ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

ለእግዚአብሔር ክብር ፣ ለህዝባችን መዳንና ለቤተክርስቲያናችን ተሐድሶ አናገለግላለን!

Пікірлер

  • @ERMIYESKETEMA
    @ERMIYESKETEMAСағат бұрын

    ኢትዮጵያ ን ከእድገት ወደኈላ ያስቀራት ማነው ታዲያ?

  • @ERMIYESKETEMA
    @ERMIYESKETEMA2 сағат бұрын

    ምናለ ሁሌ ከዜና በሆላ ቢያስተምሩ

  • @maikofernandez
    @maikofernandez7 сағат бұрын

    ቆሻሻ ሚዲያ

  • @FissehatsegayKidane
    @FissehatsegayKidane13 сағат бұрын

    አስተማሪ ነው በጣም ሁለታችሁም በርቱ❤️

  • @EtababaAsefa
    @EtababaAsefa13 сағат бұрын

    አንት፡ሐሠት፡ላይ፡ነሕ፡ጋዜጠኛው፡አትከራከር????????????

  • @EtababaAsefa
    @EtababaAsefa13 сағат бұрын

    ጋዜጠኛው፡ለምን፡ታናድደናለሕ፡ልክ፡አይደለሕም፡በእውነት፡መምሕሩ፡ጎበዝ፡ጀግና፡ናቸው፡፡

  • @EtababaAsefa
    @EtababaAsefa13 сағат бұрын

    ጠያቂው፡ተጠንቀቅ???እውነተኛ ን፡አሥተማሪ፡ለምን፡አትወድም፡እውነተኛ፡ናቸው፡መምሕሩ፡በመረጃ፡እየነገሩሕ፡አንተ፡ጠያቂ፡ወደ፡ልቦኅ ናሕ፡ተመለሥ፡፡

  • @HikmetHik
    @HikmetHik20 сағат бұрын

    እባክህን ጠያቂው እድልህን አታባክን የመዳን ቀን ዛሬ ነው እንጂ ድርሳንና ገድል በማንበብ አይደለም ተረዳ አባ ጽጌ ጸጋው ይብዛሎት

  • @rebekafikadu7325
    @rebekafikadu732523 сағат бұрын

    temrenbetal🙏🙏

  • @TsehayTachbele-n8w
    @TsehayTachbele-n8wКүн бұрын

    L

  • @syg8298
    @syg8298Күн бұрын

    Wey gud endet ayinet sirhat yata teyaki neh read bible teret teret atimen medan bemanim yelem Geta Eyesus bicha.

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3udКүн бұрын

    አቤቱ አንተ ቸር ጌታ ሆይ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን ቅዱስ ትምህርት ለዘመናት ሳንሰማ ኖረናል አንተው ማረን!!

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2obКүн бұрын

    ደስ ይላል ጌታ ይባርካቹ ሁሌም ጥያቄ ነበር ለምን በወጡበት ቤት ስርአት አይሰብኩም አያመልኩም ህብረት አያረጉም የሚል ቁጭት ነበረኝ

  • @samirawtdires7199
    @samirawtdires7199Күн бұрын

    መርጌታ ፅጌ የ ጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛለወት ከ እርሰወ ብዙ እየተማርን ነው እድሜዎት ይርዘም

  • @samirawtdires7199
    @samirawtdires7199Күн бұрын

    ጥያቂው ግን ኦርቶዶክስ ከሆንክ እዳተ አይነት ጠያቂ ትዉልድ ይብዛ

  • @samirawtdires7199
    @samirawtdires7199Күн бұрын

    ጠያቂውም ተጠያቂዉም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጥሩ ትምህርት ነው የሳቱ ሁሉ የሚመለሱበት ነው

