የኡስ'ታዙ ድንቅ የህይዎት ምስክርነት |YESHUA TUBE|FAITHLINE|ኤል ቃል|ወንጌል ይለውጣል|ቴቄል ቲዩብ

የኡስ'ታዙ ድንቅ የህይዎት ምስክርነት #mezmur #habesha #amharicmezmur #orthodoxmezmur #መዝሙር #mezmureproterstant #እንዳልክ #ተናገር #eshetumelese #seifufantahun #faithline #dawitdreams #meskelmedia #ethiopian #eritriantigirgna #orthodox #tewahido #orthodoxmezmur #orthodox

Пікірлер: 112

  • @emebetgebremariam153
    @emebetgebremariam15312 күн бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው ገና ብዙ ሙስሊሞች ይመጣሉ የሁላችን ተስፋ ኢየሱስ ነው ኡስታዝ እግዚአብሔር እንኳን አይንህን አበራልህ

  • @user-hp4et1wh7k
    @user-hp4et1wh7k14 күн бұрын

    ጌሳም መፅሔት ቅፅ 2 ቁጥር 8 ታህሳስ 2001 ዓ.ም ትንሿ ክብሪት በሚል ዕርዕስ ሼህ የሱፍ ሀጂ ምስክርነት እንብቤዋለሁ እቤቴ ለመጣ እንግዳ ሁሉ አስነብባለሁ የወንድም አብዶን ምስክርነት ስሰማ የበለጠ ተደሰትኩ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን

  • @eleni311
    @eleni31114 күн бұрын

    ሀሌሉያ ክብር ከምድር እሰከ አርያም ለታረደው በግ ይሁን ወገን በኢየሱስ አምኖ ሲድን ደሰሰሰሰ ይላል ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ተባረኩልኝ ኤርሚዬ🙏❤

  • @zed8788
    @zed87889 күн бұрын

    ሀሙስ ሀሙስ ስብከትህን እነቅልፌን ቀንሼ በጉጉት ነው የማዳምጠው ጌታ እየሱስ ዘመነህን ይባርክ ወንጌላዊይ የክርስቶስ ወታደር

  • @abudesisa468
    @abudesisa46812 күн бұрын

    በመንፈስ ስለሆነ የሚመሰክረው ውስጤን መንፈሱ ነካኝ ጌታ ያብዛክ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @fasikabelete8607
    @fasikabelete860710 күн бұрын

    ሃሌሉያ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ፀጋው ይከልልዎት ወንድማችን

  • @Libsisefi-pn9gs
    @Libsisefi-pn9gs8 күн бұрын

    ኣሜንንን ከዚህ በላይ ጌታ ፀጋ ያብዛልህ ለብዝዎች የመዳን መንገድ ያድርግህ ተባረክ ወንድማችን ኣሜንንን ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ❤❤❤❤❤

  • @SelamMike
    @SelamMike11 күн бұрын

    ይህ ምስክርነት በእውነት ስብከት ነው ጌታ ሆይ እባክህን አሁንም ህዝብህን ነፃ አውጣ በእውነት ጌታ እየሱስ ፍቅር ነው !የሃጥያተኛ ወዳጅ ሁሌ መልካም የሆነ አባት እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ ልጂህ ስላረከኝ ከልብ አመስግናለሁ ! ወንድሜ የጌታ እየሱስ ፀጋ ይብዛልህ!!!

  • @mekdeserena415
    @mekdeserena41514 күн бұрын

    ጌታ ኢየሱስ እኮ በሁሉ አንደበት ይጣፈጣል

  • @maminathi7655
    @maminathi765514 күн бұрын

    ምንአይነት ጣፋጭ አደበት ነው ወንድም አለም ጌታ ዘመንህን ይባረክ ክፉአያግኛህ በድም ተሸፈን ከነቤተሰብህ ተባረክ

  • @user-ti7lw5dn1d
    @user-ti7lw5dn1d14 күн бұрын

    እልልልልልልልል. ሀሹሹሹሹሹ. እልልልልልልልልልልልል. ክብር ለጌታ ይሁን❤❤❤

  • @abyine-wz4yh
    @abyine-wz4yh14 күн бұрын

    እሴይ እልልልልልልልልል ክብር ለኢየሱስ ይሁንለት❤❤❤

  • @JerusalemshHelm
    @JerusalemshHelm12 күн бұрын

    አቤት የኢየሱስ ስራ ድንቅ ነው

  • @alemheaven
    @alemheaven14 күн бұрын

    ክብር ላዳነን ለእየሱስ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genetbogale2544
    @genetbogale254413 күн бұрын

