ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፥ 1ቆሮ 1፥23
አድራሻ:- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ በርገሪዛ ጎን
Paul Christ's Gospel International Church
For more information and prayer or counseling inquiry, please contact us
Email: paulcgic@gmail.com
Facebook፡ / paulchristsgospelintch...
Tiktok: / paulcgic
Instagram: / paulchirstsintgospelch...
Website፡ www.pcgic.org
Mobile: +251 946 617798
+251 946 617799
+251 913 623982
የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞች፤
ሰሚት አጥቢያ አድራሻ :- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ ባቢስ ሱፐር ማርኬት ጎን
👉እሁድ ማለዳ ከ4:30 - ጀምሮ
👉እሁድ ማታ ከ11:30 - ጀምሮ
👉ማክሰኞ ምሽት ከ11:30 - ጀምሮ
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:00-12:00 ፥ የወጣቶች አገልግሎት
ጀሞ አጥቢያ አድራሻ :- ጀሞ 1 ኪሩ ሰፈር
👉 እሁድ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ
👉 ረቡዕ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
👉 አርብ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
#Tibebu Workeye #Haregewoin Assefa #Protestant #protestant_mezmur #protest #protestantsong #protestantchurch #protestantsongs #protestant #sebket
We are exclusively the producer and owner of the visuals shown in this worship video. Due to the nature of Gospel Songs, it’s a collection of songs (cover songs) and we give credit to the original Gospel singers.
Пікірлер: 1 500
ኢየሱስ ፍቅር የማይጎልበት ሰም ፣ ሀይል የማይታጣበት ስም ፣ አብ ማንነቱን ያኖረበት ስም ፣ መንፈስ ቅዱስ የሚሰራበት ስም ፣ ሰዎች መንግስተ ሰማይ የሚገቡበት ስም ፣ መርገም ሰባሪ ስም ፣ የታመመ የሚፈወሰበት ሰም ፣ ተአምራት የሚሆንበት ስም ፣ ጊዜ የማያልፍበት ስም ፣ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤
@tarzuisrael8543
3 ай бұрын
Absolutely true. The Name of JESUS christ is above all.He is king of Kings,lord of lords...the mighty one... ...all Nations will save through his grace by faith..!! Thank u Jesus for all what you did for us. U made it all...!!🙏🙏🙏
@BASLIEAL_GRACE7
3 ай бұрын
❤❤❤be blessed 🙏
@hanataye-iu4dp
3 ай бұрын
🙏🙏
@belaynehasfaw323
3 ай бұрын
አብ ማንነቱን ያኖረበት ፣መንፈስ ቅዱስ የሚገለጥበት ስም ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው
@BASLIEAL_GRACE7
3 ай бұрын
🙌🙏🙏
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትንሽ አያለሁ ክርስቶስ ሲመለክ ሀሴት አደርጋለሁ ከ ሃይማኖት አጥር ወተን አንዱን ጌታ ብቻ እናምልክ 🙏🙏🙏
@elleniwolde242
2 ай бұрын
ትክክል ጌታ ብርክ የድርሽ (ህ) ቅንነት የተሞላበት አእምሮ 🙏💐🙏💐🙏💐🙏💐
@SelamSamuel-sq5wx
2 ай бұрын
ትክክል ተባረክ(ኪ
@user-wn3fx3mf9b
2 ай бұрын
ameen stay blessed
@natanimshumeta9061
2 ай бұрын
Amen, stay blessed!!!
@jesusismylife1777
2 ай бұрын
ወደ እረፍትሽ/ህ ሰላም ወደሆነው ጌታ ነይ /ና ኢየሱስ ጌታ ነው
የአንተ ዘፈን ለሴቶች ብዙ ጌዜ ጋብዤ ነበር።አሁን ደግሞ አየሱስን ወደ ህይወቴ ጋብዤዋለሁ
@wegayehugetu5365
2 ай бұрын
Praise the Lord 🎉🎉🎉🎉
@user-ru4md7np4v
2 ай бұрын
Ow amen 🎉
@tigistworku6959
2 ай бұрын
Wawe bless you!
@Wudeeee
2 ай бұрын
እንዴት ደስስስ ይላል
@IChangedMyName_123
2 ай бұрын
Amen Amen Tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
አቃተኝ ከሸፈትኩበት ዛሬ ተመለስኩ በእንባና በሲቃ እያለቀስኩ ንስሀ የገባሁበት አምልኮ..... ኢየሱስ በአንተ ተናገረኝ ጥብዬ ከጌታ በታች ሆነህ ሰበሰብከኝ😭😭😭😭😭😭
@SebleAbera-ok1cl
2 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢 እሰይይይ ጌታ ስሙ ይባረክ 🙏🙏
@ethan2.09
2 ай бұрын
ክብር ለንጉሱ!!!!
