#ወንዴማክ_ምን_ነካዉ

Ойын-сауық

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
/ @mahbermedia #የመንግስት_ያለህ

Пікірлер: 843

  • @user-ui5em4iz8p
    @user-ui5em4iz8p11 ай бұрын

    በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ኦርቶዶክስ የሆናችሁ በሙሉ በፆም በፀሎት በስግደት በርቱ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i11 ай бұрын

    ጋዜጠኛ ነጋሽ ወንድማችን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅልን እንዳንተ አይነቱን አስተዋይ ኢትዬጵያውያን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆችን ያብዛልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu11 ай бұрын

    ነገሽዬ እኛ እኮ መንግሥት የለንም መንግስታችን መድሃኔዓለም ነዉ በታቻለን መጠን እኛ የተዋህዶ ልጆች እነዚህን ፀረ ተዋሕዶ የሆኑትን ማስወገድ አለብን መድሃኔዓለም አባቴ እርደን አግዛን🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn491911 ай бұрын

    ጴንጤዎች ዘንድሮ ሊያብዱ ነው። በእውነት የተዋህዶ ልጆች እንድም ቀን ትዝ አትሉኑም።

  • @martakassaye7098
    @martakassaye709811 ай бұрын

    ነጋሽዬ አንተ እኮ በጣም ትለያለህ ደሞ የተዋህዶ ልጅ መሆንህ ተባረክ

  • @tessmt1799
    @tessmt179911 ай бұрын

    እውነትም ወሮ በላ በዛው በአዳራሿ ትጨፍር እንጅ የኛ ቤት ቅድስት ቤተክርስቲያን ቅዱሳን መላዕክት ቅዲስ ቅዱስ ቅዱስ እያሉ ፈጣሪን የሚያመሰግኑበት የተቀደሰ ቦታ ነው ሌለው ካህናት መስለው ጠምጥመው እንዲህ ያለ ነውር የሚሰሩት አህዛብ አውቀው የኛን እምነት ያዋረዱ መስሎአቸው ያቀናበሩአት ሴራ ናት

  • @zinagizat5269
    @zinagizat526911 ай бұрын

    የኔ ብሎ ለሰማ ዛሬ ትልቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @lubabalubaba7410

    @lubabalubaba7410

    11 ай бұрын

    😏😏😏😏😏😏😏🤣🤣🤣🤣🤣😤😤😤😤😤👈🤐😏😏

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever862411 ай бұрын

    Our respected brother negash we are proud of you!!!!! የምትሰጣቸው አስተያየት ልብ የሚገዛ ነው

  • @Sebat24
    @Sebat2411 ай бұрын

    ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ሀብቱን ዕድሜውን ይስጥህ🙏👍❤🙏👍❤🙏🙏❤👍❤🙏❤👍❤🙏🙏👍❤

  • @yeshimelaku5769
    @yeshimelaku576911 ай бұрын

    ተባረክ ለሀይማኖታችን እንደቆምክ ውነትን እቅርበህ ስለቆምክልን እናመስግንሀለን ማስታወልን ይስጣችው

  • @felekweldemariam1499
    @felekweldemariam149911 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ በአሁኑ ዘመን የሚሰሙ የሚታዩ ሁሉ ነገር ያስፈራል መድሃኒዓለም ይርዳን።

  • @ethiopiayena1178
    @ethiopiayena117811 ай бұрын

    Wendm berta egezabher mehretun yamtalen.🙏🙏🙏❤️

  • @sebleabera4939
    @sebleabera493911 ай бұрын

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ እባክህ ምህረትህን አውርድልን ይቅርም በለን ማስተዋልን ስጠን። ነጋሽዬ ፈጣሪ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይሰውርህ ዘመንህን ይባርከው። ወንድሜ በቡዙ ነገሮች ተቃጠልን እኮ

  • @sableqatar673
    @sableqatar67311 ай бұрын

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @beyeneboge2489
    @beyeneboge248911 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን 💒💚💛♥️🙏🏽

