ክርስቶስ ሊመጣ እንደሆነ አየሁኝ || ወ/ም ገዛኢ ዮሐንስ እና ፓስተር አበበ ታደሰ || Gezai Yohannes || Ethiopian preaching

#Gezai_Yohannes #Ethiopian_Amharic_Preaching #ገዛኢ_ዮሐንስ

Пікірлер: 219

  • @jesusislordamen8063
    @jesusislordamen80632 жыл бұрын

    ብዙ ጊዜ የጌታ ዳግም ምፅአትና የትንቢቶች ፍፃሜ ከኢትዮጵያውያን ይልቅ በፈረንጆች ነው የሚነገረው። ወንድማችን ስለ አንተ ጌታ ይባረክ በጣም የሚገርም እውነትን ስለነገርከን ይህንም የሰማይ አምላክ እንጁ ስጋና ደም እንደማይገልጠው የታወቀ ነው። አፌን ከፍቸ እየጠጣሁ ነበር ሰአቱ ሲያልቅ 1 ሰከንድ የተናገርክ አልመሰለኝም። ወንድም ገዛኢም ጌታ ስላንተ ይባረክ ለዚህ ትውልድ መብራት ናችሁና እድሜያችሁ ይርዘም። በጣም እወዳችኋለሁ።በርቱ!!!!

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Thanks.

  • @TOM-ng7fq
    @TOM-ng7fq Жыл бұрын

    ገዛኢ ዮሐንስ ከምር እወድሀለሁኝ ጸልይልኝ ጌታ እየሱስ ካለሁበት የሀይጢያት እስራት መፈታት መውጣት እዲሆንልኝ የሚረዳኝን ቅዱሱን መንፈሱን እዲልክልኝ የውስጤንም አዬኖች እዲከፍትልኝ እየሱስን ለምንልኝ እባክሕን አመሰግናለሁኝ

  • @AfeworkG
    @AfeworkG2 жыл бұрын

    ወንድም ገዛኢ ግን ሁልጊዜ የምታደርገውን ያንተን ትምህርት ምክርና ልምምድ ብትቀጥልልን በጣም ጥሩ ነው:: ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ:: ገና ቃላቶችን መናገር ስትጀምር የእግዚአብሔር መንፈስ ካንተ ጋር እንደሆነ ማስተዋል ይቻላል:: በርታ::

  • @tamartasema8315

    @tamartasema8315

    2 жыл бұрын

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @addismenged1438

    @addismenged1438

    2 жыл бұрын

    በራዕ 6 መሠረት ከሰባቱ ማህተም አንዱ ነው የተፈታው። አሁን የቤተክርስቲያን ዘመን ነው። ሁለተኛው ማህተም ሲፈታ ቤተክርስቲያን ቤተክርስቲያን ትነጠቃለች። (የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 6) ---------- 1፤ በጉም ከሰባቱ ማኅተም አንዱን በፈታ ጊዜ አየሁ፥ ከአራቱም እንስሶች አንዱ ነጐድጓድ በሚመስል ድምፅ። መጥተህ እይ ሲል ሰማሁ። 2፤ አየሁም፥ እነሆም፥ አምባላይ ፈረስ ወጣ፥ በእርሱም ላይ የተቀመጠው ቀስት ነበረው፥ አክሊልም ተሰጠው፥ ድልም እየነሣ ወጣ ድል ለመንሣት። 3፤ ሁለተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ ሁለተኛው እንስሳ። መጥተህ እይ ሲል ሰማሁ። 4፤ ሌላም ዳማ ፈረስ ወጣ፥ በእርሱም ላይ ለተቀመጠው ሰላምን ከምድር ይወስድ ዘንድ ሰዎችም እርስ በርሳቸው እንዲተራረዱ ሥልጣን ተሰጠው፥ ታላቅም ሰይፍ ተሰጠው።