@keGenesis
2 ай бұрын
Egziyabher ymesgen
@TedytubeZewudu
2 ай бұрын
በርታ ወንድሜ እንዲህ እያመለክን ለዘላለም እንዳንኖር ጠላት ስለምፈልግ ነው የሚታገለን፣ ከኢየሱስ ወደዴት ይኬዳል? ብንወድቅ ብንነሳም ጌታ ይሻለናል።
@SebleAbera-ok1cl
2 ай бұрын
ዮሐንስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶⁸ ስምዖን ጴጥሮስ፦ ጌታ ሆይ፥ ❤ወደ ማን እንሄዳለን? ❤ 👉አንተ የዘላለም ሕይወት ቃል አለህ፤ ⁶⁹ እኛስ አንተ ክርስቶስ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆንህ ❤አምነናል አውቀናልም❤ ብሎ መለሰለት። ኢየሱስን አንዴ ያመነና ያወቀ ሰው አስትንፋሱ ኢየሱስ ብቻ ነው ትንፋሽ እጥር እጥር ሲለን ወደትንፋሹ እንሮጣለን እሰይይ በርታ አይዞህ ፅና
ጩኸትና ጭፈራ ማየት ለደከመው እውነተኛ የአምልኮን መንፈስ ይዘህ ብቅ ያለክ ማረፊያ ነህ ዘመንህ ይባረክ 🙏
@ammysiy210
3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ በጣም ተባረኪ
@user-im9hf1lk7t
2 ай бұрын
sebli blessed
@essayessayhailemariam9231
2 ай бұрын
❤❤❤
@Abentheir6283
2 ай бұрын
Amos 5 (አማ) - አሞጽ 23: የዝማሬህንም ጩኸት ከእኔ ዘንድ አርቅ፤ የመሰንቆህንም ዜማ አላደምጥም።
@ees988
2 ай бұрын
Indeed!
ከቤት ልወጣ ስል ስልኬን ከፈትኩ ቁጭ አልኩ ማምለኬን ቀጠልኩ የተፈጠርኩበት አላማ እሱ ነው❤❤❤❤❤❤
@betse1212
3 ай бұрын
እኔም እንደዛው😊
@SebleAbera-ok1cl
3 ай бұрын
❤❤❤
@rahelisoli9208
3 ай бұрын
❤❤❤❤😊
@sarayohannes180
3 ай бұрын
I agree ☝️
@muler9519
3 ай бұрын
ena ???
የዛሬ 9 ዓመት አከባቢ ይመስለኛ የዱራሜ ሰታዲዬም ውስጥ በተደረገው ኮነፍራንስ ውስጥ ስታገለግል የነበረውን መንፈስ በፍጹም አልረሳው ሰዎች በቃሬዛ እየመጡ ተፈውሰው ሲሄዱ አይቻለው እስከ ለሊቱ 6 ሰዓት መንቀሳቀስ ከብዶን ብርዱንም ሳይሰማን ታዓምራት እያየን ነበረ የቆየነው ግን ያ አገልግሎት ብዙ ገበያ ይኖረው ነበረ እነዳሁኖቹ ቢሆን አንተ ግን ድምጽህን አጥፈትህ ስታገለግል ኖረሃል. respect 🙏🙏🙏
@user-vn2zm3bz8s
2 ай бұрын
Wawu
@eddieginnore5104
Ай бұрын
ክብሩን ጌታ ይወሰድ! በጣም የሚባርክ ፀጋ ያለበት ሰው ነው! ጌታ ፀጋውን ይጨምርበት እጂ አይወሰድበት
@BergaDendir
Ай бұрын
😊😊😊❤❤❤❤
@solomonzimarge5270
26 күн бұрын
😀😀😀😀😀
@ruthfersha1717
23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባክህ ጥበቡ ግሩም ምስክርነት ነው ህይወትህ 🙏❤
በጭንቀትና ችግር ውስጥ ነኝ ግን 😢 መዝሙሩን ከሰማው በኋላ ተስፋ ዘራው
@user-ew7eh3tm6x
2 ай бұрын
አትጨነቅየኔወድምሁሉንበሱላይጣል🙏🙏🙏🙏
@wegayehugetu5365
2 ай бұрын
Still God is Good Worship him!!
