Evangelical MEDIA /Council

Evangelical MEDIA /Council

ይህ የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የዩቱብ ቻናል ነው የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል በአዋጅ ቁጥር 1208/2012 የተቋቋመ ሀይማኖታዊ ተቋም ነው።

በየእለቱ አዳዲስ መልዕክቶች እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!! kzread.info/dron/JogO8wWASAthyoScuiYuwQ.html?view_as=subscriber

Пікірлер

  • @sectoralcouncel8996
    @sectoralcouncel899612 минут бұрын

    I am a resident of Bishoftu and follower of Protestant.. I support the decision of the city administration. It has been many years since you owned the land but that prime land of the city remains inefficient. Most residents of the city were regretting about the inefficiency of that place. Should we weight for the coming of Jesus for the utilization of the place. Even you did not make it convenient for the worship of God and dissemination of the Gospel. We knows what is the priority of the leaders of the church don’t make us express what is in our hearts. Let the PRIME LAND of the city be appropriately utilized

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3woСағат бұрын

    ቃለ - ሕይወትም ሆነ መ ኢ ያደኩበት ዐይኔ የበራበት ነው ዛሬ ግን ብዙ ነገሮች ተበላሽቷል አንድ ብቻ ማቴ 23 ÷ 23 ላይ እንደ ኤየሱስ አነጋገር 3 ዋና ነገሮች አሉ ከ3 ቱ አንዱ ፍትህ ነው " ፍትህን አታደርጉምና ወየውላችሁ " ነው ያለው ወደገደለው ልግባ ለትግራይ ( ለሕወሀት) ፈረዳችሁለት ወይ ? ወይስ በፕሮቴስቶች እምነትም ወያኔ ሰይጣን ስለሆነ የደረሰበት ዋጋው ነው? " ወየውላችሁ " የተባለንበትን ጉዳይ ጉዳያችን እንዳልሆነ ቆጥረን ? ? ? የነፃፍትና ፈሪሳዋያን አገር ብትንትኗን ወጥታ የለም ወይ? የጌታ ልጆች ሆይ " ከየት እንደወደቃችሁ አስቡ " ከሽመልስ አብዲሳ በላይ የራሳችን ጠላት ራሳችና ከሆነስ ?

  • @alexoabebewa6368
    @alexoabebewa63682 сағат бұрын

    ኢትዮጲያውያን አማኞች ነን የምንኖረው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው፣ ለምን ይገፋናል? ቤተክርስቲያንን መግፋት ይቁም!!

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t7 сағат бұрын

    ሰላማዊውንና በጠቅላላው 35,000,000 የሆነውን የወንጌል አማኝ የሆነውን ማሕበረሰብ ከመንግሥት ጋር ለማጋጨት የሚንቀሳቀሱት የቢሾፍቱ ከተማ ከንቲባ እና አስተዳደር ለፍርድ ይቅረቡ ።

  • @tesfayemasore5549
    @tesfayemasore55499 сағат бұрын

    በየከተማው በዝማሬ የታጀበ ሰላማዊ ሰልፍ ጥሩ ጊዜ ማውሰድ አያስፈልግም::ቀጥሎ የቢሾፍቱና ዙሪያው አብያተ ክርስቲያናት ህብረት በተጠንቀቅ እንድጠብቁና በለሀብቶቹን በሰላም ከነ ንብረታቸው ከግቢ ውጭ ማድረግ ነው::ለብልፅግና የታችኛው ማዋቅር አመራሮች ህጋዊነት እና ጨዋነት አይሆንላቸውም::ራሳቸውም ወንበዴዎች ስለሆኑ::

  • @shewatesfaye4542
    @shewatesfaye45429 сағат бұрын

    ነገ ዋጋ ይከፍሉብታል

  • @mebatmebat6305
    @mebatmebat63059 сағат бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal9 сағат бұрын

