በላ ልበልሃ - "ጌታ በመጋቢት ወር ይመጣል!" - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ጾም ክፍል 2 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

አድራሻ - 0911639664 መገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ግሬት ኮሚሽን ሕንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 እና 310

Пікірлер: 56

  • @user-ew3fp5st4b
    @user-ew3fp5st4b4 ай бұрын

    መሪ ጌታ እርሶ የዚህ ትውልድ ማንቂያ ኖት ፀጋ ያብዛሎት❤❤

  • @kh9689
    @kh96894 ай бұрын

    መሪ ጌታ አቤት እውቀት አቤት ቃሉን መረዳት በጣም ያስደስታል በጨለማ ያለውን ህዝባችንን ማን ነው የሚደርስለት አውነትን ተናጋሪ እንደ እርሶ ያለ ስውን ያብዛልን

  • @ABIRHAMGIRMAY

    @ABIRHAMGIRMAY

    4 ай бұрын

    Are you sure mergeta Tsige a good teachers? I think he is a devils once.

  • @salemdesta5248
    @salemdesta52484 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ትምህርታዊ ውይይት ነው መሬ ጌታ በደንብ ያውቃሉ እስቲ በመጥፎ ሳናየው እንማርበት የሚናገሩት ሁሉ በመፅሐፍ ቅዱሱ ላይ የተመረኮዘ ስለ ሆነ ይጠቅመናል መቼም ስለ ጠያቂው ቃላት የለኝም አዋቂ ትግስተኛና ትሁት ሰው ነው ተባረክ🙏 እንደ ኦርቶዶክስ በልቤ ያለውን ሁሉ እየጠየክ ነው በርታልን👏👏👏

  • @kenasajaleta3864
    @kenasajaleta38643 ай бұрын

    የወደድኩት የበራለት የተሰበከለትን መርምሮ ያወቀ በእውቀትና በስክነት የተረዱትን የሚያስረዱ ትክክለኛ የክርስቶስ ተከታይ አባት! ረጂም ዕድሜ፡፡💯

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow53984 ай бұрын

    በጣም ጥሩ የሆነ ውይይት ነበር ። በአድማጮች ልብ ውስጥ ይኖራል የምትላቸውን ጥያቄዎች በማቅረብ መሪጌታን ሞግተሀል አድናቂህ ነኝ !! መሪጌታም በገባቸው መጠን እንደ መፅሐፍ ቅዱስ ቃል መልስ ሰጥተዋል ምስጋናዬ የላቀ ነው !!!❤❤❤

  • @haileengida9239
    @haileengida92394 ай бұрын

    Tankyou መሪጌታ በጣም አመሰግናለሁ

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519Ай бұрын

    ሁለታችሁም ደስ ትሉኛላችሁ።ከትምህርቱ ባለፈ ቅርርባችሁ ያዝናናኛል።

  • @tips_forTravel
    @tips_forTravel3 ай бұрын

    መሪጌታ ድንቅ ሰው ኖት :: እውቀት ከሚገባ ማስረዳት ጋር ነው ያሎት :: በዚሁም የጠያቂውን ትግስት አድናቂ ነኝ :: ታድያ ግን ለመጠየቅ ብቻ ሳይሆን ለመረዳትም ክፍት መሆን ግን ያስፈልጋል :: i like ur show

  • @getchenhoyena7513
    @getchenhoyena75134 ай бұрын

    እየፆሙ ጌታን ማምለክ በጣም ደስ ይላል እንደ ሐዋሪያቶች ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርኮት መሪ ጌታ 🙏

  • @genethabte2328
    @genethabte232819 күн бұрын

    I love meregeta Tsige menfeskiduse ye ewneten kal yemenagerebachew merte abat stay blessed

