በማህፀን ቅኔ/ናርዶስ ቀፂመታት አሉ በልብሶችሽ /በሸንኮራ ዮሀንስ የተዘመረው ድንቅ የህብረት ዝማሬ/

✞ በማህፀን ቅኔ
በማህፀን ቅኔ ለማርያም ተሰማ
በተራራማው ሀገር በኤፈሬምከተማ
ዩሀንስ ይናገር በረሀ ያደገው
ድንግል ስትናገር ምን እንዳዘለለው
የናቱማህፀን የቅኔርስቱነች
ድንግል ያምላክ እናት ፊቱ ስለቆመች
በሀሴት ዘለለ ዘመረ በደስታ
ከድንግል ሲወጣ ታላቁ ሰላምታ
በድንግል ማህፀን ስላየጌታውን
ከመወለድ ቀድሞ ሰማነው መዝሙሩን
ትንቢቱ ሲፈፀም በሆድዋሲነግስ
ሰገደላምላኩ የስድስትወር ፅንስ
ጀመረስብከቱን ገና ሳይወለድ
ተፈጥሮ መችቻለ ነብዩን ለማገድ
አፉ ተከፈተ በታለቅ ምስጋና
በናቱ ማህፀን ድምፅን አሰማና
የዩሀንስ እናት አሰልሳቤት ገረማት
ልጃዋ በማህፀን ቅኔ ሲቀኝባት
ድምፅን ከፍ አረገች ሀገር እንዲሰማ
ሞላት መንፈስ ቅዱስ ለመዝሙር ለዜማ
❖ናርዶስ ቀፂመታት❖
ናርዶስ ቀፂመታት አሉ
በልብሶችሽ መሃል/2/
የገነት ሽቱ ነሽ ሽቱ ነሽ /2/
ማርያም ድንግል
የተከበርሽ ነሽ አንቺ ከፍጥረት
መዓዛሽን ወዷል ጌታ ጸባኦት
ጠላት እንዳይከሰኝ ከጎኔ ሁኚና
ነውሬን ሸፍኚው እናቴ ነሽና
/አዝ=====
ገሊላዊት ድንግል የገነት ፈሳሽ
የቀሰለችውን ህይወቴን ፈውሽ
ሰዓሊ ለነ ቅድስት በቀን በሌሊት
ለአፌ ጥበብ ነሽ ቅኔ ማኅሌት
/አዝ=====
ሁልጊዜ ድህነትን የምንለምንሽ
በእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስን ያገኘሽ
ክርስቲያኖች ሁሉ ተስፋ የሚያደርጉሽ
ለአለም የሚበቃ ምልጃ ቃልኪዳንሽ
Subscribe share lik

Пікірлер: 4

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g9 күн бұрын

    እልልልልልልልልል የአባታቸን የመጥምቆ የሀንሰ በረአከቱ በእኛ በህዘበ ክረሰቴያን ላይ ይደረብን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GetahunTsegaye-kg4jw
    @GetahunTsegaye-kg4jw24 күн бұрын

    በርቱ

  • @nestiamare884
    @nestiamare88427 күн бұрын

    Stamru egziabher tsegawn yabzalachu❤

  • @AFOSAMNIT

    @AFOSAMNIT

    25 күн бұрын

    አሜን

Келесі