በላ ልበልሃ - ከመጋቢ መርዓዊ ንጉሴ ጋር - "በእምነት መኖር!" ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664

Пікірлер: 90

  • @habtamutesfaye-gg8gs
    @habtamutesfaye-gg8gsАй бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ መምህር አሰግድ ሳህሉ አቅርብልን❤

  • @MelaTadele
    @MelaTadeleАй бұрын

    ወንጌል የሚያስቀጥሉ ባሪያዎች ስላሉ ጌታ ይባረክ መጋቢ በርታ ❤

  • @aschalewsintayehu7939
    @aschalewsintayehu7939Ай бұрын

    ዋው መጋቢ መርዐዊ በጣም የምወደውና የማከብረው አገልጋይ ነው። ደስ ብሎኛል ስለጋበዝከው ከቻልክ ወደፊት ብትጋብዘው ደስ የሚለኝ መምህር አሰግድ ሳህሉን ጋብዘህ ብትሞግተው ደስ ይለኛል።

  • @kanatewahido9799
    @kanatewahido9799Ай бұрын

    ጸጥ ብየ ተከታተልሁት ምርጥ ውይይት ነበር ሁለታችሁም ተባረኩልኝ

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248Ай бұрын

    ይሄንን ጥያቄና መልስ እያዘጋጀህ ስለምታቀርብልን እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም እግዚአብሔርን መሻት በልብህ ያስቀመጠ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ🙏 የአንተ መሻት ለእኛም ትልቅ በር እየከፈትህ ነው ለምታደርገው ሁሉ እናመስግናለን አንድ ቀን ደግሞ ከእኛ አስተማሬዎች እስቲ አቅርብልን like እንደ ዲያቆን ሄኖክ መምህር ዘበነ ሌሎችም 🙏

  • @Teyakiw

    @Teyakiw

    Ай бұрын

    እሺ የሚል ካለና እናንተ ክቡራን ታዳሚዎቼን የሚመጥን እውቀት ያለው ሰው ካለ ለማስተናገድ ሁልጊዜም ዝግጁ ነኝ! የዘወትር ጥረቴ ነው! ለአብሮነታችንም ከፍ ያለ ምስጋና አለኝ!

  • @user-oo3yo1um3c
    @user-oo3yo1um3cАй бұрын

    ዋው ጌታ ይባረክ።።ጠያቂውን እወደዋለሁ።። መጋቢ ጌታ ይባርኮት ።።

  • @Teyakiw

    @Teyakiw

    Ай бұрын

    እጅግ አመሰግናለሁ! እኔም አክብሮት ጭምር አለኝ!

  • @samuelnigatu9580
    @samuelnigatu9580Ай бұрын

    በጣም ምርጥ ውይይት! አላስፈላጊ ክርክር የለ፣ ጭቅጭቅ የለ፣ ከርዕሰ ጉዳዩ ማፈንገጥ የለ። ጠያቂውንም፣ መጋቢውንም እግዚአብሔር ይባርክ።

  • @zintalemasmare4304
    @zintalemasmare4304Ай бұрын

    ጠያቂው ወንድሜ ተባረክ!!! ትህትናህ ቅንነትህ ያስቀናል!!! አይወሰድብህ

  • @Teyakiw

    @Teyakiw

    Ай бұрын

    አሜን! እጅግ አመሰግናለሁ!

  • @asnakechtesfaye2507
    @asnakechtesfaye2507Ай бұрын

    በጣም ግሩም ውይይት ጠያቂዉ ተባረክ እኚህን የመሰለ መምህር ስለአሰተዋወከን።

  • @kanatewahido9799
    @kanatewahido9799Ай бұрын

    ሰከን ያለ ጣፋጭ ውይይት ነው ከልብ አመሰግናለሁ በርቱ

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tbАй бұрын

    መጋቢ መርዓዊ ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት

  • @fanayedemessieamare9161
    @fanayedemessieamare9161Ай бұрын

    በህብረት ውስጥ ፣በመደማመጥ ውስጥ ሙላት አለ ፣በጥላቻና ፣አንዱ ሌላውን በማሳነስ ውስጥ ፣በመጯጯህ ውስጥ ፣ እንኳን እግዚአብሔር ፣ምእመኑም አይደሰት ( አይጠቀም) ። እስቲ በጌታ ፊት በእውነት እና በመንፈስ እንቁም ፣የፕሮግራሙ አቅራቢ እግዚአብሔር እየተጠቀመብህ ነው ጸጋ ይብዛልህ !