  • @user-rr9wt5bq2g
    @user-rr9wt5bq2gАй бұрын

    መሪ ጌታ የ የሱስ ጀግና ኖት ጌታ ከእሶ ጋር ነው በርቱ የታመኑት ጌታ ድልን ይሰጦታል

  • @beleteyohannesnigussie639
    @beleteyohannesnigussie6394 ай бұрын

    ጠያቂው ደስየሚል ሰው ነው እርጋታውም ስተቱን እታረማለው ሲል

  • @user-sv7zp9ql5g
    @user-sv7zp9ql5g4 ай бұрын

    Truthly man of God.that is correct

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa7014 ай бұрын

    ጋዜጠኛው በጣም ቨጣም ብርክ በል ለብዙዎች ትምህርት ነው ጥያቄክ መቼም ይህን መልክት የሰማ ያስተውላል አገራችንም ትፈወሳለች

  • @danealasayu3615
    @danealasayu36154 ай бұрын

    መሪጌታ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa46694 ай бұрын

    ተባረኩ❤❤❤

  • @beleteyohannesnigussie639
    @beleteyohannesnigussie6394 ай бұрын

    ጠያቂው ደስከሚለው ባህሪው መፅሀፍቅዱሳዊ ማስረጃ ከሌለው እንዲህ ቢሆን ምንድነው ነውሩ ምንድነው ክፋቱ ነው የሚለው እንጂ መፅሀፋዊነው ብሎ አይሞግትም ጎበዝ ነው ፅድቅና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም የሚለውን አይነት አባባል

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay45224 ай бұрын

    ወንጌላችን የተከደነ ቢሆን እንኳ የተከደነባቸው ለሚጠፉ ነው። 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:3 Thank you Merigeta Tsige you’re opening many people’s eyes keep preaching the gospel of Jesus Christ.

  • @yaredtekelyohannes18
    @yaredtekelyohannes18Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu23244 ай бұрын

    ዓለም መች እንደተፈጠረች ያስረዳል ላልከው በጣም ስህተት ነው

  • @brightpicture1049
    @brightpicture10494 ай бұрын

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu86914 ай бұрын

    “ለእመ ተጋአዝኩም በጾም አድልዉ ለጾም” ባልሳሳት ህግ መንፈሳዊ ይመስለኛል። ተረድተን ካደረግነው ይጠቅመናል እንጂ ምንም አይጐዳም።

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu23244 ай бұрын

    አንጀት አርስ ናቸው ❤❤❤❤❤😂

  • @ChuHeza
    @ChuHeza4 ай бұрын

    hulem endadametiku nw

  • @beletetigist9830
    @beletetigist98304 ай бұрын

    እየበላችሁ አትፁሙ ሆይ 🐖 እንዲሁም ክፉ ሆነናል የእግዚአብሔር ፊት በየትኛውም ምክኒያት ይሁን መፈለግ እንዴት ኪሳራ ሆነ 😢

  • @user-we8mo3mt8d
    @user-we8mo3mt8d4 ай бұрын

    እውቀት ላይ መሰረት ያደረገ አነጋገር ነው ❤ I hope አንድ ቀን ትዉልድ የፈተሸ ያወቀ የነቃ ቀን አነጋገሩ አመለካከቱ እንደ መሪ ጌታ አመለካከት ቋንቋው ይቀየራል ትውልድ ለረጅም ዘመን አርባ ደግስ እከሌ ይነግሳል ትነግሳለች እያለ የጠፋውን ዘመን በእውቀት ሲመረምር ትውልድ ረጅም ዘመን የመጣው መንገድ የተሳሳተ እንደሆነ ይረዳል ሰውየው በኮንፊደንስ ነው የሚናገሩት

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur40574 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርኮት መሪ ጌታ ጽጌ በእውነት ስለ ጾም የተናገሩት በጣም የሚያሳምን በቂ መልስ ነዉ እግዚአብሔር የቤተክርስቲያን መሪዎችን አይን ያብራ የጾም ትርጉሙ በብዙ እየተሳተ ነውና። ኢሳያስ 58 ማበብ ጥሩ ይመስለኛል ቀጣዩን በጉግት!!

