ምስጋና ||Mesgana ||ጥበቡ ወርቅዬ ||Tibebu workeye||worship ||amharic worship

እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፥ 1ቆሮ 1፥23
አድራሻ:- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ በርገሪዛ ጎን
Paul Christ's Gospel International Church
For more information and prayer or counseling inquiry, please contact us
Email: paulcgic@gmail.com
Facebook፡ / paulchristsgospelintch...
Tiktok: / paulcgic
Instagram: / paulchirstsintgospelch...
Website፡ www.pcgic.org
Mobile: +251 946 617798
+251 946 617799
+251 913 623982
የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞች፤
ሰሚት አጥቢያ አድራሻ :- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ ባቢስ ሱፐር ማርኬት ጎን
👉እሁድ ማለዳ ከ4:30 - ጀምሮ
👉እሁድ ማታ ከ11:30 - ጀምሮ
👉ማክሰኞ ምሽት ከ11:30 - ጀምሮ
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:00-12:00 ፥ የወጣቶች አገልግሎት
ጀሞ አጥቢያ አድራሻ :- ጀሞ 1 ኪሩ ሰፈር
👉 እሁድ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ
👉 ረቡዕ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
👉 አርብ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
#Tibebu Workeye #Haregewoin Assefa #Protestant #protestant_mezmur #protest #protestantsong #protestantchurch #protestantsongs #protestant #sebket
We are exclusively the producer and owner of the visuals shown in this worship video. Due to the nature of Gospel Songs, it’s a collection of songs (cover songs) and we give credit to the original Gospel singers.
Unauthorized use, distribution and re upload of this
content is strictly prohibited
Copyright 2024

Пікірлер: 507

  • @user-qs6yk5zm6k
    @user-qs6yk5zm6k2 ай бұрын

    ጌታን ከተቅበልቁ 6 ወር ሆኖኛል በነዚህ ስድስት ወራቶች ግን ከጓደኞቼ መገለልን፣ ከሰዎች መጠላትን አጋጥሞኛል አይገርምም እኛ ግን በሰዎች ጥላቻ ሳይሆን በእየሱስ ፍቅር ስለምንኖር ጌታ የተመሰገነ ይሁን!

  • @tigestwoldetsadik4316

    @tigestwoldetsadik4316

    Ай бұрын

    መንገዱ ነው የጽድቅ ፍሬ የምናፈራበት

  • @henokbehailu5762

    @henokbehailu5762

    Ай бұрын

    ወዳጄ የመንገዱ ባህርይ ነው አንተ ግን እስከ ፍጻሜው ድረስ ሂድ ዳንኤል 12፥13

  • @sineduayele6519

    @sineduayele6519

    Ай бұрын

    የሚወደኝ ቢኖር መስቀሌን ይሸከም ተብለናል።መስቀል የስቃይ መንገድ ነው።የሚቆም ሳይሆን የሚቀጥል ነው።ስለዚህ ይህ ሲሆን ራስን መርምሮ ጥፋት እንደሌለብን በዕውነት ማረጋገጥ ። ጥፋት ከሌለብን መንገዱ ነውና መቀበል።ያሳዘኑንን መውደድ ለእነሱ መፀለይ።ከተቻለ በግልጽ መወያየት እንደምንወዳቸው መግለፅ።ካዘኑብንም ማስረዳቱ እንዳለ ሆኖ🎉 ይቅርታ መጠየቅ አእምሮአችንን ያነጻዋል!!!!

  • @saronbereket3463

    @saronbereket3463

    Ай бұрын

    people are wick that‘s ehy they hate you because they love thd darkness than ghe light Jesus don‘t be surprised they also hate Jesus for tellinc them the truth but God is with you❤

  • @fevenfekede9809

    @fevenfekede9809

    Ай бұрын

    የሚጠሉንን መውደድ የክርስትና ድምዳሜ ነው .እነሱም ይጥሉን እኛም እንዉዳቸው ❤

  • @Overcamerc
    @Overcamerc2 ай бұрын

    ይህንን ኮመንት የምታነቡ ሁላቸውም በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ። ተባረኩ

  • @user-lz3xq6hd2d

    @user-lz3xq6hd2d

    2 ай бұрын

    አሜን🙏🙌

  • @user-qt3jz3bx9f

    @user-qt3jz3bx9f

    2 ай бұрын

    Amen

  • @zessseyoum9963

    @zessseyoum9963

    2 ай бұрын

    Amen!

