"ተጠንቀቁ! ለማየት እንዳትሞክሩ" አለንና መናፍስቱን መጥራት ጀመረ……ቤቱ እስኪነቃነቅ ድረስ በአውሎ ንፋስ ተሞላ….’ወንድም መስፍን ጉዲሳ # PART 1 ...

ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው።
አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን
ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!!
Facebook / evangelical MEDIA/Councilእና Telegram t.me/EGBCC ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን

Пікірлер: 88

  • @alexs5384
    @alexs53843 ай бұрын

    ሙዚቃውን ብቻ አስተካክሉት ምስክርነቱ ግን በጣም አስተማሪ ነው ጌታ ሕዝባችንን ይፈውስ።

  • @aidamesegana1423

    @aidamesegana1423

    3 ай бұрын

    Why you playing music???????? Very disturbing!!!!!!!

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes72213 ай бұрын

    ይህን የምትሰሙ ጴንጤዎች ፀልዩልን ስትባሉ ብር የምትጠይቁ አያችሁ የወገንን ስቃይ😢

  • @hamereassefa9541

    @hamereassefa9541

    3 ай бұрын

    ህሊና ማነው የጠየቀሽ ?

  • @gabiteferi8685
    @gabiteferi86853 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናሉ ልጅነታቸው እንዴት ከባድ ነበር። እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb3 ай бұрын

    መልካም ቃለመጠይቅ ስለሆነ ተባረኩ እላለሁ

  • @Dani-Harer
    @Dani-Harer3 ай бұрын

    ይህ ሰው ከወንድሞቹ ጋር ያሳለፈውን የወጣትነት ጊዜ መኖር አይደለም ማዳመጡ ብቻ ምን ያህል ከባድ እንደህነ ይህን ታሪክ የሰማ ይገነዘባል : እዛች ምድር ላይ ከድንቁርና የሚመጣ ችግር ቤተሰባችንን አያት ቅድመ አያቶቻችንን የሕይወት ዋጋ ሲያስከፍል ኖሯል አሁን እያስከፈለ ነው ጌታ በብዙ በምህረቱ ይጎብኘን!!🙏🏽😔

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye18543 ай бұрын

    የሚገርም ምስክርነት ነው ። ጌታ ነጻ ያወጣል❗️ ይህንን በቀጥታ ከቲቪ ሰምቼ ነበር ቀጣዩን ለመስማት እጅግ ጓጉቻለሁ

  • @user-lw8dn3kv3q
    @user-lw8dn3kv3q3 ай бұрын

    እንኳን ኢየሱስ እረዳህ ለአመቺሳ የተሰጣችሁ ሁሉ ጌታ ይድረስላችሀጀ

  • @user-wr1hs1mu9c
    @user-wr1hs1mu9c3 ай бұрын

    ሙዚቃው ይረብሽል ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @gabiteferi8685
    @gabiteferi86853 ай бұрын

    ተከታዮን ለመስማት ጓጉቻለሁ

  • @yodwako9291
    @yodwako92913 ай бұрын

    Wow how wonderful is my Jesus

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes72213 ай бұрын

    ይህ እየሱስ በስሙ ብቻ ከዚህ ሁሉ መንከራተት አሳረፈን😢 ራራልን እረፈት ሰጠን ግን እኛ ዛሬ እንዲህ ለከፈው ህዝብ መፈትሄ መሆን አቃተን ፀለይኩልህ ብር አምጣ እግዚአብሔር ይፈረድ በእውነት እየሱስ ግን ነፈሱን ነው ስለፈቅር የሰጠን❤

  • @ogbssolomon2803
    @ogbssolomon28033 ай бұрын

    በህዋላ ይለው ሙዚቃ ይረብሻል

  • @honeyb4984
    @honeyb49843 ай бұрын

    እናመሰግናለን ስለምስክርነቱ ግን background music በጣም በዛ አቁሙት ወይ ቀንሱት የመዝሙር ክላሲካል ቢሆን ይመረጣል i hope comments ታነባላችሁ

  • @newlifekonget6736
    @newlifekonget67363 ай бұрын

    God blessed my brother.

  • @misrakottemer4173
    @misrakottemer41733 ай бұрын

    Enkwne egzabeher kzihe hulu awtahe geta Eysuse yrdahe yebarkehe❤

  • @wubitukumera9066
    @wubitukumera90663 ай бұрын

    God bless you for what you're doing for the Glory of God. My comment is if you please keep the volume of the background Musick. Thank you.

