በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "መጻጕዕ" የዐቢይ ጾም ዐራተኛ ሣምንት - ክፍል 6 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664

Пікірлер: 95

  • @user-hl5mn7fp7v
    @user-hl5mn7fp7v3 ай бұрын

    በእውነት በጣም ትምህት ሰጭ በደንብ በቅን ልብ ላዳመጠው ሂወት ሰጭ ውይይት ነው መሪ ጌታ ጽጌ እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት ዛሬም ጉልበታም ነኝ እንዳለ እንደ ካሌብ የካሌብ መንፈስ ያግኝት ተባረኩልን

  • @amanteklehaimanot4344
    @amanteklehaimanot43443 ай бұрын

    ሊሰማ የሚገባ ውውይት ነው በጣም እናመሰግናለን። ለዘመናት ሲሰበክ የነበረ የሓሰት ትርኽት በእውነት ወንጌል እያፈረሱት ነው መርጌታ ጸጋው ይብዛሎት።

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu76553 ай бұрын

    ጠያቂው በእውነት በጣም በጣም "ባለሙያ" ሊባል የሚገባ አዋቂ (በሳል) ሰው ነው!! መሪጌታም ላመኑበት እውነት በድፍረት የቆሙ ታማኝና ተወዳጅ አገልጋይ ናቸው!!❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ndualemtamen6674
    @ndualemtamen66743 ай бұрын

    መሪ ጌታ እግዚአብሄር ይባርኮት በብዙ ስላገለገሉን ወንጌልና ባህልን ለይተን እንድንረዳ ስለረዱን ክብረት ይስጥልን

  • @tadiosnegash8358
    @tadiosnegash83583 ай бұрын

    እውነት እውነቷን ነው እንጂ ደስ ይላል ሁሌ ነው የምከታተሎት እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur40573 ай бұрын

    ስለ ውይይቱ እጅግ በጣም አመስግናለሁ መሪ ጌታ ጽጌ መጨረሻ ላይ የተናገሩት ሀሳብ "ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻውን በቂ ነዉ" ። ምንም ተጨማሪ ቅጥያ ሳያስፈልገው አሜን አሜን ጌታ ይባርካችሁ! !

  • @user-pg2fk8pn7t
    @user-pg2fk8pn7t3 ай бұрын

    መርጌታ ጸጌ የዘመናት የሐሰት ትርክት በሚዲያው እየገለጡት በመሆኑ ብዙ ትውልድ እየታደጉ ነው ጆሮ ያለው መስማት ነው

  • @user-bp9mp2qm4q
    @user-bp9mp2qm4q3 ай бұрын

    መሪጌታ ፅጌ ጌታ ይባርኮት ። ስልኮትን ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር።

  • @charligebeyaw7915
    @charligebeyaw79153 ай бұрын

    ሁሌ በጉጉት ነው ምጠብቀው ። ብዙ እየተማርኩ ነዉ ። and the interviewer is best and you know what to ask keep the good work

  • @user-uj5qh3bc6y
    @user-uj5qh3bc6y3 ай бұрын

    እናንተ ሰዎች በጣም ደስ የሚል ነው ሙግታችሁ እውነት ስለምወድ ሱስ አስይዛችሁኛል መሪጌታ ለእግዚአብሔር ቃል የልዎት ቁርጠኝነት እና እውቀት በጣም ይገርማል በእውነት በተከፈተ ጆሮ ለሚሰማ ሰው እጅግ ጠቃሚ ነው. ለወንድሜም ለጠያቂው የለኝ ክብር ልዩ ነው በጣም ጨዋና ጥሩ አድማጭ ነህ ወንድሜ በርታ ። ግን ትንሽ ልምከርህ አንዳንድ ቦታዎች ላይ ጥብቅና ልትቆምለት የማይገባ ነገር ላይ ከሳቸው በተቃራኒ ባትቆም መልካም ነው ለምሳሌ ስለ እባብ ጥብቃ ፈፅሞ ትውልድን ያስታልና በሚማርና በሚለወጥ ልብ ብትቀበል ለሚሰማውም እንዲለወጥ ይጋብዛል ወንድሜ እወድሀለው ቅር እንዳይልህ እሺ በጣም በቅንልብ ነው የፃፍኩልህ

  • @BananaMedia-Bab-Na

    @BananaMedia-Bab-Na

    3 ай бұрын

    ጌታ ይባርኮት።

  • @overcomer5608
    @overcomer56083 ай бұрын

    you are such a blessing! “ you know the truth , the truth shall set you free” said the bible.