  • @hizkelbirhanu1934
    @hizkelbirhanu1934Ай бұрын

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ጠያቅ፣መጋቢም በጣም ጌታ ዘመንህን ይባርክህ

  • @GEZISHASEFAW
    @GEZISHASEFAWАй бұрын

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ❤

  • @Yenegusu
    @Yenegusu24 күн бұрын

    ጠያቂው በአክብሮት እንዲሁም በእውቀት ነው ምትጠይቀው ሲሰሙህ ልክ እንደ እንግዶችህ ሰስ ታሰኛለህ ተባረክ

  • @user-rr9wt5bq2g
    @user-rr9wt5bq2gАй бұрын

    ይህን ፕሮግራም የምታዘጋጅ ልጅ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ መልካም አድርገሃል በርታልን

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398Ай бұрын

    ግሩም የሆነ ውይይት ነበር !! የማይጠገብ ባላለቀ የሚያሰኝ ብዙ ትምህርት ያገኘሁበት ፕሮግራም ነው ቀጣይ ስለሆነ ደስ ብሎኛል ❤ ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!❤❤❤

  • @davenigussie3897
    @davenigussie3897Ай бұрын

    በጣም ድንቅ ነበር ! በተለይ የሎጥ ከሰዶም መዉጣት የክርስቶስ መምጣት ምሳሌ እና የተራራው ስብከት ማቴ 7 ÷26 ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ቤቱን በዓለት ላይ የሰራ ሰዉን ይመስላል! የሚለው ዛሬ ነው ያስተዋልኩት! ፀጋና ሰላም ምሕረትም ይብዛላቺሁ!

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt28 күн бұрын

    እውነት ነው ክርስትና ኑሮ ነው! ኢየሱስ ኑሮንና አኗኗርንም ነው የሰጠን እግዚአብሔር ይባርክህ! ❤❤❤

  • @habteyesabate166
    @habteyesabate166Ай бұрын

    ደሥ የሚል ታሪክ

  • @user-oo3yo1um3c
    @user-oo3yo1um3cАй бұрын

    ጠያቂው እንኳን ደህና መጣህ።።

  • @Teyakiw

    @Teyakiw

    Ай бұрын

    እንኳን ደህና ቆዩኝ! ስለአብሮነታችን እጅግ ደስ ይለኛል!

  • @user-lu8lg1pj3u
    @user-lu8lg1pj3uАй бұрын

    ጠያቂው reward ይገባሃል ተባረክ ይሔ መርሃግብር ሲጀመር ከሳቴ አገልግሎቱ እራሱ ከፍ ማለት ጀመረ

  • @kalebmengistu8187

    @kalebmengistu8187

    Ай бұрын

    ጂብራን ታላቁ የወንጌል መምህራችን ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ይብዛሎት።

  • @user-lu8lg1pj3u

    @user-lu8lg1pj3u

    Ай бұрын

    ዲበኩሉ ቢሊ የአዲስ ኪዳን በተለይ የዕብራውያን መጽሐፍ የአንድምታ መምህር እና አፈ-ወርቅ( Golden Mouth ) ዘመንህ ይለምልም!!!

  • @kalebmengistu8187

    @kalebmengistu8187

    Ай бұрын

    የንታ ከሃሊ መምህሬ ከርስዎ አንደበት የወንጌሉ ቃል እንደ መልካም የምንጭ ውሃ ሲንቆረቆር ስጠጣው ከርሜ እንዴታ!! ክብረት ይስጥልኝ ። ያገልግሎት ዘመንዎን ያለምልምልኝ።

  • @user-pu4bd3ne9e
    @user-pu4bd3ne9eАй бұрын

    So calm, makes you sit down and listen.

  • @yegetahunagegnehu7317
    @yegetahunagegnehu7317Ай бұрын

    መራዊ፣ የወንጌል አርበኛ ! በርቱ !