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v11 ай бұрын

    ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 😢😢😢😢

  • @sergutgebru1362
    @sergutgebru136211 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የመስለ ስው እና ተከራካሪ በማግኘታችን

  • @abay5630
    @abay563011 ай бұрын

    አቤቱ አምላክ ቅዱሳን ሆይ ማርን ይቅር በለን ስለ እናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ይቅር በለን በቃ በለን አምላክ ሆይ ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አስተዋይ ያድርገን 😭😭😭😭😭😭

  • @me-du5qp
    @me-du5qp11 ай бұрын

    ወንድሜ በርታልን እግዚአብሔር ይሰጥህ

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara799511 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላከ ማሰተዋሉን ይሰጠን ወንድማችን በርታልን ትከከል ነው የምእራባዊያን ሴራ ለማሳካት እየተሰራብን እኛ ግን ሳይረዳን እየተባበርናቸው ነው ወጎኖቼ ሁሉም በየሓይማኖቱ ሁኖ ጸንተን አገራችንን እንጠብቅ ሰው መሆናችንን ረሳን

  • @selam5099
    @selam509911 ай бұрын

    በጣም የምወድህየ ማከብርህ የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነጋሽ በርታልን ❤🙏

  • @yeshiharegworeta4411
    @yeshiharegworeta441111 ай бұрын

    እረ ውውውውው!!!!!’ ዘንድሮ!!!! ምን ይሻላል!!! ነጋሺዬ ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 💚💛❤️ ለማንኛውም

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ !!! እጅግ በሳል ሰው ነህ። ስራህን ይባርክልህ።

  • @newworld3460
    @newworld346011 ай бұрын

    እድሜ ከሰጠህ ገና ብዙ ጉድ ታያለክ ወንድሜ ሁላችንም የዚህ ዘመን የመጨረሻ ነዋሪዎች ነን 👌👌👌

  • @mametohem7990

    @mametohem7990

    11 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsionpetros4979

    @tsionpetros4979

    11 ай бұрын

    @newworld3460 ያስቀመጥቀው የእጅ ምልክት ትርጉሙ 666 ነው

  • @sableqatar673
    @sableqatar67311 ай бұрын

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ አምላኬ ምንአይነት ጊዜ ደረስን

  • @Israel9563
    @Israel956311 ай бұрын

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ❤❤❤

  • @abiy541
    @abiy54111 ай бұрын

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ጠላት ምንግዜም ጠላት ነው

  • @yeshimelaku5769
    @yeshimelaku576911 ай бұрын

    እግዚእብሄርእያናገረህ ነው ከስሙህ ጥሩ ግንዲያቢሎስ በላያቸው ላይ ሰፍሮእል

  • @yeshimelaku5769
    @yeshimelaku576911 ай бұрын

    እቤት ተባረክ ወድሜ ሀይማኖታችንን የሚያረክሱትን ሁሉ እንዲህ እጋልጣቸው

  • @mantegeboshbaddo9214
    @mantegeboshbaddo921411 ай бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን እንዳንቴ አይነቴን ያብዛልን

  • @user-po1qk3br4s

    @user-po1qk3br4s

    11 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sabakassahun2903
    @sabakassahun290311 ай бұрын

    ጌታችን አምላካችን ይጠብቅህ እንደአንተ ያሉትን ያቦዛሌን❤❤❤❤

  • @abebaasfaw5871
    @abebaasfaw587111 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @fikrybeltal9578
    @fikrybeltal957811 ай бұрын

    ጋዜጠኛ ነጋሽ ምርጥ ሠው ነህ እኮ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን አሜኅ ።

  • @berryberry2124
    @berryberry212411 ай бұрын

    ወንድሜ ጤናና እድሜ ይስጥህ እንዲህ አጋልጥልን በእንደነዚህ አይነቶቹ ናቸው ይሄንን ሁሉ መከራ የመጣብን ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun150411 ай бұрын