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    God will help me

  • @metimaranata1940
    @metimaranata19402 жыл бұрын

    መምህር ገዛኢ በጣም እወዶታለው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ጌታ ዘመኖትን ይባርክ ሁል ጊዜ ስብከቶት ደጋግሜ ነው ምሰማው አይጠገብም ጣፋጭ አንደበት ስለ እርሶ እግዚአብሔር ይባርክ እየሱስ ይመጣል አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና 🤲🏾❤️

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Eedshaleh geta yebarkeh

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    God bless you brather i love you too

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi77912 жыл бұрын

    Tebareku...amen ማራናታ ኢየሱስ ይመጣል

  • @alyahardubai4610
    @alyahardubai46102 жыл бұрын

    Geta Eyesus hoy ke Amsitum mekisefitoch bemihiretih ena bechernetih kelilegn besimih sewuregn ye midren ye Ethiopian tinsaye asayegn tebarekulign

  • @abebutolawako6457
    @abebutolawako6457 Жыл бұрын

    አምናለሁ ከዚህ ሁለት አስርተ አመታት በኋላ እንደሚመጣ ጌታሆይ ቶሎና

  • @ap.eshetuoycha.
    @ap.eshetuoycha.2 жыл бұрын

    ድሮም ዘንድሮም ለኢትዮጵያውያንን ልብ ጠስቆ የሚይዝ ነገር የሚያቀርቡ የውዴ ⭐💫ኮከብ ኖት ጋሽ ገዛኢ በልጅነቴ የእንድሪያናን ታሪክ መቼም አልረሳውም።

  • @user-kf5dl3ce8w
    @user-kf5dl3ce8w3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ።በጣም እንወዳችኃሌን።እንደዚህ አይነት ጥልቅ ትምህርት ጠፍቶ ነው የተቸገርን።አስታዬት፦ በዛሬው ርዕስ ዙርያ መጽሓፍ ብጻፍ እላለሁ።

  • @astierghebremedhin4349
    @astierghebremedhin43492 жыл бұрын

    ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ በጣም ደስ ትላላቹ በጉጉት እንጠብቃቹዋልን❤️🙏

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    God bless you

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Bless you

  • @alemashokubazghi9456
    @alemashokubazghi94562 жыл бұрын

    Tabarki men of God Wonderful massage Jesus is coming soon 🙏 very soon 🙏 maranta maranta Jesus is coming soon 🙏 Amen Amen Glory to God hillullyi hillullyi hillullyi hillullyi

  • @heranmulugeta1614
    @heranmulugeta16142 жыл бұрын

    Bexam Amesegnalehu yezgabiher sew

  • @sphonetastic1965

    @sphonetastic1965

    Жыл бұрын

    ⏳ጌታ እዲመና ፀጋ ይጨምራቹሁ

  • @tinaysuloro4144
    @tinaysuloro41442 жыл бұрын

    Woooooooooow iyesus yimatali geta hoy indininaka irdan baiwunat tebaraku batam inamasaginalen migirim malikitina nw uffffffffffff timhirt nw kaindagana inifaligalan chamirachu gabizu indazih paster yalawunina

  • @endashawwoldu862
    @endashawwoldu8622 жыл бұрын

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @Mom2023new
    @Mom2023new2 жыл бұрын

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!ብለሽ ነገሪአቸው፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!) ተባረኩ።O

  • @ag7541

    @ag7541

    2 жыл бұрын

    Amen!

  • @dawitasfaw1926
    @dawitasfaw19262 жыл бұрын

    እነዚህን የመጨረሻው ዘመን ትምህርቶች አብዙልን ከወቅቱ ጋር በማያያዝ ! ተባርካችኋል!!!