  • @hiwotmulat822
    @hiwotmulat8224 ай бұрын

    Tebareku

  • @user-ky6qt4rc4i
    @user-ky6qt4rc4i4 ай бұрын

    እረረ ስለ ባለቤቶ ንገሩን

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt4 ай бұрын

    የብዙዎቻችን ችግር አሁን ጠያቂው እንደሚለው ምንአለበት በሚል ነው ምናለበት ብንጾም " ምናለበት እገሌ ይህን አድርጎ የለም ወይ እና ብናደርገውስ " ምናለበት ይህን ብናደርግ የሚል ነው በመጀመሪያ ደረጃ ሕይወትን የሚያክል ነገር በመሰለኝ እና በደሳለኝ አይመራም ስለዚህ ጠንቀቅ ብለን በቃሉ መመራት ያዋጣል ለምን ቢባል እንèን ሁሉን ቻይ ጌታ ቀርቶ እኛ እንèን ለቤታችን ለማስተዳደር መመሪያ አለንና ምናለበት በእግዚአብሔር መንግስት ውሥጥ አይሰራም እና ጠያቂውም ሆነ የምንሰማ ወንድሞችና እህቶች ልክ መሪጌታ ጽጌ እንደሚሉት መሆኑ መልካም ይመስለኛል፡፡ እኔ ብዙ ተምሬበታለሁ፡፡

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j4 ай бұрын

    ያፅናልክ ምርጥ የጌታ ታማኝ መሪጌታ

  • @selam-rs1ob
    @selam-rs1ob4 ай бұрын

    tsega yibzlot M/r tsige

  • @yohanna4645
    @yohanna46453 ай бұрын

    መሪ ጌታ እዉነተኛ ኦርቶዶክስ ናቸዉ

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu86914 ай бұрын

    “ተጋአዝክሙ” ተብሎ የነበብ።

  • @haileengida9239
    @haileengida92394 ай бұрын

    እየፈተተንካቸው ነው

  • @KAYKAY-kx8ou
    @KAYKAY-kx8ou4 ай бұрын

    መሪ ጌታ ስለፆም ዓላማ የገለጡበት እውነት ከመጽሐፍ ቅዱስ አንጻር ሙሉ አይደለም። የጾም ዋና ዓላማ ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ እና ፀጋን ለማግኘት የሚደረግ ሃይማኖታዊ ሥርዓት ነው። ለማገልገል የእግዚአብሔርን ሙሉ ፀጋ በመግለጥ ለመኖር መፆም አስፈላጊ ነው።

  • @user-vr1ko5ji3d

    @user-vr1ko5ji3d

    4 ай бұрын

    ትክክል ነው ግን መርጌታ በተለያየ ርዕስ ስለምፋጠጡ ስገልፁ ልያስቀሩ ይችላሉ

  • @God-db9vp
    @God-db9vp4 ай бұрын

    እኔ መርጌታን በጣም ነው የሚወዳቸውም የምቀበለውም ብዙ ትምህርታቸው ኣለ፡ ስለጾም የገለጹት ግን ኦርቶዶክስን እንዴት ልውቀስ ብለው እያሰቡ በሚያስመስል መልኩ በጌታ ስም እንሉኣን የሚጾመው ጾም ሲቃወሙ ተመልሰው ደግሞ ለምን ከጾም በኋላ በመብላት ጾምን መበቀል ኣስፈለገ ጾምን ልንናፍቀው ነው የሚገባ እያሉ፡ እየተቃወሙ ጭምር ልንናፍቀው ይገባል ሲሉና የኣዋጅ ጾም ኣለመቀበላቸው በጣም ነው የወረዱብኝ፡ ጾምን በስርዓቱ እየተጾመ ኣይደለም ቢባል ጥሩ ነው፡ የኣዋጁ ጾም ትክክል ኣይደለም እያሉ ለራሳቸው ራሳቸው ጾምን ኣውጀው መጾም ነው ትክክል ሲሉ ግን እኔ እንጃ መምህር በጣም በጣም ወረዱብኝ። ፕሮቴስታንት እንኳን በዚህ ኣልነቀፉም።

  • @hawisebsibe4554
    @hawisebsibe45544 ай бұрын

    Part 3 tolo yileqeq 🙏

  • @kessatebirhantehadeso

    @kessatebirhantehadeso

    Ай бұрын

    It doesn't have part 3, sorry! But We will produce some other videos. Keep in touch!