  • @AMEN271
    @AMEN2713 ай бұрын

    መሪጌታ ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ

  • @duncuper5501
    @duncuper55013 ай бұрын

    መሪጌታ እውነቱን ወንጌልን እየገለጡልን ነው ምነው ሁሌም በእርስዎ መንገድ ብያስተምሩን ጠያቂው እውነትን ተቀበል ወንጌል ነው የሚያድነዉ እንጂ ተረት ተረት አይድንም ገድል ገድል እያልክ ገደል እንዳትገባ ደግሞ የቃሉን እውነት እያወክ መርምሮ መቀበል እያለ ለምን ታወረብህ እግዚአብሔር ይርዳ እንጂ ምንም ማለት አይቻልም ያንቴ ታሪክ የዘላለም ሕይዎት አይሆንህም ንቃ ወንድሜ ❤❤❤

  • @marachewworku7292
    @marachewworku7292Ай бұрын

    እባቡን መግደል ነው አለቀ❤❤

  • @yaredtekelyohannes18
    @yaredtekelyohannes18Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt3 ай бұрын

    በጣም አስተማሪና አይን ከፋች ውይይት ነው! ተባረኩ መሪጌታ ጽጌና ጠያቂው ፀጋ ይብዛላችሁ!

  • @adinatamerat3102
    @adinatamerat31023 ай бұрын

    Abatachen geta abzeto yebarkewot. I always learn from you and I enjoy your teaching. You have the truth, God bless you and your family 🙏🙏

  • @abiotkebede2646
    @abiotkebede26463 ай бұрын

    መሪጌታ ጌታ ይባኮት በርቱ

  • @laveleable
    @laveleable3 ай бұрын

    መንፈስ ቅዱስ ይርዳን ☝🏻🙏✝️🙏✝️🙏

  • @yohannesalazar7578
    @yohannesalazar75783 ай бұрын

    Mergeta xgie God bless you.

  • @almaztesfamariam868
    @almaztesfamariam8683 ай бұрын

    Mergatay tebareku lezelalem.

  • @m5791
    @m57913 ай бұрын

    እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።(የዮሐንስ ወንጌል 8፡32) መሪጌታ ተባረኩ ፀጋውን ያብዛሎት ቀኑን መሉ ብሰማዎት ደስ ብሎኝ ነው የማዳምጦት ከእርሶ ብዙ እየተማርኩ እየተጠቀምኩ ነው 🙏🙏 ለእውነት እንጂ በእውነት ላይ ምንም ለማድረግ አንችልምና። (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13፡8)

  • @user-bi8ld3dq2n
    @user-bi8ld3dq2n3 ай бұрын

    ከውሃው መናወጥ በኋላ የገባ አንድ ሰው ብቻ ነበር የሚፈወሰው የሚገርመው ይህ ሰው ለ38 አመት በተሰፋ ሲጠበቅ የነበረ ግን መፈወስ አልቻለም ሰው ይመጣል ይሄዳል እሱ ግን እዚያው ነበር ካህናት ሊዋዊውያነ ፈርሳዊያውን ነበሩ በሰውየው ህይወት ላይ ያወጡት ለውጥ አልነበረም ።የፍቅር ጌታ ሲመጣ መነሳት ሆነ ዛሬም የማዳን ጉልበት ያለው ሞት ያላዘው ጌታን ተቀበል