  • @ConfusedGalaxy-lg3xz
    @ConfusedGalaxy-lg3xzАй бұрын

    የሚገርም መረዳት ያለው ትምህርት

  • @kanatewahido9799
    @kanatewahido9799Ай бұрын

    ዋው ይገርማል ግሩም ማብራሪያ እየተማርሁ ነው

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519Ай бұрын

    የተለያየ ጥግ ይዘው ያሉትን የማቀራረብ እና እውነትን ገልጠህ ለማሳየት እያገለገልከን ነውና ተባረክልን!!!!!! ብስልልል ብለህ ነጥረህ እንደምትወጣ ተስፋ አደርጋለሁ ።

  • @emuye10
    @emuye10Ай бұрын

    Pastor Bebezu tebarek 🙏🙏

  • @giragnterefe9206
    @giragnterefe9206Ай бұрын

    በላ ልበልሃ በምታቀርባቸው የቲኦሎጂ ሙህራን በጣም እራሴን እያየሁበትና እየተባረኩበት ነው ይህንን እምቅ እውቀትና ጥበብ ተጠቀሙበት ሕብረት ሕብረት ሕብረት ፍጠሩ በጨለማ ውስጥ ያለውን ትውልድ አስመልጡ በጸጋው ነው የምትገልጹትና በጣም እየተባረኩበት ነውና ክብሩን የሰማይና የምድር ፈጣሪ ይውሰድ

  • @yosephedosa
    @yosephedosaАй бұрын

    Be ewnet be ewnet.... from the bottom of my heart thank you all of you for this wonderful conversation..... Kibrun egzihaber yiwsed!!!

  • @getegobena5009
    @getegobena5009Ай бұрын

    ጠያቂው :ብዙ ጊዜ በተለያየ ፕሮግራም ተከታትየዋለሁ :ቅን ትሁት ሰው :ነው ::እግዚአብሔር ይባርክህ::

  • @almazmamo7305
    @almazmamo7305Ай бұрын

    መጋቢ መርዓዊ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ይጨምርልህ

  • @gurumbel1
    @gurumbel1Ай бұрын

    God bless you Teyakiw we learn a lot from your program. keep the good work.

  • @Teyakiw

    @Teyakiw

    Ай бұрын

    Thanks! I will try my best to keep on, by the grace of the Almighty!

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tbАй бұрын

    በል ልበልሃ - ወንጌል/ እውነት የበራላቸውን መምህራን ስለምታቅርብልን እግዚአብሔር ይባርክህ:: ቀጥልበት

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7lsАй бұрын

    Pastor God bless you

  • @TasefuD
    @TasefuDАй бұрын

    የምታወያየው ኦርቶዶክሳዊ ወንድም ተባረክ እግዚአብሔር የሚወደውን የቤሪያን ሰዎች ልብ ያለህ የተባረከ አመለካከት የለህ ሰው ነህ ጌታ እንዳንተ አይነት ሰዎችን ለህዝባችን የብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @anchinalu3250
    @anchinalu3250Ай бұрын

    አንተ ልጅ!!❤ ወንድሜ ❤ ! ወንድሜ .. ተባርክልኝ..❤ በርታ,

  • @Teyakiw

    @Teyakiw

    Ай бұрын

    አሜን! ባርኮቱን በጸጋ ፣ ምስጋናውንም በአክብሮት ደስ እያለኝ እቀበላለሁ! አብረን እንሰንብት!

  • @meronassefa7847
    @meronassefa7847Ай бұрын

    Ebkhe katelu Egziybhair yestachu

  • @hailemichaelmohammed2733
    @hailemichaelmohammed273314 күн бұрын

    Wow egzabher yemesegen

  • @user-lk2ym1bl8b
    @user-lk2ym1bl8bАй бұрын

    ትሁት መጋቢ መርሃዊ ድንቅ አገላለጥ የረጋ መልስ ኦርቶዶክሶች የት ናችሁ?

  • @mitikjemal2998
    @mitikjemal2998Ай бұрын

    2ኛ ቆሮ 5፥21 እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።

  • @melesegona5380
    @melesegona5380Ай бұрын

    Thank You For Your Program.Continue! ደቀ ዝሙር የአማርኛ ሳይሆን የግዕዝ ነዉ።የአባ መኣዛ ክርስቶስ በየነ ትምህርት ብትመለከት፡

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519Ай бұрын

    አንተ ጠያቂውን አከብርሃለሁ!!!!ትህትናህ ትዕግስትህ አከራካሪ ነገሮችን ተቀራርበህ መወያየትህ!!!!!!!ወንጌላዊ ትሆናለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @exaltingjesus9109
    @exaltingjesus9109Ай бұрын

    መጋቢ ስላየውህ ደስ ብሎኛል። ጠያቂው ወንድሜም ቢያንስ እየሠራህ ስለሆነ ሳላደንቅ አላልፍም። ዳሩ ግን ለወንጌላውያን ወይም ባንተ አገላለጽ ለፕሮቴስታንቶች ያለህ እምቅ ጥላቻ ወይም ቅድመ ድምዳሜ ማስተዋል አይከብድም። ደምድሞ መጠየቅና ለማወቅ መጠየቅ ይለያዩ የለም ወይ?

