindudechasa768611 ай бұрын

    አቤቱ እግዚአብሄር ቁጣውን ያነሳ እለት የዚች ሃገር መጨረሻ😢😢😢😢

  • @bezagirma9544
    @bezagirma954411 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ነጋሽ የዘንድሮ ቁጣ ከፈጣሪ ነው እኛ በንሰሀ ታጥበን ካልተመለስን አሁንም መከራው ይቀጥላል

  • @embte4579
    @embte457911 ай бұрын

    በጣም ያስዝናል እግዚአብሔር አምላል በቃቹሁ በለን

  • @fantay2990
    @fantay299011 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይፋርዳል ቀን አለ

  • @user-kr4nz4jj4n
    @user-kr4nz4jj4n11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @mesym6212
    @mesym621211 ай бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር ይፍርዳል በጣም ያሳዝናል ታቦት ስደተኛ የወነበት ጌዜ ኦ አምላኪ የሰላሙን ዘመነ አመጣልን 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit639711 ай бұрын

    እመብርሃን ዕድሜ ከጤና ትስጥክ ከጋዜጠኝነት ዉዷ ኦርቶዶክስ ተዋኽዶ እመብርሃን አመጣችኽ ምንኛ መታደል ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @21MarYam
    @21MarYam11 ай бұрын

    ግድ የለም ኦርቶዶክሳዊያን በርቱ ፅኑ ከፊታችን መልካም ቀን ይመጣል ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር መልስ አለው ቀን ይጠብቁ ሁሉም ነገ የእግዚአብሔር ነው

  • @user-sj5sp5te5s
    @user-sj5sp5te5s11 ай бұрын

    😢😢😢,አቤቱ ይቅርበለነ ፈጣሪዬ

  • @shewi3943
    @shewi394311 ай бұрын

    በሀይማኖት ቀልድ የለም ሀይማኖታችን የዓይናችን ብሌን ናት አትንኩብን አትፈታተኑን የእስልምና ተከታይ አባቶችም እየሰሙ ዝም ሲሉ ውጤቱ የከፋ ነው እንከባበር

  • @khiraman3855
    @khiraman385511 ай бұрын

    ሁላችንም ሙስሊም በደለኝ ክርስቲያን ገደለኝ ከማለት ወጥተን በአንድነት ወጥተን ማዉገዝ ካልቻልን ሁላችን እርስ በእርስ ነው የምንጠፋፋው

  • @mulufanta5130
    @mulufanta513011 ай бұрын

    ለሁሉም ቸሩ መድሐኒአለም ሰላሙን ያውርድልን ወንድማችን እድሜና ጤና ይሰጥህ በርታልን።

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari205611 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @user-zn6tx3bz5y
    @user-zn6tx3bz5y11 ай бұрын

    በርታ ወድማችን ነጋሽ በጣም ነዉ የማክብርክ

  • @yeshisolomon682
    @yeshisolomon68211 ай бұрын

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን! የሐጢያታችን ብዛት ነው የመከራው ጊዜ ያልፋል በጸሎት እንበርታ።

  • @genetaredo7255
    @genetaredo725511 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለን

  • @ehtiehti7227
    @ehtiehti722711 ай бұрын

    አቤቱ አባት ሆይ ማረን ይቅር በሰን

  • @jesusisking3565
    @jesusisking356511 ай бұрын

    የተረገመ ትውልድ እግዚአብሔር ይታረቀን

  • @mizrathm645
    @mizrathm64511 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen🌻🌻🌻🌼🌼

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v11 ай бұрын

    አቤቱ ማረን እግዚአብሔር መልስ ይስጠን😢

  • @user-cz5tu3pk2y
    @user-cz5tu3pk2y11 ай бұрын

    ወንድማችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ በርታልን ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች አሜን 💚💛❤️ 💚💛❤️

  • @bishawengda5108
    @bishawengda510811 ай бұрын

    ምስጋና ለእናት ቤተክርስትያን አንተ የመሰለ አማኝ መምህር ጋዜጤኛና ሌላም ሌላም የጥበብ ባለቤትን ለባረከተችልን

  • @kidesttagey8182
    @kidesttagey818211 ай бұрын

    ጎበዝ እህ አገላለፅህ እግዚቢር ይጠብቅህ አገራችን ሠላም ያርግልን

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake362811 ай бұрын

    Negash you are so intelligent and awesome Ethiopian Son we proud of you brother be strong Ethiopia 🇪🇹 🇬🇧

