#ደመራ_ከነትዝብቱ

Ойын-сауық

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
/ @mahbermedia #የቤተክርስቲያኗ_ስርዓት_ተናደ #ሰው_ሲሰለጥን_ወለዬ_ይሆናል

Пікірлер: 66

  • @SsS-nb9wj
    @SsS-nb9wj9 ай бұрын

    እኔ ተወልጄ ያደኩት በሰሜን ሸዋነው ግን ማንኛውንም በአልስናከብር ሁሉም በየቤቱነው የሚያከብረው የእያንዳዱ የበአል ትርጉም ህብረተሰቡ ምንም አያቅም ወንጌል የለም😢 ቅዳሴ በሳምንት አድግዜ እሁድ ብቻ ለዛውም ይታጎላል 😢 ስለእምነቴ ያወኩት ከሀገሬ ከሀገሬ ከወጣሁ ቡሀላነው እነዚህ መናፍቆች እዛ ከደረሱ እመኑኝ ቤተክርስቲያን ምእመን አታገኝም😢 የሚመለከታችሁ አካላት ብደርሱልን መልካምነው

  • @genet4431
    @genet44319 ай бұрын

    የአቡነ ሠላማ በረከታቸው ይደርብን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና እዝቦችን ይጠብቅልን

  • @tadia7796
    @tadia77969 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አንድ ናትአዎ ቤተክርስቲያን አንድ ናት እልልልልልልል👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን ይባርክልን ይጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን እልልልልልል👏🏽👏🏽👏🏽

  • @sabelamena8135
    @sabelamena81359 ай бұрын

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @TashaleBalay-jw9cy
    @TashaleBalay-jw9cy9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mekdesjaleta522
    @mekdesjaleta5229 ай бұрын

    ነጋሽ እግዚአብሔር ይባርክህ ይቀድሰህ ተባረክ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace24249 ай бұрын

    የፀጥታ ሀይሎች እመቤታችን ከነቤተሰቦቻችሁ እቅፍ ድግፍ ታድርጋችሁ ተባረኩ🙏🏾

  • @user-dp4ri4ln2g
    @user-dp4ri4ln2g9 ай бұрын

    የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን ወንድምችን ጋዜጠኛው ነገሽ አቤት ሁሌእንዳደነቅኩህ ስራትህ የማደንቅህ ነገር ደግሞ ስለእምነትህ ያለህቅናአት እፉ ምንአይነትወላጅ ቢወልዱህነው ጸጋውን ያብዛልህ ጠላትን ያሳፍርልህ

  • @peacelove4778
    @peacelove47789 ай бұрын

    ይሔን ሚስኪን ፈርሀ እግዚያብሄር ያለውን የተዋህዶ ቤተሰቦችን ፈጣሪ ጠብቅልን የአመት ሰው ይበለን🙏🙏🙏❤ የመስቀሉ በአል ለኛ መዳኛችን ነው ባህላችን ሳይሆን አለቀ።

  • @redeactef
    @redeactef9 ай бұрын

    ተሳስተሀል ወንድማችን የሁሉ ቤት እምነት ፀሎት ያድናል ብለሀል ተሳስተሐል በጣም ተሳስተሀል ከኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፀሎት በስተቀር መዳኛ የለም ። ለመወደድ። ብለሕ ቃልሕን አሳምረሕ ብትመጣ ተቀባይነት የለውም እውነቱ እሔው ነው

  • @Nour-gl3zh

    @Nour-gl3zh

    9 ай бұрын

    Behaymanot yedane ayetnm semtenm anakem be kerstose eyesus enji

  • @genitgenitgenit753
    @genitgenitgenit7539 ай бұрын

    እውነት ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክክክ

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @tetetety3946
    @tetetety39469 ай бұрын

    Kerstiyan bemehona hulame kurat ysmagnale ❤❤❤❤

  • @user-pr3iy2bh7c
    @user-pr3iy2bh7c9 ай бұрын

    አንተም ፈጣሪ ይባርክ ወድሜ

  • @sisaytesfaye1921
    @sisaytesfaye19219 ай бұрын

    Egziabher esu yifered

  • @zinashtamerat4692
    @zinashtamerat46929 ай бұрын

    ነጋሽ ባንዲራ የእመቤታችን መቀነት ለሆነነው

  • @user-pr3iy2bh7c
    @user-pr3iy2bh7c9 ай бұрын

    የሚገርም ነገር ኦቦ ከተማን አውቀዋለው እዛነው ምሰራው አውንም እሄዳለው እዛነው እማመልከው ና ፈጣሪ እስከመጨረሻው አማኞችን ይጠብቃቸው ዐሎት እናድርግላቸው

