የዲያቢሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ || በመምህር አሰግድ ሣህሉ ||ክፍል ሁለት|| የልደት በዐል ጉባኤ || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ

SUBSCRIBE AND SHARE kzread.info?...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000112651156
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ሌሎች ማኅበራዊ ገጾቻችንን ይጎብኙ።
/ kaleawaditv
kaleawadi.net/

Пікірлер: 57

  • @meftihegirma1160
    @meftihegirma11604 жыл бұрын

    ሁሌ ክርስቶስ የሚከብርበት ጉባኤ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር, ተመስገን

  • @user-kc6is1cs3h
    @user-kc6is1cs3h4 жыл бұрын

    መ/ር አሴ ጸጋው ይብዛልህ ተባረክልኝ ወይይይ ከተረት ያወጣኝ ጌታ ስሙ ይባረክ አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @tigistab3224

    @tigistab3224

    11 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @KeneanMinshr-ql6zc

    @KeneanMinshr-ql6zc

    10 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-ev1wy5sy7s
    @user-ev1wy5sy7s4 жыл бұрын

    ምን ልበል አቃልም የለኝ ጌታ ሆይ ስለሁሉም ነገር አንተ ክበርልኝ

  • @tegesttegest30
    @tegesttegest304 жыл бұрын

    ጌታ ዘመንክን ይባርክ አሜንንንን የዳቢሎስን ስራ ልያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ሀሌሉያያያያያያያያያያ

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc10 ай бұрын

    አሴ ዘመንክ ይባረክ በጣም የምወድክ አገልጋይ

  • @Ephiephi1998
    @Ephiephi19982 жыл бұрын

    የተወደዱ ወገኖች ፤ ከእሳት የተነጠቁ ትንታጎች፤ ሳያፍሩ ሳይፈሩ ፤ አደባባይ ወጡ፤ ስሙን ተሸክመው ፤ ስድብ ተጋፈጡ። በርቱ ቃላዋዲዎች ፤ ወጥቶአል ጌታ ከፊታችሁ፤ ዛቻውን ንቃችሁ ፤ ውረሱአት ምድሪቷን ፤ ዕጣ አጥንታችሁ። ወሬና አሉባልታ ከኋላ ጥላችሁ።

  • @user-oo4hx8rc3t
    @user-oo4hx8rc3t4 жыл бұрын

    መምህር አሰግድ ዘመንህ ይባረክ።

  • @hellelujahakalu5951
    @hellelujahakalu59514 жыл бұрын

    የአባቴ ልጅ ተባረክልኝ

  • @SamrawitMulugeta-hb9nf
    @SamrawitMulugeta-hb9nf10 күн бұрын

    ወንድሜ ተባረክ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤

  • @nuhme3637
    @nuhme36374 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ስብክት ነው የወንጌል አስተምሮ

  • @endalekidane3996
    @endalekidane39964 жыл бұрын

    ዘመንክ ይባረክ

  • @getaeyesuslenmelikamnewkot1848
    @getaeyesuslenmelikamnewkot18484 жыл бұрын

    ሀሌሉያያያያያ አሜንንንንንን

  • @ejejmdks2977
    @ejejmdks29777 ай бұрын

    Amen amen ❤❤

  • @getaeyesuslenmelikamnewkot1848
    @getaeyesuslenmelikamnewkot18484 жыл бұрын

    ክብር le geta yiuhn

  • @henokbrehanu
    @henokbrehanu4 жыл бұрын

    Jesus the Christ our countries only hope

  • @monaali9356
    @monaali93563 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል።

  • @melatwoldeyohanes421
    @melatwoldeyohanes4214 жыл бұрын

    🙏🙏🙏 ዘመንህሁሉ ይባረክ!

