ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ || አዎን ይሆናል || ሙሉ አልቤም ከነLYRICS (full album with lyrics )

Пікірлер: 166

  • @turkatoturto4871
    @turkatoturto4871Ай бұрын

    የትውልዶች አባት መጋቢ ተስፉ የነገስታት ንጉስ ለትውልዶች ቀብቶ ያስነሳህ፣ በመከራ ሁሉ እንደ ወርቅ ተፈትነህ ነጥረህ የወጣህ አምላክህን በኑሮህም ሆነ በአገልግሎትህ ሁሌም ያከበርህና ያስከበርክ ጀግና አባታችን ነህ። እግዚአብሔር አምላካችን በቀሪ ዘመንህም ክብሩን እየገለጠብህ እስከ ክብር አክልል ሽልማቱ ቀን ድረስ በታላቅ ሞገሱና በጤና ይምራህ!! አንተ በረከታችን ነህ። ሠላምህ ይብዛ ጋሼ!!

  • @tiebezere6579
    @tiebezere65793 күн бұрын

    በኡነት አንተ ቡሩክ ነህ ስለ አንተ ጌታን ኣመሰግን አሎው እግዚአቢሄር ዘርህ ሁሉ ይባርክ, በጌታ ኢህትህ

  • @workenhetesfayiedeneke8596
    @workenhetesfayiedeneke859623 күн бұрын

    ኢየሱስ ክርስቶስ አሁንም አሁንም ዘመንህን እያደሰልህ ዕድሜና ጤና እየሰጠህ ያድህ ኑርልን ቆይልን የትውልድ ማምለጫና መሸጋገሪያ ያርግልን ተባረክ!!!

  • @seblewongleshibeshi

    @seblewongleshibeshi

    21 күн бұрын

    And

  • @meskeremzaverdinos2676

    @meskeremzaverdinos2676

    6 күн бұрын

    A❤❤

  • @user-zc8sr1sh9j
    @user-zc8sr1sh9j8 күн бұрын

    ለምድራዊ ነገር እራሡን የማይሸጥ የሚአምልከውን አምላክ የሚቅ የእግዛብሄር እውነተኛ አገልጋይ በአደበቱም በአካሄዱም ጌታን ያከበረ ዘመንህ እንዲሁ ይለቅ ተመሥገን እንኮን ተወለድክ።

  • @AmberberAmberber-nb6tp
    @AmberberAmberber-nb6tp2 ай бұрын

    መጋቢ እና ዘማሪ ተስፋዬ ገቢሶ በእግዚሐብሔር ቤት ፀንቼ እንድቆምና ለአገልጋይነት እንድበቃ ካደረጉኝ አንዱ ከልጅነቴ ጀምሮ የእርሱን ዝማሬ በማዳመጤ እንደሆነ አስባለው የእርሱ ዝማሬዎች ትክክለኛ የክርስትና ሕይወት ምን እንደሚመስል የክርስትና ተስፋችን ኢየሱስን አድምቆ ማሳየት በፈተና መጽናት እንዲሁም ድንቅ የሆኑ የፀሎት ዝማሬዎቹ በተለይም የንስሃ መዝሙሮቹም ዛሬም ድረስ አይጠገቤነት ወደ ክርስቶስ ኢየሱስ ክብር የሚያስጠጉ ናቸው ብል ማጋነን አይሆንም ባጠቃላይ ዘመን ተሻጋሪ ናቸው አብዛኛዎቹ ዝማሬዎች ሕይወት ሕይወት እና ክርስትና ክርስትና የሚሸቱ ናቸው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እረጅም ዕድሜ ከጤና እንዲሁም በሰማይዊ ባርኮት ይስጥልን

  • @melkamudaba5823

    @melkamudaba5823

    22 күн бұрын

    💞💞💞💞💞

  • @FikerteAlemu
    @FikerteAlemu2 ай бұрын

    ፓስተርየ ተስፋየ በመዥሙሮችህ ተባርኬአለው እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎትህን ይባርክ ሔወትህ ይለምልም!!!