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Eshi tebareku

  • @netsanetfeleke8818
    @netsanetfeleke8818 Жыл бұрын

    Amazing

  • @lizabellalulu7297
    @lizabellalulu72972 жыл бұрын

    መጨረሻው መምጣቱን እነዚህ ጌታ የሰጡን መካሪዎቻችን ሃቅ መናገራቸውን ያወኩት አሁን እኔ የኦርቶዶክስ አክራሪ አገልጋይ ነበርኩ ከልጅነቴ አንድ ቀን ግን መፅሃፍ ቅዱስን ዘርግቼ እንዳነብ የሆነ መንፈስ ሲገፋኝ ተሰማኝ ድሮ ለማንበብ የሚከብደኝ የዛኔ ዘርግቼ እየደጋገምኩ አነበብኩ አይኔ ልክ እንደሃዋርያው ፓውሎስ ሲበራና ሃቅ ሲገለፅልኝ መዳኔን አውኩ ማህተም እያተመ የሚያልፈው መልአክ በመጨረሻው ዘመን ትክክል መሆኑን አወኩ አሁን ጌታ ለመላአኩ እንክርዳዱን ከስንዴ ለይ ያለበት የመጨረው ሰአት ክብር ለጌታ እንደ ወንድማችን ገዛኢና ፓስተር ወንጌልን እንስበክ በሃቅ መምጫውን እንንገር

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Tebarekeleg

  • @samsonalebachew158
    @samsonalebachew1582 жыл бұрын

    ተባረኩ አጠረች ግን

  • @olaanaurji3622
    @olaanaurji36222 жыл бұрын

    Wow amazing thanks for all your

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Be blessd

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen63312 жыл бұрын

    ኢየሱስ ይመጣል! አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና!!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! ወገኖቼ ።

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @jesusislordamen8063
    @jesusislordamen80632 жыл бұрын

    Heart touching time. God bless you brothers!!! Maranatha!!!!!!!!!!

  • @mememalase9018
    @mememalase90182 жыл бұрын

    Tebareku 🙏🏻💕🇪🇹

  • @amanuel1238
    @amanuel12382 жыл бұрын

    God bless you all

  • @selamaweitmesfin471
    @selamaweitmesfin4712 жыл бұрын

    ሰላም ለናንተ ይሁን ፖስተር ገዜ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁሌም የጌታን ምፅአት ነቅተን እንድጠብቅ ነው የምታደርገው እግዚአብሔር ይባርካችሁ እየሱስ ይመጣል !!!!!

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    God bless you

  • @selamaweitmesfin471

    @selamaweitmesfin471

    2 жыл бұрын

    @@gezaiyohanneselshaddai9737 ፖስተር ስልክ ቁጥር ላክልኝ please

  • @Berna-TK
    @Berna-TK2 жыл бұрын

    እ/ር ይመስገን እንደዚህ አይነት አስተማሪዎች አባቶችን ያብዛልን

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p2 жыл бұрын

    መምህር ገዛኢ የምወደው ታላቅ የወንጌል አርበኛ ስወደው ምስክርነቱን አሁን ድረስ ደጋግሜ ሰሰማው ሀሴት አደርጋለሁ

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Glorey be to god

  • @user-nr3sy9yy3m
    @user-nr3sy9yy3m2 жыл бұрын

    ፀጋ ይብዛላቹ

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    God bles yoi

  • @liasol8518
    @liasol85182 жыл бұрын

    Egziabher yibarkachihu! yemayitege timihirt nw.

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    God bles yoi

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    God

  • @desta5885
    @desta58852 жыл бұрын

    እሰይ!! "ጌታ ይመጣል።" ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ ተባረኩልኝ የአባቴ ቡሩካን። ፀጋውን ያብዛላቹሁ። ክፍል 2ን እጠብቃለሁ ተባረኩ።

  • @mememalase9018
    @mememalase90182 жыл бұрын

    Thank you so much brother and brother jesus love you 🙏🏻💕🙏🏻💕🇪🇹🇪🇹

  • @asmirjohn1683
    @asmirjohn16832 жыл бұрын

    Baba Gezae nska bereketna eka tebarek yebzhalka🙏🏽🙏🏽

  • @alemdubre4414
    @alemdubre44142 жыл бұрын

    ጌታይባርክህ።ተባረክ

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    God bless you too

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu86902 жыл бұрын

    Amen Amen amen ....MARANTHA ❤ ❤ may God bless you men of God. Bro. Gezae and pastor Abebe!!