@yeethiolij
2 ай бұрын
Ayzoh wendemi
@almazmamo7305
2 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ጌታ አለ
@markosbelachewtome4133
Ай бұрын
አምላክ ጥያቄዎችን ይመልስልህ ይመልስልሀል አት ራጠር
ደስ ሲል ጥቤ ድሮ በዘፈኖችህ አንዳልጨፈርኩ አንዳላስጨፈርኩ ዛሬ ደሞ በዚኛው የምህረት ዓለም ተገናኝተን ጌታን አያመለክን ነው 😭😭😭😭 አቤት የኔ ጌታ አሰራርህ ብዙ 😭😭 ተባረክ አባባ አውነት ነው ምን አላለሁ ከማመስገን ዉጪ የኔ ውድ አባት ወንጌል እኮ ገባኝ 😭😭😭😭😭😭
@tege6254
17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
“ከተናገርነውም ዋና ነገሩ ይህ ነው፤ በሰማያት በግርማው ዙፋን ቀኝ የተቀመጠ እንዲህ ያለ ሊቀ ካህናት አለን፤” ❤❤❤❤❤❤ - ዕብራውያን 8፥1
@pixelpioneery
2 ай бұрын
Esey.... Amen amen...❤❤❤
@birukkumssa
2 ай бұрын
I love this comment and i got new understanding❤❤❤,#ከተናገርነው ዋና ነገሩ ይህ ነው የሚለው ኃይለቃል ገረመኝ
@behailuassefashege6042
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
ጌታን የግል አዳኝ አድርጌ ተቀበልሁ በወንድም ጥበበ መዝሙር ብቻ ጌታ ወደ ልቤ ዘልቆ ገባ አቃተኝ እራሴን የዋሸሁበት ዘመን ተፀፀትሁቨት
@tege6254
17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sosinazeleke3235
13 күн бұрын
እሠይ እግዚአብሔር ይመስገን
ያለምንም ትንፋሽ መቆራረጥ የሚገርም ኣምልኮ ነው ጭፈራ ዝላይ የሌለበት ደስ የሚ ል ኣምልኮ ተባረክ ኣሁን 10ኛዬ ስደግመው ገና ሙሉ ቀን ሙሉ ሌሊት እየሰማሁ ነውየምውለው ተባረክ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏😍❤️
በአምልኮ ውስጥ መንፈስ ቅዱስ በLive እንኳን ይነካኛል tnxs god🙏🙏
@estifanosbefekadu5105
3 ай бұрын
ዋው ጥቤ!!!!
@romtezera8727
3 ай бұрын
እሱ እውነተኛ ስለሆነ ቦታ ጊዜ አይወስነውም ለዛ ነው በየትኛውም ስፍራ የምንነካው
@SamsonYohannes-nc6dk
3 ай бұрын
Amen
@solomonalemu2492
2 ай бұрын
I agree!
ዘማሪዎቹ እራሱ እንዲህ የሚነካ መዝሙር ከኔ ወቶዋል ብለው ይገረማሉ ፣ ጌታ ክብሩን ይውሰድ
@zelgezahegn
3 ай бұрын
Haaaa…..that’s what I thought
@tigistseleshi8923
3 ай бұрын
እኔም ያልኩት እንደሱ ነው!!🙏🙏🙏
@eskedargashaw5470
3 ай бұрын
በእውነት !!!!!! እኔ እራሱ ከእሱ አፍ ስሰማው አስደንቆኝ ሰማሁት እከ❤❤❤ ኧረ እንዳው ዘመንህ በይባረክ ሌላ ምን ይባላል😊
@Hop930
2 ай бұрын
Amen
@Dorowot
2 ай бұрын
Ewnet enem geremegn. Yetebareke lij new already 🙏🏽
ለመጻፍ እንኳን እንባዬን ማቆም አልቻልኩም እግዚያብሄር በሚያውቀው እምነቴን የምወድ የማከብር የሌላ እምነት ተከታይ ነኝ ግን አንድ ነገር ሳልል ማለፍ አልቻልኩም ሰሞኑን ጀምሮ tik tok ላይ የተቆራረቱ video እያየሁ ነበር በስደት የምኖር ያለፉትን ሁለት አመት በህመም ስፈተን በበረከትም ስጎበኝ የነበረ አመት ነው ያለፉት ታድያ ውስቴ ታፍኖ የነበረውን እና ላወጣው ቃል ያጣሁለትን ስሜቴን በተረጋጋው እና በምስጋና በተሞላው ጥቤ ላይ እና ቤት አገኘሁት እንደሌላው ጊዜ በጭንቀት ሳይሆን በምስጋና አብሬህ አለቀስኩ ዘመንህ ይባረክ ጥቤ አለምን እና ብልጭልጭዋን ንቀህ የጌታን ፍቅር አስበልጠህ ለሱ ክብር የቆምክ ነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ❤
@joshkeb3471
2 ай бұрын
Ayzosh ehite Geta hulum Guwada Hulum lib wust gebto Tarik yiseral.Ahunm Yaleshibet bota Egiziyabher abrosh new.yasibilishal yiwedshal. Amilkiwu
@ruthmelkamu507
2 ай бұрын
Be blessed sister !!!may Jesus be with u all the time!!!!❤❤
@israelalge
2 ай бұрын