    ድንቅ ስራ ያምላክ ስራ አቤት እየሱስስስስስስስስስ ድንቁ ጌታ እንዲህ ለውጠህ ለራስህ ክብር አፉን ቀደስከው አነፃኸው

  • @selamwitTibebe9292
    @selamwitTibebe92927 күн бұрын

    ዋው ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @Hillman1517
    @Hillman151710 күн бұрын

    አቤት የኔ ጌታ ክብር ለስምህ ይሁን🙏

  • @user-je1zc4yd5p
    @user-je1zc4yd5p10 күн бұрын

    እልልልልልልል ጌታ ይባረክ❤❤❤

  • @user-je1zc4yd5p
    @user-je1zc4yd5p10 күн бұрын

    እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤

  • @DaeitBefrkadu-rm4sz
    @DaeitBefrkadu-rm4sz13 күн бұрын

    ሃሌ ሃሌ ሃሌሉያ ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ስሙ ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @joshuagermemsow6082
    @joshuagermemsow608214 күн бұрын

    አቤት አንደበቱ ሲጣፍጥ hallelujah

  • @user-fp7kh7yy3h
    @user-fp7kh7yy3h11 күн бұрын

    ሀሌሉያ ጌታ እየሱሰ ክረሰቶሰ ገና እንበዛለን

  • @ferehewotfetene8788
    @ferehewotfetene878812 күн бұрын

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን ዕልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @salamawitbaradedi319
    @salamawitbaradedi31914 күн бұрын

    አሜንንንንንንን ጌታ ይትባረክ ይህን እልልልልልልልልልልልልል

  • @asterfish9921
    @asterfish992110 күн бұрын

    ❤woowwww Haleluya geta yesus ymesgenn Bemskrnet dil nesu Zemenh hulu yetebarek hunrejim edme ystih

  • @Azeb987
    @Azeb98714 күн бұрын

    ባጣም ድንቂ ምስክርናት ናው ::አንተ የተባረክ ሳው ናህ ካሞት ዎደ ሂዎት ያሸገረግ ጌታ ስሙ ይባረክ ሸክ ዩሱፍን ባዳንብ አዉቀዋለሁ እግዚአብሔር ብዙ ግዜ ካሞት ያስመለጠዉ ሳው ናው ሲላ እሱ እግዚአብሔርን እጅግ አርገ አመሰግናለሁ አንተንም እግዚአብሔር ይጣብቅ ባክርስቶስ እየሱስ ዳም ታሻፋን we love you so much ERM God bless you

  • @melat2051
    @melat205112 күн бұрын

    አሜን እልልልልል ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @mememalase9018
    @mememalase901810 күн бұрын

    Thank you jesus ❤

  • @BirhaneKahsay-qq7rs
    @BirhaneKahsay-qq7rs10 күн бұрын

    እየሱስ ጣፋቻችን ነው ክብር ለጌታ ይሁን ዓብዱየ ጌታ ይባርክህ ገና ወደ ጌታ መኸሩ ብዙ ስለሆነ ታጭዳለህ ወደ ጌታ መንግስት።

  • @asterfish9921
    @asterfish992110 күн бұрын

    Elllll Ellllll Esy endet bedest libe ende molaw Menfes kudus eyerdah new wendma tebarek