  • @alemashokubazghi9456
    @alemashokubazghi94562 жыл бұрын

    Good to see you my Dear Blessd Brother 💐💐💐🙏🙏🙏🙏

  • @sisaytekle6621
    @sisaytekle66212 жыл бұрын

    Glory to God 🙏 Jesus is coming soon. Amen

  • @danijordan9256
    @danijordan92562 жыл бұрын

    Pastor Abebe, Great to see you here. Bless you both!!

  • @user-jx2eq8mu5t
    @user-jx2eq8mu5t2 жыл бұрын

    ሰላም ይብዛላችሁ አባቶቼ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ኢየሱስ ይመጣል አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Amen.god bless you

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam91052 жыл бұрын

    ጌታ እየሱሶ ይባርካቹ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️🙌🙌🙌

  • @tamartasema8315
    @tamartasema83152 жыл бұрын

    God bless you more and more 🙏

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye77732 жыл бұрын

    ዋው ተባረኩልኝ More መስማት እፈልጋለሁ part 2-3-4 ..………………እያለ ቢቀጥል ብዙ እውቀት ይኖረናል

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    God bless you

  • @healingtube9082
    @healingtube90822 жыл бұрын

    I like the way he is explaining about the body of the church! Exactly we are on unleashing the seals no 7! It is finished

  • @eyesusyadenal.291
    @eyesusyadenal.2912 жыл бұрын

    Tebarek wendema.

  • @truthmatter1477
    @truthmatter14772 жыл бұрын

    God bless you brothers... am very blessed by this sermon and am very exiting and waiting for the next session... Tebarekulgn

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita81182 жыл бұрын

    ተባረኩ፡አሜን፡ማራናት፡ኢየሱሴ፡ጌታ፡ይባረክ፡ተባረኩ፡በብዙ

  • @kasechmessele9966
    @kasechmessele99662 жыл бұрын

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ቀጥሉበት እየሱስ ይመጣል

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Amen amen

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p2 жыл бұрын

    Wawa ደስ ሲል ጌትዬ እኔ የአንተ ልጅ በመሆኔ በጣም ደስ ይለኛል ልጅህ ስላደረከኝ ክበርልኝ አባት ሆይ

  • @rahelgetahun6569
    @rahelgetahun65692 жыл бұрын

    ክፍል ሁለት ይኖራል ብዬ ተስፋ አረጋለሁ😍ይለቀቅልን እወዳችኋለሁ ❤

  • @healingtube9082

    @healingtube9082

    2 жыл бұрын

    Yes, that is a good teaching

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Yes

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Alew tebeki

  • @Troubledumly
    @Troubledumly2 жыл бұрын

    Ehenn mskrnet semten bemsteweal endnmelales geta yrdan :: tebareku

  • @samerahsamerah1610
    @samerahsamerah16102 жыл бұрын

    ተባረኩ ያባቴ ብሩካኖች ዘመናቹ ይለምልም ቀጣይ ምክራቸውን እንጠብቃለን ተባረኩ

  • @Troubledumly
    @Troubledumly2 жыл бұрын

    Geta mestwaln ysten !!! Zebenachu ybarek

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p2 жыл бұрын

    አሜን አባባ ይመጣል ጌትዬ ቶሎ ና ማራናታ

  • @MikiMiki-fw2hq
    @MikiMiki-fw2hq2 жыл бұрын

    Ahun ymetal geta

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p2 жыл бұрын

    Wawa ጌታ ሆይ ቶሎ ና ማራናታ እየሱስ

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye91422 жыл бұрын

    ተባረኩ እናንተ የአባቴ ብሩካን ዘመናችሁ ይለምልም፡፡ ወንድሜ ገዛኢ የሳትን እንድንመለስ፣ የወደቅን እንድንነሳ፣ የተጣመምን እንድንቃና እንድትመክረን በዚህ ዘመን አንተን ያስነሳልን እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን፡፡ ማራናታ! እየሱስ ይመጣል!