  • @zessseyoum9963

    @zessseyoum9963

    2 ай бұрын

    Amen! God bless you too!

  • @nunulull4173

    @nunulull4173

    2 ай бұрын

    አሜን

  • @marthagizaw1385
    @marthagizaw13852 ай бұрын

    ጥበቡ ወርቅዬ እንዲህ ብዬ ልባርክህ እየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ ሳለ ያገለገላቸው የምተን ያስነሳበት እውርን ያበራበት ሽባን የተረተረበት ብዙ ድንቆችን ያደረገበት ቅባት በእጥፍ ቅባቱን ጌታ እየሱስ ይጨምርልህ ደግም ለትልቁ እግዚሐብሄር 24 ስዓት ዘምርለት እፀልይልአለሁ ተባረክልኝ ።

  • @romtezera8727

    @romtezera8727

    2 ай бұрын

    አንቺንም ጌታ እየሱስ ይባርክሽ አንደበትሽን ከዚህ የበለጠ ያጣፍጥልሽ ባርኮትሽ ምርቃትሽ ሁሉ ፈጥኖ ይፈፀምልሽ የአፍሽ ቃል ሳይሰራ አይመለስ ጌታ እየሱስ ከአፍሽ ቃል ጋር ይውጣ ይስራም!

  • @bethelmerzuk2917

    @bethelmerzuk2917

    2 ай бұрын

    ​@@romtezera8727 አሜን

  • @danielmuluneh3100

    @danielmuluneh3100

    2 ай бұрын

    እንደዚህ የተመረቀ አገልጋይ አላየሁም ጣፋጭ ሁኚ አንቺም

  • @rabincall2859

    @rabincall2859

    Ай бұрын

    አሜንንንንንንንን

  • @TesfayeEyob-ew9jw

    @TesfayeEyob-ew9jw

    28 күн бұрын

    My Sweet thanks

  • @user-gy1er8rg6t
    @user-gy1er8rg6t2 ай бұрын

    ገና መምጣትክን ሳይ መንፈስ ቅዱስ ያበረታኛ አይለኛ መንፈስ ቅዱስ አለ እርቀትን ማይገድበው የኔ አባት እየሱስ ጌታ ነው

  • @ribkamitiku8198

    @ribkamitiku8198

    6 күн бұрын

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @tsegayetemesgen
    @tsegayetemesgen2 ай бұрын

    መዝ18:-3: ምስጋና የሚገባውን እግዚአብሔርን እጠራለሁ፥ ከጠላቶቼም እድናለሁ።

  • @Kukusha2001

    @Kukusha2001

    2 ай бұрын

    Amen Amen Hallelujah 🙏 ❤❤

  • @henokmegersa3385

    @henokmegersa3385

    25 күн бұрын

    Tebark wendeme ❤❤❤❤❤

  • @Sisiti
    @Sisiti2 ай бұрын

    ይህንን አምልኮ ስመማ 360% ወደ ኢየሱስ ዞርኩ። እንደገና በገናዬን አነሳሁ። ኢየሱስ ጌታ ነው። ጌታሆይ ዳግም አቆምከኝ።❤🎉🎉❤❤❤

  • @tigistseleshi8923

    @tigistseleshi8923

    2 ай бұрын

    ሲሲቲዬ ማር እኔም እንዳንቺ 🙏🙏🙏❤

  • @WayMake

    @WayMake

    Ай бұрын

    If it is 360 degree, then you are in the same place. Because you are making a circle. God bless you.

  • @bettyteferi7791
    @bettyteferi77912 ай бұрын

    ምስጋና አምልኮ ይዤ መጣው አንተን የሚመስል አጣው ......ኢየሱስ 🔥🔥🔥

  • @bayubelete8355
    @bayubelete83552 ай бұрын

    የኢየሱስ የሆንኩት በምን ጊዜ እንደሆነ ሳስበው የወጣልኝ እጣ ከምንም በላይ እንደሆነ በመረዳት ምስጋናዬን ለአምላኬ ከልቤ አቀርባለው። የአበቴ ብሩካን እንደ እኛ ያለ እድለኛኮ የለም። እግዚአብሔር ሆይ ተመስጌን!!