  • @BelayTadesse-ms3cf
    @BelayTadesse-ms3cfКүн бұрын

    እባክህ ጠያቂዉ ተረጋጋ።

  • @auroratube2626
    @auroratube2626Күн бұрын

    Desta des yemil zena

  • @tamene2853
    @tamene2853Күн бұрын

    መምህሩ የተረጋጋ መንፈሰ አይታይባቸዉም ችግሩ ምንድነዉ

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud2 күн бұрын

    ሁለታችሁም ፈጣሪ ይባርካችሁ ስለ እውነት ስለምትነጋገሩ

  • @nathangetahun5143
    @nathangetahun51432 күн бұрын

    I am very happy thank you

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud2 күн бұрын

    አባታችን ከመፅሐፍ ቅዱስ እየነገሩን ነው ስለዚህ ከመፅሐፍ ቅዱስ ወጭ አልቀበልም

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud2 күн бұрын

    እኔ ተዋሂዶ ኦርቶዶክስ ነኝ እስከ ዛሬ አሁን የሚባለውን ሲከተል ነበርኩ አሁን ግን አየዋለሁ መቼም መፅሐፍ ቅዱስ እያነበቡ እየተናገሩ ስለሆነ ከዚህ በላይ ምን ይታመናል?

  • @user-cq7hr7vd5x
    @user-cq7hr7vd5x2 күн бұрын

    ሻሎም ሻሎም ሻሎም ቅዱሣን የብዙ ጊዜ ናፍቆቴና ምኞቴ ነበር አሁን ሆነ። እናንተ የተሃድሶ እንቅስቃሴ የምታካሂዱ ወገኖች እንዲህ ሰብስብ ብላችሁ (መዝ.133) እና (ሕዝ.37፥18-19) እንደተጠቀሰው ቃለ እግዚአብሔር መሠረት በአንድ ልብና በአንድ መንፈስ ሆናችሁ የጥንቷን ቤ/ክ ውበትና ጥንካሬ ከፍ አድርጋችሁ ለማሳየት ጊዜው ስለሆነ ደስ ብሎኛል። እየበዛችሁ ምድሪቱን ውረሱ፣ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ። ወንድማችሁ ፓስተር አሰፋ ወ/ሥላሴ ከስዊድን።

  • @lensafeyissa1648
    @lensafeyissa16482 күн бұрын

    Betam des yilal. Live mastelalef ketechale bitastelalifu des yilenal. Tebareku bizu freyama hunu

  • @firewadane2190
    @firewadane21902 күн бұрын

    መርጌታ በጣም እወድዎታለሁ ጠያቅውም be blessed ግን መርጌታ የምለው ስም አዕምሮዬ ላይ የሆኔ የተቀረጸ ትርጉም ስላለው አልወደድኩትም

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet64202 күн бұрын

    ከ እግዚአብሔር ይልቅ ከገባህ እዉነት ይልቅ ሰዉ ትፈራለህ ሃዋሪያት እንዳንተ ቢያመቻምቹ እኮባልተሰዉም ባልተበተኑም እዚህ ጋዜጠኛ ስታስመስል ኣያምርብህም እዉነት ኣርነት ታወጣሃለች በቃ እራስህን ግለጥ ኣይዞ እግዚአብሔር እኮ ኣለህ ኣታምጥ በዉ ስጥህ ያለችዉ እዉነት ሳይመሽብህ ትወለድ

  • @m5791
    @m57912 күн бұрын

    እንዴት ደስይላል‼️ እግዚያብሔር ከፊታችሁ ይቅደም በአገልግሎታቹ ሁሉ አቅምና ብርታት ጋሻ ይሁናቹው ።

  • @ayalkibettamrat7992
    @ayalkibettamrat79922 күн бұрын

    አዳማ የት ሰፈር ነው አድራሻቹ?

  • @kessatebirhantehadeso
    @kessatebirhantehadeso2 күн бұрын

    +251912217968 ላይ ይደውሉ!

  • @ayalkibettamrat7992
    @ayalkibettamrat79922 күн бұрын

    @@kessatebirhantehadeso አመሰግናለው ተባረኩ

  • @mathiastesfaalebel718
    @mathiastesfaalebel7182 күн бұрын

    I want to bring you to my city Mekelle in the near future ❤

  • @kessatebirhantehadeso
    @kessatebirhantehadeso2 күн бұрын

    Stay Connected! That is our wish too!