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Glory beto god

  • @samibante7859
    @samibante78592 жыл бұрын

    የእግዚያብሔር ሰው እጅግ በጣም ደስ ትሉኛላቹህ አዳዲስ Video በለቀቃቹህ ግዜ ከvideoው ሳዳምጣቹሁ ደቂቃውን እያየሁ ነው የትኛው የምትለቁት ከመናፈቄና ከመውደዴ የተነሳ ሰምቼ አልጠግብም። የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ ከመንፈሳቹሁ ጋር ይሁን። አንድ ቀን ጌታ ካለ እጅ ጭናችሁልኝ በአካል ትፀልዩልኛላቹሁ። ቤታቹህ ህይወታቹህ በክርስቶስ ይወረስ...አሜን።

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @mamushdesta5326
    @mamushdesta53262 жыл бұрын

    Maranata amen geta iyesus tolo na

  • @mihretubeletelena8689
    @mihretubeletelena86892 жыл бұрын

    God bless you both my brothers!!!

  • @sabagirma5810
    @sabagirma58102 жыл бұрын

    Jesus is coming soon!!

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Amen saba god bless you

  • @aynihmivhale2336
    @aynihmivhale23362 жыл бұрын

    zemnachu Yebarek

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    God bless you ayni

  • @romrom2584
    @romrom25842 жыл бұрын

    tebareku 2🙏🏽🙏🏽🙌🙌🙌🙌

  • @tsigehanaasefeha2547
    @tsigehanaasefeha25472 жыл бұрын

    Dear brother Gezai, May God the Lord Almighty bless you. We are blessed to have a brother like you. Your sermon is interesting. We love you

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    I love you too god bless you

  • @romaneshetu8902
    @romaneshetu89022 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል እውነት ነው ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹ ይባረክ

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @danieljegora870
    @danieljegora8707 ай бұрын

    Very good explanation about the end of end and date of Christ!!! God bless you and your Medea. I think that the small stone which is from God and crashed all the bodies and grow above all mountain 🏔️ is the indicated the coming Christ Jesus in the second Incarnation. This is my assumption and correct me if I miss the concept of the bible Thank you very much 🙏🙏🙏

  • @hannabizuayehu4865
    @hannabizuayehu48652 жыл бұрын

    Amen Maranata JESUS

  • @tamartasema8315
    @tamartasema83152 жыл бұрын

    Thank you brothers 🙏 💙

  • @kumeinkosagalata8195
    @kumeinkosagalata81952 жыл бұрын

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @tamartasema8315
    @tamartasema83152 жыл бұрын

    God bless you more 🙏 Marenata Geta eysuse howey tolo nah.

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur85822 жыл бұрын

    ጌታ ይባርካችው የኢየሱስ ባሪያዎች

  • @Merii25
    @Merii252 жыл бұрын

    ከመይ እግዝአብሔር ዘዕቢ ንምስማዕ ደስ ዘብል ዝርርብ!!

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    God bless you

  • @Merii25

    @Merii25

    2 жыл бұрын

    @@gezaiyohanneselshaddai9737 ኣሜንንን!!!

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Gotta yebereki

  • @Merii25

    @Merii25

    2 жыл бұрын

    @@gezaiyohanneselshaddai9737 ኣሜን!! ናይ ኣምላኽ ሰብ 🙏

  • @blen1468
    @blen14682 жыл бұрын

    Let God bless both of you brothers, what can I say,the Lord is awesome

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p2 жыл бұрын

    Wawa በዚህ ቀጥል አገልጋይ ገዛኢ ስወድህ በጌታ ተስፋ አለኝ በየግዜው ፕሮግራም እንደሚቀጥል ተባረኩ ወዳችዋለው የአባቴ ልጆች ♥️♥️♥️🤲🤲🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    We love you too god be with you

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p2 жыл бұрын

    እየሱስ ጌታ ነው አሜንንን ሃሌሉያ ማራናታ

  • @abaytesfaye3391
    @abaytesfaye33912 жыл бұрын

    u are blessed

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube98552 жыл бұрын

    ማስተዋልን ይስጠን የምንነቃበት ፡ ዘመን ፡ ነው ✝️😭🙏

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Yes godless you

  • @mihretfiqir1152
    @mihretfiqir11522 жыл бұрын

    wow... ende andi dekika new yalekew tolo chanulign wendim Gezai..tebareku ... so important