  • @yodetendres3355
    @yodetendres33553 жыл бұрын

    አሜን ለእኔም ክርስቶስ የዘለዓለም ህይወት ሁኖልኛል የእለትም እንጀራዬ ነው አሜን ክብር ለስሙ ይሁን

  • @tigistab3224

    @tigistab3224

    11 ай бұрын

    አሜን

  • @azebmola4534
    @azebmola45344 жыл бұрын

    ተባረኩ

  • @youaremymother7008
    @youaremymother70083 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @wedemulat1430
    @wedemulat14303 жыл бұрын

    Halleluja Halleluja

  • @getaeyesuslenmelikamnewkot1848
    @getaeyesuslenmelikamnewkot18484 жыл бұрын

    Tebarekilgn ye abate buruki

  • @hantehaato9838
    @hantehaato98384 жыл бұрын

    Wendemi aseged tebarekelen!!

  • @afomya_beyene
    @afomya_beyene2 жыл бұрын

    💙💙💙

  • @webituberhanu4959
    @webituberhanu49594 жыл бұрын

    Selanta gatan barkut zamnek yebarek

  • @getaeyesuslenmelikamnewkot1848
    @getaeyesuslenmelikamnewkot18484 жыл бұрын

    ዋውውውው

  • @selamchanne2548
    @selamchanne25484 жыл бұрын

    egzeyabhare brke yerghe kelune endet new yemtegaltew tegawe yebzalh

  • @azmeraderbew2312
    @azmeraderbew23124 жыл бұрын

    Thank you ,God bless you

  • @tuotuo9398
    @tuotuo93983 жыл бұрын

    ብቻ፣የአለኝ፣ለእሡ፣አሜንንንንንንንንንንንንንንንንአልልልልልልልልልልልልል፣👏👏👏🤲🤲🤲💚💛❤️🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🤲🤲🤲🇪🇹🏠👏

  • @helity6139
    @helity61394 жыл бұрын

    You are blessed.

  • @zainabashmawy7811
    @zainabashmawy78117 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotabate7554
    @hiwotabate75544 жыл бұрын

    Tebarek

  • @dirarghebreslassie3535
    @dirarghebreslassie35354 жыл бұрын

    Gieta ybarkh memhr

  • @Ephiephi1998
    @Ephiephi19982 жыл бұрын

    ዲያብሎስ ድብን እንዳለ ይገባኛል። ሰዎች ሲሳደቡ ሳይ የበለጠ ያረጋግጥልኛል። ወንጌል ለምን ተሰበከ ብሎ ፤ ያለው አቅም ስድብና ስደት ነው። ያም ሆነ ይህ ፤ ሰዎች እየዳኑ ነው። እያመለጡ ነው። ጌታ በቃሉ እየሰራ ነው። እየሱስ ብቻ ይሰበክ። ኢየሱስን የማይወድ የተረገመ ይሁን። አሜን

  • @KeneanMinshr-ql6zc

    @KeneanMinshr-ql6zc

    10 ай бұрын

    አሜን

  • @user-dy8yk9xx6s
    @user-dy8yk9xx6s4 жыл бұрын

    ante esayiyas 53 :- 6 sgayen yalbela demen yalteta yezelealem hyiwet yelewum yalewun sharkewun??

  • @mnmn5837
    @mnmn58374 жыл бұрын

    ኦርተዶክሳዉያን ልብ በሉ ተጠንቀቁ የኛ ልብስ ለብሰው ያስመሰሉ ነው እኔ ሚገርመኝ ተከታዮች ነው ምንደነው ምዘባርቀው እየሱስ ክርስቶስ አንዴ ጌታ ነው ይላል አንዴ ደግሞ ሓጥያት የሌለው ታላቅ ወንድማችን ነው ይላል ኣረ ምን የሆንን ነው በጣም ያሳዝላል ብለው ብለው ወድማችን ነው እኛ የእሱ ታናሾ ች ነን ይላሉ ጉድ ነው ይቱብ ቆይቶ ጉድ ያሰማኛል እግዚኣብሄር ይገስጻች ሁ ልቦና ይስጣች ሁ ምን ይባላል ሌላ ተዋህዶዎች ኣደራ ተጠንቀቁ እኔም የኛ መስሎኝ እስከ ግማሽ ኣየሁት ግን የሆነ ጥርጣሬ ነበረኝ ከዚ በፊት ኣይቸው ኣላቅም ነበረ ኣስመሳዮች ስያናድዱ

