#የኢንዶሚ_ነብይ

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
/ @mahbermedia

Пікірлер: 300

  • @user-pf2ig8sm3w
    @user-pf2ig8sm3w

    እግዚአብሔር ለሁላችንም ማሰተዋል ይሰጠን እንደ ቸረነቱ እንጂ ዘመኑ ከባድ ነው

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102

    ወንድማችን ነጋሽ በቤቱ ያፅናህ እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @yeshewubet855
    @yeshewubet855

    Kalehiot yasemaln

  • @memeazanaw655
    @memeazanaw655

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu

    ነገሽዬ የመድሀኔአለም ወደጅ ነኝ መድሃኔዓለም ስትል ደስ ስትለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @judjjd644
    @judjjd644

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንውማችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisumebratu3297
    @addisumebratu3297

    ነጋሽዬ በእውነት ያጽናህ ። በእውነት መጽናት ጊዚያዊምቢሆን መከራ የመጣልና ጽናቱን አውነተኛው ጌታ ይስጥህወንድማችን።

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097

    ነጋሽዬ ዘመንህ ይባረክ ።

  • @belayweldemariam1438
    @belayweldemariam1438

    አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን

  • @getanehbirhanie2174
    @getanehbirhanie2174

    እግዚአብሔር በአላማህ አፅንቶ ይጠብቅህ

  • @YemarandArsu3014
    @YemarandArsu3014

    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ!!!!

  • @kidistmoges1919
    @kidistmoges1919

    አጀቴ እያረረ ፈገግ የምለው ነገርስ😌 ሰላም ላገራችን

  • @tirngoshbhat1045
    @tirngoshbhat1045

    እግዚአብሔር ፀጋ በፀጋ ላይ ደርቦ ይስጥህ ወንድማችን በርታልን አንደዚህ ነው የምዬ ተዋህዶ ልጅነት

  • @user-td5fk6lg3y
    @user-td5fk6lg3y

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናንአብዝቶ ይሥጥልኝ ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @yeshiwerk-wg9og
    @yeshiwerk-wg9og

    እግዛብሄር ለንሰሀ ያብቃ ከዚህ አዉጣን አምላኬ ወድማችን ፅናት ይሰጥህ በቤቱ ያፅናህ

  • @felekweldemariam1499
    @felekweldemariam1499

    እግዚአብሔር ይባርክህ ነጋሽ

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si

    ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sy2bs1mx7h
    @user-sy2bs1mx7h

    ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara

    የኔ ባለ ማዕተብ ነጋሽዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🥺

  • @bogymul6360
    @bogymul6360

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ነጋሽይ ተባረክልን

Келесі