  • @tadelechzerga4573
    @tadelechzerga45732 жыл бұрын

    ✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @rb2782
    @rb27822 жыл бұрын

    ክብር ሁሉ ለሉኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን አሜን 🙏🏽 እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ ሰው አለው ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    God blesyou

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Bless you too

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku50172 жыл бұрын

    ወንድሜ ገዛኢ ጌታ አብዝቶ ይባርከህ የጌታን መምጣት እድንናፍቅ ስለምታደርገን ተባረክ

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    God bless you too

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Bless you too

  • @kumeinkosagalata8195
    @kumeinkosagalata81952 жыл бұрын

    Geta ybarkchu fikir nachuw

  • @mrkthry427
    @mrkthry4272 жыл бұрын

    Maranatha Jesus!!!

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @sccofficer8250
    @sccofficer82502 жыл бұрын

    GOD BLESS YOU BROTHERS IN CHRIST ,

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    God bless you to

  • @almazdebessa5531
    @almazdebessa55312 жыл бұрын

    እግዚአብሔርን ስለእናንተ አመሰግናለሁ እንዲህ አይነት ትምህርት ነው የናፈቀኝ! በዚህ ፕሮግራም ስለመንግስተ ሰማያት አሻግረን እንድናይ የሀዋርያት ትምህርት ይታያል ዘመናችሁን ጌታ ይባርክ ወንጌል እንዲህ ነው። ወንድም ገዛኢ ፓስተር አበበ የባሌ መካነ ኢየሱስ አገልጋይ የነበር መሰለኝ ባልሳሳት ተባረኩ!

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    God bless you too

  • @edenbeza5260
    @edenbeza52602 жыл бұрын

    God bless you both of you!!!🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam2392 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ አብቶ ይባርካችሁ

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Anchem tebareki

  • @chichi2468
    @chichi24682 жыл бұрын

    God Bless you more and more in Jesus name!

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @lidutefera5033
    @lidutefera50332 жыл бұрын

    ጌታ ይባርካችሁ እባኮትን ቀጣዩን ቶሎ ጫኑልን።ብቻ ትንሽ ፈርቻለሁ ምንያህል ተዘጋችቻለሁ።

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Geta yeredanal

  • @joygetu4338
    @joygetu43382 жыл бұрын

    God be blessed for this revelation.

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Bless you too

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @tesfahiwethagos3239
    @tesfahiwethagos32392 жыл бұрын

    Ere ere egna degmo tegnitenal beewnet mnaynet megeletnew!!! Betekrstiyan hoy yemankya dewel newna nki ennka!!! Tebareku abatoche yeemnet jegnoch nachu. Melso tsegawun yabzalachu ke wsed efes eyetebale kemyatefa yemimels yemankya dewel newna ketlubet!!!!!

  • @lewiduressa
    @lewiduressa2 жыл бұрын

    God bless you!! It was good if the volume was a little increased. God bless you, I have been blessed.

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Glory be to god

  • @user-it8ut8fj3s
    @user-it8ut8fj3s2 жыл бұрын

    ወይኔ እንዴት ተመስጬ እንዳዳመጥኩኝ በስማም ግን ኧረ ተሸውደናል ማለት ነው እስከዛሬኮ የዮሀንስን እራእይ ትምርት የተማርነው ምራፍ አራት ላይ ዮሀንስን ና ወደዚ ውጣ በሚልበት ጊዜ ቤተክርስቲያን እንደምትነጠቅ ነው።በናንተ ና በትውልዱ ትልቅ ክፍተት አለ አሁን ማነው ተጠያቂ? ይሄ ሁሉ የቤተክርስቲያን መዘናጋት ምናልባት የዮሀንስ ምራፍ አራት ላይ ከመከራው ከማህተሞቹ መፈታት በፊት ንጥቀት አለ ብለን ሰለተማርን ይሆን? በዚነገርማ ሰፊ ትምህርት ብትሰጡን መልካም ነው

  • @healingtube9082

    @healingtube9082

    2 жыл бұрын

    Very true

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @bekaludile1281
    @bekaludile12812 жыл бұрын

    This is the end time and it's obvious that Jesus Christ is coming.