  • @diramudub6413

    @diramudub6413

    2 ай бұрын

    እውነት ነው ወንድሜ። አንዳንዴ ሲሰድቡን እንዳልሰማን የምንሆነው ፈርተን ሳይሆን እንደኛ እድለኛ ስላልሆኑ አዝነንላቸው ነው።

  • @user-nq4pg6fg5j

    @user-nq4pg6fg5j

    2 ай бұрын

    Ewnet new ,

  • @Psalm18-1

    @Psalm18-1

    2 ай бұрын

    True❤

  • @mekdestesfaye8263

    @mekdestesfaye8263

    Ай бұрын

    እውነት ነው

  • @firehiwotfikirewolde4311
    @firehiwotfikirewolde43112 ай бұрын

    እሚገርመው እዚ ማምለክ የጀመርኩት ከ covid-በሁላ ነው ሁሉ ነገር ግራግብት ብሎኝ church መሄድ አቁሜ የትም አልሄድም ብዬ ተስፋ ቆርጬ በነበረበት ጌዜ ነበር አንድ ቀ እህቴ እንድ ቀን ብቻ ነይ ትለኝ ነበር እሱዋ ታምልክ ነበር ከዛ ለማየት ነበር የመጣውት ግን ልክ እንደገባው እዛው ቀረው የሂወቴ ነገር ሙሉ ለሙሉ ተቀየረ በመንፈሳዊ በምድራዊም በረከት እግዚአብሔር ባረከኝ እናም ወገኖቼ አንድ ቀን ኑ እጋብዛችዋለው ተባረኩልኝ

  • @penealtewodros8882

    @penealtewodros8882

    2 ай бұрын

    Ende ene aynet new ametatesh❤❤❤

  • @firehiwotfikirewolde4311

    @firehiwotfikirewolde4311

    2 ай бұрын

    Weyi dase yelale betam ☺️☺️☺️geta eko melekam nw beka endawem ande Kane ezaw engababezalen yehe ema misekirent eko nw betam nw dase yalegn

  • @genneyt7866

    @genneyt7866

    2 ай бұрын

    Praise God 👏 🙌 👏

  • @henoklemma8875

    @henoklemma8875

    2 ай бұрын

    geta yemsegen enemetalen endhi ewnetagn menfes yalebet gubaye dse yelale zemenhin geta yebark

  • @ALEMAYEHUBARDE

    @ALEMAYEHUBARDE

    2 ай бұрын

    geta yekiber

  • @showakebretkebret4454
    @showakebretkebret44542 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ባሪያ ጥበብ ወርቅ ፣ዘመንህ ይለምልም ወደ እግዚአብሔር ማደሪያ በመንፈስ ይዘኸን ገስገስህ ተባረክልኝ ቤተስብህ ይባረክ ፣ ፀጋ ይብዛልህ።

  • @user-fn7kl5qu4o
    @user-fn7kl5qu4o2 ай бұрын

    በጨለማላይ እንደጨክንበት ጀግና ያረገህ የጀግኑቹ ሁሉ መጀመሪያ የሁነዉ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi89232 ай бұрын

    የተረጋጋ ኣምልኮ ጩኸት ዝላይ የሌለበት መንፈስን የሚያረስርስ እግዚአብሔር ይክበር ጌታ ሆይ ክበር!!🙏🙏🙏🙏

  • @HaymiKore

    @HaymiKore

    Ай бұрын

    ❤❤❤🥰🎉

  • @Kibatu-mb7zq

    @Kibatu-mb7zq

    11 күн бұрын

    Amenamen ❤❤❤❤❤❤

  • @tig302
    @tig3022 ай бұрын

    ብርክ በሉልን ፀጋውን ያብዛልህ ጥቤ ስፋ አትያዝ እየሱስ ጌታ ነወ::

  • @ALOsport-legend
    @ALOsport-legend2 ай бұрын

    ስጠብቀው ነበር፣ እገልግሎትህን ተባረክ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን። 'እኔ መኖር የማልችለው ያላንተ ነው" እየሱስ ጌታዬ።

  • @WudituTube
    @WudituTube2 ай бұрын

    አሜን ተበረክ ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልክ የበረከት ስው ሁን በጸጋ ላይ ጸጋ ይብዛልህ ዘመንህ ይለምልም አሜን