  • @mathiastesfaalebel718
    @mathiastesfaalebel7182 күн бұрын

    Wawooooo May God bless you ❤❤❤

  • @solomonmathewos2957
    @solomonmathewos29572 күн бұрын

    የሰማይን ብርሃን እየነደዳቹ አብሩ

  • @Abeltekle1971
    @Abeltekle19712 күн бұрын

    ❤❤❤❤ god bless you

  • @MerhawiMulue-nd4mx
    @MerhawiMulue-nd4mx2 күн бұрын

    እልልል

  • @zintalemasmare4304
    @zintalemasmare43042 күн бұрын

    ሌሎች የጀመርናቸውን ትምህርቶች በዚህ ይተላለፋሉ አይደል? እንጠብቅ????

  • @kessatebirhantehadeso
    @kessatebirhantehadeso2 күн бұрын

    አዎን! እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይረዳናል!

  • @zintalemasmare4304
    @zintalemasmare43042 күн бұрын

    እግዘብሔር ይመስገን!!!!

  • @egelgladiater2234
    @egelgladiater22342 күн бұрын

    ጠያቂው ግን ወዴት ነህ እውነት አይኑን አፍጦ መቶልሃል ብዙ ነገር እያወክ እንዳላወቀ ሆነህ መጠየቅህ ተመችቶኛል

  • @danielkelel4693
    @danielkelel46932 күн бұрын

    በጣም በጣም በጣም ደስ ይላል ለክርስትያን ምእመናን እና ሐዋርያዊ ትምህርት ለናፈቀን ትልቅ ብስራት ነዉና በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን። ትንሽ ቅር ያሰኘኝ በመቐለ ባለመኖሩ ነዉ ሆኖም ፤ እግዚአብሔር በፈቀደ ጊዜ ይኾናል።

  • @kessatebirhantehadeso
    @kessatebirhantehadeso2 күн бұрын

    እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይረዳናል! አብረን እግዚአብሔርን እናገለግላለን!

  • @egelgladiater2234
    @egelgladiater22342 күн бұрын

    በውነት ጀግና ነዎት ያንሁሉ ዘባተሎ ፈለፈሉት ኮርቼቦታለሁ

  • @tewodrosfekadu2601
    @tewodrosfekadu26012 күн бұрын

    የሚገርም ጋዜጠኛ ጠያቂ እውነተኛ ጠያቂ አደንቅሃለሁ

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn2 күн бұрын

    ጠንቁዋይ እና መተተኛን አደራችሑን እንድትቃወሙ በታማኝነት በግልፅ

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn3 күн бұрын

    በጣም በጣም ደሥ ይላል

  • @hailemichaelmohammed2733
    @hailemichaelmohammed27333 күн бұрын

    Nice move

  • @ezranigussie-official
    @ezranigussie-official3 күн бұрын

    Thank you !

  • @tirhasteferi5670
    @tirhasteferi56703 күн бұрын

    እባካቹ ወደ ሰሜን ኢትዮጽያም ወንጌልን አዳርሱ ❤

  • @jha8217
    @jha82172 күн бұрын

    We need to support all of our brothers they need our prayers and our right hand 🫱

  • @tirhasteferi5670
    @tirhasteferi56703 күн бұрын

    እንኳን ጌታ ረዳቹህ ❤

  • @davenigussie3897
    @davenigussie38973 күн бұрын

    በጣም ደስ ይላል አግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay45223 күн бұрын

    ተባረኩ መሪጌታ ፅጌ።

  • @HelenTeshome-un1ky
    @HelenTeshome-un1ky3 күн бұрын

    esey elililili egzihabher ymesgen esu besraw tsadik new haleluya enkan getayesus eredachu bizuwoch wede wenigel ewinet endemimetu aminalew benanite sirawin yejemere geta saychers ayarfimna bertu tsega ychemerlachu wenigel yketilal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalebmengistu8187
    @kalebmengistu81873 күн бұрын

    በጣም ደስ የሚል ዜና ነው። በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ትልቅ ዜና ነው። ከእናንተ የእግዚአብሔርን ቃል የምንሰማበት ዕድል በማግኘታችን እግዘብሔርን እናመሰግናለን።