  • @leopard177
    @leopard17714 күн бұрын

    አሜንንን አሜንንንን❤❤ኢየሱስ ጌታሆይኢደትድቅ ነሕ❤❤❤❤❤😍😍😍

  • @BeftuDaba
    @BeftuDaba7 күн бұрын

    Ameeeeee

  • @user-qq8ct6rj7t
    @user-qq8ct6rj7t12 күн бұрын

    zamanik yibarak

  • @nohfikiru7978
    @nohfikiru797813 күн бұрын

    እሰይ ጌታ ይባረክ🥰✝️ እእእእእእልልልልልልልልልልል💕💘💗💝💝💝✝️💝💝✝️💓💓✝️🍂💗💕💕✝️🍂✝️🔥🥰🔥🥰💕💓💗🛡💗✝️✝️✝️✝️🔥🔥🤲💓🔥🔥💓💕💕💕💓💘❣️❣️❣️❣️❣️💖✝️✝️❣️✝️🥰💖💝💝💝💗💝✝️✝️✝️🔥🔥🔥🛡

  • @user-nq4pg6fg5j
    @user-nq4pg6fg5j9 күн бұрын

    amen amen amen be betu yatsnah , egnanm endezaw

  • @user-kh9um4bk5z
    @user-kh9um4bk5z6 сағат бұрын

    Ene tegniche bihonim, Egzabher besira lay new

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d14 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልል ጌታ ይመስገን እንኳን ጌታ እረዳህ ወንድሜ 🙏🙏❤❤❤

  • @almazshekedin5120
    @almazshekedin512010 күн бұрын

    wonderful testimony ❤❤❤❤❤

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah401513 күн бұрын

    እልልልልልልል ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @dagimgalata5988
    @dagimgalata598814 күн бұрын

    What a testimony! Glory be to you almighty God

  • @JerusalemshHelm
    @JerusalemshHelm12 күн бұрын

    ዋው

  • @lucymucy1540
    @lucymucy154014 күн бұрын

    እየሱስ ጌታ ነው

  • @user-eg7so6ki5l
    @user-eg7so6ki5l12 күн бұрын

    እሴይ ድነትህ ፀንቶ ይቅር

  • @cresc8089
    @cresc808913 күн бұрын

    Ameeen ameeen geta simu yibark elelelelelel eleeellleeelllellll stegahuw yebzalachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsabetezemachu1528
    @elsabetezemachu152810 күн бұрын

    Wow wow ghude edezhe aynte meglte

  • @TemesgenTadesse-iz9lp
    @TemesgenTadesse-iz9lp11 күн бұрын

    Amen.Gena wongel yashenifal.alem be liju yitekelelal yetebalewu meche hone Gena newu inji!

  • @elsabetezemachu1528
    @elsabetezemachu152810 күн бұрын

    Wow Aman tebareke

  • @dagimgalata5988
    @dagimgalata598814 күн бұрын

    Hallelujah!!!

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris14 күн бұрын

    ጌታ ይባረክ

  • @elsabetezemachu1528
    @elsabetezemachu152810 күн бұрын

    Are hula nalene hustazeya

  • @terizatadila5276
    @terizatadila527611 күн бұрын

    ገታ በቤቱ ያፅናቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወዳቹሃለን ዘመናቹሁን ጌታ ይባርካአቹ👌👌👌👌👍👍✅✅✅✅✅✅✅👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏📖📖🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @user-qr9uw6pz7n
    @user-qr9uw6pz7n12 күн бұрын

    ኢልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @terizatadila5276
    @terizatadila527611 күн бұрын

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወዳቹሀለን በጌታ ፍቅር ጌታ ይባርኮት ሃለሉያ ሃለ ሉያ

  • @dagimgalata5988
    @dagimgalata598814 күн бұрын

    Jesus christ!!! Oh Lord

  • @cresc8089
    @cresc808913 күн бұрын

    Haleluya Haleluya ❤❤❤simu yibark elelelelelel eleeellleeelllellll geta geta no❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maminathi7655
    @maminathi765514 күн бұрын

    አሜንንን

  • @BeziBe
    @BeziBe11 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እስከ መጨረሻው በቤቱ ያቆይህ

  • @JoneTg
    @JoneTg12 күн бұрын

    Amen geta yibark medan be kirstos bicha nw.