  • @Teyakiw

    @Teyakiw

    Ай бұрын

    አስተያየቱ ራሱ የተሳሳተ ቅድመ ድምዳሜ አለው! ማናችንም በርግጥ ከቅድመ ድምዳሜ (presupposition) የጸዳን ባንሆንም!

  • @JesusisNGUS
    @JesusisNGUSАй бұрын

    tebareku

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተረጋጋ ውይይት ሆኖ ትምህርትም ስጪ ነዉ ቀጣዩን ክፍል በናፍቆት

  • @user-iv4zp2xv5j
    @user-iv4zp2xv5j18 күн бұрын

    memher aseged sahlun gabezelene

  • @yaredtekelyohannes18
    @yaredtekelyohannes18Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @bereketmehari3592
    @bereketmehari359225 күн бұрын

    ጌታ እግዚአብሔር በዘመናችንም ቢሆን እንዲህ አይነት ቅሬታዎች ስላሉን እናመሰግነዋለን ።የእግዚአብሔርን ሕዝብ የግላቸው አድርገው ባሪያዎች ያደረጓቸው በዝዎች በጌታ ስም ነጋዴዎች አሁን ይመለሳሉ ብየ አስባለሁ ።እውነት ምንጊዜም አሸናፊ ነዉ።

  • @kanatewahido9799
    @kanatewahido9799Ай бұрын

    ልክ ነህ ግን ዘጠኝ መናጆ ብለህ አበዛሃቸው እግዚኦ መዓት ናቸው ንግግርህ አዝናንቶኛል ተባረክልኝ

  • @melakuteka1955
    @melakuteka1955Ай бұрын

    ጠያቂው ውንድማችን እወድሀለው። መቼ ነው አንተም እንደፓውሎስ ወንጌልን ምሰብከው?????

  • @Teyakiw

    @Teyakiw

    Ай бұрын

    እጅግ አመሰግናለሁ! እርስዎ እንደ ሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ወንጌልን ከሰበኩ በኋላ እኔ ደግሞ እንደ ቅዱስ ጳውሎስ እሞክራለኋ!👍ለማንኛውም በወዳጅነት እንሰንብት! ዘመኑን ባለቤቱ ያውቃል!

  • @melakuteka1955

    @melakuteka1955

    Ай бұрын

    እንደ እስጢፋኖስ ብሆን እጅግ መታደል ነው። ግን እግዚአብሔር እንደወደደ እንዲጠቀምብኝ የዘወትር ፀሎቴ ነው። ለዋሪያው ጳውሎስ በህይወቴ ከስብከተ ወንጌል አገልግሎት አንፃር ትልቅ ቦታ አለኝ። አንተም እንደሱ ብትሆን ምኞቴ ነው። በጣም ቅንና እግዚአብሔርን እንደምትውድ ሁኔታህ ይገልፅሀል። ዘመንህ ይለምልም።

  • @biniyamtesfaye8082
    @biniyamtesfaye808222 күн бұрын

    pls መምሕር አሰግድ ሳሕሉን ብታቀርብልን

  • @user-pu4bd3ne9e
    @user-pu4bd3ne9eАй бұрын

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @WondimagegneBekele
    @WondimagegneBekeleАй бұрын

    “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” - ማቴዎስ 11፥28 ወደ እሱ ወደ ጌታ ከመጣን ሸክማችን የሚያሳርፈን እርሱ ነው። እርሱም ፀጋ ይባላል። ለዚ ነው ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ የሚሉት የኢየሱስ ደቀመዛሙርት ፀጋን ለመጠቀም ኢየሱስ ክርስቶስን በደንብ ማወቅ

  • @user-bz2dz3qg3u
    @user-bz2dz3qg3uАй бұрын

    Sound please

  • @mebratfenta5865
    @mebratfenta5865Ай бұрын

    ድምፁ በጣም ዪተዎጠ ነው

  • @abeni7472
    @abeni7472Ай бұрын

    Ye merawi Metshafun be website magegnet enchilalen kale?