    እግዚአብሄር አለ በዙፈኑ😢

  • @user-ih6dr2wq4z
    @user-ih6dr2wq4z10 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ያያል። ቁጥሩ ከዚህም በላይ ነው ምነው ደነገጤችሁ እግዚ ክከቁጥር በላይ ነው

  • @keneangezahegn
    @keneangezahegn10 сағат бұрын

    አሁንም እራስን በመግዛት መንፈስ ሆናችሁጌታን በማስከበር ለተደረገውህገወጥበህግ መጠየቁ መልካም ነው ጌታይርዳችሁ

  • @ethiopianmarket1911
    @ethiopianmarket191111 сағат бұрын

    የእግዚአብሔር ስም ሚጠራበትን ቦታ በግድ ቀምቶ እግዚአብሔር ይበቀላል ይፈርዳል ።ይብላኝ ለቀማው ሰው እኛ ጥያቄውን አንተውም ግን አስተውል ይሄን ቦታ ለመቀማት ምትሞክር እንኳን ለቤተክርስቲያን ቦታ ለግለሰብ ቦታ ይፈርዳል።ሀቅ ሀቅ ነው !!!!

  • @AkliluAk
    @AkliluAk11 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ተዋጊ ነዉ ጌታ ይርዳችሁ።

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw467011 сағат бұрын

    እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው።

  • @user-pmlord22
    @user-pmlord2211 сағат бұрын

    በትህትና ፍትህን መጠየቅ አግባብ ነው የሚበረታታም ግን የምእመና ን ቁጥር ላይ 12 ሚሊዮን የተጋነነ ይመስለኛል ምክንያቱም ሙሉ ወንጌልም፣ መካነ እየሱስም፣ መሠረተ ክርስቶስም፣ ሁሉም ጋር የቁጥር አገላለጥ ስለሚሰጥ

  • @KukuAlemayhu
    @KukuAlemayhu11 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ተዋጊ ስሙም እግዚአብሔር ነው ,ከእርሱም ጋር የሚጣሉ ይደቅቃሉ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse864112 сағат бұрын

    🤝🙏🏻🤲🙇🏻‍♂️🙏🤲🙇🏻‍♂️🙏🏻🤲🏻🙇‍♂️🙏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse864112 сағат бұрын

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Alehe Ba Zufanu Hullumi mallakami Yehonale Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤

  • @user-nq9wr5ji8h
    @user-nq9wr5ji8h13 сағат бұрын

    enezih bexelachana begenizeb fiqer yabedu balesilxanaten enigaredachewalen!!!!!

  • @amanahmed8838
    @amanahmed883813 сағат бұрын

    በሰላማዊ መንገድ መብታችሁን ለማስከበር የምታደርጉትን ጥረት መልካም ነው። ጌታ ይርዳችሁ። በጻሎት አብረናችሁ ነን።

  • @thionlema7724
    @thionlema772413 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bd3je6kg2y
    @user-bd3je6kg2y14 сағат бұрын

    Yasazenal

  • @aregahegnpetros9736
    @aregahegnpetros973614 сағат бұрын

    እየተደረገ ያለዉ ጥረት መልካም ሲሆን። አጥሩን ለማስቆም ግን እገዳ ከፍርድቤት መዉጣት አለበት ምክኒያቱም አሁን በይዞታችን ሁከት ተፈጥሯል መቆምም አለበት።

  • @LetaGuta
    @LetaGuta17 сағат бұрын

    waqayyoo dhimma kana sirreesseera, kun dhugaadha .dhugumaa waan waaqayyoof dadhabamee jiraaree

  • @LetaGuta
    @LetaGuta19 сағат бұрын

    በአስቾካይ ይስተካከል waaqayyoo dhimma kana gidduu galeera.

  • @wasshailemical7982
    @wasshailemical7982Күн бұрын

    Don,t stop. Defending our God given right, I as a christian am with you. Jesus is always the winner.

