Be ewnet ke libe egzihaber yibarkachu yihen program yazagajachut!
@almaztesfamariam8683 ай бұрын
May the Lord bless you both,it really opens our hearts and minds, our people need such kind of teaching.my brother tries to open your heart. you are trying to defend the religion , Jesus is the only way to heaven, please please keep it coming every day.
Пікірлер: 228
ክፉዎች ለዘመናት ተቆጣጥረውት የነበረውን አውደምህረቱን ለንፁሁ ወንጌል የሚለቁበት ዘመን እንደደረሰ እነሆ ማሳያ።
ትንታጉ የወንጌል ቃል ለትውልድ እንዲተላለፍ ከሚተጉ አባቶች አንዱ መምህር ጌታቸው ዘመኖት ይባረክ በዚህ ለጥቅም በሚሮጥባት አለም ለእውነት ለምትከፍሉት ቀላል የሚባል አይደለም ብዙ ትውልድ ታድጋችኋል።።
@berhanuleta5756
3 ай бұрын
ተባረክ የልቤን ፃፍከዉ
@ezraaltaye4793
2 ай бұрын
😊😊
@ezraaltaye4793
2 ай бұрын
😊
ምህርር ጌች ዘመኖት ይባረክ በእርሶ አገልግሎት ከሐሰት አስተምኸሮ ተመልሰናል ጆሮ ያለው መስማት ነው
መ/ር ጌታቸው እና መ/ጌታ ፅጌ የመዳን መንገድን ስለ አሳያችሁኝ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ።
እንደዚህ ዘመን ወንጌል በኢትዮጵያ ውስጥ በጥልቀት ተተንትኖ አያውቅም. በእውነት ስለዚህ ነገር ጌታን አመሰግናለሁ❤❤ ። መምህር ጌታቸው ድንቅ መረዳት ነው ያላቸው የጌታ ፀጋ እንዲበዛላቸው የዘወትር ፀሎቴ ነው ኢንተርቪው አድራጊውም ልጅ በእውነት ሚዛናዊ ጥያቄ ነው የምትጠይቀ በዛ ላይ ደግሞ ግዜ ሰጥተህ ጥሩ ታደምጣለህ. ድንቅ አካሄድ ነው የምትሄድበት መንገድ እና በርታበት ወንድሜ ላንተም የጌታ ፀጋ ይብዛልህ እወድሀለው
“የእግዚአብሔርን ጸጋ አልጥልም፤ ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ።” - ገላትያ 2፥21
እግዚአብሔር ይባርኮት
እግዚአብሔር ይባረክ ! በየዘመኑ ስለሚያስነሳቸው የወንጌል አርበኞች....
እንዴት አይነት መልዕክት ነው በጣም ደሰ የሚሉ ሰዎች ነው ምትጋብዙት ተባረክ ወንድም
በእርግጠኝነት የምናገረው በዚሁ አካሄድ ከሄደ ይሄ መርሀ ግብር ተፅዕኖ ፈጣሪ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም። የተሰወረውን ወደ ብርሀን በማምጣት ለሰዎች ህሊና እውነትን መዝኖ የመቀበል ዕድልን ትቶ የሚያልፍ በእግዚአብሔር መንግስት ትልቅ የታሪክ አሻራ የሚያስቀምጥ የተወደደ ፕሮግራም ነው።
እንዴት ነፍሴ ረካች ! መምህር ጌታቸው በድፍረት የመሰከሩለት ጌታ ይባርኮት !!!