  • @kessatebirhantehadeso

    @kessatebirhantehadeso

    Ай бұрын

    አብረን ስለሆንንና ስለምትከታተሉን በጣም ደስ ይለናል ፤ ጥያቄውን ግን ለመጋቢ መርዓዊ ንጉሴ በስልክ አድራሻቸው ቢያደርሱ የተሻለ ነው! በድጋሜ እናመሰግናለን!

  • @mathewosterfa
    @mathewosterfaАй бұрын

    እኔ እኮ ምገርመኝ...... በፀጋው ወንጌል ድናችው ስታበቁ ለእስራኤል ብቻ የተሰበከውን በመንግስት ወንጌል እንኑር የምትሉ ስዎች ምን አይንት አገልጋይ ብትሆኑ ነው

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519Ай бұрын

    ጠያቂው (ከሣቴ)እነሆ ንጉሥሸ የሚለውን ሚድያ ትከታተላለህ????? እነዶክተር ማሙሻ እና ወንድም አብርሀም ወንድም ንጉሤ ባልቻ ትምሀርታቸው እርጎ ነው። ሌላውውውውው ክርስቶስን እንጂ ሰዎችን አትመልከት። አከብርሃለሁ!!!!!!

  • @biniyamtesfaye8082
    @biniyamtesfaye808222 күн бұрын

    የ ቱምቢ መጵዘፋ ጰሀፊ ነው ?

  • @kessatebirhantehadeso

    @kessatebirhantehadeso

    22 күн бұрын

    አዎ!

  • @KAYKAY-kx8ou
    @KAYKAY-kx8ouАй бұрын

    የዚህን መጋቢ ገለጻዎች ፍሰት በደንብ አዳምጫለሁ። በተበታተነ መልኩም ቢሆን የክርስትናን እውነትና ከሰው የሚጠበቀውን ለማስረዳት የሔዱበት አቅጣጫ መልካም ነው። ክርስትና የሚመሠረተውና የሚፀናው በእግዚአብሔር ቃል ባለ ትክክለኛ እውቀት፣ በመንፈስ ቅዱስ እና በፀሎት ነው። የክርስትና ሕይወት የሚዋለደውና የሚያድገው ከእነዚህ ከሦስቱ ነው። በዚህ በላ ልበልሀ ውይይት እግዚአብሔር የሚአውቃት አንዲት በክርስቶስ የተመሠረተች ቤተክርስቲያን ብቻ እንዳችው ትኩረት ቢደረግ ጥሩ ነው። የክርስትና ሕይወት የሚጀምረው በዳግም ውልደት መሆን የሚያሳይ ትምህርታዊ ውይይት ቢደረግ ለብዙዎች የመዳን ምክንያት ሊሆን ይችላል፣ የወንጌልም ዋና ዓላማ በክርስቶስ ኢየሱስ የተሠራውን የመሰቀል ሥራ አምኖ ዘላለማዊ ሕይወት ማግኘት ነው።

  • @habteyesabate166
    @habteyesabate166Ай бұрын

    ሥለዚህ እምነቱን በሥራ የመግለጥ አቅም አለው የውሸት አይኖርም ከልቡ ይኖራል እምነቱ በሥራ ሢታይ እምነቱ ነፍሡን የሚያድን እምነት አለው ይባላል ፈጣሪ ጋ የተለየ ህብረት የፈጠረ በሚሠራው በጎነት የማይኮፈሥ ነው ይሄ ሠው መዳኑ ከእምነቱ የመነጨ ነው በሥራ መታየቱ ግን አይቀሬ ነው በትክክል ካመነ ሥለዚህ መዳን በፀጋ[በሥጦታ] ነው አዎ እሥከመጨረሻው የሚፀና ይድናል የተባለው የነፍሣችን መንፃት ክርሥቶሥን ለመምሠል ከኃጢያት ባህሪያት የመገላገል ሂደት ነው ለዛ ነው የራሣችሁን መዳን ፈፅሙ ወይም አሁን እንደተወለዱ ህፃናት ,,,ለመዳን በእርሡ እንታድጉ ካመንበት ጊዜ ይልቅ መዳናችን አሁን ቀርቧል የተባለው 3]ያው በነፍሡ ክርሥቶሥን የመሠለ ወይም ባይመሥልም ጌታ ኢየሡሥን በማመን የፀና የሠውነቱን ቤዛነት መዳን ያገኛል