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay45223 ай бұрын

    መሪጌታ ፅጌ ተባረኩ። ስለ እውነት ሁሌም የሚሟገቱ የጌታ ፍቅር የገባዉ ሰዉ ኖት።

  • @biruktessema2391
    @biruktessema23913 ай бұрын

    We are blessed, THANKFUL ❤

  • @ZeFitireti-sc4vs
    @ZeFitireti-sc4vs3 ай бұрын

    በመጀመሪያ እናመሰግኖታለን🙏 መሪ ጌታ ጵጌ በአስተምህሮቶት !ተምረናል ተጠቅመናል እንደገባኝ በፊት በኦርቶዶክስ መሰረት አና ትምህርቱም ስላሎት አዲስ ኪዳንንም ስላጠኑ ለተጠየቁት ሁሉ መጵሐፈ ቅድሳዊ መልስ ያሎት እንደ ሐዋሬያው ጳዉሎስ ኖት ላመኑበትም ተደብቀው ሳይሆን ፊት ለፊት ወጥተዉ ለሚመጣቦት ነገር ሁሉ ዋጋ ለመክፈል የእምኖቶትን ጥግ አሳይተዉናል 🙏🙏🙏

  • @user-lu9qw5ln5e
    @user-lu9qw5ln5e3 ай бұрын

    ጀግና አባት

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu23243 ай бұрын

    እደበድብ ነበር ...😂😂😂😂😂። ወንጌል ይጣፍጣል እንደማር እንደ ወተት ደስ ይላል ሲለውጥ!

  • @user-vf5dn7kx9p
    @user-vf5dn7kx9p3 ай бұрын

    መሪጊታ ተባረኩ ከእውር ጋራ ቢጋጩ ይቅርታ የሚጠይቀው የሚያየውነው።ስለዚህ ምህረት አርጉላቸው።ጊታ ቃሉን ያብራልን።

  • @minichel1523
    @minichel15233 ай бұрын

    Tikiklun eyenegereh sheshu tlaleh

  • @edenhaile9839
    @edenhaile98393 ай бұрын

    🙏

  • @mulukenalem333
    @mulukenalem3333 ай бұрын

    ተባረክ ወንድሜ በላ ልበልሃ የመፅሐፍ ቅዱስ እውቀትህም መልካም ነው ተባረክ በርታ

  • @ejigayehuadnew1075

    @ejigayehuadnew1075

    3 ай бұрын

    እኔ በበኩሌ ውነትን ለማወቅ የሚጠይቅ መጠየቁ ደግም ለሪሱ ብቻ ሳይሆን ለኞም ልዩነቶችን እንድናውቅ ስልረዳን በጣም የዚህን ፕሮግራም አዘጋጅ ላመሰግን እወዳለሁ በጭፍን እዲህና እንዲያ ከማለት እውነትን ለማወቅ መጠየቅ የሚበረታታ ነው ከቻልክ በሚቀጥለው ይአብይ ፆም ሲያልቅ ትምህርተ ስላሴን በተመለከት ብትወያዪ ጥያቄ አቀርባለሁ

  • @salemdesta5248
    @salemdesta52483 ай бұрын

    እንክዋን በደህና መጣችሁ🙏

  • @user-bi8ld3dq2n
    @user-bi8ld3dq2n3 ай бұрын

    እውነት አርነት ያወጣል ስለዚህ እውነትን ተቀበል ጠያቂው

  • @minichel1523
    @minichel15233 ай бұрын

    Teyakiw slethtnah tebarek gn atfra many comment slestafe ergte new malet aychalm mrt sew Nachew endemusye yeferon tkm ykrbgn blo endeweta ke werdox bzu tkm ylk getaye ybeltegal blow bechigr west eyalefu yalu sew Naches manm yeserawn hg Emmet new blh tekebel atbel.teyakiw.

  • @zenizenu1299
    @zenizenu12993 ай бұрын

    ጠያቂው አንድ ምክር ልምከርህ አንድ ሺ አመት የቆየ ውሸት ብዙ አመት ስለቆየ መቼም እውነት አይሆንም እውነት የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው አንተ አስተዋይ ብትሆን መሪ ጌታ ጽጌን መስማት ነበረብህ እሳቸው የእውነትን እውቀት ይናገራሉና።