  • @SamuelkermaAlla
    @SamuelkermaAllaКүн бұрын

    መንግስት ሆይ ከሰማዩ መንግሥት ከእግዚአብሄር ጋር ኣትጣላ ።

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472Күн бұрын

    ብልጽግና ማንንም አይምርም አጉል ነገር አታድርጉ

  • @AstawesAsnake-cx9op
    @AstawesAsnake-cx9opКүн бұрын

    ፍትህ ለቃለህይወት

  • @samsonaynalemmamo9085
    @samsonaynalemmamo9085Күн бұрын

    ከእግዚአብሔር ጋር የሚጋጩ ይደቃሉ ደቀውማል ብናኛቸው አይገኝም!!!

  • @samsonaynalemmamo9085
    @samsonaynalemmamo9085Күн бұрын

    ፍትህ ለኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተክርስትያናት !!!

  • @mulla5373
    @mulla5373Күн бұрын

    እግዝአብሔር ሆይ ፍትህ ለምያዛቡ ልብ ስጣቸው

  • @mulla5373
    @mulla5373Күн бұрын

    ፍትሀዊ ያልሆነውን አሠራር እቀወማለሁ፤ ፍትህ ፍትህ ላጡት እግዝአብሔር ጸድቅና ቅን ፈራጅ ነው።

  • @Mcsegnit
    @McsegnitКүн бұрын

    ቢሸፍቱ ቦከሃራም ገባ እንዴ 😮

  • @user-gq8zg6wv4o
    @user-gq8zg6wv4oКүн бұрын

    ፍትህ ለቃለህይወት ቤተክርስቲያን

  • @Hamerbako
    @Hamerbako2 күн бұрын

    በኦሮሚያ ምድር መጤ እምነት አፈልግም ዋቄ ፈናና እስልምና ብቻነው ያለው ሌላ አፈልግም

  • @etagegnhugaga6301
    @etagegnhugaga63012 күн бұрын

    ውግያቸው ከእግዚአብሔር ጋሪ እንደሆነ ይውቁ

  • @AshenafiAbera-ue6vk
    @AshenafiAbera-ue6vk2 күн бұрын

    ዘላለማዊ ወንጌልን ግዜያዊ ካንትባ መግፋት ዋዳቅውን መገመት አይቸግርም ኢየሱስ ጌታ ነው!!!!!!

  • @LawofGod
    @LawofGod2 күн бұрын

    Do not touch the people God, you ll go down. Do not worry who ever took it will not byhiowt aynorem. The God of vengeance will show up.

  • @user-lx3wv1im2y
    @user-lx3wv1im2y2 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @user-lx3wv1im2y
    @user-lx3wv1im2y2 күн бұрын

    አሳፋሪ ነው

  • @yabezgift3785
    @yabezgift37852 күн бұрын

    መንግስት ይህንን ጉዳይ ልዪ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል።ይህንን አካሄድ መላው ወንጌላዊ አማኞችን የሚያሳዝን በመሆኑ ሊታወቅ ይገባል።

  • @wondyDan-if9sv
    @wondyDan-if9sv2 күн бұрын

    የትኛውም የመንግስት አካል የፍርድ ቤት ውሳኔዎች ማስፈጸም ስራው እንጂ ለግል ሰብ ለሞቀም እይደለም ስለዚህ በሕይወት መኖር ሆን እስትንፋስ በእግዚአብሔር መሆን እወቁ ሌላው ላይ የማታደረገውን አታድርግ ቀላል መንገድ አመፅ ነዉ አይጠቅምም