  • @bogalechyida1924
    @bogalechyida19243 ай бұрын

    የባግራውንዱ ሙዚቃ ይረብሻል

  • @yebaleworkhailu4999
    @yebaleworkhailu49993 ай бұрын

    እየሱስ ክርስቶስን ከልብ አምኖ በአፍ መመስከር ብቻ ነው የሚያድነው

  • @andualemmulat-ee1qc
    @andualemmulat-ee1qc3 ай бұрын

    የጠላትን አካሄድ ማወቅ ጥሩ ነው።

  • @abiotkebede2646
    @abiotkebede26463 ай бұрын

    ክላሲካሉ ቢቀር ይሻላል ትኩረት ይሠርቃል

  • @user-wr3ub4zo8k
    @user-wr3ub4zo8k3 ай бұрын

    Menew musik beker betam betam betam yerebishal 😢

  • @user-iy2gu2nj8z
    @user-iy2gu2nj8z3 ай бұрын

    Haref Emnet neberachue

  • @rutafruh6588
    @rutafruh65883 ай бұрын

    ለማመን በጣም በጣም እቸገራለሁ 🙄🙄🙄 ሓበሻ ጥንቆላ ዛር መናፍስት 😮😮😮

  • @daliamri7632
    @daliamri76323 ай бұрын

    ሙዚቃውን ይረብሻል አጥፋው

  • @user-sf4nk7zg9n
    @user-sf4nk7zg9n3 ай бұрын

    መንፈሳዊ ትምህርት በመንፈሳዊ መዝሙር መሆን አለበትና ቀይሩት እባካችሁ

  • @asrattadesse480
    @asrattadesse4803 ай бұрын

    ማጀቢያ ሙዚቃው ለምን አስፈለገ

  • @selamawitabraham740-gb6bh
    @selamawitabraham740-gb6bh3 ай бұрын

    I appreciated the interviewer.She let him talk without asking many question .

  • @ethiopia4561
    @ethiopia45613 ай бұрын

    Please tvው ላይ ያለውን Background ቀይሩት የሆነ የሆረር movie background ይመስላል።

  • @nawmiteka4304
    @nawmiteka43042 ай бұрын

    Yemejmriya kifel 1 asemetachiu kifel 2 yetale????? meskernetu alalkeme Eko

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech.3 ай бұрын

    እረ ውይ ምነው ለእግዚአብሔር እንደዚህ በማክበር ብንገዛ እንዴት በክብር በኖርን አቦ የዚ ክፉ ከክብር ይልቅ ሀሳርን የመረጠ መንፈስ ስራው ሴራው ይፍረስ ስላሴ ይገስፀው መርገም በክርስቶስ እየሱስ በስሙ ሀይል በደሙ ጉልበት ይፍረስ ግን አዳል ሞቴ ሀይማኖታቹን አስቀይሯል እሁንም እውነትና መዳንን ፈልጉ

  • @solyanagebremariam8647
    @solyanagebremariam86473 ай бұрын

    Ye seytan sira yifres yebekel menfes yigban Hizbachin yebela be jesus shim yifres

  • @user-po1ej8ys1b
    @user-po1ej8ys1b3 ай бұрын

    Part 2 ተለቋል ??

  • @selam7863
    @selam78633 ай бұрын

    Background music 🎶 ግን ይረብሻል

  • @TheVegas665
    @TheVegas6653 ай бұрын

    stop background music please

  • @meseretaklilu4687
    @meseretaklilu46873 ай бұрын

    ሚዚቃው !!!!!

  • @lenssaolana1486
    @lenssaolana14863 ай бұрын

    ye ormo bil Aidlem mineu irsin chli iji

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb3 ай бұрын

    Orthodoxn min aregechna esuan yemitawaridu egna yeprotestant emnet yeliela menfes ayitenibetal leza new yemayiwedew.

  • @alphamale617
    @alphamale6173 ай бұрын

    ሙዚቃው ግን ሆን ብላችሁ ሰው ለመረበሽ ነው? 😢

  • @werotagezaw3378
    @werotagezaw33783 ай бұрын

    በጣም ትገርማላችሁ ይህን ሁሉ ሠዓት ሰይጣንን ማስተዋወቅ ሥራ እንደሰራችሁ ይገባችዋል? ለምን ወንጌልን ያማከለ ምስክርነት አይሆንም ቢታረም ከይቅርታ ጋር። የዲያብሎስን ሥራ ሊያፈርስ የእግ/ር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ተገልጦል!!