  • @aminayasin4428
    @aminayasin442811 ай бұрын

    ወድማችን ለቤትህ አንድስነኝ እደአንተ አንድነትን ሰላም የሚሰብክ ሀቅን የሚወወዱ ወገኖችን ያብዛል በርታ

  • @user-cd9pn6xo8r
    @user-cd9pn6xo8r11 ай бұрын

    እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው የበቀል አምካክ ተገለጠ መዝሙር ፣93

  • @addisutilahunsamuel5935
    @addisutilahunsamuel593511 ай бұрын

    ሀጢያታችን በዝቶ ነው ምናምን እድትበሉ ሲገድሉን መግደል ሲያፈናቅሉን ምስፈናቀል አለብን

  • @almazgezahegn329
    @almazgezahegn32911 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይፈርዳል ልቦና ይስጣቸዉ

  • @user-hm1fu8cb5s
    @user-hm1fu8cb5s11 ай бұрын

    በጣሞ ነዉ እሚያዛዝነዉ እግዚያብሄር ፍርዱን ይስጥ

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane551511 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @merontadele70
    @merontadele7011 ай бұрын

    የፈጠርከን አምላክ በደምህ የዋሐትን ቤተክርስትያንና በአምሳልሆ የፈርከን እኛ የአዳም ልጆች በምህረት አይንህ ተመልከተን ይቅር በለን።።

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro548911 ай бұрын

    ቀኖች ለእግዚአብሔር ❤❤❤❤

  • @kidistmoges1919
    @kidistmoges191911 ай бұрын

    በኔ ዘመን ይን ማየቴ በጣም ያሳዝናል በጣም ከፍቶኛል😢😢

  • @hanabekele2315
    @hanabekele231511 ай бұрын

    በርታ ወንድማችን

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn794111 ай бұрын

    እግዚአብሔር❤ ይመሥገን አሜን አሜን አሜን❤ ሰላሙን ያብዛልን

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j11 ай бұрын

    ወንድማችን በርታልን ስልጤዎች እነኝህ መጤዎች ጠግበዋል በሀገራችን መኖር አልቻልንም ዋጋ ይከፍላሉ የጊዜ ጉዳይ ነው በጣም ያሳዝናል ፅላት የተሰደደ ነው አመመኝ 😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @Fhfhg477

    @Fhfhg477

    11 ай бұрын

    መጤ የልከው ስልጤዎች ነው ሲጀመር የስልጤ ተወለጅ ነኝ እኔ ተሪክ ከወክ አድም የሌለ እምነት ተከተይ አልነበረም እኘገ ከሌለ ቦተ የመጡት እጂ ስለዚ ተከበብረን ተወደን በኖር ደርሰችሁ በለቤት ልሁን መለቱ አይደብርም ሁሉም የየረሱን እምነት የሚየከብር ከሆነ የሌለውን አይነከም የሀገረችን ችግር ይበቀነል በሀይመኖት ከጀመርን የበሰ ይመጠልና መሄጀ ዬለንም አሀገረችንን ሰለም የድርግልን ዘረኝነትን የርቅልን

  • @BurtiFan

    @BurtiFan

    11 ай бұрын

    @@Fhfhg477 👎👎👎☝☝☝

  • @user-xk6ve2bd3c
    @user-xk6ve2bd3c11 ай бұрын

    ምን ይታወቃል ፈጣሪ ያን አካባቢ ሊያጠፈ ፈልጎ ይሆናል የራሱን እዝብ እያሸሸ ያለው ፈጣሪ መልስ አለው

  • @Memmare

    @Memmare

    11 ай бұрын

    ትክክል

  • @SalamSalam-mt3ds

    @SalamSalam-mt3ds

    11 ай бұрын

    ​@@user-yx8zs7uh7gእናተ አርሲም እንደይ የምታደርጉት ከብቶች

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya955011 ай бұрын

    ስልጤ እኮ ለክርስቲያን ሁሌም ገሀነብ።

  • @user-yy8fd8vt1i
    @user-yy8fd8vt1i11 ай бұрын

    የኔ ሀጥያትና በደል በዝቶ ነው ብቻ ወጣቶች ወደ ቤታችን እንመለስ እናስተውል 😢

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari205611 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ሰላም

  • @almazgezahegn329
    @almazgezahegn32911 ай бұрын

    አቤቱ ማረን

  • @yeshimebetgorfu2015
    @yeshimebetgorfu201511 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን

  • @emabetzawde8291
    @emabetzawde829111 ай бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን ለክፉዎች ማስተዋያ ልብ ስጣቸው 🙏