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon73609 күн бұрын

    🙏🙏🙏

  • @Azeb987
    @Azeb98714 күн бұрын

    እድለኛ ናህ ዎንድም አለም

  • @zerfetefera7739
    @zerfetefera773912 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eg7so6ki5l
    @user-eg7so6ki5l12 күн бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክ

  • @meme-wd5kr
    @meme-wd5kr14 күн бұрын

    Eeellllllllllllllllllllllllll ጌታ hoyi ክብር ለዘላለም ላንተ yuhun🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-vf5dn7kx9p
    @user-vf5dn7kx9p12 күн бұрын

    ወንድም መፀሐፈ ቅድስ አንብብ እየሱሰ ጊታነው።

  • @zed8788

    @zed8788

    9 күн бұрын

    ሰባኪ እኮ ነው ለዛውም በጣም መነፈስ ቅዲስ የሚጠቀምበት አገልጋይ ነው ::

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole510614 күн бұрын

    ጌታ ሆይ ለዘላለም ስምህ ከፍ ይበል!!!

  • @user-xf4jg4gd1x
    @user-xf4jg4gd1x14 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል አሜን

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs12 күн бұрын

    Jesus Christ is King of all King's amen.God bless you.

  • @zinash4672
    @zinash467214 күн бұрын

    Eigzbhr yimasgene kibirna misgana wudase la getachinina la madanitachin la iyesusi kiritosi yihuuuuuuuuuuuuuuunilati illllllllllllli❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinad359
    @dinad35914 күн бұрын

    Ellllll kibir le iyesusi Christosi yihon ❤❤❤😊😊😊

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris14 күн бұрын

    ጌታ ይባረክ አሜን

  • @marconmarcon6046
    @marconmarcon604613 күн бұрын

    Ere endezih aynet mskrenet semce alawkm woooooooooo haleluya kbru yhunlet smu ybarek

  • @elsabetezemachu1528
    @elsabetezemachu152810 күн бұрын

    Weyna ena 17 amte teglgaye hogn wendema GETA ane edezhe yabelbelwole tebareke

  • @Bhfghhgbbggghitctetujnbcdedc
    @Bhfghhgbbggghitctetujnbcdedc10 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 lucky lucky lucky I am Christian I believe Jesus Christ from baby until now, but still, I need to come stroke somebody to help me please pray for me to spend my time under cross cross under his feet because the time is over no more count hour the world is done that’s why from before now I have to be strong for my father his name is Jesus Christ I will tell you everyone to be strong to be stuck with Jesus Christ. Amen. Hallelujah everyone.

  • @meronealmo2877
    @meronealmo287712 күн бұрын

    Wawu eyesuse ko peqere newu enikuwani geta eredaki yezelalemi hwoti agite hali❤❤🎉🎉🎉🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @suhailmohd5054
    @suhailmohd505413 күн бұрын

    Wowww geta eysuse semu yibarek halelluyaa kiber legeta yhen eyes elelelelelelele

  • @KiyaKiya-c8r
    @KiyaKiya-c8r12 күн бұрын

    Wow praise GOD

  • @yordanosgezae5533
    @yordanosgezae553312 күн бұрын

    Omg lord mercy this is amazing

  • @selamgebretnsae6880
    @selamgebretnsae688010 күн бұрын

    Ke datu wede mtu 😮 😢

  • @user-ku2bm1px3p
    @user-ku2bm1px3p14 күн бұрын

    Jesus Christ 👑👑👑❤❤❤

  • @GurmesKidane
    @GurmesKidane14 күн бұрын

    What the change ❤thank you Lord.you blessed brother .

  • @user-vv3no7uq6i
    @user-vv3no7uq6i14 күн бұрын

    Isey❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ iyesus bichawun yadinali lezelalem❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Beemenet
    @Beemenet14 күн бұрын

    እንኳን ጌታ ታደገክ ወንድማችን አብዶ ለኡስትልዝ አቡ ሃይደርም ምከርው እሱማ ጭራሽ ጅኒ ወንድሜ ነው ማለት ጀመር ጂኒ ወንድም ሚሆን ከሆነ ለምን ሃኡዝብላይ ምነሽጣና ርጆም ይላሉ እዛ ጋ ከስይጣን ይስውርን ይላሉ እዚህ ጋ ጂኒ ወንድሜ ነው ይጋጫል እኮ ጌታ እየሱስ ይድርስለት