  • @yetemarechitafa3216

    @yetemarechitafa3216

    3 ай бұрын

    እያወራ ያለው ያሳለፈውን ነው ለምን ለትችት ባይቸኮል ?

  • @tsegawbediru3935

    @tsegawbediru3935

    3 ай бұрын

    ምስክርነት ምስክርነት ነው የሰጠው ምን አለ በቅንነት የሰጠውን ምስክርነት ቁጭ ብሰማ ካልሰማ ደግሞ ለሚሰሙ ሰዎች ብትወጣ ሼር ብታደርግ ቀንነት ያስፈልጋል ለሁሉም ነገር

  • @gemechisamano417
    @gemechisamano4173 ай бұрын

    አረ ሙዝቃው ይረብሻል።እባካችሁ አስተካክሉ

  • @newlifekonget6736
    @newlifekonget67363 ай бұрын

    Please stop classical music

  • @user-ov9ov2zn6v
    @user-ov9ov2zn6v3 ай бұрын

    በአመችሳ የታቀፈ ልጅ ፔንጤ ነዉ የሚሆነዉ ። የመምህር ተሰፋዬን ገጠመኝ አዳምጥ። ወደ ኦርቶዶክስ ተመለስ ወድሜ አልረፈደም

  • @TigistGebremedhin-tw6kq

    @TigistGebremedhin-tw6kq

    3 ай бұрын

    ያ ማለት የጴንጤዎች ቁጥር በሚሊዮን የሚጨምር ነው :)😅

  • @tsegawbediru3935

    @tsegawbediru3935

    3 ай бұрын

    ወደ ሃይማኖት ከምትጋብዘው ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ይወትን ወደሚሰጠው የዘላለምን መንግቱ ወደሚሰጠው ብትጋብዘው እጅግ በጣም ጥሩ ነው ወንድሜ ሃይማኖት ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ጋብዙ ኢየሱስ ክርስቶስ ይወት ነው ኢየሱስ ክርስቶስ መንገድ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ ነው እየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው እየሱስ ክርስቶስ ሁሉ በሁሉን ስለዚህ ብቻውን ያድናል ያለ ማንም እርዳታ ያለ ማንም ድጋፍ ብቻውን ብቻውን ብቻውን

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg3 ай бұрын

    ወነኛ በስመአብ ብሎ ሚያማትብ ሰይጣ ን ዉሸታችሁ የተኛ መጫኛ ያቆማል

  • @me_212
    @me_2123 ай бұрын

    አይዘንድሮ ግጥም አድረጎ የሚዘንጥ እና ግጥም አድረጎ የሚዋሽ ሰዉ በዛ... እረ ይፈሩ... ምን ይላል

  • @etagegnmolla8506

    @etagegnmolla8506

    3 ай бұрын

    ምኑ ነው ውሽት

  • @me_212

    @me_212

    3 ай бұрын

    ​@@etagegnmolla8506ምኑ ነው እውነት?

  • @TigistGebremedhin-tw6kq

    @TigistGebremedhin-tw6kq

    3 ай бұрын

    አዎ ምኑ ነው ውሸት?

  • @Simbten
    @Simbten3 ай бұрын

    ውሸት ነው የሰማኸውን ላውራ ብለህ እንጂ

  • @tsegawbediru3935

    @tsegawbediru3935

    3 ай бұрын

    ከመንፈሱ ጋር አብረ ነበር ውሸት ነው ያስባለህ ምንድነው

  • @sarabekele6589
    @sarabekele65893 ай бұрын

    የሉተር እየሱሰ ከኦሮሞ እምነት በምን ይበልጣል

  • @mesfeneegebre4511
    @mesfeneegebre45113 ай бұрын

    የአጋንንት መንፈስ አውርተሽ ያለምንም መፍትሄ በቀጣይ ሳምንት ትያለሽ ዩትዩብ ፍርፉሪ የማይሠራው የለም አጋንንት በሚቀጥለው ሳምንት ጠብቁ ትያለሽ ነውር ነው የየሱስን አዳኝነት ካልተናገርሽ ለምን ታቀርቢያለሽ ያንቺ ቻናል እንዳይደርሠኝ ብሎክ ነው የደረግኩት አጋንንት ለሳምንት አልጠብቅም በዚህ የምታገኝው ገንዘብ ገንዘብ አይሁንልሽ

