በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ሁለተኛ ሳምንት "ቅድስት ሰንበት" - የዓቢይ ፆም ሳምንታት - ክፍል 3

አድራሻ - 0911639664 መገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ግሬት ኮሚሽን ሕንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 እና 310

Пікірлер: 104

  • @mulukenalem333
    @mulukenalem3333 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በላ ልበልሃ ሻር ላይክ አድርጉ እያሉ ከሚሰለቹን ትለያለህ፣ሰውን ሳትፈራ እንህን መምህር ማቅረብህ ትልቅ ቆራጥነት ይጠይቃል ተባረክ በጣም።

  • @tigistschelling3584

    @tigistschelling3584

    3 ай бұрын

    አዎ ትክክል ይህን እውነት እንድንሰማ ስለረዳህን ጌታ ይባርክህ ወንድማችን

  • @kurigurmu7711
    @kurigurmu77112 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት ።ብሰማ ብሰማ የማልጠግብ ትምህርት የመሪጌታ ጽጌ ነዉ

  • @iyaasuugalgalo2233
    @iyaasuugalgalo2233Ай бұрын

    መጨረሻው ላይ የሰማሁት ዜማ ትርጉሙን ባላውቅም ውስጤን ነካኝ። በእውነቱ መሪጌታ ጽጋ ጌታ ከእርሶ ነው።

  • @mulukenalem333
    @mulukenalem3333 ай бұрын

    ለስሙ ብለው የወጡለት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሞገስ ይጨመርልዎት መርጌታ ጽጌ።

  • @kewakibttad9055
    @kewakibttad90553 ай бұрын

    እኝህ አባት እንጠቀምባችው.

  • @sineeyasu9520
    @sineeyasu95203 ай бұрын

    እድልነው እንደዚህ ለወርቃማው ወንጌል መማረክ ከዚህ በላይ ምን እድል አለ ተባረኩ አባታችን

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud9 күн бұрын

    አቤቱ አንተ ቸር ጌታ ሆይ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን ቅዱስ ትምህርት ለዘመናት ሳንሰማ ኖረናል አንተው ማረን!!

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia12143 ай бұрын

    “ስለዚህም በሰንበት ይህን ስላደረገ አይሁድ ኢየሱስን ያሳድዱት ነበር ሊገድሉትም ይፈልጉ ነበር።” - ዮሐንስ 5፥16

  • @user-bi8ld3dq2n
    @user-bi8ld3dq2n3 ай бұрын

    ዘመኖት ይባረክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @user-cq7hr7vd5x
    @user-cq7hr7vd5x3 ай бұрын

    መሪ ጌታ ጽጌ እውነትም ጌታ እየመራህ ስለ ሰጠኸው ትክክለኛ መልስ ተባረክ። መልዕክቱ ለሁሉም ሕዝበ ክርስቲያን ይድረስ።

  • @Dreamflyer777
    @Dreamflyer7773 ай бұрын

    መሪ ጌታ የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን!!!

  • @salemdesta5248
    @salemdesta52483 ай бұрын

    ፇማችንን በእውነተኛ የእግዚአብሔር ቃልና ትክክለኛውን ስርዓት እየተከተልን እንድናደርገው ስለምትረዱን ተባረኩ🙏 እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ ምሬት ወደእውነተኛ መንገድ ይምራን 🙏

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling35843 ай бұрын

    መሪ ጌታ ዘመንዎ ይባረክ ከእሶ የሚማሩ ይብዙ!!

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t3 ай бұрын

    ግሩም ውይይት ነው ። ብዙ ተምሬበታለሁ ። መሪ ጌታን አንተንም አዘጋጁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @danielgetachew772
    @danielgetachew7723 ай бұрын

    ጌታ ይባርኮት መሪ ጌታ ታላቅ ፀጋ ነው በውስጦት ያለው እየተጠቀምን ነው በአገልግሎቶት በርቱ በሀይሉ ችሎት ክርስቶስ ከእርስዎ ጋር ነው።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday70623 ай бұрын