    ወይ ወንድሜ ሁሉም እንዳንተ ቢገባዉ ጥሩ ነበር እዉነተኛ የተዋህዶ ልጅ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-lm1bc7tz3p
    @user-lm1bc7tz3p11 ай бұрын

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ በስንቱ ልባችን ደማ አሁንስ እፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever862411 ай бұрын

    ቤተ ክርስቲያኔ ድምቀቴ ኩራቴ ክፉሽን አያሳይርኝ

  • @yeshibedanie8792
    @yeshibedanie879211 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ በርታልን ጆሮ ያለው ይሰማ ካልሰማ ምን ታደርገዋለህ እግዚአብሔር ይርዳን ::

  • @rahilbelete6940
    @rahilbelete694011 ай бұрын

    ወኔድማችን በእውነት እማምላክ የጌታዬ እናት ባለህበት ቦታ ጥላ ከለላ ሆና ትጠብቅህ ባለ ማህተቡ ወንድሜ ወገኖቼ እኔስ በእምነቴ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን የሚመጣብንን ሳይ ተቃጥዬ ልምት ደረስኩ 😢😢😢አምላክ ሆይ ከወዴት ነህ

  • @user-rj2bj6io9d
    @user-rj2bj6io9d11 ай бұрын

    አቤት ጌታ ሆይ ይቅር በለን ኢትዮጵያ ታመሰች ፍረድልን

  • @ururur6108

    @ururur6108

    11 ай бұрын

    አቤቱ አፀታችን ከገደብ አልፎወልን ያምረት ፍትህን መልስልን ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመቤታችን ከልጇ ይቅርታ እና ምህረት ን ትለምንልን ታማልደን አሜን

  • @sebneabeyenh4640
    @sebneabeyenh464011 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ መድሀኒአለም እድሜ እና ጤና ይስጥህ!

  • @seblewengel2843

    @seblewengel2843

    11 ай бұрын

    አሜን 🙏💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏

  • @mantegeboshbaddo9214
    @mantegeboshbaddo921411 ай бұрын

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አብደዋል ምን እንደምያረጉ የምያውቁ አይመስለኝም

  • @madinaplus-wl4ft
    @madinaplus-wl4ft11 ай бұрын

    እግዚሆ መሐረነ ክርስቶስ ይቅርም በለን እንደ ጥፋታችን አይሁንብን

  • @abebechestifanos2902
    @abebechestifanos290211 ай бұрын

    ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ዘመንህ ይባረክ አምላክ ሆይ ይህንን የመከራ ጊዜ አሳጥርህ ወደ ቀደመ ክብራችን መልሰን

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun208611 ай бұрын

    ቅዱስ አማኑኤል ይባርክ❤ እህታችንም ቅዱስ አማኑኤል ልቦና ይስጣት😢 አቤቱ ማረን🙏🏽

  • @peacelove4778
    @peacelove477811 ай бұрын

    እኔ መቼም ቋቅ ያለኘ የመናፍቃኖቹ ነው አቤት በእግዚአብሔር ላይ መዘባበት መቀለድ ለናንተ ፈራሁኘ 😢😢😢 ወንድማችን ጋዜጠኛ ነጋሽ እናመሰግናለን🙏🙏🙏👍

  • @addisgelanew9916
    @addisgelanew991611 ай бұрын

    ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመሥስገኛ ምድር ኢትዮጵያ እርስተ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን ኢትዮጵያ የአለሙ ገዥ

  • @elaelias
    @elaelias11 ай бұрын

    ነጋሽዬ የእስልምናው ሰውዬ ተራ ግለሰብ ነው ቆብ ስላደረገ የሃይማኖቱ መሪ አይደለም ልክ አንድ ክርስቲያን ክር አንገቱላይ አድርጎ እንደሚጨፍረው ማለት ነው። በተረፈ በርታ አክባሪክ ነኝ❤❤❤❤❤