መምህር ጌታቸው የሁል ጊዜ አክባሪህ ነኝ ፀጋ ይብዛልህ ዘመን ይጨመርልህ 🎉ወንጌል ለትውልዱ ይሰበካል ጆሮ ያለው ይስማ ከተፃፈው አናልፍም በቂያችን ነው። መዳን በሌላ በማንም የለም
“መጽሐፍም እግዚአብሔር አሕዛብን በእምነት እንዲያጸድቅ አስቀድሞ አይቶ፦ በአንተ አሕዛብ ሁሉ ይባረካሉ ብሎ ወንጌልን ለአብርሃም አስቀድሞ ሰበከ።” - ገላትያ 3፥8
በህይወቴ እንደዚህ አይነት መምህር አይቼም ሰምቼም አላዉቅም ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያዉርስልን።አንጀቴን ነዉ ያራሱት መልስዎ ቅዱስ መንፈስ ያለበት ነዉ።ከፍ በሉልኝ።ጠያቂዉም በጣም ደስ ሚል ነዉ ለራሱም ድነት ይሁንለት ዘንድ ፀሎቴ ነዉ🙏
ኤፌሶን 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
እጅግ ድንቅ ነው መምህር አስገራሚ ማብራሪያ የወንጌልን እውነት በሚገባ ገልፀውታል ጠያቂው ገዚህ በኃላ መዳን በእመነት ወይስ በስራ የሚለውን ጥያቄ ሌሎችን በድጋሜ ጋብዘህ ከጠየክ በጣም እገረማለው ብቻ አጠያየቅህ ግን ይመቸኛል
@benuababu1200
3 ай бұрын
እውነት ነው እንዲህ ንፁህ ወንጌልን አጠጥቶት ሌላ የሚፈልግ ከሆነ ራሱ እግዚአብሔር ከሰማይ ወርዶ እንዲነግረው መጠበቅ ነው የሚሆንበት የሚመስለኝ።
ንፁህ ወንጌልን ስላጠጣህን ጌታ ይባርክህ መምህር ጌታቸው😍 ጠያቂውም😘ተባረክ ከሀይማኖት ቀንበር ወጥተህ ለመፅሀፍ ቅዱስ እውነት ብቻ እንድትኖር እመኝልሀለው🙏
ዋው! ደስስስስ ይላል። ተባረኩ መምህር !
ጠያቂው ለውጥ አድርጓል :: ከዚህ በፊት እንደዚህ አልነበረም:: wonderful
መምህር ጌታቸው ተባረኩ የሚባርክ ሙሉ ጸጋ ከጌታ አለዎት ትምህርትዎት ግልጽ ነው መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው።
እግዚአብሔር ይባርኮት መ/ም ጌታቸው በጣም ጥሩ ጥሩ መልስ ነው የስጡት " መዳን በክርስቶስና በመስቀሉ ላይ በተስራው ታላቁ ሥራ ማመን ነው" ይህንን ስንስት ነው አደጋው ። አንድ ጥያቄ ለጠያቂው የማቀርበው እስቲ የተለያዩ የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችም ሆኑ ፓስተሮችን አቅርብና ጠይቅ የአንድ ወገን መሪዎችን ወይም ሽማግሌዎችን ብቻ አታቅርብ "እንዲህ ይላሉ ከሚለው" አመለካከት አንተንም ይህንም ፕሮግራም ለሚከታተሉት እውነቱን ለመረዳት ያስችለናልና ሳትፈራ ለማቅረብ ሞክር ከሁሉ በላይ የእግዚአብሔር ቃል ሁሌም ለትምህርታችን ተጽፋልና። ጌታ ሁላችንንም ይርዳን። አንደ ቀን ለእያዳዳችን የመዳን ቀን ይሆናልና እየሱስ ብቻውን በቂ ነው አሜን አሜን አሜን !!!
እግዚአብሔር : ይባርኮት : መምህር : ጌታቸው : ፀጋው : ይብዛሎት : ሁሉም : ሰው : ወንጌሉን : ይመልከት
የሚገርም ቃለመጠይቅ ነው!! ጠያቂውም መ/ር ጌታቸውም እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ!!