  • @selamkidist8632

    @selamkidist8632

    3 жыл бұрын

    ያልገባሽን ባታወሪ

  • @ts3909

    @ts3909

    2 жыл бұрын

    እባክሽ እህቴ ይህን ለመረዳት ከመፅሀፍ ቅዱስ ዕብራውያንን አንብቢ

  • @ephrem4041

    @ephrem4041

    Жыл бұрын

    አታዉቀዉም እንዴ በኢየሱስ ያመኑ በሙሉ በእምነት በኩል የእርሱ ታናናሽ ወንድሞች ሆኔዋል እስት በማስተዋል ሆኔህ ቃሉ ምን እንደምል አንብብ.....አንድ አባት አለን የኢየሱስ ክርስቶስ አባትና አምላክ አብ አንድ ታላቅ ወንድም አለን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባላል እስቲ ለመማን ሞክር!!!

  • @KeneanMinshr-ql6zc

    @KeneanMinshr-ql6zc

    10 ай бұрын

    የመትናገሩትን እንደ እግዝሐብሄር ቃል ተናገሩ ብሎ ነው የሚያዘው ቃሉ ማር 3:35 የእግዝሐብሄርን ፍቃድ የሚያደርግ ሁሉ እርሱ ወንድሜ ነው እህቴም እናቴም አለ እና እኛ ያንተን ተረትተረት እንመን ወይስ የጌታዬን ቃል በመጀመሪያ ቃሉን አጥና ለመምከር እንኳ የጌታን ቃል ታጠቅ

  • @saraalemayehu8951
    @saraalemayehu89512 жыл бұрын

    የሜጤ ስብከት ነዉ ለካ ይቀፋል እየሱስ ክርስቶስ የአባቱን ፈቃድ ፈጸመ ካልክ ምንን በል?

  • @ts3909

    @ts3909

    2 жыл бұрын

    እህቴ ኢየሱስ ራሱ እኰ ነዉ የአባቴን ፈቃድ ልፈፅም መጥቻለሁ ያለው።

  • @user-dy8yk9xx6s
    @user-dy8yk9xx6s4 жыл бұрын

    ato asegid ayi yet yidersal yetebale bere lukanda bet tegegne alu kkkkkkk

  • @fikadulegese2932

    @fikadulegese2932

    4 жыл бұрын

    ante yet deresk???????

  • @KeneanMinshr-ql6zc

    @KeneanMinshr-ql6zc

    10 ай бұрын

    ኢየሱስን መስበክ እንደምናምቴ ቆጠርከው ላንተ😢 😢 ለአሴ ግን የክብር አክሊል በሰማይ ይጠብቀዋል ይልቅ ጊዜ ሳለ ጌታን ተቀበል አምልጥ ከጨለማው

  • @tesfumola4872
    @tesfumola48724 жыл бұрын

    ሰዎች ኦርቶዶክስ ናችው ወይስ ተሀድሶ

  • @user-ey4wi4kf3c

    @user-ey4wi4kf3c

    4 жыл бұрын

    ተሀድሶ ናቸው ውዴ

  • @fikadulegese2932

    @fikadulegese2932

    4 жыл бұрын

    @@user-ey4wi4kf3c kezh sewn bcha eyesebeku kemenor geta krstos yawtachu ersun mayet yhunachu

  • @user-ey4wi4kf3c

    @user-ey4wi4kf3c

    4 жыл бұрын

    @@fikadulegese2932 ሀሀሀሀሀሀሀሀ ማንን እንይ

  • @selamkidist8632

    @selamkidist8632

    3 жыл бұрын

    የክርስቶስ ተከታይ ናቸው

  • @KeneanMinshr-ql6zc

    @KeneanMinshr-ql6zc

    10 ай бұрын

    የተሰቀለውን ኢየሱስን ከፍ አድርገው እየሰበኩ ነው እህቴ ሐይማኖት አያድንም ኢየሱን የነፍስሽ መዳኛአድርጊው

  • @wedemulat1430
    @wedemulat14303 жыл бұрын

    Tebarek

Келесі