  • @honeyb4984

    @honeyb4984

    3 ай бұрын

    ችግሩ ምንድነዉ ይሄ part one ነዉ የሚቀጥለዉን ጠብቅ ታሪኩ ከመጀመሪያዉ መነገር አለበት ረጅም ከሚሆን ሰላሳ ደቂቃ ጥሩ ነዉ የሚቀጥለዉን ጠብቅ ሰዉ ጊዜዉ ሰዉቶ ደክሞ ያቀረበዉን ነገር አንተ ተቀምጠህ እያየህ መጥፎ ነገር መናገር ጥሩ አይደም ማስተዋል ይስጥህ

  • @genetbogale2544

    @genetbogale2544

    3 ай бұрын

    ክርስቲያን ነሽ ግን የእየሱስ ታላቅነት የሚገለጠው እኮ በዚህ ከፉ ሰውን የሚያሰቃይ የጨለማ ገዢ ነው ለሌሎች ለታሰሩት እኮ ምስክርነቱ ነፃ ያወጣቸዋል የሆኑትን ነው የተናገሩት የእየሱስ ታላቅ ክንድ ሲገለጥ እናያለን ታገሺ እርግማን ከሰይጣን ነው አስተውይ

  • @mesfeneegebre4511

    @mesfeneegebre4511

    3 ай бұрын

    @@genetbogale2544 ይህንን ቪድዮ ያየሁት በለሊት ነው ከጨረስኩኝ በሁዋላ እንቅልፍ ከለከለኝ ዩትዩብ በሠላሣ ደቂቃ አልገደበም ሁለት ሠአት ድረስ ማስተላለፍ ይቻላል ትንሽ እንኩዋን የተፈወሠበትን ተናግሮ ለሚቀጥለው ቀሪውን መስማት ይቻላል ይህ አለማውያን ልብ ለማንጠልጠል እንደሚያደርጉት ማድረግ ጥሩ አይደለም እሺ በሆነ ምክንያት ሁለተኛውን ክፍል መስማት ያልቻለ ሠውስ?

  • @bezualemyegzu4599

    @bezualemyegzu4599

    3 ай бұрын

    ቷ​@@genetbogale25446:37

  • @misganawoldu5121

    @misganawoldu5121

    3 ай бұрын

    This is the reality💁🏻‍♀️There are so many people who don't believe that there's an evil spirit. That's your choice. Don't watch 🤷‍♀️

  • @sarabekele6589
    @sarabekele65893 ай бұрын

    የውሸቱ ውሸተ አባቴ ሞቶ በሎ ጀምሮ ከአባተ ጋረ ቄሰ ጋር ሄድኩ😂

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion39383 ай бұрын

    ሙዚቃው ይረብሻል! ለሴጣን ይሄ ሁሉ ትንታኔ ምንድን ነው? እንዴ ኸረ ጌታ ሚከብርበትን ነገር አጉሉ!

  • @genet1009

    @genet1009

    3 ай бұрын

    አትራቀቂ በዚህ ሁኔታ ያሉ ብዙ ናቸው እነሱ ማይሰሙት ልጆቻቸው አይተው ሊያመልጡ ይችላሉ😮

  • @getutolla4312

    @getutolla4312

    3 ай бұрын

    የኢትዮጲያ ህዝብ በዚህ አይነት መንፈስ እየተሰቀየ ባለበት ሁኔታ መንፈሱ አይጋለጥ ማለትሽ የጤና ነው?

  • @alexs5384

    @alexs5384

    3 ай бұрын

    የጨለማ ስራ ግለጡ ነው የሚለው። ስንት ሰውነው በዚ የታሰረው ሰውን እያነቃ ነው ደግሞ ታገሺ የኢየሱስ ታላቅነት ይናገራል።

  • @seniabiyukassie6869

    @seniabiyukassie6869

    3 ай бұрын

    ምን ማለትሽ ነው ኣታውሩ ማለት የሰይጣን ውድቀት ሲወራ የእግዚአብሔርን ክብር እና ማዳን ይታያል

  • @shifitsum

    @shifitsum

    3 ай бұрын

    Anchi le kalecha yetesetesh sew nesh

Келесі