አዘጋጁንም እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ።
መምህር ጌታቸው ብስለት የተሞላ ምርጥ አገላለፅ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ትምህርት ስላካፈሉን እርፍ እንድንል ስላደረጉን ፀጋ ከጥበብ በእድሜ ይጨመርሎት። ኡኡኡ ፍፍፍፍ የሚያረካ ትምህርት ወንጌል ይህ ነው ጳውሎስ ያስተማረን።
I managed to learn so many lessons since I started watching this and others interview. Thank you for interviewer and interviewee. God bless y'all. 🙌
ምምህር ተባረክ ተምሬያለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ❤🙏👍ኢየሱስ ብቻውን ያድናል
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ጌታቸው ይሄ ነው ወንጌል ማለት 🙏🙏🙏
እውነት ጌታ ካልረዳ በቀር እሄን እውነት ማንም አይረዳም። ጆሮ ያለዉ መስማትን ይስማ! ተባረክ መምህር ጌታቸው ጌታ ፀጋ ያብዛልህ።
እግዚያብሔር አምላክ ይባርሰካቹ🙏❤
ለመግለፅ ቃላት የለኝም። ምን አይነት ግንዛቤ ነው? ባያበቃ ምኞቴ ነበር። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። እድሜህ ይባረክ
ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እግዚአብሄር በእና ንተ ተሀድሶን በምድራችን እንደሚያመጣ አምናለሁ ጌታ በ ብዙ ይባርካችሁ
መምህር ጌታቸው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ !! ተባረክ
መምህር ፀጋ ይብዛሎት
መምህር ጌታቸው ጌታ አብዝቶ ይባርኮት። እጅግ ድንቅ መምህር!
መምህር ጌታቸው አግዚአብሄር አምላክ አሁንምም ጰጋውን ያብዛሎት 🙏 የርሶ ትምህር ለእምነቴ ፀናትን ይጨምርልኞል ያመኑትን የሚያዉቁ ! ምስክሮም ቅድስ ቃሉ ነዉ 🙏 አድሜን ከጤና ይሰጦት 🙏
እውነትን በፍቕር መግለጥ ይህ ነው ።ጌታ ይባርክህ።
ኤፌሶን 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም። ¹⁰ እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።
ጠያቂው ወንድም በተመልካቾች ልብ ውስጥ ያለውን ጥያቄ በመሞገትህ ምስጋናዬ የላቀ ነው !! መምህር ጌታቸው የሚያረካ መልስ በመስጠት እውነትን ለተመልካች በማቅረቦት አመሰግናለሁ !! በሌላ ርዕስ እንደገና ትጋብዛቸዋለህ ብዬ አምናለሁ ❤❤❤
ክርስቶስን የሰጠን የአብርሃም አምላክ ይክበር፡ ይመስገንም። ወንድማችን ኦርቶዶክስ ወገኖቻችንን ለመታደግ ጌታ አስንስቶአችኋል። ይመስገን።
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል ኢየሱስ ያድናል ወንጌል ይለውጣል
መምህር እድሜና ጤና ይስጥዎት
ምን አይነት ዓይን ከፋችና እጅግ መሰረታዊ ውይይት ነው!?! ሁለቱንም ወንድሞች እግዚአብሔር ይባርካቸው፥ በብዙዎቻችን ውስጥ የሚብሰለሰሉና መልስ ሳናገኝ በህይወት ምናነክስባቸውን ጥያቄዎች ከተለያየ ቤተ-እምነት ቢመጡም በግልፅ፣ በሰለጠነ፣ ወንድማዊ ጨዋነት በሰፈነበትና በበሰለ መልኩ ዳስሰውታል:: ዛሬ አንድ ሰዓት ባልሞላ ጊዜ የቀረበው ድንቅ ውይይት ያስገኘንን ዕውቀት አንዳንዶች ለአመታት ነገረ መለኮትን ተምረው አያገኙትም። ለማንኛውም እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ!! በጣም እንወዳችኋለን😍