    መሪ ጌታ ፅጌ ጌታ ይባርከዎት ፀጋውን ያብዛለዎት

  • @elsakubrom9607
    @elsakubrom96073 ай бұрын

    ማቴ.12:8እየሱስ ራሱ የሰንበት ጌታ መሆኑን ተናገረ። አሁን በኢዲስ ኪዳን የምናከብረው ጌታ እንጂ :የምናከብረው ቀን የለም ።ድንቅ መግለጫ ነው ተባረኩ መሪጌታ

  • @user-hl5mn7fp7v
    @user-hl5mn7fp7v3 ай бұрын

    መሪጌታ ዛሬም ስላየሆት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርኮት እድሜ ጤና ይስጠወት ጠያቂውም ተባረክልን

  • @user-xt2oq7cy5u
    @user-xt2oq7cy5u3 ай бұрын

    ጠያቂዉም መምህርም ፀጋ ይብዛላችሁ! ዉይይታቹ ብዙ ሐሳቦችን እያነሳ ይቀጥል

  • @user-nr8gl7ws1o
    @user-nr8gl7ws1o3 ай бұрын

    አባት ማለት እውነት እንደእርሷ ሲያስተምር ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለትምህርቶ

  • @mesifnedebella1693
    @mesifnedebella1693Ай бұрын

    በእውነቱ መሪ ጌታ ፅጌ እግዚአብሔር ይባርኮዎት:: እባክዎት ይህንና ሌሎችንም በመፅሐፍ ቢያደርጉት ለትውልድ ሁሉ ይሆናል:: ወይም በእርሶ የተዘጋጀ መፅሐፍ ካለ ቢነግሩን በእውነት ትልቅ እውነቶችን እየሰማን ነው እንዳያመልጠን ያስፈልጋልና

  • @JesusisNGUS
    @JesusisNGUS3 ай бұрын

    ኣምላኽ ብርኽ የብለልና❤፡ ኣባቴ በጤና ና በጸጋ ቤታቹ ይባረክ።

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay45223 ай бұрын

    God bless you.

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow53983 ай бұрын

    መሪጌታ እግዚአብሔር ይባርኮት የኦርቶዶክስ አስተምህሮ ችግር የሆነውን ነቅሰው በማስረዳት ግንዛቤን እንድናገኝ ረድተውናል !! ጠያቂው ወንድም ጥሩ ጠያቂ ፣ ጥሩ አድማጭ በመሆን ውይይቱን ውበት ሰጥተኸዋል በዚሁ ቀጥል ❤❤❤

  • @geni4jesusparsagrace436
    @geni4jesusparsagrace436Ай бұрын

    ሠሪ ጌታ ፀጋው ይብዛሎት ❤❤❤

  • @natnaeldiribssa-uy5bx
    @natnaeldiribssa-uy5bx3 ай бұрын

    Betam wesagne merigeta new

  • @eyobaabush5954
    @eyobaabush59543 ай бұрын

    የዘመናችን ሙሴ❤

  • @anteneheshetu4642
    @anteneheshetu46423 ай бұрын

    Tebareku merigeta. Bezu temert new hesbachen eyemegebu yalut

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling35843 ай бұрын

    የመሪ ጌታ ጽጌ ስልካቸውን እኔም እፈልጋለሁ ትምህርታቸው በጽሁፍ እንዲወጥ መተባበር እፈልጋለሁ

  • @Shashemene

    @Shashemene

    Ай бұрын

    እኔ አለኝ በምን ላግኝሽ(ህ)

  • @tigistschelling3584

    @tigistschelling3584

    Ай бұрын

    @@Shashemene እዚህ ላይ ላክልኝ ባለፈው ተልኮ ነበር ሲሉ ሰምቼ ነበር የትኛው ቪድዬ ላይ እንደሆነ አላወኩም አመሰግናለሁ

  • @RO-dx2pr
    @RO-dx2pr3 ай бұрын

    I love this channel ❤❤❤ Wonderful discussion

  • @fikruzewdie5190
    @fikruzewdie519021 күн бұрын

    Thanks

  • @danielzewduteferi
    @danielzewduteferi2 ай бұрын

    for those saved by JESUS, every day is "senbet"

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali28003 ай бұрын

    ኦርቶዶክስ አማኞች እባካችሁ ከዚህ ቃለ ምልልስ ለመማር ሞክሩ የሀይማኖት ወገንትኝነትን ትታችሁ ለህይወታችሁ አስቡ ኢየሱስ የሰጠን ህይወት እንጂ ሀይማኖት አይደለም