  • @user-lj4no3rp3k
    @user-lj4no3rp3k9 ай бұрын

    እኔ ይህ ወንድማችን ከማን በላይ ሁኖብኛል፡፡ ድንግል ማርያም ሆይ እንደ ሀጢያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትሽ ባክሽ እናቴ ሆይ ይህ ወንድሜን የአገር መሪ አርጊልኝ፡፡ እናቴ ሆይ እለምንሻለሁ::

  • @meronguta7016
    @meronguta70169 ай бұрын

    Waqayyoo Laphee isaani haa baanuu dhisii obblleesaa kooti waqayyoo duukaana keessa isaani haabasuu 😢😢🙏🙏🙏

  • @KsaKaa-qn7ql
    @KsaKaa-qn7ql9 ай бұрын

    አላህ ሀገረችን. ሰላም ያደርግልን ሁሌም. አንድ ያርገን❤❤❤❤❤

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    9 ай бұрын

    አሜን ቅን ልቦችን ያብዛልን 🙏🙏🙏❤

  • @KsaKaa-qn7ql

    @KsaKaa-qn7ql

    9 ай бұрын

    @@peacelove4778 አሚን ያብዛልን ኢሸ አላህ ሁሉም ያልፍል

  • @surafelyosef9134
    @surafelyosef91349 ай бұрын

    ልብ ይነካል

  • @werkneshnessibu5430
    @werkneshnessibu54309 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ፣ እግዚአብሔር የቁጥር ችግር የለበትም፣ እነዚህ አነስተኛ የሚመስሉ ክርስቲያኖች በእግዚአብሔር ዘንድ በሺዎች የሚቆጠሩ ይሆናሉ። ይማረን።

  • @yidenekuabegazecookingandm8621
    @yidenekuabegazecookingandm86219 ай бұрын

    የእሬቻ ለት የኦነግ ባንዲራን ይዞ መውጣት ይቻላል ነገር ግን የሀገር ባንዲራ ይዞ መውጣት ግን ያስገድላል

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf94189 ай бұрын

    💚💛❤️✝️✝️✝️✝️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏🙏

  • @kalyemom3540
    @kalyemom35409 ай бұрын

    🎉yabezane amenn

  • @abebahabte8469
    @abebahabte84699 ай бұрын

    🙏🙏🙏💕💕🙏🙏

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele27309 ай бұрын

    አዳማዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው የሸፈተውን ልባቸውን ይመልሳቸው

  • @ayinadisadmasu
    @ayinadisadmasu9 ай бұрын

    ምንም ሆነን እናምራለን ለሁሉ ድምቀት ነን ጠላት ወዶ አይደለም ባዲራ ምናምን እያለ ሚቀውጠው😂

  • @sableqatar673
    @sableqatar6739 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asdfzxc5343
    @asdfzxc53439 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @surafelbefkiru1033
    @surafelbefkiru10339 ай бұрын

    💚💛❤🙏

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j9 ай бұрын

    Enamsginalen wendimachin hagerachin slam yadirgilin

  • @BRAKES226
    @BRAKES2269 ай бұрын

    Amen amen madam elm orthodox tebekt

  • @eyosiasgetachew7276
    @eyosiasgetachew72769 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @merrysayfoo4509
    @merrysayfoo45099 ай бұрын

    Amhennnn

  • @abebahabte8469
    @abebahabte84699 ай бұрын

    Awo amdit nat. Betekrstiyanachn amdit nat❤❤❤❤❤❤❤i Ellllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllll

  • @user-lo1nc8nr8r
    @user-lo1nc8nr8r9 ай бұрын

    Temesgen

  • @user-zd4sm4qq6u
    @user-zd4sm4qq6u9 ай бұрын

    Ante gn mnhmh aymecheghmh asemessy nh

  • @AW-go3su
    @AW-go3su9 ай бұрын

    ለስማቸው የሚጨነቁ ፕሬዚንዳንት መሆናቸዉን መስክረዋል

  • @merrysayfoo4509
    @merrysayfoo45099 ай бұрын

    Amhennnnkhegatam pante

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu16639 ай бұрын

    ወንድሜ እኛ እኮ ባለማወቃችን ነው ወደ ጥፋት የምንጓዘው

  • @user-ov2yf4fb1b
    @user-ov2yf4fb1b9 ай бұрын

    እልልልልልልልልል🙏🙏🙏💚💛❤

  • @werkneshnessibu5430
    @werkneshnessibu54309 ай бұрын

    ተጨማሪ፣ በፊደል መቁጠር እውቀትን መለካት አይቻልም። ማስታዋልን ያድለን።

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu40689 ай бұрын

    አይ ነጋሽ ድካምህ ይገርመኛል። እምነታችንን እኮ ባህል ብለው ስያሜ ከሰጡት ሰንብተዋል።

  • @ayinadisadmasu

    @ayinadisadmasu

    9 ай бұрын

    ታዲያ እነሱ ስላሉ ነው እዴ

  • @hailemichaelsaketa5161
    @hailemichaelsaketa51619 ай бұрын

    Dubai layi be oromo ortodox amanyoch bealabasachew ke betekristanu meberarachehu aqribi ante aimrobis

  • @KasechHailemariam
    @KasechHailemariam9 ай бұрын

    be tikikilem ye emnetu teketay lihon ayichilemna lemin endaderege bixara lemawk lelelam xinkake enji b/n betsom ena tselot new yemtamnew beself ena be kes hulem aytaseb ayhunem

  • @yayinedesta235
    @yayinedesta2359 ай бұрын

    የሚያሳዝን ህዝብ ያሳዝናል

  • @mamimami1739
    @mamimami17399 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hanna9502
    @hanna95029 ай бұрын

    ተረዳው ለመስቀል ያለው ፍቅር ነው መስቀሉን ለማውረድ ብሎ ነው

  • @tekabeseifu9100
    @tekabeseifu91009 ай бұрын

    wendime zimbile eyesusin bitisebk yishalikal.yemadinew esu bicha nw.

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn49199 ай бұрын

    ትክክለኛ ኦርቶዶክስ ከሆኑ እንዴት የክልል ባንዲራ ለብሰው ያገለግላሉ። ታጥቦ ጭቃ ማለት እንዲህ ነው።

  • @Ethiopya.
    @Ethiopya.9 ай бұрын

    Orom abat abat 100 amet yemayeresa tarick

  • @bradjohnson6427
    @bradjohnson64279 ай бұрын

    Please learn, Oromo has been celebrating before christianity. Why you made scathing comment about Adama is ridiculous. Greeks, egypt, syria etc. Celebrate holidays based on their own language and culture, not sure why it is questionable in Oromia. Being an Ethiopian should not be at the expense of transforming oneslef to different identity. It is all about creator. Not sure the kind of stick you hold that mich but the degree of your sprituality. If you really worried about sprituality, there are more diabolic activities in the sanctuaries

  • @ashenafimeshesha7959
    @ashenafimeshesha79599 ай бұрын

    ቀዝቃዛ ደመራ ያለው ማነው ? የመሰንፈሳዊ Thermometer የለም ትንሽ ስለ ቤተክርስቲያኗ ብትውቅ ጥሩ ነው ማውራት መቻል ማለት ማስተማር ማለት ነው።

  • @user-kn3kv7oe8o
    @user-kn3kv7oe8o9 ай бұрын

    አንተም እነሱጋነህ ምነው ስለ ባንዲራው አታወራም ነው ወይስ ላንተም ሰጡህ የብልፅግና ደጋፊ ናችሁ ሁላችሁም ሆድ አደር ናችሁ ስለ የሚሞቱት አትናገሩም የሚትረዱ ኦርቶዶክሳያን ናቸዉ እናንተ ግን አሁንም ስለመስቀሉ አከባበር ታወራላችሁ ማንን እንከተል የሀይማኖት አባቶችም ትተውልናል ፈጣሪ አንተ እርዳን ሁሉም ሆድ አደር ሆነ

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg9 ай бұрын

    በጣም ይቅርታ መዝሙር አቀራረብህ አልተመቸኝም !!!!!!!!

  • @SelamMulit
    @SelamMulit9 ай бұрын

    ኦሮሞ መሆን እሚያያሣፍር ሆኖብናል

  • @user-pr3iy2bh7c
    @user-pr3iy2bh7c9 ай бұрын

    የሚገርም ነገር ኦቦ ከተማን አውቀዋለው እዛነው ምሰራው አውንም እሄዳለው እዛነው እማመልከው ና ፈጣሪ እስከመጨረሻው አማኞችን ይጠብቃቸው ዐሎት እናድርግላቸው

Келесі