እህት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በጣም በጣም በጣም...... ይወድሻል እባክሽ መጽሀፍ ቅዱስ በደንብ አንብቢ እውነትን ታውቂያለሽ እውነትም ነጻ ያወጣሻል ተባረኪልኝ
ሻሎም ቅዱሳን የተባረካችሁበት ሁሉ ለሌሎችም በረከት እንዲሆን like share አድርጉ። በብዙ ተባረኩ።
@NigussuMengesha
2 ай бұрын
😮
@saraworkneh1620
2 ай бұрын
ዝምበል
@amrachgutema7057
2 ай бұрын
Why do we need to like and share stop begging for likes
@Jesusistheboss-mn1ly
2 ай бұрын
@@amrachgutema7057 if u r blessed u will do that
ሁል ጊዜ ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ!!🙏🙏🙏🙏🙏
የምንሳሳልህ ውድ ወንድማችን ጥቤ አደራህን እንዳትደባለቅብን ይሄን መንፈስ ጠብቀህ ቀጥል በጣም ነው የምንባረክብህ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ❤
@user-ye9gp3zf2y
2 ай бұрын
Mechem ayaderegewem b/c yemeyabeten meged yawekewal❤❤
@tigistshawel7793
2 ай бұрын
ውይይይይ እኔም ይህንንን ነው ያልኩት አይደባለቅብን ውስጤ ሳሳለት
@user-zu8lp6et9z
Ай бұрын
Yes
ዘንድሮ ዘመን መጣልኝ በመንፈሰሰ ቅዱሰ የተሞላ በእውነት መዝሙር ሰምቼ ነፍሰም አልቀረላትም ተባረኪያለሁ ጌታ እኮ ነው ተባረክ ይጨምርብህ❤❤
@solomonalemu2492
2 ай бұрын
Amen!
ጥቤ ስትዘምር መንፈስ ቅዱስ ወሰጥን ሰርስሮ ይገባል፡፡አንተን ባየሁህ ቁጥር ጓደኞችህን ማዲንጓ እና ታምራት ደስታ አስታውሳቸዋለሁ ፡፡እና ዛሬ ላይ በህይወት ኖረህ እንድትዘምር የረዳህ እግዜአብሔር ይመስገን፡፡
@betelhembeyene6040
2 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤
@danielyifa8727
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@user-vh1zb2kg3v
Ай бұрын
😢😢❤❤
እኔ እዚህ ማምለክ ከጀመርኩ 3 አመቴ እና ብዙ ምስክርነት አለኝ በቃ ሂወቴ ውሃ ልኩን ያዘ አንድ ቀን እመሰክራለው ብዬ አስባለው ጌታ ግን አሁንም ይጨምርልህ ጥቤ እንኩን ጌታ አንተን ሰጠን
ይህ ከእግዚአብሄር ዘንድ ብቻ የሆነ ነው ስለዚህም ነገር ማንም ምንም ሊል አይችልም ለጸጋው ባለቤት ክብር ይሁንለት፡፡
@fasikafyissa
2 ай бұрын
ፀጋው ይመሰገን ዘንድ ተባረክ ወንድሜ
እግዚአብሄር ከየት እንዳወጣው በነፍሱ እና ስጋው ህያው ምስክር የሆነ ሰው ስዘምር በእያንዳንዱ የመዝሙር ግጥም ውስጥ ራሱን ያያል። ወገኖቼ የኢየሱስ መሆን ምነኛ መታደል ነው? ከዚህ የሚበልጥ ክብር ምን አለ? ያገኘነው የዘላለም ህይወት አይደለም ዘምረን ለኢየሱስ ሞትን እንኳን አናካክሰውም። ኢየሱሴ እውነት ከልቤ እወድሃለው። ይህንን ኮመንት የማንበብ እድል ያጋጠማቹ በጌታ ያልሆናችሁ ወንድም እና እህቶች ኣንድ ነገር ልንገራችሁ-------ኢየሱስ የዘላለም ህይዎት ይሰጣል--ለእናንቴ ሁል ጊዜ መልካም ያስባል። ተባረኩ
@user-ub9qo7zm2e
Ай бұрын
Tebarki🙏🏻🙏🏻🥰🥰
እራስን ሰውሮ በቃል መታጠቅ እና የመሰወርን ጥቅም በአንተ አየሁ ጌታ ልሸፈን ብትል እንኳን መሸፈን በማትችልበት የአምልኮ ተራራ ላይ አስቀመጠ ተባረክ ይብዛልህ::
@fasikafyissa
2 ай бұрын
ትክክል
ወንድሜ ትላንት ጀሞ ቅርንጫፍ መንፈስህ ውስጥ ያለውን ፀጋ ለመካፈል መጣን።እውነት ጌታ እየሱስ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ። እንዲህ የሆንከው ጌታ በጊዜው ስለገለጠህ ነው።አሁንም ይብዛልህ እኔ ብዙም መዝሙር አላዳምጥም።ምክንያቱም አንዳንዱ ዘፈን ስለሚመስለኝ።አንተ ስትዘምረው ግን ህይወት ተለቀቀበት።ለዛ ነው ትላንት ጀሞ የመጣነው።ጌታ ይመስገን በቃል ባረከን።አንድ ቀን ደግሞ በመዝሙር የተባረከውን የተትረፈረፈውን ፀጋ እንካፈላለን።ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ።ፀጋ ከመንፈስህ ጋር ይሁን።
@Luna23official
2 ай бұрын
አሜን ትክክል ጌታ ይመስገን
ወይኔ ወይኔ ወይኔ ነፍስም አልቀረልኝ , please let’s pray for him.