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d11 ай бұрын

    እዩጭፋ የሚባለውን ሰው እግዚአብሔር አምላክ የሰረውን ይሰጠው እሰከ አብሮአበሮቹ

  • @lidyakoriya1170
    @lidyakoriya117011 ай бұрын

    ጌታ ሆይ የሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸ። 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ayaha3449
    @ayaha344911 ай бұрын

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን በቃን ኡፉፉፉ😢😢😢😢😢

  • @Henusmedia106
    @Henusmedia10611 ай бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በቃችሁ በለን 💔😭

  • @merikonjo798
    @merikonjo79811 ай бұрын

    አሜንአሜን

  • @ayaha3449
    @ayaha344911 ай бұрын

    ወድማ ችን ክበርልን❤❤❤❤

  • @user-lm1bc7tz3p
    @user-lm1bc7tz3p11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይችን ሀገር ይታደጋት በእውነት ያማል😢😢😢😢😢

  • @haileselamawit00
    @haileselamawit0011 ай бұрын

    NEGASH YENE mert endem keberelign endante aynetun bezet yadergelen❤❤❤

  • @romanchernet7688
    @romanchernet768811 ай бұрын

    በደብ ንገራቸው እግአብሔር ይፍረድባቸው በጣም ነው ደስ ያደረከኝ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሆን

  • @merikonjo798
    @merikonjo79811 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @salamselam1080
    @salamselam108011 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሰላምን ያመጣልን አረ በቃ በለን

  • @tsehayniguse4675
    @tsehayniguse467511 ай бұрын

    አሁንም እውቀቱን እግዚአብሔር ይጨምርልህ ወንድማችን !

  • @user-hl9zq4kh2n
    @user-hl9zq4kh2n10 ай бұрын

    ቅዱስ እግዚአብሔር በምህረት ዐይኑ ይመልከተን! ምን አይነት አስተዳደግ ቢኖራቸው ነው ግን ቤተእምነት የሚያቃጥሉት?? እግዚአብሔር ይገስፃቸው!

  • @saratesfa542
    @saratesfa54211 ай бұрын

    አቤቱ እስከመቸ ትረሳናለህ አቤቱተመልከተን ማረን ይቅርበለን

  • @user-if7sf2lk4j
    @user-if7sf2lk4j11 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሠላም ይላክል ቸሩ መድሀኒአለም ለክፉ ወች ልቦና ይሥጣቸው!!

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን አብሮ አደረሰን አቤቱ ጌታ ሆን አንተ ተመልከተን ልባችን ተሰብሯል የህዝብ መከራ የቤተክርስቲያን መከራ እረ የት እንሂድ መንግስት ባለበት ሀገር አረ ኡኡኡ ወገኖቸ ወደ አምላካችን እጸልይ እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን

  • @user-pr3iy2bh7c
    @user-pr3iy2bh7c11 ай бұрын

    ❤❤የኛ ጀግና ይመች ❤❤ወድሜ 🎉🎉

  • @yetemnice4148
    @yetemnice414811 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፊቱን ይመልስልን😢ስቃያችን በዛ ህፃን ሽማግሌ ባልቴቶች አለቁ!ሰኔና ሰኞ ሀይማኖትም ዘርም ሁለት ሰይፍ በላን😭😭😭

  • @kassufekadu2422
    @kassufekadu242211 ай бұрын

    ፈጣሪ የነሱን መከራ በአይናቸወ ያሳያቸው

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x11 ай бұрын

    አቤቱ በቃ በለን መድሃኒአለም አባታችን ወንድማችን እውነትን ነው ነገ የነሱ ተራነው አይቀርም እግዚአብሔር ይፈርዳል 😢😢😢😢🌻🌻🌻

  • @emugashaw6135
    @emugashaw613511 ай бұрын

    abetu yikir belen maren 😢❤hatiyatachen beza yikir belen🙏😭😭😭

  • @merikonjo798
    @merikonjo79811 ай бұрын

    በትክክክል😢😢😢😢

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu884311 ай бұрын

    ነጉዬ ውስጤ ደምቷል እውነት የሚዋጋን የክርስቶስ ጠላት መጥፊያው ስለደረሰ ነው።ኦርቶዶክስ እምዬ ከእግርሽ ስር መውደቃቸው አይቀርም። እኔን እመቤቴ የኔ ሀጢያት ነው ያሳደደሽ ይቅር በይኝ እዚህ በንግድ ያሉ የስልጤ ተወላጆች ሀይ ሊሉ ይገባል።

  • @tigisthagos3686
    @tigisthagos368611 ай бұрын

    Wendme tebark

Келесі