  • @BASLIEAL_GRACE7
    @BASLIEAL_GRACE72 ай бұрын

    ዘመናችሁ ልክ እንደ መዝሙረኛው ዳዊት የምስጋናና የዝማሬ ይሁን ፣ ትንፋሻችሁ ሁሉ የብሶት ሳይሆን የምስጋና ይሁን

  • @temesgenmulatu7440

    @temesgenmulatu7440

    Ай бұрын

    I like your message❤

  • @BASLIEAL_GRACE7

    @BASLIEAL_GRACE7

    Ай бұрын

    @@temesgenmulatu7440 😍❤❤

  • @user-wj8sw6kl2t
    @user-wj8sw6kl2t2 ай бұрын

    መዝሙር 89 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ ባሪያዬን ዳዊትን አገኘሁት፥ ቅዱስ ዘይትም ቀባሁት። ²¹ እጄም ትረዳዋለች፥ ክንዴም ታጸናዋለች።❤❤❤❤❤

  • @user-ob9jy8xt2t
    @user-ob9jy8xt2t2 ай бұрын

    በምስጋና ባህር ዉስጥ የሚያስዋኝ ድንቅ ዝማሬ ዘማሪዉም ሙዚቀኞቹም ሁላችሁም ተባረኩ

  • @zinabukufaofficial5808
    @zinabukufaofficial58082 ай бұрын

    ወንድሜ ጥቤ አዎ በጌታ ኢየሱስ ያገኘነዉ ሰላም፣ ደስታ፣ ከዘላለም ሞት መምለጣችን ብንዘምር ብንዘምር ያንሳል እንጅ አይበዛም ተባረክ በብዙ

  • @AkliluBelay-pn7dj
    @AkliluBelay-pn7dj2 ай бұрын

    ምስጋና ኣምልኮ ሒዘ መጺኤ ንዓካ ዝመስል ሲኢነ ተወደስ ተቀደስ ንዘልኣለም ንዓካ ዝመስል የለን ንዓካ ዝመስል የለን ንዓካ ዝመስል የለን ክረምት ሓሊፍ ሓጋይ መጺኡ ሓደ ወሪዱ ካሊእ ወጺኡ ክሳብ ሕጂ ህያዉ ዝኮነ ግን ናትና ኣማኒኤል ጥራይ እዩ ኣማኒኤል ጥራይ እዮ ኣማኒኤል ጥራይ እዮ ናትና የሱስ ጥራይ እዩ ናትና ጎይታ ጥራይ እዮ ኣብ ህላዉነትካ ክአቱየ ክኣቱየ ናባካ ስርዓት ገዲፈ ክኣቱኤ ክኣቱኤ ናባካ ክብሪ ናብ ዘለዎ ቦታ ናባካ ክኣቱኤ እደልየካ እየ እደልየካ እየ ናብ ህላዉነትካ ክኣቱኤ ክኣቱኤ ክብሪ ናብ ዘለዎ ናባካ እደልየካ እየ እደልየካ እየ እእዳወይ ዘርጊሔ ናባካ ኣልዕል አቢለ ናባካ ጽ ምኣተይ ጽጋበይ ንስካ ኢካ ንስካ ኢካ.....

  • @yigeremuyoelyoola5282

    @yigeremuyoelyoola5282

    2 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ንእግዚአብሔር ይባረኽ ሃሌሉያ።

  • @bekelebassa
    @bekelebassa2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያዉቅበታል ያችን ዉሀ ለመቅዳት የመጣችን ሴት ተጠቅሞ ብዙዎችን ለራሱ እንዳደረገ እንድሁ የዓለም ትርፏ ኪሳራ መሆኑን ህያዉ ምስክር ሆነህ ለብዙዎች ወደ ጌታ መመለስ ምክንያት ስላደረገ÷ በጌታ ቤት ያሉትንም ጌታ አንተን ተጠቅሞ ስላነሳሳ ጌታዬን አመሰግናለሁ :: የጌታ ስም የተመሠገነ ይሁን ::እንወድሀለን ፀጋዉን ያብዛልህ ::

  • @amanuelayele5185

    @amanuelayele5185

    2 ай бұрын

    סב

  • @kukugirma2033
    @kukugirma20332 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ይባርክህ መከናወንንም ይስጥህ እንወድሃለን ወንድማችን ጥቤ😍🙏

  • @SenaitGebrhiwot
    @SenaitGebrhiwot12 күн бұрын

    ጥበቡ ወርቅዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ስለአንተ ጌታን እባርከዋለሁ ለብዙዎች በረከት ሰላረገህ ስለሚፈሰው ዝማሬ ሰለጉብኝቱ ስለብዙ ምህረቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ይሁንለት

