ጽድቅ በስራ....... /የመምህር ቀፀላ መንግስት ድንቅ ምስክርነት/

ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው።
አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን
ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!! • ጽድቅ በስራ....... /የመምህር ...
Facebook / evangelical MEDIA/Councilእና Telegram t.me/EGBCC ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን

Пікірлер: 25

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun81116 күн бұрын

    መሪጌታ ቀፀላ እንወድሐለን በሐገራችን በዘመናት ወንጌልን የሸፈነው ስውር መጋረጅያ መሸፈንያ እና ስውር አስመሳይ መንገድ ለማፍረስና ለመቅደድ ጌታ እስነስቶሐል ጌታ ኢየሱስ ዘመንሕን ያለምልምልሕ

  • @user-gr7it8xv2g
    @user-gr7it8xv2g5 күн бұрын

    Kibrunyiwusad.geta❤❤❤ tabarekulgn ❤❤

  • @user-pg2fk8pn7t
    @user-pg2fk8pn7tАй бұрын

    መርጌታ ተጸላ የወንጌል እሣት የለበሰ አርበኛ ብዙትውልድ ወደእውነት መልሰሐል ጌታስሙ ይባረክ ሐሌሉያ

  • @BrukGetaneh
    @BrukGetanehАй бұрын

    እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ታወጣችኋለች። ሞገሳም መምህር ቀፀላ ተባረክ።

  • @amanahmed8838
    @amanahmed883823 күн бұрын

    ደስ የሚል ምስክርነት ነው። እናመሰናለን።

  • @yaredtekelyohannes18
    @yaredtekelyohannes1810 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @user-wr1hs1mu9c
    @user-wr1hs1mu9c5 ай бұрын

    Zemenk ybarek yabaty lij

  • @eseyasfshaye9007
    @eseyasfshaye90072 ай бұрын

    God bless you blessed 🙏

  • @yaredtekelyohannes18
    @yaredtekelyohannes18Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @wondimugeresu1591
    @wondimugeresu1591Ай бұрын

    ምስክርነቱ ያፀናል

  • @AsmareAnteneh
    @AsmareAnteneh8 күн бұрын

    በናትህ ጥበቡን ስጠኝ

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290Күн бұрын

    ጠያቂዋ እንግዶችሽን አንቱ ማለትን ተለማመጂ በተለይ የኦርቶዶክስ ቤ/ክ አገልጋዮች የነበሩ ሰዎችን ምንም በዕድሜ እኩዮችሽ ቢሆኑ እንኳ አንቱ ማለት ይኖርብሻል ።ምክንያቱም አንቱ ሲባሉ የኖሩ ናቸውና ለሕሊናቸው መጠንቀቅ ይገባሻል። ተባረኪ!!

  • @kidanegebreysus7351
    @kidanegebreysus7351Ай бұрын

    እንዴት እ/ር የረዳዉ ሰዉ ነዉ ከዛ ከጨለማ አዉጥቶ ለዚህ አበቃዉ ወይ የጌታ ሥራ ይደንቃል መቸስ

  • @user-ww8bz8zm2e

    @user-ww8bz8zm2e

    14 күн бұрын

    ጨለማ እራስ፣ ቆለጣም ፣ጭገራም ፣ የሉተር ቅዘን

  • @meskiyerosen

    @meskiyerosen

    3 күн бұрын

    ​@@user-ww8bz8zm2eሰው የሚያውቀውን ያወራል፣ የሚችለውን ያዋጣል! የምትችለው ይህንን ብቻ ነው!!! አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይለካል ይባል የለ!

  • @user-ww8bz8zm2e
    @user-ww8bz8zm2e14 күн бұрын

    ቅጥያ ኦርቶዶክስ

  • @user-yh3jm8zf8u
    @user-yh3jm8zf8uАй бұрын

    አንተ ስጀመር መምህር አይደለህም

  • @user-iq1wy1fj4r

    @user-iq1wy1fj4r

    28 күн бұрын

    Jesus loves you,God bless you

  • @Mahitot-pc8se
    @Mahitot-pc8seАй бұрын

    አንተ ከሀዲ

  • @akewakworkissa3001

    @akewakworkissa3001

    Ай бұрын

    አይ አንተ ክርስቲያን ማለትኮ ከሀዲ ነው አለምና ሰይጣንን

  • @user-iq1wy1fj4r

    @user-iq1wy1fj4r

    28 күн бұрын

    Jesus loves you

  • @genethabte2328

    @genethabte2328

    23 күн бұрын

    Minew debter yemeseralesh tekenesebesh

  • @meskiyerosen

    @meskiyerosen

    3 күн бұрын

    ከሐዲ ብሎ ከመሳደብ ለምን እንዳዋቂ በእውቀት አትሞግተውም? ጭፍን አላዋቂ ጥላቻ የትም አያደርስም!

  • @Only1God889
    @Only1God889Ай бұрын

    ቀጤ ጎጃሜው የጎጃም ደፍተራ ለምን ነው የእናትህን ሰም ንገሪኝ እያሉ ሚጠይቁት?

  • @user-iq1wy1fj4r

    @user-iq1wy1fj4r

    28 күн бұрын

    Jesus loves you,God bless you

Келесі