ከጌታ ጋር የተነካካ ሰው ሲያገለግል ሌላ ምድራዊ ያልሆነ ዳግም የተወለድክበት ህይወት በውስጥ ሲዘል ይሰማሀል🎉❤
እንዴት የታድልን ስዎች ነን ክብር ለስሙ!!!
አቤት ኢየሱስ:: የማይሰለች ;የሚጣፍጥ የሚገርም 😢😢😢 የደከመውን የሚያበረታ የመኖራችን ሚስጥር 😢😢 ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤
👉👉ኤፌ1:-3 በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ። 4: ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።
@selamdesalegn9001
2 ай бұрын
የተመረጠ እንዲህ ለእግዚአብሔር ክብር ይዘምራል👏👏🙏🙏🙏🙏
@AddisuAdebabay
2 ай бұрын
Amen ❤❤
ሰው አለኝ የሚለውን ለሰው ያሳያል፤ ሰው አለኝ የሚለውን እዩልኝ ይላል፤ ለእኔ ብርቄ የምለው አንተኑ ነው፤ ያላየልኝ ይይልኝ"ኢየሱስስስ❤❤❤"ነው!!! ዘለዐለሜን ያሳመርከው አንተው ነህ፤ ሳትፀየፍ ያነሳህኝ አንተው ነህ፤ ኢየሱሴሴ ክበርልኝ አባቴቴቴ❤❤❤
እንደ ዘይት የሚፈስ አምልኮ፣ መንፈስ ቅዱስ ያለበት አምልኮ፣እግዚአብሔር የከበረበት፣ የሚያሸተው አምልኮ!!! ጥበቡዬ! አሁንም አብዝቶ አብዝቶ ይቀባህ ይጨምርልህ፣ ኢየሱስ አሁንም ከፍ ብሎ ይታይብህ፣ እግዚአብሔር ብዙ ነፍሳትን ባንተ ተጠቅሞ ያድን! በጣም ተባርኬበታለሁ! ክብር ለኢየሱስ!!
በትክክል መንፈስ ቅዱስ አለ አሜን ጉጉቴ ጨመረ ከጌታ ጋር ማደር መዋል
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በመንፈሱ ረስርሻለሁ❤❤😭😭
ምሽት 5፡11 እያነባሁ እየሰማሁ ነው፡፡ መንፈስ ቅዱስ ሆይ እወድድሃልሁ፡፡😭😭😭😭😭
ዘማሪ ዎቻችን የተቸገሩት እነሱ ሳያመልኩ ህዝቡን አምልክ እያሉ ነው አንተ ለራስህ እያመለክ አምልኩ ሳትለን አይደለም በዚያ ስፍራ በዩቲዩብ ማቆም አቅቶናል እንኳን እግዚአብሔር አንተን ሰጠን አይወሰድብህ ወንድምዬ
ጥቤ አንተን የነካ መንፈስ እኛንም ይንካ በውነት በጣም ነው እየቀናሁብህ ያለሁት
@user-uq9zx7gf1i
2 ай бұрын
The same ting hear
የኘሮቴስታንት ገዳም ቢኖር ጥሩ ነበር በዚህ መዝሙር ቀንም ሌሊትም እያመለኩ መኖር ብቻ
@user-ru4md7np4v
2 ай бұрын
😂😂😂😂🙏🙏🙏አንድ ቀን መኖሩ አይቀርም
@beyob199
2 ай бұрын
Ale Eyesus rasu gedamachin aydel
@tigistworku6959
2 ай бұрын
Gedame Gebtesh berehsneshe endate Yerba yesewerale . Yeleke yehane berehsne lealeme abriwe.