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi89232 ай бұрын

    ድምፅህ እንደኣዲስ እየታደስ እግዚአብሔር እየባረክን ነው ባንተ ውስጥ🙏🙏🙏🙏

  • @amya.9535
    @amya.95352 ай бұрын

    በየሳምንቱ በናፍቆት የምጠብቀው ሰማያዊ ቅኔ በአንተውስጥ ስለሚፈሰው መንፈሳዊ ድንቅ መዝሙር እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ይህንን የተቀባ አንደበት በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ የተዋበ መዝሙር እየሰማች ነፍሴ ትረሰርሳለች.... ወንድሜ ጥበበ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ለምልምልን አንተና የአንተ የሆነው ሁሉ የተባረከ ይሁን❤

  • @yob765
    @yob7652 ай бұрын

    በእውነት ተባረክ አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ 🙆‍♀️❤❤❤

  • @NewayTesfastion

    @NewayTesfastion

    Ай бұрын

    Amen❤

  • @bezawitshiferaw1648
    @bezawitshiferaw16482 ай бұрын

    እፈልጋለሁ እፈልጋለሁ ወደመገኘት እገባለው እየሱስ እየሱስ ❤❤❤ ።My spritual father ነብስን የሚያረሰርስ የአባቴ መንፈስ ያለበት ሁልም ብዘምር ሁሌም በአዲስ መንፈስ እሰማዋለሁ ስላንተ ጌታን እባርካለሁ ሁሌም እየሱስን የሚያሳይ ጸጋ ይብዛልክ

  • @abebechasfaw2146
    @abebechasfaw21462 ай бұрын

    ምስጋና አምልኮ ይዤ መጣው አሜን አሜንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🎤🎤🎤🎹🎹🎹🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎺🎺🎺🎺🎷🎷🎷🎷🥁🥁🎻🎻🎻🎸🎸🎸🎸🎸🎻🎻🎻🎻🎻🎹🎹🎹🎹

  • @natnaelaweke777
    @natnaelaweke7772 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሀሌሉያ ሀሌሉያ ምን ይባላል እልልልል ብቻ ክብር ለኢየሱስ ይሁን!

  • @jerusalem7050
    @jerusalem70502 ай бұрын

    በእንባ ነው የሰማሁት ወንድሜ ጥበቡ ዘመንህን እግዚእብሔር ይባርከው ክክብሩ መገለጫ እድርጎ ለቤቱ ስላቆመክ ጌታ ለዘላለም ስሙ ይባረክ

  • @sasusasu8723
    @sasusasu87232 ай бұрын

    ክብር ለታረደው የ እግዚአብሔር በግ እየሱስ❤❤❤

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma25992 ай бұрын

    የለም የለም እረ የለም የጠላታችንን ጉልበት ያደቀቀ እየሱስ ክርስቶስ ዛሬም ለዘላለም ጌታ ነው ሀሌሉያ እረ ሀሌሉያ

  • @asterhabte7069
    @asterhabte70692 ай бұрын

    ነፍስን እርስርስ የሚያደርግ በመንፈስና በእውነት የሆነ አምልኮ ለጌታ እሰይ እሰይ ይገባዋል ለንጉሱ♥️♥️♥️♥️♥️🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta69192 ай бұрын

    አቤት ውበት እንዴት እንደሚያምርብህ ጀግና ያደረገህ የጌቶች ጌታ ክብር ይሁንለት ቀጥል ጨምር ገና ገና ብዙ ብዙ ድንቃድንቅ ያላየነው በሰው ልብ ያልታሰበ በአይናችን ያልታየ በጆሮ ያልሰማነው ለልጆቹ ያዘጋጀው ክብር ይጠብቀናል ወደእርሱ በሙላት ለመድረስ ጨምር ጨምር ላለው ይጨመርለታል እና ትጋት ይብዛልህ አንተ የጌታ ታማኝ ባሪያ ሁን።

  • @sozansozan0086
    @sozansozan00862 ай бұрын

    በኢየሱስም ፀጋ ይብዛልክ አትገደብ ዝም ብለክ ፍሰስ ❤❤❤❤❤

  • @sozansozan0086

    @sozansozan0086

    2 ай бұрын

    አሜሜንንንንን

  • @tsedalewondimu9057
    @tsedalewondimu90572 ай бұрын

    የእግዚአብሔር አገልጋይ ጥበቡ ወርቅዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @tyrt1716
    @tyrt17162 ай бұрын