  • @God-db9vp

    @God-db9vp

    3 ай бұрын

    ለኛ ኦርቶዶክስ ጌታችን ኢየሱስ ሃይማኖታችን ነው።

  • @abebaworkbirhanu5076

    @abebaworkbirhanu5076

    3 ай бұрын

    ጥሩ ነው እግዚአብሔርም የሚፈልገው ይሄንን ነው በቀኑ መጨረሻ ሁሉንም በክርስቶስ መጠቅለል

  • @mekdeshailegiorgis6073
    @mekdeshailegiorgis60733 ай бұрын

    ውይይታችሁ በጣም አስተማሪ እና ገንቢ ነው ስለ ኦርቶዶክስ ፆም እንደዚህ ተብራርቶ ሰምቼ አላውቅም በተለይ የመጀመሪያ ሳምንት የመስቀሉ እና የንጉሡ ጉዳይ በጣም ነው የገረመኝ ከሞተ ዘመናትን ላስቆጠረ ሰው የምትፆም በተክርስቲያን መታደስ በደንብ ያስፈልጋታል ።

  • @God-db9vp

    @God-db9vp

    3 ай бұрын

    መጀመርያ የእናንተን ኣድሱ የኔ እህት፡ የናንተ ስትጨርሱ እኛን ታግዛላቹ።

  • @abebaworkbirhanu5076

    @abebaworkbirhanu5076

    3 ай бұрын

    እኛማ ሁሌም አዲስ በሆነው ጌታ እየታደስን ነው የምንኖረው ምክነያቱም እግዚአብሔር ማለዳ ማለዳ አዲስ ስለሆነ የምንከተለው የሀይማኖት ስም ሳይሆን ህይወት የሆነውን እየሱስክርስቶስን ነው ያለንበት ተቋም በህብረት ለመቀመጥ ለመፀለይ ለመማማር ለመተናነፅ አንዳችሁ የአንዳችሁን ሸክም ተሸከሙ ስለተባልን ነው የሚጠቅመን እንጂ የምንሟገትለት ተቋም ወይም ህንፃ የለንም የሀይማኖትም ስም አያድንም መዳንም በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና ተብሎ ተፅፏል የሐዋርያትስራ ም .4 ቁ 12 ማንበብ ነው

  • @God-db9vp

    @God-db9vp

    3 ай бұрын

    @@abebaworkbirhanu5076 ፕሮቴስታንት ግን ደካማ የሃይማኖት ተቋም ነው። ትክክል ነኝ፧

  • @abebaworkbirhanu5076

    @abebaworkbirhanu5076

    3 ай бұрын

    @@God-db9vp አይይ የእናንተ ሀይማኖት ብርቱ ነው ? እኔ እኮ የምሟገትለት የሀይማኖት ተቋም እንደሌለኝ እና የሀይማኖት ስም እንደማያድን ተናግሬአለሁ እግዚአብሔር ነው ብርቱና ሀያል እግዚአብሔር ነው በሰልፍ ሀያል ተብሎ ተፅፏል ደግሞስ ብርቱ የሆነ ተቋም አምላክ ያስፈልገዋል እንዴ ? ደካማ ነው መጠጊያ የሚፈልገው ስለዚህ ስለእራሴ የማውቀው ድካሜን ነው ድንግል ማሪያም እንዳለችው እኔም እላለሁ ብርቱ የሆነው እርሱ በእኔ ታላቅ ስራ ሰርቷልና ስሙም ቅዱስ ነው ብላለች የተፃፈው ለትምህርታችን አይደል ?