ዘመንህ ይባረክ በርታ በቀሪ ዘመንህ ስለወንጌል ተጋደል
እነዘበነ ወጌልን በረዙ።ግን ወንጌል ያሸንፋል።
እኔ ኤርትራዊ የውንገል ኣምኝ ነኝ እዚ ቃለምልልስ ባጋጣሚ ነው ያገነሁት በምገርም ሁኔታ ግና መዳኔ በድጋሜ በራልን እግዛብሀር ብርክ ያርግህ ወንድማቺን ከዚ ተንስቸ ከ ኒቀድሞስ ያደርግከው ብሙሉ ሰማሁት በጣም ተባርኪኣለው አግዛብሀር የትመኜህ ሁሉ ይስጥህ ትውልዱ ጌታ በጅህ ኣሳልፎ ይስጥህ ተባርኩ መምህር ጌታችሀው
Geta Eyesus yibarkot❤🙏
ጌችዬእንወድሀለን እኛ የሀረር የስላሴፍሬዎችነን ጌታ አንተን ተጠቅሞ ከ30000በላይ ትውልድ ንፁህ ወንጌል ተ🎉ቀበሉ ይህ ማለት ኢየሱስን በማግኘት አይኖቻችን በራ ጌች ታስታውሳለህ የስላሴ መምህር ለሰው ልጆች ማርያም ተሰቅላ በራዕይ አይቼለው ሲል ትክክል እይደህለም ስንል በተነሳው ረብሻ አንተ ለማስታረቅ ስትገባ በጥበቃ ተፍተህ አሳች እየተባልክ የወጣህበት ዘመን ታስታውሳለህን? በዛሬ ጥያቅቹሁናመልስ በጣም ፈውስ ነው እንደገና በመንፈስቅዱስ ሀይል ለምልሙልን
ዋው Please ደግመህ ጋብዛቸው ብዙ ተምረናል በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራኸው
መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት!
ጌታ ይባርካቹ
ሥራ የዕምነታችን መግለጫ እንጂ መዳኛ አይዀንም። የዳንነው መልካም ስንሠትስ ግን እንሸለማለን።
ጌታ ይባርኮት መምህር ጌታቸው “እኔ መንገድና እውነት ህይወት ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም” ዮሀ 14:6 ድነት በጌታ አየሱስ ብቻ ነው::
እባካችሁ ትምህርቱ ለኦርቶዶክሳውያን እንዲደርስ ትጉ እያመለኩ እየመስላቸው የጠፋ ብዙ ናቸው ፡፡ በተለይ ፍጡርና ፈጣሪን የቀላቀሉ እና እያመለኩ ስለሆነ
Thanks
መምህር ጌታቸው እግዚአብሔር ይባርኮት
ተባረኩ ብዙ ለምልሙ❤❤❤
ተባረክ ወንድሜ በላ ልበልሃ
አሜን!
tebareku
መምህር ጌታቸው፡ ጌታ አብዝቶ ይባርኮት፡ በጣም ልዩ በሆነ መረጋጋትና ጨዋነት በመፅሐፍ ቅዱስ ላይበመመርኮዝ የሰጡት ድንቅ የሆነ ማብራሪያ በጣም ነው ልቤን የነካው፡፡ ይሄን እንድሰማ የመራኝን ጌታ አመሰግናለሁ፡፡
Yes❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I would like to thank you Lord for reaching the lost with His word and be blessed Memir Getachew.
Memrhir zemenhi yebarke.
በጣም አስደናቂ መረዳትና ገለጻ ትንተና ነው ስለመዳንና ስለ ስራ መምህር ጌታቸው በእውነት እግዚአብሔር ይባርክዎት! ጠያቂውም ተባረክ የመዳን እውነት እንዲህ ሲብራራ በጣም ደስ ይላል!
ሮሜ 10:3፤ የእግዚአብሔርን ጽድቅ ሳያውቁ የራሳቸውንም ጽድቅ ሊያቆሙ ሲፈልጉ፥ ለእግዚአብሔር ጽድቅ አልተገዙም። ሮሜ 10:4፤ የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።
Thank you Memihir Getachew, I appreciate your honest and clear answers for the interviewer who is also very good lister.