    በ ጌታ የ ተወደዳቹ ወንድሞቼ like እና share በ ማድረግ ወንጌልን በዝህ መንገድ ማስፋፋት አለብን። ለ ብዙዎች ምስክር ይሆናል

  • @user-pb4jq6uw7g
    @user-pb4jq6uw7gАй бұрын

    አሜን እፈልገሀለዎ ኢየሱስ ወደአንተ እገባሀለዎ ኢየሱስ እእእእእልልልልልልልልልልል 😭😭😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔😍😍😍😍

  • @lulagetachew4623
    @lulagetachew46232 ай бұрын

    እድሜህ ሲጨምር ሀይልህ ይጨመር ወንድሜ ጥቤ

  • @NetsiGetachew-alem
    @NetsiGetachew-alem2 ай бұрын

    ጌታ ክብሩን ይውሰድ አባ ተባረክልኝ እየሱሴ❤❤

  • @elenemoges7768
    @elenemoges7768Ай бұрын

    አሜን አሜንጌታ ይባርክህ ድንቅ አምልኮ እልልልልልልል እሰይ ክብርለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta63822 ай бұрын

    ሀሌሉያ ምስጋና አምልኮ የሚገባው የነገስታት ንጉስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ለሆነው ክብር ይሁንለት ወንድም ጥበቡዬ ተባረክ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @abezash921
    @abezash9212 ай бұрын

    ዋውው ካንቴ ጋር ማምለክ እንደት 😢😢😢 መታደል ነው

  • @hassanalipiash-up9ct
    @hassanalipiash-up9ct8 күн бұрын

    Amene Amene Amene Amene Tebareki Kezin bela Sega yeb bazakik

  • @jesusislordmitiku8648
    @jesusislordmitiku8648Ай бұрын

    ወንድም ጥበቡ አምልኮ መሰጠት ይብዛልህ ስትዘምረው የመፈንፈስ ቅዱስ አብሮነት አለ

  • @romanmekonnen8872
    @romanmekonnen887228 күн бұрын

    አሜን ዘመናት የማይለውጠው አምላካችን ይባረክ።

  • @HalleluyaZema
    @HalleluyaZemaАй бұрын

    Amen Amen Halleluya Stay Blessed Tibe ጥበቡ ወርቅዬን እስቲ ባርኩት

  • @asmerawityas6538
    @asmerawityas6538Ай бұрын

    The best mezmur by far. And i am muslim. Well done, Tebebu. We love you. Keep going.

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150Ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @Etsegent-me8dl
    @Etsegent-me8dl2 ай бұрын

    ተባረክ ባንተ ላይ ሁሌም ጌታ ከፍ ብሎ ይታይ❤❤❤❤❤ ይታይ

  • @hanamikahel6385
    @hanamikahel63852 ай бұрын

    ክብር ይሁን ምስጋና አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sr5qe4dj7o
    @user-sr5qe4dj7oАй бұрын

    ጥቤ ጌታ ይባርክህ እንደዚህ ሰትዘምር ሳይህ ነብሴ ሀሴት ታደርጋለች ጌታ ይባረክ እኔ የማወቅህ አዲሱ ገቢያ ምንሹ ፀጉር ቤት ነው የምንሽ እህት ነኝ አንድ ቀንየማረሳው መሸቶብን ወደ ባሌ መድሀኒያለም እየሸኘህን አንድ ደብተር አገኘየሁ መኪና ውስጥ ሳነበው የክትትል ትምርት የተፃፈበት ነው የማነው ስልህ የወንድሜ ነው ለኔ በጣም የፀልያል አልከኝ እንግዲያውስ የሱ ፀሎት የመጠሀል አልኩህ ጌታይባረክ ወደ ጌታ ስትመጣ በጣም ደሰ አለኝ አሁን ደግሞ ዝማሬን እየሰመሁ በጣም ተባረኩ ጌታ በዝማሬ ቅባት ቀብቶሃል ገና አዳዲስ ዝማሬወች ከአንተ ይፈልቃሉ ለትውልድ በረከት ትሆናለህ በርታ ወንድሜ