  • @God-db9vp

    @God-db9vp

    3 ай бұрын

    @@abebaworkbirhanu5076 እና የምትማጎችለት ተቋም ከሌለሽ እኔ የፕሮቴስታንት ተቋም ስተች መማጎት የለብሽም፡ ፕሮቴስታንት በስሕተት ላይ የተመሰረተ ተቋም ነው።

  • @user-tf7vv9fh6c
    @user-tf7vv9fh6c3 ай бұрын

    መሓይማን ወንድሞች ከልብስና ከመብል መጠጥ ውጡና ቃሉን ውሰዱ ተከተሉ።ቃሌንየሰማ ትዕዛዜን የፈፀመ የምድርን በረከት ይበላል ወዘተ ይላል።

  • @jerrytese451
    @jerrytese4513 ай бұрын

    ❤❤

  • @logawprotestantmezzmur8773
    @logawprotestantmezzmur87732 ай бұрын

    በአዲስ ኪዳን ሰንበት በክርስቶስ ስራ ማረፍ ነዉ።

  • @user-ii6oj8mt4c
    @user-ii6oj8mt4c3 ай бұрын

    " ቅድስት ሥላሴ " ከልጅነቴ ጀምሮ ስሰማ ግራ የሚያጋባኝ ነበር አሁንም እንኳ ባይፈታልኝ ።

  • @gebreeyesusnigussie7967
    @gebreeyesusnigussie79673 ай бұрын

    Orthodox yhean yemesele memihr matatua betam kebad new

  • @hiwottube3395

    @hiwottube3395

    3 ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-bb8ir7dy2g
    @user-bb8ir7dy2g2 ай бұрын

    መሪጌታ ትክክለኛ ተናጋሪ ናቸው መሀከል የሆነ አመለካከት ነው ያላቸው አግላይም አይደለም ትክክለኛውን ትምርት ነው የሚያሰተምሩት ክፋት ያልተጨመረበትን እውነቷን የወረደውን ከድሮው እውነት አመጡን ነው የሚያሰቀምጡት ረዘም ያለ እድሜ ይሰጥወት አባት።እውነቱን ተናገሩ እውነት እደፀሀይ እደወጣች በእግዚአብሐር ፊትም ታበራለች።

  • @mesifnedebella1693
    @mesifnedebella1693Ай бұрын

    ማቴዎስ 12:12፤ እንግዲህ ሰው ከበግ ይልቅ እንደምን አይበልጥም! ስለዚህ በሰንበት መልካም መሥራት ተፈቅዶአል፡” አላቸው።

  • @elsabethmamo639
    @elsabethmamo6393 ай бұрын

    Merygeta tebareku. Wendemy tebarek

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s3 ай бұрын

    ישועה הוא המשיח 💪💪💪💪

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s3 ай бұрын

    אמת🎉🎉🎉

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna17203 ай бұрын

    ጋሼ ተባረኩ

  • @samsonaynalemmamo9085
    @samsonaynalemmamo90853 ай бұрын

    እንደርሶ እውነቱን ቢያስተምሩ ሌሎች ቀሳውስት ምን አስጴነጠጠኝ ❤

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb3 ай бұрын

    የእኝህን አባት አስተምሮት ወድጄአለሁ

  • @user-jv2tw9dq5c
    @user-jv2tw9dq5c3 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ruthyohannes4007
    @ruthyohannes40073 ай бұрын

    Geta yibarkuo meri geta tsege

  • @TK-yv6iv
    @TK-yv6iv3 ай бұрын

    ሰንበት ማለት እረፍት ማለት ነዉና እየሱስ ነው ሰንበት እየሱስም ፋሲካችንም ነው

  • @zewdhunmarye7577
    @zewdhunmarye75773 ай бұрын

    የዚህ ዝግጅት አቅራቢ ዋና ዓላማ ምን እንደ ሆነ አይገባኝም ፣ ለመማር ነው እንዳንል አብዛኛውን የከመጽሐፍ ቅዱስን እውነት አይቀበልም ጭራሽ ኦርቶዶክስ በመሆኔ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ሲል ይደመጣል ፣ ብዙ የሚያነብ የሚያገናዝብ ይምሰል እንጂ ነገሮችን በጥልቀት የመመርመርና በሌላ አቅጣጫ የመረዳት ምንም አይነት ዝንባሌ አይታይበትም ፣ ኃይማኖትና እምነት ልዩነት አላቸው በወግና በሥርዓት ላይ ብቻ ነው ተንጠልጥሎ ያለው ። Lord have mercy ሌላ ምን እንላለን