  • @derejeteshome5269
    @derejeteshome52694 ай бұрын

    ትክክለኛ ፡ ነገርን ፡ በእውነት ፡ እና ፡ በእውቀት ፡ "እያጠሩ" ፥ ሐሰተኝነትን ፡ መውጫ ፡ ያሳጡ ፡ ሰው ፤ በሕይወቴ አልገጠመኝም። ጠያቂውን ፡ ራቁቱን ፡ አስጥተውት ፤ የሚናገረውን ፡ አሳጡት! 😂😂😂

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519Ай бұрын

    መሪ ጌታ በየአይነቱ ዝንጥ ብለው ነው የሚመጡት ከዛ ባለፈ ደግሞ እውነት ላይ ስለቆሙ የሚታይባቸው የራስ መተማመን ይደንቃል !!!!!

  • @ABIRHAMGIRMAY
    @ABIRHAMGIRMAY4 ай бұрын

    ato Tsige asasach neh mikniatum merga endehonikm tinageraleh ketewegezk behuala mirgitnah tenestobh asfelegeh mergetinetin yetemarkbetin orthodox sim lemn meyaz asfelegeh

  • @sineduayele6519

    @sineduayele6519

    Ай бұрын

    ይቅር ይበልህ!!!!

  • @user-oo3yo1um3c
    @user-oo3yo1um3c4 ай бұрын

    ወተትን ከልክሎ እነ አቶ ቢራን አረቄን ::::::::ለምን??

  • @God-db9vp

    @God-db9vp

    4 ай бұрын

    እርሱም በመጽሓፍ ክልክል ነው።

  • @dawitmekonen8462
    @dawitmekonen84623 ай бұрын

    ኦርቶዶክስ እትታደስም የሚያድሳትም አትፈልግም እስከዛሬ ድረስ ያሉት አባቶቻችን እናቶቻችን የቀደሙትም በሚሊዮን በቢሊዮን ያለፉት ሁሉ ተሳስተዋል ማለት ነው ? አርዮስም አወኩ አወኩ ብሎ ነው የተቀሰፈው አሁን ትውልዱ በጣም ነቅቷል ማንም የሚታደስም የሚሳሳትም የለም

  • @jesuslord3426

    @jesuslord3426

    3 ай бұрын

    Ye neka tiwilid ima lemin ! ??? Bilo yiteyikal inji yemitades yemiyadis yelem ayilim be abatoch zemen be METSIHAF KIDUS WIST EGZIABIHER METADESIN SIYADERG ENAYALEN bechifin kemenager KIDUSUN METSIHAF ATINA TEMAR hiyiwet tagegnaleh.....

  • @maikofernandez
    @maikofernandez4 ай бұрын

    ድጋሚ ሰንበት ትምህርት ቤት ቢገቡ ባይ ነኝ። ድፍረቶ ደግሞ የመንደር ዱርዬ አይነት ነው ። ጌታ ይዘንሎት

  • @dannykaza8441
    @dannykaza84414 ай бұрын

    ፆም ቀድሱ ጉባኤንም አውጁ የሚለውን አላነበቡም አ? እራሷ ከወደቁት ሴጣናት አንዱ ኖት። ከመጠምጠም መማር ይቅደም ሀይማኖት አይታደስም ። ካባውን እና ቆቡን መልሱና የፈለጉትን እምነት ያራምዱ

  • @sineduayele6519

    @sineduayele6519

    Ай бұрын

    ዳኒ አንድ ቀን ይገባሃል።

  • @honormobile9742
    @honormobile97424 ай бұрын

    ይሄ ሁሉ ሽርጉድ ለምን ፆም በዛ ነዉ?? ሽማግሌዉ በጣም ስርአት የጎደላቸዉ ክብረ ቢስ ነገር ናቸዉ 😢ፆምጨበዛ ከሚሉን ለምን በየጫት ቤት የተቀመጠዉን የነፈዘ ወጣት እንደ ትልቅ ሰዉ እንደዚህ ሽንጣቸዉን ገትረዉ ቢሟገቱ 😢 ምን ጉድ ነዉ በፈጣሪ

  • @benuababu1200

    @benuababu1200

    4 ай бұрын

    እንደ እስራኤላውያን ግብዝ አትሁን

  • @abaw5598
    @abaw55983 ай бұрын

    የመሪጌታ አቋም 1- ቤተክርስቲያንን በክፋት ማብጠልጠል 2- ማምታታት ነው።ተዋቸው

Келесі