  • @ferdosousman9649
    @ferdosousman96492 ай бұрын

    አማኝ ሳልሆንያንተን ዝማሬዎች እሰማ ነበርና በህይወቴ የራሳቼውን አሻራ አሳርፈውብኝ አልፈዋል ዛሬም ይቀጥላሉ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ ጌታን በዘመንህ ያሳየህን ኑርልን

  • @kiflemariambekele2089
    @kiflemariambekele20892 ай бұрын

    አንተን ያቆይልን:እድመህ ን ያርዝምልን!"!❤❤❤❤❤❤❤

  • @kennakumsa2184

    @kennakumsa2184

    2 ай бұрын

    amen

  • @solomondesta4683
    @solomondesta46832 ай бұрын

    ምንግዜም ለህይወት ምግብ የሆኑና ከላይ ከፀባኦት የተቀበልከው ዘላለማዊ መዝሙሮች መሆናቸውንም ህይውትህም ይናገራልንል፣ እነኚህ መዝሙሮች ጌታ ሲመጣም በህብረት የምዘምራቸው ፣ የሀያላን ሁሉ ሀያል ነህ እንላለን ፣ ተባረክልን አሜን

  • @henokyergedu
    @henokyergeduАй бұрын

    በዘመናችንና በዘመንህም ላይ መልካም ተፅእኖ ፈጣሪ የሆኑ ዝማሬዎች ናቸውና ጌታ እየሱስ ይባርክህ።

  • @easypc8806
    @easypc88062 ай бұрын

    ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክህ ይሁን ❤❤❤

  • @FeyselHussen-bv9gh
    @FeyselHussen-bv9gh2 ай бұрын

    ወንድማችን ያንተ ዝማሬ በህይወቴ ላይ ያመጣው ብርታት የሚነገር አይደለም ፡ ስላንተ ጌታን አሠግናለሁ።

  • @hailufantaye3074
    @hailufantaye30742 ай бұрын

    መጋቢ ተስፋዬ ጌታ ዘመንህን ቤተሰብን ሁሉ ይባርክ!! ዕድሜህ በአገልግሎት ይርዘም!

  • @haileolani2380
    @haileolani23805 күн бұрын

    መዝሙህርህን በመስማት ነፍሴ ሁል ጊዜ ሀሴት ታደርጋለች በእያንዳንዱ የመዝሙር ቃላቶችህ ውስጥ ነፍሴ አሻግራ ጌታዋን ታያለች።

  • @girmakebede1860
    @girmakebede18602 ай бұрын

    ዘመን ተሻጋሪ ስለሆነዉ ዝማረህ እግዚአብሔር ን አመሰግናለሁ !

  • @ethagegnehuandarge1652
    @ethagegnehuandarge165211 күн бұрын

    Egzabhear sewu eggig betam amsegnalhu wedegeta eindmeta banniti zemarea geta yastmreggn nebir b 11 amtea akkababe nebrie yesmahuhie beiwnet nefsie aykerilgnm nbr sismhie yiehwu frea afro zare bgeta neggn eindhum agielgayie bgeta gizzaa bakal eindmagegghie getan amnwalhuu keree zemnnihie yebarkie amennnnnnnnnnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa89672 ай бұрын

    ዘመንህ በእዉነት የበረከት ይሂን ❤❤❤

  • @user-dw3qc4qm7x
    @user-dw3qc4qm7x2 ай бұрын

    አባታችን ፖስተርዬ በብዙ ተባረክልን ለምልምልን እንወድሀለን

  • @easypc8806
    @easypc88062 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን በጣም መልካም መዝሙሮች ናቸው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ያብዛሎት ❤❤❤

  • @YirgalemAsfaw
    @YirgalemAsfaw2 ай бұрын

    እረጅም እድሜ ይስጦት!!!❤❤❤❤❤

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom65062 ай бұрын

    Kibir legeta yihun Rejim Edmnina Tena yistachue Abatye❤❤❤🙏💒👏🙌🏻🍀

  • @immanuel342
    @immanuel3422 ай бұрын

    "የእግዚአብሔር ብርሃ ፤ጨምሮ በላይህ ይብራ!!!