  • @Teyakiw

    @Teyakiw

    3 ай бұрын

    ብዙ አስተያየቶች ፤ ልክ እንደዚሁ አስተያየት ሁሉ ፤ "ሃይማኖተኛነት ጠፍሮ የያዘው ፣ እምነት የቀለለበት ጠያቂ" አድረገው አቅርበውኛል! እምነትን በሃይማኖት ላይ አንዳች ብልጫ ያለው አስመስለው መረዳታቸው በራሱ ለእኔ ጥያቄ ነው። ልክ ሃይማኖተኛነትን እንደ ኃጢኣትና ድካም ፣ አማኝነትን ደግሞ እንደተሻለ የህይወት ዘይቤ በማስመሰል የሚረዱ ሰዎች ፤ ቁጭ ብለው እንደገና የያዙትን ግብታዊ ብያኔ እንዲያጤኑት አበረታታቸዋለሁ! እኔ ግን አይመስለኝም ፤ "ንቁ በሃይማኖት ቁሙ" ይላል እንጂ "ሃይማኖተኛነት አያስፈልግም ፣ ይልቅ አማኝ ሁኑ" አይልም። አማኝነት ሃይማኖተኛነትን አይጨፈልቀውም ፣ ሃይማኖተኛነትም አማኝነትን አይደፈጥጠውም። ተጠባብቀውና ተጣብቀው ይኖራሉ እንጂ። ባይሆን የሚነቀፍና የሚተች ባህላዊ (ዘልማዳዊ) የሃይማኖት አረዳድ ካለ ፤ እርሱን "ሃይማኖተኛነት" ብለን ሳይሆን "አላዋቂነት" ብለን ነው መጥራት ያለብን። የከበረውን "ሃይማኖት" የተሰኘ ቃል ወደማራከስ ማዘንበል የለብንም። በጉን ለማወደስ ፍየሏን አናርድም! እምነቴን በልቤ ይዤ ሃይማኖቴን በህይወቴ እገልጠዋለሁ! አሁንም "ኦርቶዶክስ በመሆኔ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ!" ስለአስተያየቱም በቅንነት አመሰግናለሁ!

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s3 ай бұрын

    👋👋👋👋👋👋👋

  • @ejigayehuadnew1075
    @ejigayehuadnew10753 ай бұрын

    ታድያ ቅድስት ስላሴ ስንል ለምን ስላሴን በእንስት እንጠራለን?

  • @HappyAirboat-sb2dt
    @HappyAirboat-sb2dt3 ай бұрын

    በጣም ከሚገርመኝ ፅጌ ስጦታዉ አመልከዋለዉ ያልከዉ ዋጋ ከፈልኩ ያልከዉን አምላክክን መቼ ነዉ የምታገለግለዉ በጌዜክ ሁሉ በነቀፈ በሰድብ እና የኦርቶዶክሰን በመክስ ላይ ተጠምደካል ወይ ቸርች ክፈት እንደነበጋሻዉ ነጥረክ ዉጣ ከሁለት ያጣ መርጌታ እንዳትወን በጣም ሰጋለዉ የሚሰማክ ሁሉ ተነሳበት ፅጌ እንጂ ጌታን ሰበከ የሚልክ የለም በተለይ በጴንጤ መንደር ታማኝነታችሁ እየቀነሰ የመጣ ይመሰለኛል በተለይ መርጌታ የነበራችሁ አስማቱን ለክፉ ቀን ያሰቀመችሁ እመሰለዉ ከልቡ ጴንጤዉ አያምናችሁም ለመጠቀምያ እና ኦርቶዶክሰን ማብሸቅያ ካልወነ መድረክም የማሰጣችሁ ጠፍታል የዪቲብ መሸቀያ ሆነከል የሚገርመኝ ጠያቂዉ ኦርቶዶክሰ መሰሎ የሚጫወተዉ ድራማ ደሰ ይላል መርጌታ ሚሰጥሩን በቅርቡ ጋብዝልን

  • @abebaworkbirhanu5076

    @abebaworkbirhanu5076

    3 ай бұрын

    ኧረ ጴንጤ አስማት አይፈራም ምክነያቱም እውነተኛ ወንጌልንና እግዚአብሔርን የሚከተል ሰው ላይ አስማት ይፈርሳል እንጂ አይሰራም በብሉይም በያዕቆብ ላይ አስማት በእስራኤልም ላይ ሟርት አይሰራም ተብሎ ተፅፏል አሁን ደግሞ በአዲስኪዳን ነው እየኖርን ያለነው እናንተ እንዳላችሁት አይደለም የሚሰብኩትን ወንጌል በፍቅር ነው የምንሰማቸው የእኛ ፓስተሮች የሚሰብኩትንም ሆነ የእነመርጌታን እንደቃሉ የሆነውን ነው የምንቀበለው ከቃሉ ውጭ ከሆነ ማንም አይሰማቸውም

  • @ejigayehuadnew1075
    @ejigayehuadnew10753 ай бұрын

    ክርስቶስ ሁሉ በሁሉ ነው እያሉን ነው ?