  • @user-re2cd4gc1s
    @user-re2cd4gc1s11 ай бұрын

    እውነት ነው እዳንተ አይነቶችን ያብዛልን በእውነት እዲህ አይነት ባለጊዎችን ቤተክርስቲያንን የሚያዋርድ ስለሆነ ልንዋጋቸው ይገባል።

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas987511 ай бұрын

    እኔ ጴንጤ ነኝ መዝሙር መዘመሮን አልቃወምም ነገር ግን ክቡር እግዚአብሄር በጨዋነት፣በማስተዋል፣ከሁካታ በመራቅ በቅድስና ይሁን ስለሆነ መልእክትህ ደጋፊህ ነኝ እግዚአብሄር ማስተዋልን ይስጠን 😢 ሁሉም ሀይማኖት ውስጥ የገባውን ተኩላ አጋልጥ እግዚአብሄር ይባርክህ።

  • @user-bg4hl4nu7z
    @user-bg4hl4nu7z11 ай бұрын

    ብርታ ውድሜ ለእውነት የቆመክ ውድሜ እግዚአብሔር ይጥብቅህ❤❤❤❤

  • @havemercyonme2422
    @havemercyonme242211 ай бұрын

    የእግዚአብሔርን ቃል አስደግፎ ከማስተማር ከመናገር ይልቅ የማሳደምና የእየየ አገልግሎት ነው ያለህ:: ራእይ አልባ ሚድያ::

  • @feremamo1560
    @feremamo156011 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባር❤❤❤

  • @DMYA370
    @DMYA37011 ай бұрын

    መንግስት ስትሉ ነው ደሜ የሚፈላዉ ገፍትረህ አስወጣት

  • @mesym6212
    @mesym621211 ай бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር እንዳት አይነቱን ያብዛልን ወድማችን በረታልን እድሜ ጤና ተመኝዉልህ🙏🙏🙏

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra433811 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን፣እግዚአብሔር፣ይባርክህ፣ወንድማችን

  • @achutube1688
    @achutube168811 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን

  • @meseretwondimu2195
    @meseretwondimu219511 ай бұрын

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ማስተዋሉን ይስጠን 🙏

  • @sirakdane698
    @sirakdane69811 ай бұрын

    እንደአገር ሁላችንም የሚየስማማንይህ ነው መልካም በመሆን በየእምነቶቻችን የልብ መሰበር ቢኖረን ምንያህል ለውጥ ባመጣን አኛግን እግዚአብሔርን በመፈራት ውስጥ ሳንሆን ብሽሽቅ ውስጥ ገብተናል እግዚአብሒር ሁላችንንም ለንሰሀ የብቃን አሜን

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k11 ай бұрын

    ሰላም እንድት ነህ በጣም ጎበዘ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ህዝቡ ራሱን መፈትሄ መሰጣት አለበት እንጅ መንግሰት አለ ብለህ ነው

  • @mulugetaargawe1576
    @mulugetaargawe157611 ай бұрын

    thank you God bless you with more grace

  • @MebaMulunesh
    @MebaMulunesh11 ай бұрын

    ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መቀጣት አለባት

  • @nigesttadesse6678
    @nigesttadesse667811 ай бұрын

    እንዳተ ያሉትን እውነት ተናጋሪዎችን እግዚያብሔር ያብዛልን።

  • @user-rj2bj6io9d
    @user-rj2bj6io9d11 ай бұрын

    እድሜ ጤና ይስጥልን በርታ የተቻለህን ድከም ሕዝቡን ታድናለህ

  • @bethelehem4989
    @bethelehem498911 ай бұрын

    ወንድሜ እግዚአብሔር ከክፉዎች አይን ይጠብቅህ በርታልኝ 🙏🏼

  • @user-ip1sb9io1i
    @user-ip1sb9io1i11 ай бұрын

    በእውነት ጥሩ መልከታ አደርገሀል እግዚአብሔር ይርዳህ። ነገር ግን ሰሚ ይኖር ይሆን ። የትውልዱ መረን መልቀቅም ጭምር እንዳይሆን የዚህ ሁሉ መከራ ውጤት።