  • @BinyamHKebede
    @BinyamHKebede2 ай бұрын

    ድንቅ ዝማሬ! እጅግ በጣም የሚወደድ ነው! 🙏🙏🙏

  • @user-ht9mo4gr8t
    @user-ht9mo4gr8t2 ай бұрын

    ❤ወንድም ልበልህ በርግጥ ወንድሜ ነህእግዚያብሔር ዘመን ይጨምርልህ።

  • @KakuKakush-uu1ut
    @KakuKakush-uu1ut2 ай бұрын

    hulem talke sewu nehi fetar lezelalem ybarekeh

  • @user-pv2qb5ef5h
    @user-pv2qb5ef5h8 күн бұрын

    አሜን አሜን ሰውያረከን ጌታ ተባረክልን

  • @degaregewondafrash3660
    @degaregewondafrash36602 ай бұрын

    Waw paster betam new yetebarekubet tebarek Hulu negerh ybarek

  • @AdmiringIcedSoda-ds4vq
    @AdmiringIcedSoda-ds4vq2 ай бұрын

    Medan belela yelemena sew hulu adagne wedhonew wed geta eyesus meteto nebsun yasemelt amen

  • @user-mc2vr2vi2e
    @user-mc2vr2vi2e2 ай бұрын

    Pasterye geta erejem edeme kitena gar yestehi 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MichaelTekle
    @MichaelTekle2 ай бұрын

    ❤Haleluya Geta tebarek

  • @yorda46
    @yorda4623 күн бұрын

    አሜንንንን ይመስገን የሱስ ምስጋንኡ ቡዙሕ እዮ ቡሩኽ ሓዉና አቦና አያና ተስፋየ ጋቢሶ አዝየ እየ ዝፈትወካ፡፡

  • @yebaleworkhailu4999
    @yebaleworkhailu4999Ай бұрын

    ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ዘበን የማይሽረው መዝሙር ነው

  • @user-mk8hc9om8q
    @user-mk8hc9om8q2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኧሚንንንን ❤❤❤lelelelelelelele 🎉🎉🎉🎉ameeeeeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤ልልልልልልል❤❤❤❤ተባረክ በቡዙ አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @bataleabrham2671
    @bataleabrham2671Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜንዝማሪ መላአክት ያስማልን🎉

  • @tamegebre9455
    @tamegebre94552 ай бұрын

    Patser Tesfaye God bless you to much all of you song bible verse and amezing fo all of christian comunity .❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kebeneteressa8110
    @kebeneteressa8110Ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰 You are our gift from God stay blessed in Jesus Name. Ytabarakubh Abat Neh 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @moliso
    @moliso2 ай бұрын

    ወንድም አስማሩ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @wonjishoaKalehiwot
    @wonjishoaKalehiwot20 күн бұрын

    እጅግ በጣም ነብስን የምባርኩ መዝሙሮች ናቸዉ ዘመንህን ጌታ ይባር አሁንም ጨምሮ አብዝቶ ባርክህ

  • @HenokGetahun-ue6vp
    @HenokGetahun-ue6vpАй бұрын

    Hi my name is Henok Getahun I am Jesus Christ may God bless you all and make your life Wonderful 🙏 ✨️ 💖 your song is beautiful it covers all

  • @user-lj8fd8fi4j
    @user-lj8fd8fi4j20 күн бұрын

    በጌታለኔይታሰብበጌታዬ❤

  • @shimlsetekla6371
    @shimlsetekla6371Ай бұрын

    🤗🥺🤲🙌🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲እግዚብሔር ይባረክ ❤❤

  • @lymaluab
    @lymaluab28 күн бұрын

    የሱስ መኖሩን እንዳምን ምክንያት ሆነሃል። ረጂም ዕድሜ ይስጥህ። ኣስመራ መጥትህ ብመዝሙር ትባርከናለህ። በ ጌታ ሃይል። ያለፉት ኣመታት ኣልተመቸንም። ጌታ ግን ኣኑሮናል።

  • @user-fj6pj6fw9u
    @user-fj6pj6fw9uАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🙏🏻🙏🏻

  • @enatendiryas1161
    @enatendiryas1161Ай бұрын

    አሜንንን ሃሌሉያ ኢየሱስ ተመስገን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesfinyakob
    @mesfinyakob2 ай бұрын