  • @BananaMedia-Bab-Na

    @BananaMedia-Bab-Na

    3 ай бұрын

    እገፋለው እተዋለው ብሎ ይፈራል መሰለኝ ከእውነት ይሸሻል።

  • @MollaKasawDesalegn-qe4ug
    @MollaKasawDesalegn-qe4ug3 ай бұрын

    ሠላም ሠላም ጠያቂውም ተጠያቂዉም በእውነቱ እጅግ በጉጉት ነው የምጠብቀው ከእኝህ ምሁር መሪጌታ ፅጌ ሥጦታው ጋር ለሚደረግ እጅግ አሥተማሪ እና መንገድ መሪ የሚሆን ትምህርት ናቸው በነገራችን ላይ ጥያቄዎቼም ምላሽ እያገኙልኝ ነው እጅግ እረክቸ እና ተደስቻለሁ ሥለ ኦርቶደክሥ ክርስትናዬ ምክንያቱም መራገፍ የሚገባቸው እንደ አቧራ ወይም እዳረጁ በአድሥ እደሚተኩ የዛፍ ቅጠሎች እንዳሉ በማዎቄ ደሥተኛነኝ ቀጥተኛ ግልፅ ሠው ያልተዛዛ መልስ በእውቀትና በመረጃ በማሥረጃ ሌላው ጠያቂው ምንም እንኳ በአካል ባላይህም በትህትናህ እና እርግት ያልክ አክብሮት ያለህ ሠው በመሆንህ ወድጀሃለሁ እና ቀጥሉበት እውነት ለመናገር ወደ ዩቱብ ሥገባ ከኝህ ሠውጋ የተደረገ ቃለ መጠይቅ ካለ አድስ የተጫነ በማለት አሥሳለሁ የቆዩትን አይቸ ሠምቸ ጨረስኳቸው ።

  • @ejigayehuadnew1075

    @ejigayehuadnew1075

    3 ай бұрын

    የጠያቂውን ትህትናና ይህንን መድረክ በድፍረት በማመቻቸቱ ሊደነቅና ሊበረታታ ይገባዋል !!

  • @user-yp3wf7bt5m
    @user-yp3wf7bt5m3 ай бұрын

    በሙሴ የተሠራው በንጉሡ ሕዝቅያስ የአምልኮ መልክ በመያዙ አላደቀቀውምን? እና እኛ ለምን መለስነው?

  • @user-hl5mn7fp7v
    @user-hl5mn7fp7v3 ай бұрын

    መግደል ነዋ

  • @user-eg3fe5pn9t

    @user-eg3fe5pn9t

    3 ай бұрын

    ጾመኛው ገዳይ ።

  • @zenizenu1299
    @zenizenu12993 ай бұрын

    ጠያቂው አንድ ጥያቄ አለኝ ላንተ ያነሳኸው መጠመቂያ ስፍራ የጌታ መልአክ ውኃውን ከማናወጡ በፊት በሽተኞች ቢገቡ ከበሽታቸው ይፈወሳሉ? መልስህ አይፈወሱም ከሆነ ይቺን ጥያቄ ከመለስክ በእውነት በርቶልሃል ለምን??? ለምንድነው የማይፈወሱት ???

  • @minichel1523
    @minichel15233 ай бұрын

    Ebay yemanew

  • @ejigayehuadnew1075
    @ejigayehuadnew10753 ай бұрын

    እኔ በጣም እየተማርኩበት ነው:: መማር ማንን ገደለ ?

  • @messelegebremichael8774
    @messelegebremichael87743 ай бұрын

    መሪጌታ ጽጌ ስለ ሆሄያት ቢገልጹልኝ፣ ሳቅ ለማለት የምንጠቀመው "ሳ" ነው ወይስ "ሣ"

  • @goitomtadesseferede2330
    @goitomtadesseferede23303 ай бұрын

    በኤርትራ እና ትግራይ ፀበል ማለት አፈር ማለት ነው። ውሃው ግን ማየ ጸሎት ነው እምንለው።ወይም ማይ ድጋም ነው እሚባለው። ስለዚ የመርጌታ ሐሳብ ትክክል ነው።

  • @user-dw9co2oe7h

    @user-dw9co2oe7h

    3 ай бұрын

    ልክ ነው "ማጨሎት!"

  • @merejaeth2801
    @merejaeth28013 ай бұрын

    እባካችሁ በቂ ድምፅ ስጡት በጋራ ለመስማት እየተቸገርን ነው!!

  • @kessatebirhantehadeso

    @kessatebirhantehadeso

    3 ай бұрын

    እሺ እናስተካክላለን!