  • @habteyesabate166

    @habteyesabate166

    Ай бұрын

    ማቴ 7 ወይም የተራራው ሥብከት ክርሥቶሥ በምልአት እኛ ሢኖር [ከእንግዲህ እኔ አልኖርም ክርሥቶሥ በእኔ ይኖራል] በተሟላ ሁኔታ የምንፈፅመው ነው ባልተለወጠ ማንነት ማንም በተሟላ ሁኔታ አይፈፅማቸውም በመሞት ግን መፈፀም ይቻላል

  • @zekariasfikru3615
    @zekariasfikru3615Ай бұрын

    ኮተትህ አያልቅም አባው😎

  • @Teyakiw

    @Teyakiw

    Ай бұрын

    ጥያቄ ነው አስተያየት? ለጠያቂው ነው ወይስ ለተጠያቂው?

  • @AlulaFisehaKidane
    @AlulaFisehaKidane21 күн бұрын

    ጠያቂ ለምን የኦርቶዶክስንም መምህራንንም አቅርበህ የወንጌል አማኝ እንደምጠይቅ እንግዳ አድርገህ አታቀርብልንም?

  • @AbrahamSiyoum-rv8hn
    @AbrahamSiyoum-rv8hnАй бұрын

    አትኖሩትም ማለት ? እና አንተ ነህ የምትኖረው ካባ እና ቆብህን አርገህ ሰክረህ ትቦ ውስጥ የምትገኘው አንተ አደለህም እንዴ

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276Ай бұрын

    እንዲህ ራሳችሁንሸገልጣችሁ ስትመጡ ጥሩ ነው። የተዋህዶን ልብስ እያረገ የሚያጭበረብረውን ቀሚሱን አውልቀህ ኮት አርግ በሉት😂

  • @eyesusgetanew7338

    @eyesusgetanew7338

    Ай бұрын

    እህቴ ልብሱን ኮተታኮተቱን ትተሽ የተሰቀለውን ጌታ ተመልከች ። እሱን ማዬት ስትጀምሪ ሁሉን ትጠለሽ እሱን ትከተያለሽ ። ጌታ እየሱስ ይወድሻል እህቴ ። ተባረኪ

  • @zintalemasmare4304

    @zintalemasmare4304

    Ай бұрын

    የኔ እህት ከልብሱ ከጥምጣሙ ከኮቱ ከከራባቱ ወጥተሽ እውነተኛውንና ለመዳን ከሚጠቅምሽ ላይ አተኩሪ። ሌላው ኮተት ነው

  • @user-dw9co2oe7h

    @user-dw9co2oe7h

    Ай бұрын

    ውጫዊ በሆነው ነገር ላይ ሳይሆን ቃሉ ላይ ብናተኩር። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን: ካባ ፣ መጠምጠሚያ ፣ ቆብ : ራሷ የፈጠረችው ነው ወይስ ከሌሎች ወስዳው ነው? በኢትየጵያ የነበሩ የቤተ-እስራኤል ካህናትን ጥምጥም ያዬ አንዳንድ ሰው መስቀል አሳልሙኝ ብሎ ጠጋ ሲል ነው የኦርቶዶክስ ቄስ አለመሆናቸውን የሚያውቀው። የኢራን መሪዎች እነ አያቶላህ ፣ እነ ካታሚ : ሩሃኒ : ሰሞኑን የሞቱት ራይሲ ወይም የሊባኖሱ ሂዝቦላህ መሪ ናስሮላህ የሚለብሱት ካባና የሚያደርጉት ጥምጥም ከዚህ የተወሰደ ነው እንዴ? ዘርፋፋ ቀሚስ የሚለብሱት እና የከበሬታ ቦታ የሚሹት ፈሪሳውያን በማቴዎስ ምእራፍ 23 ምን እንደተባሉ የሚያውቅ ሰው በዚህ ጉዳይ ላይ ብዙ ጉልበቱን አይጨርስም። ሰዉ ሁሉ "ልከኛ" ነው የሚለውን ልብስ ይልበስ። ትምህርቱን በመጽሐፍ ቅዱስ ሚዛንነት እንገምግመው። እላለሁ።

  • @sineduayele6519

    @sineduayele6519

    Ай бұрын

    በላይ ከአፍሽ በፍፁም ሰውን የሚያሳዝን ነገር አይውጣጣጣ ።

Келесі