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur40573 ай бұрын

    ክርስቶስ የስንበት ጌታ ከሆነ ወደ ኋላ ሄደን በዚያ ሥርአት መያዙ ምን ይጠቅማል? ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በዮሐንስ ወንጌል ላይ እንዲህ ብሎ ተናግረዋል ‭‭ዮሐንስ 5:39-40 NASV‬‬ [39] በእነርሱ የዘላለም ሕይወትን የምታገኙ እየመሰላችሁ፣ መጻሕፍትን ትመረምራላችሁ፤ እነዚሁ መጻሕፍት ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው፤ [40] እናንተ ግን፣ ሕይወት እንዲኖራችሁ ወደ እኔ መምጣት አትፈልጉም። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ብዙ ትምህርት እየቀረልኝ ነው

  • @7gawzge7184
    @7gawzge71843 ай бұрын

    ክላሲካሉ ትንሽ ቀነስ ቢል?

  • @KAYKAY-kx8ou
    @KAYKAY-kx8ou3 ай бұрын

    @Kessate Birhan Tehadso ከታላቅ አክሮትና ምስጋና ጋር የመሪጌታ ፅጌ ስጦታውን ስልክ አስፈቅደህ በዚህ ጥያቄ ሥር እንደ መልስ ብታስቀምጥልኝ እንደ ውለታ እቆጥረዋለሁ።

  • @mekdeshailegiorgis6073
    @mekdeshailegiorgis60733 ай бұрын

    ጥያቄ አለኝ ገሀድ ተብሎ የሚገደፍበትና የጾምበት ሀሳብ ወይንም አካካድ አይገባኝም ለምሳሎ ገሀድ ተብሎ አርብ ወይም አረቡ የሚበላበት ትርገም ???

  • @kessatebirhantehadeso

    @kessatebirhantehadeso

    3 ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/qZhspJirqruddco.htmlsi=N6_u5HGYO-s1KV2H ከላይ በተጠቆመው ሊንክ በኩል ከሚገኘው ቪድዮ ከ20:50 ጀምሮ ይህ ሀሳብ ተነስቶ ነበር!

  • @hiwotuma3776
    @hiwotuma3776Ай бұрын

    የማቴዎስ ወንጌል 24:20 ነገር ግን ሽሽታችሁ በክረምት ወይም በሰንበት እንዳይሆን ጸልዩ፤ ይሄ ጥቅስ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በመጨረሻው ዘመን የሚሆነውን ነው የተናገረው፣ እና ሰንበት እንዴት ልንሽራት እንችላለን?

  • @ym8739
    @ym87393 ай бұрын

    Please read 1 Peter 1:15 - But as the One having called you is holy, be holy yourselves also in all your conduct God himself has called us holy (it is not a title man has given man). Each one of us believers are holy. This is not becuase we deserve it but because he by his grace has called us holy

  • @kassahunamenta3016
    @kassahunamenta30163 ай бұрын

    እባክህን የመሪጌታውን ስልክ የምታውቁ ላኩልኝ

  • @user-du7rm6ij1g
    @user-du7rm6ij1g3 ай бұрын

    Please የ መረጌታን ሰልክ ?