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy20533 ай бұрын

    Meri Geta Ye Ebabu Milikit Ye Hatiat Weyem Ye Kunene Weyem Ye Seytan Milikit Naw Minim Tinitane Ayasfeligewum

  • @user-eg3fe5pn9t

    @user-eg3fe5pn9t

    3 ай бұрын

    የተማርክ መሳይ መሀይም ።

  • @menelikjanhoy2053

    @menelikjanhoy2053

    3 ай бұрын

    @@user-eg3fe5pn9t Minew Ebab Sibal Nezereh???? 😈 Ganchur Eyegalebeh Naw . Eyesus Kristosin Tekebel Wodaje Libe

  • @HiiLol-xw6qs
    @HiiLol-xw6qs3 ай бұрын

    ተባረኩ መርጌታ የደብተራን ክፉ ስራ እያጋለጡ ነው። ጠያቂው እባብ የክፉ መንፈስ መገለጫ ነው ለዚሕ ትከራከራለኸ ኧረበጌታ ስለእውነት ተናገር የሐይማኖት ድርጂት ድጋፍ ሰጪመሆን ተገቢ አይደለም።።

  • @Zereyakobtebiban

    @Zereyakobtebiban

    3 ай бұрын

    ጨያቂ/ጋዜጠኛ መጠየቅ መከራከር አለበት ያ ካልሆነ እኛም በደንብ አይብራራልንም

  • @davenigussie3897

    @davenigussie3897

    3 ай бұрын

    አዉነት ነው ወንድሜ !

  • @rebekaa168

    @rebekaa168

    3 ай бұрын

    ጊታ ኢየሱስ አይንህን ይከፈተው

  • @user-bi8ld3dq2n
    @user-bi8ld3dq2n3 ай бұрын

    የበለአም አህያ የነብዩን እብደት ለመግታት አህያዋን አናገረ ይሄ ተፅፎ አለ ይህን የምንቀበለው የአይሁድ ሰለሆነ ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል እውነት ሰለሆነ ነው የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ የግድ አለማቀፋዊ የሆነውን መፅሐፍ መቅደሱ ኢትዮጵያዊ ለማድረግ ሁሉንም ነገር ኢትዮጵያዊ ማድረግ ራሰ ወዳድነትና ድፍረት ነው

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh12213 ай бұрын

    Ebakoten endet nw contact ymadergot

  • @derejeteshome5269
    @derejeteshome52693 ай бұрын

    ኦርቶዶክስ ፡ ውስጥ ፡ ተጠቅጥቆ ፡ ያሉትን ፥ ሐሰትን ፥ የሐሰት ትምህርትን እና ፥ የሐሰት ፡ አባት ፡ ዲያብሎስን ፤ ራሳቸው ፡ ላይ ፡ ረግጥው ፤ በደንብ አድርገው ፡ ቀጥቅጧቸው ፡ መሪ ጌታ።

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali28003 ай бұрын

    በአዲስ ኪዳን ፈውስ በኢየሱስ ስም ብቻ።

  • @eliasmohamed395
    @eliasmohamed3952 ай бұрын

    sorry no good sound system i cant watch the program so i shut off

  • @kessatebirhantehadeso

    @kessatebirhantehadeso

    2 ай бұрын

    We will keep trying our best to improve the audio video structure. We highly apologize for the limitation. Thanks for the comment!

  • @minichel1523
    @minichel15233 ай бұрын

    Liguria ahun weredk ebabn chigr yelem maletu kfu Hasan new wendm

  • @user-eg3fe5pn9t

    @user-eg3fe5pn9t

    3 ай бұрын

    ፍትህ ለአማርኛ ፊደላት ።

  • @iskindermekonnen3412
    @iskindermekonnen34123 ай бұрын

    26:15 የቱ ጋር ነው ሰውዬው ውሃው ውስጥ ገብቶ የተፈወሰው? ኢየሱስ ፈወሰው እንጅ?

  • @Teyakiw

    @Teyakiw

    3 ай бұрын

    የአነጋገር ግድፈት ነው! ታማሚው ሰው ወደ ውሃው አልገባም! ለወደፊቱ ይበልጥ እጠነቀቃለሁ! ደግሞም ስለትኩረትዎና አስተያየትዎ በጣም አመሰግናለሁ!