    ጌታ ይባረክህ❤ አባታችን።

  • @user-il2cl6zt9r
    @user-il2cl6zt9r13 күн бұрын

    ❤❤❤ተባረክ ፖስተርዬ❤❤❤

  • @user-hq1oy8ly4n
    @user-hq1oy8ly4n2 ай бұрын

    Amen hale luya amen hale luya paster enate aglglu ትውልድንም ለጌታ አስገዙለት bewnet ena bemefs legeta amlko bewnet ena benfs bchihot adelm benfes new hale luya

  • @tesfatsionkaleb3839
    @tesfatsionkaleb38392 ай бұрын

    hall luya temesegen geta

  • @kennakumsa2184
    @kennakumsa21842 ай бұрын

    tebareku🥰🥰

  • @manewalew2845
    @manewalew28452 ай бұрын

    His sovereignty, birth, death, resurrection, and His coming back All his songs Bible verse only amezing me Holy Spirit's presence ❤❤amen God bless him our father tesfaye Gabiso

  • @user-rr9rs8rf8v

    @user-rr9rs8rf8v

    2 ай бұрын

    That's is a good comment i love it😊

  • @KediOmar-ki6ez
    @KediOmar-ki6ez7 күн бұрын

    Gash tesfaye....ahunem geta beneger Hulu kefff yaderegeh. Tebarek kef belelegn!

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur40572 ай бұрын

    Amen 🙏 amen 🙏 God bless you 🙏 🙌 Thank you so much 💕

  • @sinadani-eb5ey
    @sinadani-eb5ey10 күн бұрын

    ጋሸ ጌታ ዘመንህን ይባርከው።

  • @marthayohannes7309
    @marthayohannes7309Ай бұрын

    Amen Amen Amen Hallelujah kibir Le geta eyesus yihun tsegaw yibizalih pastor egziabher amlak yibarikih ❤ temesgen Geta hoy ❤ drink zimarewoch yibareku❤

  • @HeneryThegreate
    @HeneryThegreateАй бұрын

    Ohhhh.what a heart touching song 😮😮😮

  • @tsigehailegnaw2392
    @tsigehailegnaw2392Ай бұрын

    አሜን።

  • @miretmiret5925
    @miretmiret592518 күн бұрын

    Ameeeen Tebareki ❤

  • @user-fz9tj5bw2n
    @user-fz9tj5bw2nАй бұрын

    geta zemnken yabzalk enam hasiyatkn yekir yeblk

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ejАй бұрын

    ክብር ለጌታ ሆይ ስም ይባርክ ጌታ ሆይ ተመስገን❤❤❤❤

  • @mulumuludemise5133
    @mulumuludemise51332 ай бұрын

    ❤🎉TIWLIDIH YILEMILIM PATORYE❤

  • @mulumuludemise5133

    @mulumuludemise5133

    2 ай бұрын

  • @genet4110
    @genet41102 ай бұрын

    AmenAmen🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @11amare
    @11amareАй бұрын

    Sing and continue praising the Lord, Tesfaye! You are a gifted singer. Dr. Behailu

  • @user-jj6wx9qj9i
    @user-jj6wx9qj9i2 ай бұрын

    ጌታ ለዘላለም ይባሪኪ

  • @AdmiringIcedSoda-ds4vq
    @AdmiringIcedSoda-ds4vq2 ай бұрын

    Geta semu yebarek geta hoye ewedehalehu

  • @felekewedajo746
    @felekewedajo7462 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ ነብሰን የሚመልሱ መዝሙሮች ናቸው ተባረኩልኝ ፓስተር ተፋዬ ጋብሶ ዘመናችሁ ይለምልም

  • @sarasara-fu2yu

    @sarasara-fu2yu

    2 ай бұрын

    😊

  • @tarikutadesse5695

    @tarikutadesse5695

    2 ай бұрын

    ዘመንህ ይለምልም

  • @samiabiy4875

    @samiabiy4875

    Ай бұрын

    Tebarek

  • @TARIKUDAGIFO

    @TARIKUDAGIFO

    Ай бұрын

    Bb ​@@sarasara-fu2yuy😂😂😂😂❤b😂😂bbxc🎉jb🎉

  • @user-pf8xm9hm4t

    @user-pf8xm9hm4t

    Ай бұрын

    Mazmur

  • @eliaskibatu5654
    @eliaskibatu565424 күн бұрын

    Hallelujah Temesgen... I love every single track of this Album❤

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132Ай бұрын

    Amazing thank you ❤❤

  • @MamiMom-hr1jr
    @MamiMom-hr1jr2 ай бұрын

    Memzmurochu download medereg bichle arif neber

  • @kerstos

    @kerstos

    2 ай бұрын

    ሙሉውን የያዘውን ቪዲዮ እያስተካከልን ነው እስከዛ ግን በተናጠል ያሉትን 13ቱንም ዝማሬዎች download ማድረግ ይቻላል።

  • @alemumurtie8125
    @alemumurtie8125Ай бұрын

    እግዝአብሔር ይባርክህ !!❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kenasajaleta3864
    @kenasajaleta38642 ай бұрын