  • @user-xt2oq7cy5u
    @user-xt2oq7cy5u3 ай бұрын

    ሐሳብ ለማዋጣት ያህል፣በአዲስ ኪዳን ሰንበት ቀን ሳይሆን ማንነት ነዉ። እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ። አማኞች እሁድ የሚያመልኩት እሁድ ሰንበት ስለሆነ ሳይሆን በሐዋርያት ዘመን ከዛም በአባቶች ክርስቲያኖች እሁድ ዕለት ስለሚሰበሰቡ ነዉ። በአዲስ ኪዳን ቀን ሁሉ እኩል ነዉ። የሚያንስ የሚበልጥ የለም።

  • @ejigayehuadnew1075
    @ejigayehuadnew10753 ай бұрын

    አዘጋጁን አለማድንቅ እይቻልም ክፍት የሆነ አመለካከት ይዞ መሞገት መቻሉ ለመማማር አጋጣሚ ፈጥሮልናል በጭፍን ሰውን ልጥፍ ስም ከመስጠት ሁላችንም ተቆጥበንን መማማር ብንችል እንጠቀማለን ብዬ እምናለሁ

  • @Khjesus113
    @Khjesus1133 ай бұрын

    መሪ ጌታ እውቀትዎ ያኮራል ምነው ሰዎች ጆሮአቸው ተከፍቶ ቢሰሙ እኮ ግልፅ ነገር ነው የሚናገሩት :: መስሚያቸውን እግዚአብሔር ይፈውስ ከድንቁርና!አሜን!

  • @derejedea8067
    @derejedea80673 ай бұрын

    ከኢየሱስ ዉጭ ቤዛ ለተባሉት ምን ትርጉም ይሰጠዉ? ሰንበትን ከቅዳሜ ወደ እሁድ መቀየሩስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነዉን? ቀኑ ባይመለክበትም!

  • @etsubinturkey4408
    @etsubinturkey44083 ай бұрын

    This is a poisonous message packed in honey.

  • @hreetabebe3979
    @hreetabebe39793 ай бұрын

    2 ቆሮ 3፡ 5 እስከ 18 ይነበብ!

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia12143 ай бұрын

    ዮሐንስ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ኢየሱስ፦ ተነሣና አልጋህን ተሸክመህ ሂድ አለው። ⁹ ወዲያውም ሰውዬው ዳነ አልጋውንም ተሸክሞ ሄደ። ¹⁰ ያም ቀን ሰንበት ነበረ። ስለዚህ አይሁድ የተፈወሰውን ሰው፦ ሰንበት ነው አልጋህንም ልትሸከም አልተፈቀደልህም አሉት።

  • @user-wl7ux9gd4r
    @user-wl7ux9gd4r3 ай бұрын

    ኦርቶዶክስ የእርሶ ግማሽ ያክል እውቀት ቢኖራት ኖሮ

  • @derejedea8067
    @derejedea80673 ай бұрын

    ያሁኑ አይሁዳውያን ባሁኑ ጊዜ ኦሪትን ሁሉ እየተገበሩ ናቸው? የአይሁድ ኦሪት መጽሐፍ ቅዱስ ብዛት 39( ሲያጥር 24) ነዉ ወይስ +15 ነዉ? አይሁድ የማይቀበለውን መጽሐፍ ለመቀበል እኛ አሕዛብ ምን ነን?

  • @abelgetachew1056
    @abelgetachew10563 ай бұрын

    I grow up in evangelical Christianity, though I evidently believe Ethiopia received the orignal gospel not just by Philip through queen Candace official but through the apostle like Matthew themself who were believed to be killed in Ethiopia (taking geographical deviation in to consideration). And those very churches during the great schism turned into oriental orthodox Christianity, under the authority of Alexandria first and to Ethiopian orthodox tewahdo later. But it has been a paradox for me to see this wonderful church failed to fully preach Jesus Christ as the corner stone and/or foundation of it's very existence. However, I also read and understand how political and personal interests throughout centuries affected the church severely; just like other forms of Christianity. However, as a person who witnessed the positive change brought by the church own theologian like Zebene, Mehretab, Begashaw... and also a bright scholars like Setotaw (sorry for not mentioning the titles) and of course by mercy and grace of GOD almighty it will be restored to it's original teachings and practices.

  • @Teyakiw

    @Teyakiw

    3 ай бұрын

    Mentioning "Sitotaw" (i.e. this Merigeta; Tsige Sitotaw) among Zebene and Mehreab makes me not sure of your opinion. Could you elaborate a bit? Because, Zebene's teaching and "Sitotaw's" teaching are very far apart from each other. So this keeps me in confusion, how do you mention these two black and white bible expositors by considering together for the church reformation? Are you saying that, Zebene and Mehereteab are working for the church reformation likewise "Sitotaw"?