  • @user-bi8ld3dq2n
    @user-bi8ld3dq2n3 ай бұрын

    መጠመቂያ ካለ መጠመቂያ ማለት ነው ምን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ብቻ የምትለውን ፀበል እንዲባልልህ ትፈልጋልህ ። እባብና ዘንዶ መምለክ ትችላለህ ።መፅሐፍ የሚለው“እነሆ፥ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ፥ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፥ የሚጐዳችሁም ምንም የለም።” - ሉቃስ 10፥19 የክርስቶስ የሰቅለት ምሳሌ ነው“ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል።” - ዮሐንስ 3፥14-15

  • @yuelberaki9178
    @yuelberaki91783 ай бұрын

    ካነሳሀው ኣይቀር እኔም ባንተ ትምህርት ይቅርና ልቀየር ፡ ሃሳቡን እንኳን ኣይመጣልኝም። ስቄ ማለፍ ካልሆነ በስተቀር😂😂😂😂😂

  • @user-dw9co2oe7h

    @user-dw9co2oe7h

    3 ай бұрын

    በሆነውም ባልሆነውም የሚስቅ ሰው ድሮ "ወርቅ ጥርስ አስተክለሃል እንዴ" ይባል ነበር። "ቆንጆ በአህያ ፈስ ትስቃለች"ም ይባል ነበር። ከሰማሃው ውስጥ ስህተት የሆነ ነገር ካገኘህ " ይኼ ስህተት ነው" በል። ሌሎቻችንም እንድንማርበት። በተረፈ ግን ምን የሚያስቅ ነገር አለ??

  • @user-eg3fe5pn9t

    @user-eg3fe5pn9t

    3 ай бұрын

    ሰው የልቡን ሲነግሩት የኮረኮሩትን ያህል ይስቃል ። በመርህም እውነት ኢየሱስ ነው ።

  • @melakuseid9515
    @melakuseid95153 ай бұрын

    ጋዜጠኛው ወንድሜ አንድ አንድ ቃላት አጠቃቀም ብታርም ጥሩ ነው ለምሳሌ 10፡21 ሰከንድ ላይ “መናፍቅ” ብለክ የገለጥከው ለሌሎች ሐይማኖቶች ያለህን ንቀት ያሳያል ና ቃላቶችህን ምረጥ፡፡

  • @Teyakiw

    @Teyakiw

    3 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ለአስተያየቱ! ግን መናፍቅን ምን ብዬ ነው መጥራት ያለብኝ?

  • @lulagebeyehu7514

    @lulagebeyehu7514

    3 ай бұрын

    @@Teyakiwbesemachew, wengel amagn, only Jesus, jehova witness, catholic, Adventist,etc,

  • @keneanx145
    @keneanx1453 ай бұрын

    ድምፃቹ በጣም በጣም ቀንሷል ለቀጣይ ብታስተካክሉት

  • @anteneheshetu4642
    @anteneheshetu46423 ай бұрын

    M.kidus beegzuhabher menfes yetetsafe new gedlat ena dersanat gen Debteroch baganent Menfes yetetsafe New Aymtatabeh 😂😢😅

  • @asefnak4764
    @asefnak47643 ай бұрын

    28:46 🤮🤮🤮🤮

  • @user-hl5mn7fp7v
    @user-hl5mn7fp7v3 ай бұрын

    ጢያቂው ዛሬ ትንሽ ቅር አስብለህኛል መናፍቅ ብልህ ከምትጠራን ምን አለ ወንጌላውን ወይም ህዝብ በሰጠን ስም ጼንጤ ብለህ ብትጠርልን መናፍቁ ማን እንደሆነም ልብህ ያውቀዋል እንደዚህም ሆኖ እኔ እግዚአብሔር ይባርክህ ከፍ ያርግህ