  • @ayuzola2949
    @ayuzola294911 ай бұрын

    ነጋሽ እንዳተ ያሉ ወንዱሞችን ያብዛልነ እድሜ ከጤና ይስጥህ።

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever862411 ай бұрын

    ይህች ባለጌ የገሀነም ደጆች የማይችላትን ቤተክርስትያንን እንዲህ መድፈር ዝም አንላትም

  • @Greatful5
    @Greatful511 ай бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso403211 ай бұрын

    እምላካችን ይቅር በለን

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele584511 ай бұрын

    እውነት ነው አባቶቻችን ቤተክርስትያናችን የተዋህዶ ልጆች እንጠብቅ።

  • @mitiktube7214
    @mitiktube721411 ай бұрын

    እፍፍፍፍፍ😢😢 ምን አይነት ትውልደ ነው በስመአብ እግዚአብሔር ይሆነን ❤

  • @birtukan120
    @birtukan12011 ай бұрын

    እግዚኦ እግዚኦ መሪና ክርሰቶስ እግዚአብሔር ይመረን

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia384511 ай бұрын

    በእወነት በጣም ያሳፍራል ጠምጥመው ዳንኪራ ዝም ሊባል አይገባም የቤተክርስቲያን ስም ለማጥፋት ነው ማንነታቸውን መጋላጥ አለበት 😢 እግዚአብሔር ልቦ ይስጣቹ

  • @weynishetassefa8592
    @weynishetassefa859211 ай бұрын

    ዘርህ ይባረክ እናትና አባትእ እድለኞች ናቸው እንደ አንተ አይነት ልጅ ሥላላቸው

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe710011 ай бұрын

    ነጋሽዬ እ/ር ልቦና ይስጠን ነው፡፡ዘመኑ ከፍቷል በእምነት ዝማሬ ዜማ የምንከስበት እና ጠምጥመን ዳንኪራ ልቦና ይስጠን

  • @SaraSara-kn5dg
    @SaraSara-kn5dg11 ай бұрын

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ምን ጉድ መጣብን በእውነት እኔ እንደምመስለኝ እነኝ ሰዎች ምናልባት አእምሮአቸው አይሰራም ይሆናል እንጅ እንዴት ሰው ሆኖ እንስሳት የማይሰራ ስራ ይሰራሉ አሁን ይህ ሁሉ ምን ይባላል ምርጥ ወንድማች ነጋሽ እናመስግናለን

  • @aydaissac1295
    @aydaissac129511 ай бұрын

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንን እግዚአብሔር ይባርክልሁ

  • @emebetsileshi9147
    @emebetsileshi914711 ай бұрын

    እግዜአብሔር ሆይ አረቶሎ ድረስልን ግራገባን ሐጤያታችን በዛ እግዜኦ መሐረነ ክርስቶሶ

  • @netsanetgetahun1293
    @netsanetgetahun129311 ай бұрын

    Thank you brother 🙏 God bless you

  • @asther503
    @asther50311 ай бұрын

    አቤቱ ማህረን ይቅር በለን የድግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰማይን እና ምድር የሰራህ በሃምሳልህ የሰው ልጅ የሰራህ አጋይስተ አለም ሥላሴ አንተ ድረስልን እግዚሆ እግዚሆ እግዚሆ ማረን ማረን ማረን 😥😥😥😭😭😭😭😭ወንድማችን አንተንም እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidanredai2021
    @kalkidanredai202111 ай бұрын

    wooooow thank you birather mushallah💓

  • @zegeyeshgetachew2119
    @zegeyeshgetachew211911 ай бұрын

    egziabher hoy meche newu endezi yehonewu

  • @fantumamo9443
    @fantumamo944311 ай бұрын

    ያልከው ሁሉ በጣም ልብ የሚነካ ነው መድሐኒአለም ይፍታልን አሜን አሚን አሜን

  • @edel1883
    @edel188311 ай бұрын

    ልኡል እግዚአቤሂር ሆይ እባክ የምናደርገውን አናውቀምና አተ ልቦና ስጠን ክፊ አድራጊዎችን አተ ገስፃቸው 😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝👏👏👏