@rosemare8314
Ай бұрын
Le gedam sayehon yeteterashew lelochen enditadigne new❤
@WoinLove-oc8rh
Ай бұрын
እኛ ገዳም ከገባን ማን ወንጌል ሰምቶ ይድናል ተስፋ አለን ውዳችን አንድ ቀን ይመጣል ያኔ ክብራችን የሆነውን ክብሩን እናያለን ያለማቋረጥ እናመልከዋለን እስከዛ የተሰጠንንን ሀላፊት አገልግሎት አለ እሱን በያለንበት ወንጌልን እንናገር
የሂወቴ ጉዳይ ኢየሱስ ❤ ልቤ የሚርድልህ ኢየሱስ❤ ምደነግጥልክ ኢየሱስ❤ የሂወቴ ጉዳይ ኢየሱስ ❤ 🙏🙏🙏
ሰምቼ አብሬም ዘምሬ መጥገብ አልቻልኩም ክብር ሁሉ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁንለት:: ከዚህ በላይ ጌታ ይጠቀምብህ❤❤❤❤❤
ምናለ ሁሉ ዘፋኝ እንዳንተ ዘማሪ ብሆን የፈጠረውን ጌታ ብያመልክ ከዚህ አለም ቢያመልጥ ዘመንህ ይባረክክክክክክክክ
ምንአይነት መንፈስ ነው እዚ ሆኜ ተቃጠልኩ አቤት ባንተ ስር ሆኖ ሚማሩ ምእመኖች የታደሉ ናቸዉ ያልተቀላቀለ የእዉነት ንጹህ መንፈስ ነው የሚካፈሉ ጥብየ ምን እላለዉ ሁሌ መዝሙሮችክ ስብከቶችክ ስሰማ ሰአት እንደረፈደበት ሰው ወደመሰዉያየ እሮጣለው ሰላንተ ጌታ አብዝቸ እባርካለዉ አትያዝ በመገጀቱ ሁሌ ብአዲስ መንፈስ ያስገርምክ ❤❤
ኢየሱስ ከፍ ያለ ስም😊 ሁሉ በሁሉ😊 ዘላለማዊ 😊 የማይጠገብ ስም🙌 ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤😭😭😭😭😭
“እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።” - ኢሳይያስ 40፥31
እውይ ጌታየ መንፈስ ቅዱስ ስሙ ይባረክ ኣንተ የነካህ መንፈስ ይንካኝ እልልልልል❤❤❤
ጥቤ እንኳንም ጌታ አገኘህ ባንተ ውስጥ ያለው ቅዱስ መንፈስ እኛንም እያረሰረሰ ነዉ በረከታችን ሆነሃል ❤ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏
ዝላይ ጭፈራ መወራጨት መበታተን የሌለበት አምልኮ wow በዚህ አምልኮ ብዙ ያልዳኑ እንደሚነኩ እና ወደ ጌታ እንደሚመጡ ቆይ ታያላቹ
የማያልቀው እርሳችን ኢየሱስ የማይሰለች ስም ኢየሱስ ሰላም የሞላበት ስም ኢየሱስ ተባረክልን ❤
“እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥” - 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥23
ኡኡኡኡኡኡፍ ምን አይነት አምልኮ ነው መንፈስን የሚያረሰርስ ... አንተበዚህ ዘመን የተነሳህ የዚህ ትውልድ በረከት ነህ እግዚአብሔር ይባረክ ስለአንተ
ከተለቀቀበት ቀን ጀምሮ ሙሉ ቀን እየሰማሁት ነው እስካሁን። ተባረክ!!!
@SebleAbera-ok1cl
2 ай бұрын
እኔም ❤❤
@tigistseleshi8923
Ай бұрын
እኔም
የዘመኑ ጳውሎስ ነው ጥበባች በጣም ነው ሚባርከኝ ነፍሴ አይቀርላትም
መዝሙሮቹ ራሱ አዲስ ሆኑብኝ ልታይ ባይነት የሌለበት የአምልኮ መንፈስ:: ተባረክ
እግዚአብሔር የእያንዳዳችንን ታሪክ እንደዚህ ይገልብጥ! እውነት ነው እጣህ ከላይ ነው! ለእዛም ነው እንደዚህ በመንፈስ ያረሰረስከን! የእግዚአብሔር መንፈስ ይብዛልህ! ላልዳኑት ዘፋኝ ጏደኞችህ የመዳን ምክንያት ያድርግህ!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@arrarsodelel
2 ай бұрын
AMEN!!!
ሌላ ምን ጉዳይ አለ ከእየሱስ ውጪ አቤት ይህ ስም ልብ የሚያርድ Thank you Holly spirit የስንቱ ልብ ደነገጠ የስንቱ ልብ ተሸነፈ በዚህ ስም
ተባረክ በእውነት መንፈስ ቅዱስ ካንተ ጋር ነው!!!