  • @user-eg3fe5pn9t

    @user-eg3fe5pn9t

    3 ай бұрын

    ትክክል ። መናፍቅ ማለት መርቆርዮስ ተሰቀለልኝ ብሎ የማያምን ነው ።

  • @BananaMedia-Bab-Na

    @BananaMedia-Bab-Na

    3 ай бұрын

    ይህ ውይይት መፅሀፍ ቅዱስን የካደው ማን እንደሆነ አረጋግጦልናል።

  • @abelo6917
    @abelo69173 ай бұрын

    ጠያቂው ግን respect የለውም።የውሸት ነው ልማት የሚለው

  • @user-bi8ld3dq2n
    @user-bi8ld3dq2n3 ай бұрын

    ለካ የታንከር ዋጋ የጨመረው ለፀበል ተብሎ በየሀገሩ እየተሰቀለ ነው ።ሐኪሙ ያረጋገጡት የውሃን ንፅህና እንጂ ፀበልነቱን አይደለም ወንድም እውነትን ተቀበል ቢያምህም

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet642018 күн бұрын

    ጋዜጠኛዉ ከሳቸዉ ባልተናነሰ ወደ ድኩህ!!

  • @berhanegebrhiwot
    @berhanegebrhiwot2 ай бұрын

    ወንድሜ ለእግዚአብሔር ምንምአይሳነውምግን ውሸትይሳነዋል።ውሸትአይወድም!!

  • @biruhtesfasiyoum9396
    @biruhtesfasiyoum93963 ай бұрын

    እኔ ምለው ስራ የላችሁም ? በነዚህ ሰባት ሳምንታት ቢያንስ ብትጾሙ ምን አለ! ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ አትታደስም ሌላ ስራ ብትፈልጉ አይሻልም ?

  • @user-eg3fe5pn9t

    @user-eg3fe5pn9t

    3 ай бұрын

    ይህንን ትምህርት ከተቃወምክ አንተ የረሀብ አድማ ላይ ነህ ።

  • @BananaMedia-Bab-Na

    @BananaMedia-Bab-Na

    3 ай бұрын

    የሚያሳፍሩ ልምምዶችን ማስወገድ ከፍጡር አምላኪነት መላቀቅ ይገባታል ቤተ ክርስቲያናችን።

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica54723 ай бұрын

    መና*ፍቃን አደብ ብታደርጉ መልካም ነው። አኬር ይገለበጣል። የብልጽግና ወንጌል ሥርዓት አይቀጥልም። በዚያን ጊዜ ዛሬ ብዙ የተናገራችሁበት አንደበት ለመከራ ይጋለጣል።

  • @user-eg3fe5pn9t

    @user-eg3fe5pn9t

    3 ай бұрын

    መናፍቅማ ለሰዎች ኃጢአት የተሰቀለው መርቆሬዎስ ነው በሎ የሚያምን ነው ።

  • @BananaMedia-Bab-Na

    @BananaMedia-Bab-Na

    3 ай бұрын

    ለወንጌል እውነት መከራ መቀበል የክርስቲያን ልማዱ ነው በስጋዊ መከራ አታስፈራራንም።

  • @zenizenu1299
    @zenizenu12993 ай бұрын

    ጠያቂው አንድ ጥያቄ አለኝ ላንተ ያነሳኸው መጠመቂያ ስፍራ የጌታ መልአክ ውኃውን ከማናወጡ በፊት በሽተኞች ቢገቡ ከበሽታቸው ይፈወሳሉ? መልስህ አይፈወሱም ከሆነ ይቺን ጥያቄ ከመለስክ በእውነት በርቶልሃል ለምን??? ለምንድነው የማይፈወሱት ???

  • @zenizenu1299
    @zenizenu12993 ай бұрын

    ጠያቂው አንድ ጥያቄ አለኝ ላንተ ያነሳኸው መጠመቂያ ስፍራ የጌታ መልአክ ውኃውን ከማናወጡ በፊት በሽተኞች ቢገቡ ከበሽታቸው ይፈወሳሉ? መልስህ አይፈወሱም ከሆነ ይቺን ጥያቄ ከመለስክ በእውነት በርቶልሃል ለምን??? ለምንድነው የማይፈወሱት ???

  • @Teyakiw

    @Teyakiw

    3 ай бұрын

    መች ጨለመብኝና ነው አሁን ይህን ጥያቄ ስመልስ የሚበራልኝ? ጥየቄው ግልጽ አይደለም!

Келесі