#የእዩ_ጩፋ_ንቀት

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
/ @mahbermedia #በድጋሜ_ሌላ_ስህተት

Пікірлер: 460

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876

    ማን እንደ እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስርዓ ያላት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነች ❤❤🙏🙏🙏

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515

    እግዚአብሔር ይባርክህ እመቤታችን ጥላዋን ትዘርጋልህ

  • @natthyyehalem6148
    @natthyyehalem6148

    ሲጀመር የሃገር መከላከያ የኢትዮጵያ ክብር ሆኖ አያውቅም ሊሆንም አይችልም ።የሃገሪ ክብሮም ሞጎሷም እግዚአብሔር ብቻ ነው አራት ነጥብ

  • @adoniadoniadoni108
    @adoniadoniadoni108

    በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ፫ ። እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሰን አደረሳቹ አሜን ፫ ። ወንድሜ ተባረክ በርታ ።

  • @user-ri9vb8mo9s
    @user-ri9vb8mo9s

    አሜን ወድማችን እግዚያብሔር ፀጋውን የብዛልህ እግዚያብሔር ለሐገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር አድነትን ይስጥልን ከክፍታችን ተመልሰን በቤቱ እንኖር የአምላካችን ቅዱሥ ፈቃዱ ይሁንልን

  • @solomongetahun6124
    @solomongetahun6124

    መድሃኒአልም ይባርክህ ። በርታልን ወንድማችን። ፈተና ቢበዛም በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማልጅነት በስላሴ ቸርንት እናልፈዋለን ቤተክርስቲያንችንም ጸንታ ትወጣለች።

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089

    ወንድማችን አንደት ነህ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ የኦርቶዶክስ እንቁ ነህ

  • @LOVE-xj3nw
    @LOVE-xj3nw

    ይገርማል አገላለፅህ እና እይታህ ጥሩ ነው። እ/ሔር ያክብርህ። በጣም ከሁሉም የከነከነኝ የፀናፀሉን እና የመቋሚያው ነዋያት መደፈር ሌላው የቤተክርስትያን መደፈር። ይታሰበት ሁላችንም እንገስፅ።

  • @user-sy9wm1qt9d
    @user-sy9wm1qt9d

    ነጋሽ የምትሰራው ነገር በጣም ድንቅ ነገር ነው ተባረክልን በነካ እጅህ ስለ እግዚአብሔር ብለህ እነኚ ምስለ ስእል በሜዳ ላይ ዘርግተው ለቤተ ክርስቲያን ማሰሪያ በማለት የሚለምኑ አደብ እንዲይዙ የሚያደርጋቸውን ነገር ፈልግ እስቲ

  • @betty8479
    @betty8479

    የኔ ዕንቁ ወንድም እመቤቴ በመንገድህ ሁሉ ጥላ ከለላ ትሁን ነጋሽዬ እንወድሃለን❤❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144

    አቤት አምላኬ ሆይ ይቅር በለን😢😢😢😢😢

  • @user-ri8jy7jk5r
    @user-ri8jy7jk5r

    ወንድማች ቃሌህይወት ያሰማልነ በቤቱ ያጽናልን ረጅም ዕድሜ ያድልልን አሜን❤❤❤

  • @saratesfa542
    @saratesfa542

    በጣም ጥሩ ስራእየሰራህነው በርታ ወንድማችን ፈጣሪይባርክህ

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255

    አሜን ለሁላችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለን ወንድማችን

  • @munalemlem9878
    @munalemlem9878

    ወንድማችን ነጋሽ በርታልን❤አሜን መልካም አዲስ አመት

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875

    እግዚአብሄር ቤቱን ሊጠርግብህ ያስነሳህ ልጅ ነህ በርታልን ። እኔ ጴንጤ ነኝ የዘንድሮ የፈሉ ሀሳዊ ነብያቶች ስራን ሳይ በጣም እገርምና ነገር ግን ቃሉ ራሱ ይነሳሉ ስላለ ቃሉ አይሻርም እላለው በጣም ያሳፍራሉ ክርስቶስ ስለ ክቡር ህይወት ስበኩ አድኑ ሲል እነሱ ቅራቅምቦ ይሰብካሉ የጴንጤ ሀላፊዋች አብረውህ ኡ ሊሉ ይገባል ፈጣሪ ካንተ ይሁን የኔ ጨዋ።

  • @aregaselamgebre4509
    @aregaselamgebre4509

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭

  • @emebettomass
    @emebettomass

    ገና ብዙ ማስተካከል ያለብንን ነገር እንድናስተካክል የሚረዳን ጥሩ ኘሮግራም ነውና እና በጣም በስሰት ነው የምከታተልህ እግዛብሄር ይርዳህ በረታ

  • @firansh1115
    @firansh1115

    እግዚአብሔር ሆይ ለኢትዮጵያ 2016 ሰላም ስጠን በቃቹ በለን አሜን

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266

    አሜን ወንድማችን እግዚአብሔርይስጥልን

Келесі