  • @nigist6979
    @nigist69792 күн бұрын

    እግዚአብሔር በዙፋኑ ለይ ነው

  • @girmawkjim8265
    @girmawkjim82652 күн бұрын

    መግለጫው ድንቅ ነው፡፡ የኢትዮጲያ ወንጌል አማኝ ክርስቲያኖች የጌታችንና የሀዋርያትን ትምህርት ተከትለን ቀኝህን ለሚመታህ ግራህን ስጠው የሚለውንና በቀልና ፍርድ ከእግዚአብሄር ዘንድ ነው በሚሉ ትምህርቶች የተቃኘን በመሆኑ ይህም እውነትና ትክክል በመሆኑ በተገፋን በተሳደድን ጊዜ የምንከተለው አካሄድ የአመፅ የበቀል የአድማ የጉልበት የገጀራ የድንጋይ እንዳልሆነ ሁሉም ያውቃል፡፡ ስለዚህም ነው ምንም አያመጡም የሚሉን፡፡ ስለ እኛ የሚዋጋው ግን የሚያመጣውን ያመጣል ደግሞም ፍርዱ ልብን የሳርፋል፡፡ ይህን የደብረዘይት ቦታ በተመለከተ ጫካ የነበረውን አስፈሪና ሰው እንኳ ዝር የማይልበትን በክፉ መንፈስ ይዞታነት የሚተማ የነበረውን ቦታ በጌታ ስምና በወንጌል ድፍረት ሰብራ የገባች የኩሪፍቱ ሀይቅን ቃለ ህይወት ላለፉት 50 አመታት ስታለማ ዛሬ የመስፋፊያ ቦታ የሚሰጠው የኩሪፍቱ ረዞርትና ባለቤቱ ነበሩ እንዴ? ሪዞርትን ለማስፋፋት ከሆነ ሰባቱ የከተማዋ ሀይቆች ገና መች ተነኩና ነው የንቀት አይናቸውን ኩሪፍቱ ቃለ ህይወት ላይ የጣሉት? በዚህ ማእከል ስንትና ስንት ልጆች በዚያ ማሳደጊያ ስፍራ አድገው ለቁም ነገር እንደበቁ ፣ ሌላው ቀርቶ ከግቢው የእርሻ ልማቱ ውጤት የዛሬው የደብረዘይት ከንቲባ እኮ ወላጆቹ በርካሽ ዋጋ ገዝተው በልተው ካደጉ ቤተሰቦችና ልጆች መካከል አንዱ ይሆናል፡፡ በኩሪፍቱ ቃለህይወት ግቢ በሚካሄዱ እጅግ በርካታ መንፈሳዊ ፕሮግራሞች ተሳታፊ ለመሆን ከድፍን ኢትዮጲያ ለሚመጡ ሰዎች ከተማዋን በማስተዋወቅ ረገድ የትኛው ተቋም ነው ስሙ የሚጠራው? የከተማው ህዝብ ይመስክር፡፡ የአሁኑ የከተማው ካቢኔ ይህን የከተማውን ታሪክ የሚያውቅ አይመስለኝም ወይም በሌላ እይታ ታውሯል ማለት ይሆናል፡፡ ማእከሉን መሸለም ነበር የሚገባው፡፡ የሀይማኖት ጥላቻ ሌላ ልማት ሌላ፡፡ የከተማ ልማት አስፈላጊነትን በተመለከተ ብዙ የተማሩ ሰዎች ላሉባት ለወንጌላውያን መንገር ጉንጭ ማልፋት ነው፡፡ ነገር ግን ከተማዋ በእርግጥ እንድትለማ ከተፈለገ አፉን ከፍቶ የተቀመጠ የከተማዋ 75 ከመቶ መሬትን ጥቅም ላይ መዋል አይሻልም? አስፈላጊ ከሆነ እኮ የከተማውን ማስተር ፕላን ድንቅ አድርገው ሊሰሩ የሚችሉ ባለሙያዎችን ቤክ ልታቀርብ ትችላለች፡፡ ከተማው የማንም ሳይሆን የሁላችን የኢትዮጲያውያን መሆኑን የዘነጉ ሰዎች ካሉ ወደ ቀልባቸው ይመለሱ፡፡ ደብረ ዘይትን ደብረዘይት ያደረጋት አየር ሀይሉና ከሁሉም ብሄር የተውጣጣ ህዝብ መኖሪያ መሆኗ ከብዙ የኦሮሚያ ከተሞች ልዩ ድንቅና ውብ ያደርጋታል፡፡ ስንት ስመ ጥር የሆኑ ምሁራንን የቢሾፍቱ ከተማ እንዳፈራች ከእነዚህም መካከል የወንጌል አማኞች እንዳሉና ለከተማዋ እድገት ዋጋ እንደከፈሉላት ክቡር ከንቲባ ቆም ብሉ ማሰብ ይገባዋል ደግሞም የከተማዋን አባቶችና አዛውንቶች ይጠይቅ እስኪ፡፡ ታሪክን ማደስ ሲገባቸው በወቅቱ ነፋስ እየተገፉ ለማጥፋት የሞከሩ ሁሉ በማይቆመውና ቀጣይነት ባለው የታሪክ ገፅ ላይ በአሉታዊ ገፅታ መጠቀሳቸው ከታሪክ የምንማረው ነው፡፡ ለደብረዘይት ቢሾፍቱ ልማት ሁላችንም እንተጋለን፡፡ የሚመካ በእግዚአብሄር ይመካ፡፡ የኢትዮጲያ ታሪክ እንደሚነግረን ሁልጊዜም ቢሆን በእሳት ውስጥ አልፎ ወንጌል ያሸንፋል፡፡