  • @abelgetachew1056

    @abelgetachew1056

    3 ай бұрын

    No, my dear brother I didn't mean they (men mentioned by name) have similar position nor understanding. Though, my point was they all have different levels of contribution to the church overall positive change.

  • @hreetabebe3979
    @hreetabebe39793 ай бұрын

    ዕብ 4፡1፣ እንግዲህ ወደ ዕረፍቱ ለመግባት ተስፋ ገና ቀርቶልን ከሆነ፥ ምናልባት ከእናንተ ማንም የማይበቃ መስሎ እንዳይታይ እንፍራ።11፣እንግዲህ እንደዚያ እንደ አለመታዘዝ ምሳሌ ማንም እንዳይወድቅ ወደዚያ ዕረፍት ለመግባት እንትጋ።

  • @user-oo3yo1um3c
    @user-oo3yo1um3c3 ай бұрын

    መሪ ጌታ ፅጌና መምህር ጌታቸው የጠራ የመፅሐፍ ቅዱስ እውቀት አላቸው የራሳችሁ የትምህርት ቻናል ዩ ቲዩብ ብትከፍቱና ህዝቡን ብሉ ኪዳንና አዲስ ኪዳንን ብታስተምሩ በጣም ጥሩ ይሆናል ከፕሮቴስታንትም ከኦርቶዶክሱም አስተምህሮ የጠራና የጠለለ እውቀት አቶ ናተ ጋ እያገኘን ነው።።

  • @samsonaynalemmamo9085
    @samsonaynalemmamo90853 ай бұрын

    ኢትዮጵያ የራሳቸውን ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያዊ የሆነ ከእስራኤል የተቀዳ ነገር ግን የማይመስል አድርጋ ሰፍታዋለች የእኔ ነው የሚል ሱስ ጨምራ ጨምራ በእስራኤል የሌለ መስርታለች ያሳዝናል

  • @kassakawzaMalefia-nk3ox
    @kassakawzaMalefia-nk3oxАй бұрын

    ቱርቱሊያን የሐይማኖት ልቅ ሳይሆን የዓለማዊ ህግ ምሁር መሆኑን ይወቁ!!

  • @jostayeturyelij
    @jostayeturyelij3 ай бұрын

    ጥበባቹ በጣም እሚደነቅ ነው ጠያቂው ኦርቶዶክስ እንደሆነ ምታስመስሉት ነገር ግን እኔ ምመክርህ እራስህን ግልፅ አርግ ወይም የዩቲዩብ ስም አስተካክለው ተደራሽነቱ እንዲሰፋ ኦርቶዶክሶች እንደሆኑ ከሰማይ እሳት ብታወርዱ አይሰሙን የነሱ ሰው ካሎንክ ከስሙ ጀምራቹ የነሱ አስመስሉት

  • @user-eg3fe5pn9t

    @user-eg3fe5pn9t

    3 ай бұрын

    ሰውየው ቃለ ሕይወት እያሰሙ ነው ። የአንተን ድርጅት ካልደከመህ ተሸክመኸው ዙር ።

  • @jostayeturyelij

    @jostayeturyelij

    3 ай бұрын

    ከመሀይም ካር አላወራሁም አንተ ላም ላዘጋጁ ነው እኔ የፃፍኩት

  • @BananaMedia-Bab-Na

    @BananaMedia-Bab-Na

    3 ай бұрын

    አዘጋጁ እንዲገለጥ ከመጠየቅ በተገለጠው እውነት መኖር ይሻላል። መሳደብ ግን ቤተክርስቲያንክን ያስወቅሳል።

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun72763 ай бұрын

    አይ መሪ ጌታ ለምን የተዋህዶ ልብስን እየለበስክ ታጨበብራለህ? ጴንጤ ነኝ ማለትን ለምን ታፍርበታለህ? አንተ ደላላ ማሰናከያ።

  • @ruthyohannes4007

    @ruthyohannes4007

    3 ай бұрын

    ኦርቶዶክስነትን ማ ን ሰጪ እና ነሺ አረገህ አንተን ዝምብለህ ብትሰማ ትጠቀማለህ

  • @BananaMedia-Bab-Na

    @BananaMedia-Bab-Na

    3 ай бұрын

    ስድብ የተማርከው ከየት ነው ?

Келесі