"ቤትህ ተቃጠለ ሲሉኝ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ብዬ ነው እዚህ የደረስኩት" | ቀኝ አዝማች ትእዛዙ ኮሬ የዮድ አቢሲኒያ ባለቤት

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

ልዩ የመስቀል በዓል ቆይታ የባህላዊ ስማችው ከፀደቀላቸው ቀኝ አዝማች ትእዛዙ ኮሬ ጋር ‪@ArtsTvWorld‬
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 8

  • @kidestaylwe1619
    @kidestaylwe161910 ай бұрын

    በጣም ጥሩሰወች ናቸሁ የሜሪጆይ ድረጅትን የረዱ ናቸው ቸሩ መደሀኒያለም ይጨምርላቹ❤❤❤ መልካም ቤተሰቦች

  • @Benak2921
    @Benak292110 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ። ለሀገር አንድ ሰው ምን ያህል አስተዋጾ እንደሚያደርግ የሚያሳየን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው።የእርሱን አይነት ሰው ያብዛልን። ሠላም ለሀገራችን❤❤❤

  • @Mella341
    @Mella3417 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ኻገሬ ሰላምሽ ይብዛ!❤

  • @SeydAli5154
    @SeydAli515410 ай бұрын

    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አላለም ምንአይነት የገንዘብ ሰዉነዉ

  • @danigebre7339

    @danigebre7339

    10 ай бұрын

    ለሀገር ሰላምነት መመኘት ምን ከገንዘብ ጋር አገናኘው ቀሽም

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu428810 ай бұрын

    ቀኝ አዛዥ ትዕዛዙ ኮሬና ባለቤታቸው ስላወኳችሁ፣ ታሪካችሁን ስላጋራችሁን በጣም አመሰግናለሁ፣ እግዚአብሄር ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጆቻችሁ ይባረኩ 2016 ዓም ሀገራችንን ሰላም ያርግልን፣ ፍቅርን አንድነትን ይስጠን ፣ አርትስ ቲቪ እንደዚህ አይነት ጠንካራ የስራ ሰዎችን ስለምታቀርቡ አመሰግናለሁ ቀኝ አዛዥ ትዕዛዙ ካሉት ሰው ስኬታማ ለመሆን 1. ተስፋ መቁረጥ የለበትም 2. በመንፈስ ጠንራ መሆን አለበት 3. በፆምና በፀሎት ከተጋ ስኬታማ ይሆናል ፣ እንግዲህ በስራ የተገለጠ እውነት ነውና እንማርበት

  • @user-mc2ml1vi5n
    @user-mc2ml1vi5n10 ай бұрын

    እየየው በሰላም አድረሳችሁ አይ እንች አለም ዥንጉርጉር

  • @yimesgen5388
    @yimesgen538810 ай бұрын

    ቀኝ አዝማችነት ባህላዊ ስም ሳይሆን የማዕረግ ስም ነው አትሳሳቱ። ዝም ብሎ የሚሿሿሙት አይደለም። ታሪክ አታበላሹ።

Келесі