  • @elshadayalemayehu9628
    @elshadayalemayehu96282 ай бұрын

    አሜን እልልልልልልልል 👏👏👏🥰🥰🥰

  • @selamademsung5995
    @selamademsung59952 ай бұрын

    አሜን እየሱስ አንተን የሚመስልክ የለም ❤❤❤ዋው

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757Күн бұрын

    Amen Amen 🙏

  • @user-vh5qi9le9k
    @user-vh5qi9le9k19 күн бұрын

    አሜን አሜን ልብን የሚረሰርስ አምልኮ ተባረክ ብዙ❤❤❤❤

  • @hanamikahel9402
    @hanamikahel9402Ай бұрын

    😱😱😱😱😱😱ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ክብር ክብር ለጌታ❤❤❤❤

  • @EtanshaZecfa
    @EtanshaZecfaАй бұрын

    Metadeli edi new yetwildi birhen yaregeh geta yibarek. ❤️❤️❤️❤️❤️❤️..........

  • @user-yk6lx8mj3y
    @user-yk6lx8mj3yАй бұрын

    Amen amen amen amen amen

  • @YoditYimer-bw4cz
    @YoditYimer-bw4cz2 ай бұрын

    ❤ጌታ ክብሩን ይውሰድ አባ ተባረክ

  • @mulualemabate7778
    @mulualemabate77782 ай бұрын

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር መዝሙርህን ተባረክ የጌታ ባሪያ

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi89232 ай бұрын

    እስይ እስይ ተባረክል 🙏🙏❤️

  • @tedoramichael1487
    @tedoramichael14872 ай бұрын

    Amenn Amenn Amenn hallelujah

  • @yonashabtemariam8115
    @yonashabtemariam811510 күн бұрын

    Halleluya!!!!!!!!!!.,........................... He deserve to worship hallelya Amen !!!!….......

  • @Birukyohannes-qn3mb
    @Birukyohannes-qn3mbАй бұрын

    ጥቤ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ🙏 ይብዛልህ አትያዝ ስፋ

  • @yibel527
    @yibel5272 ай бұрын

    እግዚሃብሄር ለክብሩ የሸሸጋቸው ቅሬታዎች የዜማ ጊዜቸው ደርሶ እንዲህ ጌታን በ እውነትና በትህትና ሲያገለግሉ ማየት መባረክ ነው ...እኔም ከእስራኤል ጕልበታቸውን ለበኣል ያላንበረከኩትን ሁሉ በአፋቸውም ያልሳሙትን ሁሉ፥ ሰባት ሺህ ሰዎች ለእኔ አስቀራለሁ።

  • @user-uk9nm1yo5g
    @user-uk9nm1yo5g2 ай бұрын

    What a powerful spirit!!!! Thank you Jesus!! Hallelujah!!

  • @user-ev2xb2ut8j
    @user-ev2xb2ut8j2 ай бұрын

    ዘመን ሁሉ ይባረክ ለምልምስፍብዛ ፀጋውይብዛልህ ጌታከሀንተጋርይሁን

  • @jeshurun2746
    @jeshurun27464 күн бұрын

    ኢየሱስ ❤❤❤

  • @bruknigatu997
    @bruknigatu9972 ай бұрын

    When a person close his door and meditate for a long time this is what happened, he got disappeared for a long time reading the word of God meditating on the word God now he comes out with a lot of power from God . brotherI am so blessed with your song. God bless you and your family. Love you, brother.❤❤❤

  • @Nuroye7600
    @Nuroye76002 ай бұрын

    🤗🤗🤗🤗🤗🤗 አሜን

  • @user-rj9um9fy9w
    @user-rj9um9fy9w2 ай бұрын

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alinassar-pp4lg
    @alinassar-pp4lg9 күн бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤

  • @edenandom3746
    @edenandom3746Ай бұрын

    Egziabehern selante betam amesegenkut. Yezemare segaya anten bemsmat kesent ametat temelese. I say you are High Prist of worshipers! Glory to God! 🙏

  • @JoshJTT
    @JoshJTT2 ай бұрын

    ተባረክ ለክርስቶስ መኖር ምንኛ መታደል ነው በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።