መልካም ሥራ በመዳናችን የሚገለጥ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ ነው። አብርሃምም አመነ እምነቱም ፅድቅ ሆኖ ተቆጠረለት። ልጁን ይስሃቅን ለመሠዋዕትነት ማቅረብ በእግዚአብሔር ላይ ላላው እምነት መግለጫ ሥራ / ፍሬ /ነው። ዛፍ ሳይፀድቅ ፍሬ አያፈራም።
Abet Geta Eyesus hoy temesegn
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜናጤና ይስጥህ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ የወንጌል ምንነት ግልጥ አርገህ የምታሳይ ወንድማችን ኡፉ ብርክ በል!
ያዕቆብ መዳን በእምነት ነው የሚለው። “ለፍጥረቱ የበኵራት ዓይነት እንድንሆን በእውነት ቃል አስቦ ወለደን።” - ያዕቆብ 1፥18
እውነትም ቀይ መስቀልም ያደርጋል
ስራ የርግማን የውድቀት ውጤት ነው። ሰው በርግማን የመጣን መልካም ሚለውን ስራ በመስራት አይጸድቅም።
@Teyakiw
3 ай бұрын
አሃ! አዳም ምድርን ለመግዛት አልነበረም እንዴ የተፈጠረው? ምድርን መግዛት ሥራ አይደለም እንዴ? ሥራ የርግማን ውጤት ከሆነማ እግዚአብሔርስ ሥራ አይሰራም ማለት ነው?🤔
ኣሜንንን
Be ewnet ke libe egzihaber yibarkachu yihen program yazagajachut!
May the Lord bless you both,it really opens our hearts and minds, our people need such kind of teaching.my brother tries to open your heart. you are trying to defend the religion , Jesus is the only way to heaven, please please keep it coming every day.
This is what the Bible said !
ገላትያ 2:21፤ የእግዚአብሔርን ጸጋ አልጥልም፤ ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ።
Thank you so much! Bewnet Geta yibarkot betam asitemari interview new.
መምህር ጌታቸው እግዚአብሔር ይባርክዎት ፀጋውንም ያብዛልህ
ያዕቆብ መልዕክት 2፥26 ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደሆነ እንዲሁም ደግሞ ከስራ የተለየ እምነት የሞተ ነው የሚለው ብቻ በቂ ነበር። ለሁሉም አግዚአብሔር በምህረቱ ወደ ትክክለኛው መንገድ ይመልስህ ።
“እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።” - 2ኛ ቆሮ 5፥21
ፀጋዉ ይብዛልህ ወንድሜ ፍትፍት አድርገህ ነው የምታጎርሰዉ ::ተባረኩ !!!
Amen ❤❤❤.
ጠያቂው የልቦናህ አሳብ የኦርቶዶክ አስተምሮት እንጂ የመፅሐፍ ቅዱስ ሃይል ትምህርትን አትቃወምም።
ይሔ ጠያቂ ኦርቶዶክስን አያውቃትም ማለት ያስቸግራል፣ ነገር ግን ትልቁ ችግር የአጋንት አሠራርን ትልቅ የሚባሉት የቤተክርስቲያ መሪዎች ጭምር ሲተገብሩት መታየቱ ነው። ጨሌው፣ ድግምቱ፣ ሟርቱ ጥንቆላው በአጠቃላይ የሰይጣን አሠራር ልምምዶች በኦርቶዶክስ ነን ባይ ሰዎች ይተገበራሉ። ኦርቶዶክስ ሕዝቡ በክርስቶስ ኢየሱስ የተደረገለትን አውቆ በማመን ድህነት እንዲያገኝና የተቀበለውን የጽድቅ ሕይወት እንዲኖረው ማድረግ በጣም በጣም ይጠበቅባታል። በየቦታው እየከረረ የመጣው ሃይማኖታዊ ክርክር እግዚአብሔር አይከብርበትም፣ ለሰውም አይጠቅምም። ምክንያቱም መሠረቱ መጽሐፍ ቅዱስ ሳይሆን ሃይማኖት ራሱ ስለሚሆን ነው። መምህር ጌታቸው ስለእምነት ድህነት ጽድቅና ሥራ የሰጠው ማብራሪያ ለሚያስተውል ሰው የክርስትና መሠረት ስለሆነ ይህን መነሻ በማድረግ መጽሐፍ ቅዱስን የሚያጠና ሰው ድህነትን በማግኘት ከዘላለም ጥፋት ወደ ዘላለማዊ ሕይወት ያመልጥበታል።