  • @amanahmed8838
    @amanahmed88382 күн бұрын

    ይሄ ውጊያ መንፈሳዊ ውጊያ ነው። ቤተክርስትያን ላይ የተነሳ በዛ አካባቢ የሚሰራ የሚገበር መንፈስ አለ በሳምንት የተወሰኑ ቀናት ተመድቦ አማኞች መጸለይ ይኖርባቸዋል።

  • @melkamusonko
    @melkamusonko2 күн бұрын

    ፍትህ ለቃለ ህይወት ቤተክርስቲያንን

  • @mieessaayaachis2336
    @mieessaayaachis23362 күн бұрын

    በቅድሚያ መንግሥትና ህግ ባለበት ሀገር ይህ መሆኑ በጣም የሚያሳዝን ነው። በተጨማሪም ስደት በቃሉም እንደተፃፈው ሊፈፀም ግድ ነው። ንብረትና ህንፃ አስፈላጊ ቢሆንም ወንጌል በስደት ውስጥ እንደሚስፋፋ ሁላችንም እናውቃለን። በደምብ ሊታሰብበት የሚገባው የወንጌላውያን የዚህ ዘመን አካሄድ ነው። ባለፉት ጥቂት አመታት "ካውንሲል" የሚባል የስህተትና ሌላ አጀንዳ ያለው ኤጀንት ሲቋቋም ዝም መባሉ እየተፈጠረ ላለው ውዝግብ በር ከፋች ሆኗል። በተጨማሪም ትልቅ ዋጋ ላለው የሰው ልጅ ህይወት እልቂትና የጦርነት አዋጅም አብያተ ክርስቲያናትም ጭምር ተሳትፎንም ዝምታንም መርጣለች። የሰው ልጅ ህይወት ከንብረትና ከይዞታ በላይ ነውና ቤተክርስቲያን ከተገፋው ጎን መቆም አለባት። ጦርነትን መቃወም አለባት። ከሀሰተኛ ነቢያት ጋር ህብረት መፈጠር አልነበረበረበትም። ዘመኑንና የጊዜውን አካሄድ መርምሮ እንደ እግዚአብሔር ሀሳብ መቆም ከምንጊዜውም በላይ አስፈላጊ ነው። እግዚአብሔር የህዝባችንን ሰቆቃ በቃ ይበለን።

  • @Cf2344
    @Cf23442 күн бұрын

    The regional state has the right to govern and administrate the region. You guys have been there without adding value to the development of the city for too long. It's the right time for you to leave and stay out. Losers!

  • @EphremMilikias
    @EphremMilikias2 күн бұрын

    YIhenin Niket Igziabher yiyew, Mihiretim yadirgilachew...

  • @Gololsha
    @Gololsha2 күн бұрын

    ፍትህ ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