  • @aklilubashe
    @aklilubashe2 жыл бұрын

    ኤፍራጥስ ደረቀ ይህ የሚሆነው የአውሬው ሰራዊት ለአርማጌዶን ሲዘጋጁ ነው ።ከጌታ ጋር ሲገለጥ ይዋጉታል ያልቃሉ ።ቅድመ አላማቸው እስራኤልን ለማጥፋት ነበር ።ጌታ ጣልቃ ገባ ፍፃሜ ይሆናል ።

  • @derebawhabtamu7584
    @derebawhabtamu75842 жыл бұрын

    Enane angerunge egzaber seran seralnge belonge naber

  • @elsaandemichael2129
    @elsaandemichael21292 жыл бұрын

    Mrs Geza i need yr book please if its possible how can i got it

  • @mememekdi6705
    @mememekdi67052 жыл бұрын

    Wiye geta how tebarki rjim gize belib sasib neber maltim gena lij iyalewu yanten elshaday mesetin siketael neber yemir bexam germoghal indewm manin lixeyqi iyalku silayewk bexam idilegha negh

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    I love you

  • @mememekdi6705

    @mememekdi6705

    2 жыл бұрын

    @@gezaiyohanneselshaddai9737 bexam desi biloghal getanim bexam amsgenku mikinyatum asaygh biye silasayegh ish ♥rjim idime kexena gar seliyilgh barb hager newu minorewu tebark

  • @tekashawash9742
    @tekashawash97422 жыл бұрын

    ጌታ ይባርካችሁ በዚህ ግዜ ስለመጨረሻው የዘመን ክንዋኔ ማስተማር መነጋገር እንዲበዛ ያስፈልጋል ለምን ቢባል ሰውን ከእንቅልፍ ያነቃል ቤተክርስቲያን የወንጌልን ስራ እንድትሰራ ያነቃታል በዚህ ትምህርት ላይ ጥያቄ አለኝ ለሚቀጥለው ትምህርት ጋር አብር ለመመለስ ይኸውም እስከዛሬ እኛ እያጠናነው ያለ ከራእይ 4 ጀምሮ ቤተ ክርስቲያን ተወስዳ ነው የምናየው ከምእራፍ 6 እና 7 በጉ ማህተሙን ሲፈታ በምድር ላይ የሚሆነውን ፍርድ ነው የምናየው ከዛ 8ተኛው ምእራፍ ዝምታ ሆነ ያም የሰማይ ዝምታ ነው ከዚህ ክሮና ዝምታ ጋር በምን አገናኘኸው ከብዙ ተከታትሎ ከሆነው ፍርድ ሞት በሁላ ነው ትንሽ ግዜ ፀጥ አለ ደግሞም ቤተ ክርስቲያን ተወስዳ ነው የምናየው ። በርግጥ ይኼ ግዜ የምጥ ጣር ነው ያኔ መከራው ተወልዶ ነው እንጂ ምጥ አይደለም የሀሰተኛው ክርስቶስ መገለጥ በዛ ግዜ ነው የሚሆነው ። ማብራሪያ በትሰጥበት ። ተባረኩ

  • @healingtube9082
    @healingtube90822 жыл бұрын

    Where was this guy while Ethiopia is invaded by false prophets a d teachers? He is really teaching the truth! Listen to him! Ethiopia

  • @gezaiyohanneselshaddai9737

    @gezaiyohanneselshaddai9737

    2 жыл бұрын

    God bless you

  • @WellnessHealth101
    @WellnessHealth1012 жыл бұрын

    የፖስተር ገዛኢ ስልክ እንዴት ማግፕት እችላለሁ እባካችሁ

  • @user-gm3nf8cx6v
    @user-gm3nf8cx6v Жыл бұрын

    ድምጹ በደንብ አይሰማም

Келесі