መንፈስ ቅዱስ ያለበት አምልኮ❤❤❤❤❤
የህይወቴ ገዳይ እየሱስ:: እየሱስ ነው:: አሜን
@kaleabkassaye9735
2 ай бұрын
ገዳይ ሳይሆን ጉዳይ 😊
ብርክ በልልኝ ዘመንህ ይባረክ ዘርህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤
በዚህ ሰአት እንደዚህ አይነት አምልኮ እውነትም ከላይ ነው በፍፁም ማቁአረጥ አልቻልኩም ደጋግሜ ነው እምሰማው ባለቤቴ እንኩአን እቤቴን ሞላው ብሎ እስኪቀልድብኝ ድረስ ዘመንክ ይባረክ ከድካሜ መንቃት ችያለው
ምን አይነት መታደል ነው 😢❤❤❤ ፀጋ ይብዛልህ
Wow እንዴት ያለ አምልካው ነው ታጋሪሜዋለው በቃ ሳባብ ፋልጌ ፋላልገ አማልክዋለው ታዳንቃለው በጣም ታዳንቃለው 😢😢😢😢የኔ ጌታ ስምህ ይክባር 🤲
ማንፈስ ቅዱስ የሞለበትአምልኮ አንተ ይዤ ቀለል ማሆን አልፈልግም አሜን😭😭😭💖💖💖💖
ውይ እንዴት መታደል ነው የጌታ መሆን ነፍስም አልቀረልኝ ኢትዮጵያ መጥቼ አብሬአችሁ እስካመልክ ድረስ ጏጉቻለሁ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ጥበቡዬ
@rawdarawda7500
12 күн бұрын
አሜንአሜንንንንንንንንአሜንንንንንንንን
አንተን ስትሰብክና ስትዘመር የልጅነቴን ቤተክርስቲያን አስታውሳለው ብዙም እሩቅ አይደለም በ10 አመት ውስጥ ብዙ ለወጥ አየን አሁን ወንጌሉን በርዘው ወንጌልን ሲያሰደቡ ባየንበት በዚህ ዘመን አንተን በማየት እጅግ በጣም ደስ ይለኛል ✊🙏💜
ምን አይነት ፍቅር ነው አንተ ያማረከ😍😍😍😍😍😍😍እየሱስ እንወዳለን😍😍😍😍😍😍
ድንቅ ዝማሬ ቅላፄው አጥንት ዘልቆ የሜገባ ❤❤❤❤❤❤
ወደ ሰማይ የሚየስገባ ነፍሴ በእንባ የሰማችው ዝማሬ ጌታ ይባርክህ
ዘመንክ እንዲህ እያመለክ ይለቅ የእውነት መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው በጣም ተባርኬያለሁ ብዛልን 😭😭😭😭 የህወቴ ጉዳይ እየሱስ 🙌🙌🙌🙌🙌
Ine Orthodox negn gin chefera zelay yalelebet amlko des yilal wendim tebebu migerm amlko nw yesu ye amlko mezmuroch salsema weye alwkim geta እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሀን አሜን
በጣም ደስ ነው ያለኝ ተ ባረክ ካንተ ጋር የሚያመ ልኩ እድለኛ ናቸው ለም ልም ተባረክ
ይሄ ኢየሱስ ክርስቶስ በእውነትም ጌታ ነው!👂👂
ነዉ ከላይ የእኔ ዕጣ 🙌😍🙌😍🙌😍🙌😍🙌😍 እግዚአብሔር ሆይ ሰለ ጥበቡ ወርቅዬ ተመስገን ❤😊
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏
ኢየሱስ እውነት መንገድ ህይወት ነው
ወንድም ጥበቡ እንዲሁም በዚህች በእግዚአብሔር ቤት በተለያየ ሁኔታ የምታገለግሉ ሁላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ!!
ኢየሱስ ከስሞች ሁሉ በላይ ስም የሰላማችን ምንጭ ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ለክብሩ ሊጠቀምብህ ሲፈልግ ካለህበት የሐጢያት ማጥ ያወጣህና በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም እጥብ ንፅት አድርጎ እንዲህ አድርጎ ሀሴት ይሞላህና በመንፈሱ ያዘምርሃል ። እግዚአብሔር ድንቅ ነው !!!
@birhanuasres8211
2 ай бұрын
Well say
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ እልልልልልል ሃሌሉያ ነብስአልቀረልኝም ተባረኩ
ሠዉ ያደረገን ደግሞም በቁስሉ ቁስላችንን የፈወሰ ስሙ ለዘላለም ይክበር ጥቤ ተባረክ❤❤❤
ኢየሱስ የከበረበት ቤትና ህብረት መንፈስ ቅዱስ ሁሌም እንዳፅናና እና እንደባረከ ነው .ጥቤ ተባረክልን .
❤ መንፈስ ቅዱስ የሞላው ወንድም ጥበቡ እወድሃለው ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
አምልኮ ለጌታ እንጂ ለሰው አይደለም የሚያሸተውም አምላክ እንጂ ሰው አይደለም ሁሉምንም እግዚአብሔርር ይባርካቸውም አንድም ዘፋኝ እስኪጠፋ ድረስ በገባቸው ልክ የሚዘምሩትን ጌታ ያብዛቸው አሁንም ወንድና ሴት ዘማሪዎችን ጌታ ይባርካቸው ዘመናቸው ጌታን በማገልገል ይለቅ ስለነሱ እግዚአብሔር ይመስገን በድካምም በብርታት ጌታን ስለሚያገለግሉ ጌታ ይባርካቸው አሁንም ሌሎችንም ያስነሳልን ልንፀልይላቸው ይገባል በሰው የሚገመገም አምልኮ ስለሌለ ሁሉም በገባውና በተረዳው መጠን ይመላለስ ለኛም እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን።
@sossinaalemayehu6152
2 ай бұрын
Bless U for your Nice comment.