በጣም መልካም ውይይት ነው ሁለታችሁንም ጌታ ይባርካችሁ። ጠያቂው ስራ የሚለው መልካም ነገርን ማድረግ ብቻ ነው ሌላውስ የታቦት ቀንን ማክበር ወይም አለ መስራት ፣ ዳገትን መውጣት ፣ እሩቅ ቦታ መሄድ ወዘተ ይህ ጌታ የማያውቀውና ያልተፃፈ ነው፣ መምህሩም ፕሮቴስታንትም በስራ ወድቃለች ብለው መደምደማቸው ትክክል አይደለም ብዙ መልካምን ስራ የሚሰሩ ሆስፒታል፣ ትምህርት ቤት፣ መጠለያ፣ መመገቢያ ወዘተ ያላቸው አጥቢያዎች አሉ እንዲሁም ደግሞ ጥራዝ ነጠቅ ሆነው በለው የሚሉም አይታጡም ስለዚህ መደምደሙ አግባብ አይደለም ምክንያቱም አድማጭ እንዳለ እንዳይወስደው
@benuababu1200
3 ай бұрын
ሁሉም በአንድነት ወድቋል ሳይሆን የእሱ ንግግር እንደ አጠቃላይ ሲመዘን ወድቋል ለማለት ፈልጎ ይመስለኛል ወንድሜ
ewunat new tabrke mhamirachin tsga yibzlke tabrke ❤❤❤🎉❤❤❤
geta yibarkot memihr
Tebareku memihir
ቲቶ 3:5፤ እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤
❤ MGBU BOTH OF YOU
ሮሜ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ለሚሠራ ደመወዝ እንደ ዕዳ ነው እንጂ እንደ ጸጋ አይቈጠርለትም፤ ⁵ ነገር ግን ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያጸድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል። ⁶ እንደዚህ ዳዊት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ሥራ ጽድቅን ስለሚቆጥርለት ስለ ሰው ብፅዕና ይናገራል እንዲህ ሲል፦ ⁷ ዓመፃቸው የተሰረየላቸው ኃጢአታቸውም የተከደነላቸው ብፁዓን ናቸው፤ ⁸ ጌታ ኃጢአቱን የማይቆጥርበት ሰው ብፁዕ ነው።
ቲቶ 2:11፤ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤ ቲቶ 2:12-13፤ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤
Wawwwww❤
ፕሮቴስታንት ነኝ ወንድሜ በጣም አድርጌ ነው ማመሰግንህ፡፡ ትክለኛ አገላለጽ ፡፡ከኦርቶዶክስ መምህራን ብዙ ግዜ የማይጠበቅ
@duliti7133
3 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ሳታውቃት ነው ፕሮቴስታንት የሆንከው
1 ጴጥሮስ 4:11፤ ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ የሚያገለግልም ቢሆን፥ እግዚአብሔር በሚሰጠኝ ኃይል ነው ብሎ ያገልግል፤ ክብርና ሥልጣን እስከ ዘላለም ድረስ ለእርሱ በሚሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይከብር ዘንድ፤ አሜን።
ሮሜ 4:4፤ ለሚሠራ ደመወዝ እንደ ዕዳ ነው እንጂ እንደ ጸጋ አይቈጠርለትም፤ ሮሜ 4:5፤ ነገር ግን ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያደድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል።
Wow Wow Wow memher Getachew we need more memhers like you!
Good explanation
@kessatebirhantehadeso
3 ай бұрын
Thanks and welcome