    Always, love this!💯💯🙏🙏

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238Ай бұрын

    አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @KalkidanAlemu-wm5gy
    @KalkidanAlemu-wm5gyАй бұрын

    Be geta yehe mezmure❤❤❤😂😂

  • @mktube5086
    @mktube50862 ай бұрын

    When I heard this music I filled with joy of holy sprit, Thanks God

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wzАй бұрын

    Glory be to God❤ Hallelujah ❤ stay blessed 💙🙌🙌🙌❤️Pastor

  • @seyoumgebraselase2703
    @seyoumgebraselase27036 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤Glory of God❤❤❤

  • @tg.tg1
    @tg.tg127 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @seblewongleshibeshi
    @seblewongleshibeshi21 күн бұрын

    Stay blessed Paster Tesfay Gabiso

  • @tesfayewoyessa5202
    @tesfayewoyessa520225 күн бұрын

    Tesfish God Bless you with your life long-term.

  • @mekedesbekele1844
    @mekedesbekele1844Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.wowowo.tabaraki

  • @tiruyadane3080
    @tiruyadane30802 ай бұрын

    ጌታ አብዝቶ ይባርክ ፓስተሬ

  • @AdmiringIcedSoda-ds4vq
    @AdmiringIcedSoda-ds4vq2 ай бұрын

    Amen amen lenem tewagto egziabeher anoregne

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia41162 ай бұрын

    Weyne engi mezmuroch😭😭❤❤❤

  • @MimiAyele
    @MimiAyeleАй бұрын

    ዘመንህ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @belachewbekele1952
    @belachewbekele19522 ай бұрын

    eyesus yene abat temesgen

  • @MichaelTekle
    @MichaelTekle2 ай бұрын

    Hallelujah Geta tebarek

  • @user-ol1ds4cz8k
    @user-ol1ds4cz8k25 күн бұрын

    Amen Amen Amen 🙏 God bless you 🙏

  • @etenshsaleyesus
    @etenshsaleyesus26 күн бұрын

    በመዝሙርህ ተባርኬአለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ አገልግሎትም ይባረክ

  • @DejeneAlemu-jz6fy
    @DejeneAlemu-jz6fy2 ай бұрын

    Stay blessed. What a wonderful song!

  • @hannahanna826
    @hannahanna8262 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @TasfuOlika
    @TasfuOlika2 ай бұрын

    THANK YOU MY GOD!

  • @mulumuludemise5133
    @mulumuludemise51332 ай бұрын

    We love you. So much God bless you more ❤🎉

  • @mathiwoskifle2196
    @mathiwoskifle21962 ай бұрын

    Much grace upon You dear Tesfaye!

  • @hanatariku1337
    @hanatariku1337Ай бұрын

    Temesegn temesegen hallelujah Hallelujah 🙌 👏 🙏 ❤️

  • @SALIFAMO.CHIFRO
    @SALIFAMO.CHIFRO2 ай бұрын

    UÙUUFFF.AMENI.ILILIILLL❤❤❤

  • @user-jl5vu9du6e
    @user-jl5vu9du6e2 ай бұрын

    አሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElsabetZenebe
    @ElsabetZenebe2 ай бұрын

    Rezimi idime ketena gari abatachin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn2 ай бұрын

    Amen Ameeeen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamawitGebeyehu-qb3fq
    @SelamawitGebeyehu-qb3fqАй бұрын

    Zemenihi yibareki ❤❤❤

  • @brihanubekele
    @brihanubekeleАй бұрын

    It's amazing and magnificent song ever ❤

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rdАй бұрын

    What a wander full of song. 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

Келесі