  • @dawitdemeke819
    @dawitdemeke8192 ай бұрын

    እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ወንድማችን ጥብዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ይን አገልግሎት ደሞ እግዚአብሔር ያስፋ እያልኩ ቅዱሳን ሁላቹ ከ ጳውሎስ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን ጎን በፀሎት በገንዘብ በቻላችሁት ሁሉ ትቆሙ ዘንድ በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ የተጀመረው አዳራሽ ተሰርቶ እንዲያልቅ እንትጋ ተባረኩ።

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi89232 ай бұрын

    ነፍሴ ረሰረስ እግዚአብሄር ይባርክ ኡፍፍፍ 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @tig302
    @tig3022 ай бұрын

    ብርክ በልልን❤❤❤

  • @bruknigatu997
    @bruknigatu9972 ай бұрын

    When a person pray and come out, there’s a lot of blessing that’s why this guy is blessed so much. He comes out with a fool knowledge of the word of God God bless you and your family. Love you, brother.❤❤❤❤

  • @user-wn3fx3mf9b
    @user-wn3fx3mf9b2 ай бұрын

    Eyesus yekber

  • @HirutNigussie
    @HirutNigussieАй бұрын

    Weyyyy Kiber le Gta yhun yrdah yagezeh Gta kibrun Yiwsed Tekenawen wendeme

  • @zemaryyitube567
    @zemaryyitube5672 ай бұрын

    የሰማይ አምላክ ጣቱን ባንተ ላይ ያድርግ

  • @user-wu1er8iv4b
    @user-wu1er8iv4b29 күн бұрын

    Antani yazani gata yimasgen tabaraki 👏👏

  • @apoestefanoskifile
    @apoestefanoskifileАй бұрын

    ❤❤❤❤ እንዎድሀለን ውድ ዎንድሜ በርታ እግዝሀብሄር ካንተ ጋር ነዉ

  • @girumfantayeroo1025
    @girumfantayeroo1025Ай бұрын

    እባክህን አጥብቀህ ፀልይልኝ ጥብዬ። ድምክምክምክምክሜ ወጥቷል😢

  • @Kibatu-mb7zq
    @Kibatu-mb7zq7 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsabhttessema3836
    @elsabhttessema383627 күн бұрын

    ጌታ ይባርክ

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba22782 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን👏👏👏👏በብዙተባረክ❤❤❤

  • @elisabeth1856
    @elisabeth1856Ай бұрын

    Amen!Glory To God🎼🎶💓👂🏾

  • @godislovegodislove579
    @godislovegodislove5792 ай бұрын

    አሜን አሜን እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልል ክበር ጌታ🙏🙏🙏🙏🙏 የእኔ ወንድም ይብዛልህ አምልኮህን በየሳምንቱ ነው በጉጉት እምጠብቀው

  • @hilkiahamen622
    @hilkiahamen6222 ай бұрын

    ጌታ መንፈስቅዱስ እፈልግሀለሁ ጌታ ኢየሱስን በህይወቴ አክብረው እፈልግሀለሁ እፈልግሀለሁ እፈልግሀለሁ

  • @servantofgoddanielgetachew8346
    @servantofgoddanielgetachew8346Ай бұрын

    AMEN!!!!!!!

  • @AleAti
    @AleAti2 ай бұрын

    አሜን ተበራክ ጥብዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyasumarkos764
    @eyasumarkos76422 күн бұрын

    ምን አይነት የተባረከ ሰው ነው በቃ ሲዘምር ዝመብሎ ደስ ይልሃል

  • @born2Bekind
    @born2Bekind2 ай бұрын

    አቤት የጌታ ሥራ ድንቅ መካር አባት, ወንድሜ ጥቤ በጣም ታድለሀል ❤️

  • @tigestwoldetsadik4316
    @tigestwoldetsadik43168 күн бұрын

    Amen

  • @deborahtadesse7888
    @deborahtadesse7888Ай бұрын

    enkuan GETA EYESUS redah wondime

  • @temesgenadmasu5896
    @temesgenadmasu5896Ай бұрын

    Hallelujah

  • @hilkiahamen622
    @hilkiahamen6222 ай бұрын

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ በዚሁ በእርጋታ መንፈስ በማምለክ እና በማስመለክ ዘመንህን እንድትጨርስ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @lulagetachew4623
    @lulagetachew46232 ай бұрын

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባረክ እግዚአበሔር አሁንም ለበዙዎች የዕርፍት የደስታ ወደ አምላካየው መመለስ ምክንያት ያድረግህ ወንድሜ ጥቤ❤

Келесі