  • @felekuteka-tulu517
    @felekuteka-tulu51711 ай бұрын

    እግዚኦ ፣መሃረነክርሥቶሥ ፣እባክህ ፣ታረቀን።

  • @user-fq7vu2xy9x
    @user-fq7vu2xy9x11 ай бұрын

    ማንም እየተነሳ ቤቴክርስቲያንን ማዋረድ ሆነ ማቛሸሽ አይቻልም ሁሉም የእምነት ቦታዎች አላቸው ስለዚህ ቤተክርስቲያንን ማዋረድ ዋጋ ያስከፍላል

  • @sableqatar673
    @sableqatar67311 ай бұрын

    ሐይማኆት መቀለጃ ሆነ አቤቱ ይቅርበለን

  • @hcjth1747
    @hcjth174711 ай бұрын

    ጌታ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ዋ ነፍሴ እግዚኦ እናት ሀገራችንን ኢትዮጵያ💚💛❤🙏😭😭😭😭💔

  • @getanehbirhanie2174
    @getanehbirhanie217411 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ በቤቱ ያፅናህ

  • @Fekadu-lo5sv
    @Fekadu-lo5sv11 ай бұрын

    ትክክል ነህ ወንድሜ ምን ችግር አለው እያልን ስናልፍ ነው ችግሮቻችን ከአቅማችን በላይ የሆነው በርታ

  • @yeshiwerk-wg9og
    @yeshiwerk-wg9og11 ай бұрын

    እግዛብሄር ልብ ይሰጠን አቤቱማረን አቤቱማርን

  • @rahel-291
    @rahel-29111 ай бұрын

    እመብርሃን ትጠብቅህ ወንድሜ ለኢትዮጵያ ሰላሙን ያምጣልን

  • @WasaniMorgeta-zl2oi
    @WasaniMorgeta-zl2oi11 ай бұрын

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆዪ ይቅር ይበለን ወንድማችን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @woqaeehsh1850
    @woqaeehsh185011 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-km9rd9vr9e
    @user-km9rd9vr9e11 ай бұрын

    ተባረክ ወዲም ጀግናንነክ❤❤❤

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen892911 ай бұрын

    ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ🙏🥀 ፈጣሪ አምላክ ይቅር ይበለን በምህረቱ ይጎብኘን።

  • @askalegebreeyuss2256
    @askalegebreeyuss225611 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን እየሆነያለው ሁሉ እግዚአብሔር የሚያሳዝን ነው የምታቀርባቸው ፕሮግራሞችህ በጣም ግሩም ናቸው እግዚአብሔር ባርክህ የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለይህ::

  • @zed8332
    @zed833211 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድሜችን ልክ ብላሃል ቀረባ ብህግ መቀጣት አለባት💔💔💔😔😔😔😰😰በረቱልን ወንድሜችን🙏🙏💒💒🙏🙏

  • @Helenita27

    @Helenita27

    11 ай бұрын

    ለየትኛው ህግ ነው ምናመለክተው ቤተክርስቲያን ስትቃጠል ክርስቲያን ሲጨፈጨፍ ዝም ለሚለው ህግ ነው ምናመለከተው ህግ በእጃችን ነው ከዚ በሀላ የገባችበት ገብተን ዋጋዋን መስጠትና መቀጣጫ ማድረግ ዛሬ ዝም ካልን ቤተመቅደስ ገብተው እንደማይጨፍሩ ምን ማረጋገጫ አለ ፖስተሮቿን ጥጋብና ጋጠወጥነት ነው የንቀት ጥግ ያሳየችን

  • @berryberry2124
    @berryberry212411 ай бұрын

    ትክክል ወንድሜ እዛው የራሷ ጋ ሄዳ ትመናቀር የኛቸርች መመናቀሪያ አይደለም ተባረክ ወንድሜ ትልቅ ንቀት ነው

Келесі