  • @user-rd6iy4pq3f

    @user-rd6iy4pq3f

    14 күн бұрын

    እዉነት ነዉ ትዝ ይለኛል ከቡዙ አመት በፊት አንድ ሙሲሊም ጂኔዎች ዘመዶቻችን ናቸዉ ብሎኛል😅ጌታ ይገስጸዉ

  • @simretgobena245
    @simretgobena24513 күн бұрын

    Wow eyesus geta nw

  • @user-rb2oo1ov5g
    @user-rb2oo1ov5g14 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ geta yebarekhe

  • @TigistMashashi
    @TigistMashashi14 күн бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @melber7957
    @melber795714 күн бұрын

    Yesssssss

  • @marconmarcon6046
    @marconmarcon604613 күн бұрын

    Elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll

  • @masartmissoo1160
    @masartmissoo116014 күн бұрын

    eunkn geta radak geta yimasigen

  • @user-ly5xo9sb5q
    @user-ly5xo9sb5q12 күн бұрын

    Wondema tabareke yeha misekernteh lebezwoche.endedares .be arebegha tatirigwomo endelakake kuranune botawone eytangakreke..letifachaw masemte endechelu. Setngre.ke afhe.mare nW tabe yemelaw tanger bezwoche yesamutale egha.dagemo entsaliyalne tabarukelghe.ewodachehalhu

  • @user-ku2bm1px3p
    @user-ku2bm1px3p14 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @mesayyejesus5869
    @mesayyejesus586914 күн бұрын

    Eyesuse ghita new dereselek elelelele

  • @mubarekawel3971
    @mubarekawel39715 күн бұрын

    ከ ውሸት አለም ውጣ የአሏህ አምላክነት የካደ በመጨረሻውም አለም ከሰረ

  • @user-hp4et1wh7k
    @user-hp4et1wh7k14 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎሎልልልልልልልልልልልልልል

  • @melber7957
    @melber795714 күн бұрын

    Andu ye ethiopia eslamoch mere " ye jene wedajoch nen" ale eko alsemachewem??

  • @ethiopia62
    @ethiopia6210 күн бұрын

    Anta sergo gebe shifta.sitawora rasure minim yemuslim leza yelahim.we know already what happening.

  • @user-zf8fb4lc5n
    @user-zf8fb4lc5n14 күн бұрын

    እንከፍ እራሱን መቸ አዳነ ከመወገር ከመሰቀል እንካን እኔን ላድን የአሰየሱስ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ሙስሊም ላረገኝ እቁ ፍጡር አታምልኩ ሰስትም አታምልኩ የተወለደ ወንድ ልጅ አታምልኩ ሰው ነው እየሱስ

  • @yeshua_tube

    @yeshua_tube

    14 күн бұрын

    Jesus loves you and we too🥰🥰🥰

  • @rolandroland7057

    @rolandroland7057

    14 күн бұрын

    Eyesus yadenal maden belela yelam nu weda geta🙏

  • @samcomnow

    @samcomnow

    14 күн бұрын

    በናዝሬቱ ጌታ በኢየሱስ ስም ልቦናክ/ሺ ይከፈት

  • @user-rd6iy4pq3f

    @user-rd6iy4pq3f

    13 күн бұрын

    ዝም ብለሽ ብሰሚዉ አይሻልም

  • @user-zf8fb4lc5n

    @user-zf8fb4lc5n

    13 күн бұрын

    @@samcomnow ልቦናየን የሚከፈተው አንድ ፈጣሪ የሆነው አላህ ብቻ እና ብቻ ነው አንድ ነብዪ የሆነ ሰው መክፈት አይችልም

  • @user-dc3cy2bp1f
    @user-dc3cy2bp1f13 күн бұрын

    ❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🌹👍

  • @Lulamuhammed
    @Lulamuhammed10 күн бұрын

    👿😈👎

  • @TK-yv6iv
    @TK-yv6iv12 күн бұрын

    Ye abdo KZread min yilal ye channels sim satnegrun subscribe adrugulet alachu

  • @mironselmian436

    @mironselmian436

    11 күн бұрын

    God bless you You are true amen amen amen amen amen amen amen amen

Келесі