ጥቤ ተባረክ ከሚያሰጨፍር ዝማሬ ያንተ ዝማሬ ስሰማ ነፍሴ በእውነት ኢየሱሴን ናፈቀችው ማራናታ
ይገርማል እየሱሰ ይደንቃል እየሱሰ ይደንቃል ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ የሕይወቴ ጉዳዬ እየሱሰ ልቤ የሚደነግጥልህ እየሱሰ ልቤ ሚረድልህ እየሱሰ ,,,,እየሱሰ ,,,,,እየሱሰ🎤🎤🎤🎤🎤 ሀሀሌ ሉያ የአባቴ ብሩክ ሰለ አንተ እንዴት ጌታን ላመሰግነው?? 😭😭😭😭 አባ ተመሰገን
አሜን🥺ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን ጥቤ🙏🥺♥️♥️♥️
የሚገርም ባንድ የሚገርም መዝሙር የሚገርም የሚደንቅ የጌታ መንፈስ ያለበት አምልኮ : የሚደንቅ ጥምረት የእግዚአብሔር ሰው ወንድም ጥበቡ እጅግ የሚገርም ጸጋ ነው የተገለጠብህ ጌታ ኢየሱስ ከዚህ በላይ ያብዛልህ : የጌታ መገኘት በግልጽ የሚታይበት ቤተክርስቲያን ሁላችሁም ተባረኩ። ይህንን የሚታነቡ ጌታ ኢየሱስ ከኃጢአት ሁሉ ያነፃል : ኢየሱስ ዛሬም ያድናል !
ሕይወት ሲዘምር እንዲህ ነው ! ስለአንተ፣ በውስጥህ ስላስቀመጠው ፀጋ ጌታ ይባረክ::
የተወደድክ መጨመር ይሁንልክ ጌታን የሚያስናፍቅ ይበልጥ ወደ እሱ እንድንጠጋ የሚጋብዝ ዝማሬዎችክ ሆነውልኛል በፀሎቴ ሰአት 😍😍😍
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፈፈፈፈፈ ምን አይነት መንፈስ ነው ወንደም ጥቤ ለእግዚአብሔር የክብር እቃ ሁን በእየሱስ ሰም❤❤❤
Amen amen በቃ ቤተክርስቲያን አሁን የምያስርፋት አገልጋይ አገኛች እኛም እንደዝ አይነት መዝሙር ወይም አምልኮ ናፍቆን ነበር God bless you my dear brother ❤️❤️❤️❤️❤️
ጥብዬ ዝም ብዬ አንተን ስመለከት የእግዚዐብሔርን ምህረት,,ቸርነት እንዲሁም የፀጋው ባለጠግነት አያለሁ...የእውቀቱን ሽታ የወንጌሉን ኃይል ባንተ እየተገለጠ ስለሆነ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን...ኑርልኝ ክፉ አይንካህ እወድሀለሁ ጥብዬ❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንዴት ልዩ አምልኮ ነው ተባረክልን ወንድሜ ጥቤ🙏የሚጋባ መንፈስ
አንተ አነተ እንተ የምድር የስማይ የቀን የሌልቱ አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ጠብቅ ።
ያንተብቻ አይደለም ፈጠሪ አምላክ የምድር የስማይ አባት የሑላችንም ነው Thanks God.
ጥቤ በጣም እድለኛ ነህ ሁሌ ስታስመልክ ሳይህ በመገረም የጌታን ቸርነት ከመቼውም ይልቅ በጣም አያለሁና በእምባ ጀምሬ በእምባ ነው ምጨርሰው እንዲሁም ያልዳኑትን እየሰብኩ በተስፋ እነደገና እነሳለሁ ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ አንተም ቀሪ ዘመንህ ይባረክ እንዲሁ ጌታን በማሳየት ዘመንህ ይለቅ አሜን...
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ... ጉልበቶች ሁሉ ይንበርከኩልህ ÷ ምላሶች ሁሉ ኢየሱስ ጌታ ነው ይበሉልህ ::
ኢየሱሴ ❤❤❤ የህይወቴ ጉዳይ አንተ ብቻ ነህ የሚደነግጥህ ኢየሱስ ❤
ወንድም ጥበቡ ስላንተ ጌታ ይመስገን።
እውነተኛ አምልኮ መንፈስ 😢😢😢ያለበት ወይዬ ጌታሆይ አብዛልን