kaleawadi tv

kaleawadi tv

ወደ ቃለ ዐዋዲ እንኳን በደህና መጣችሁ። ቃለ ዐዋዲ አገልግሎት የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል የምስራች ለሰው ሁሉ የሚያበስር አገልግሎት ነው። እግዚአብሔር በዚህ አገልግሎት የቃሉን ብርሃን ለብዙዎች እያበራ ሲሆን እርስዎም የዚህ አገልግሎት ተጠቃሚ ለመሆን እንኳን በደህና መጡ እንላለን። በቻናላችን የበለጠ ወደ እግዚአብሔር እንዲቀርቡ የሚረዱዎትን ብዙ ትምህርቶችን እንደሚያገኙና መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ለሰው ልጅ የገለጠውን ታላቅ ፍቅር እንደሚያዩ እናምናለን። እርስዎ ተጠቅመው ቤተሰብዎና ጓደኞችዎ ሁሉ የዚህ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይህንን ቻናል ያስተዋውቁአቸው። እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርክ።
+251905999992/+251905999990/+251930392422
አድራሻ ፡- ቀበና ቤልየር መብራቱ ጋር አቤኔዘር ህንጻ ግቢ ውሰጥ
ቃለ ዐዋዲ።

Пікірлер

  • @user-zw4qj6qs7l
    @user-zw4qj6qs7l4 сағат бұрын

    አሜን የባሰካክ ይባረክ መህምረችን ፀጋ ይብዝልህ❤❤❤❤❤

  • @mala4122
    @mala41225 сағат бұрын

    አሜን አሜን ❤❤❤ተባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍

  • @samueltesfaye5345
    @samueltesfaye53455 сағат бұрын

    tabarku

  • @meaza5096
    @meaza50965 сағат бұрын

    እሰይ ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ቤት ተባረክ 🙏🙏😘😘😘😘❤️😘❤️😘❤️😘

  • @user-zw4qj6qs7l
    @user-zw4qj6qs7l6 сағат бұрын

    አሜን እውነት ነው እሰትንፈሰ ያለው ሁሉ እግዝአብሔርን ያመሰግን ሃሌሉያ❤❤❤

  • @user-zw4qj6qs7l
    @user-zw4qj6qs7l6 сағат бұрын

    አሜን የባረካክ ይባረክ ያሬዶ❤❤❤ፀጋ ይብዝልህ ❤❤ተባረክ❤❤❤

  • @user-zw4qj6qs7l
    @user-zw4qj6qs7l6 сағат бұрын

    አሜን ክብረ ለእግዝአብሔር ይሁን ተባረክ ቤቲዬዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AAs-wi1kt
    @AAs-wi1kt6 сағат бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @fanayedemessieamare9161
    @fanayedemessieamare91616 сағат бұрын

    ጸጋ ይብዛልሽ ቤትዬ ፣ለሁላችሁ ብዙ ጸጋ ይብዛላችሁ

  • @ronycell1590
    @ronycell15908 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ls_Christian
    @user-ls_Christian8 сағат бұрын

    ❤❤❤❤ ተባረኪ የእኛ እንቁ

  • @WeoinshetKibru-tf9ui
    @WeoinshetKibru-tf9ui8 сағат бұрын

    ❤❤❤tebareki

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob8 сағат бұрын

    አለኝ በሰማይ ታማኝ ሊቀካህን

  • @YashegatYash
    @YashegatYash8 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob8 сағат бұрын

    ቤትዬ ተባረኪ ምወደው ዝማሬ ነው

  • @yeshiworkdemelashe9193
    @yeshiworkdemelashe91938 сағат бұрын

    Amen yendegnay eysuse tebarek🙏❤❤❤

  • @webalemteshome9950
    @webalemteshome99508 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshiworkdemelashe9193
    @yeshiworkdemelashe91939 сағат бұрын

    🙏❤❤❤❤❤❤

  • @user-wk8cm4kj1h
    @user-wk8cm4kj1h9 сағат бұрын

    ክበር ጌታ ኢየሱስ 🙏🙏🙏

  • @user-wk8cm4kj1h
    @user-wk8cm4kj1h9 сағат бұрын

    አለኝ በሰማይ ታማኝ ሊቀካህን 😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-st5jr5zq1j
    @user-st5jr5zq1j9 сағат бұрын

    አሜን🤲🤲🤲 አሜን🤲🤲🤲 አሜን💚💚💚 ክብር 🤲🤲ምስጋና💚💚💚 ለክብሩ🤲🤲🤲 ለወልዱ 🤲🤲🤲ለመስቀሉ 🤲🤲🤲አሜን💕💓 አሜን🤲🤲🤲 አሜን 🤲🤲🤲አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elenitewabe4977
    @elenitewabe497710 сағат бұрын

    አሜን ❤❤❤❤❤ አልፈራም 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wardewarde9415
    @wardewarde941511 сағат бұрын

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @bethlihemalemu-yo5wm
    @bethlihemalemu-yo5wm11 сағат бұрын

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum14519 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ እውነት ነው ከዘላለም ዕውርነት አውጥቶኝ እንዴት ዝም እላለሁ አይኑ የበራለት ሰው ዝም አይልም እህቴ በብዙ እጥፍ ተባረኪ❤❤😇😇

  • @YaredTadeleSaka
    @YaredTadeleSaka19 сағат бұрын

    በዚው ቀጥሉ ጥሩ ንው

  • @wardewarde9415
    @wardewarde941520 сағат бұрын

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @etifworkmehalu5006
    @etifworkmehalu500621 сағат бұрын

    ከዚህበበለጠጸጋው ይብዛልህ ጌታ ከዘላለም እስከ ዘላለም በቤቱ ይትከልህ።

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob22 сағат бұрын

    ቀሲስ ወሔ ትምርቱ እግዘር ምስጋር የስራን

  • @solomonmekonnent9554
    @solomonmekonnent955422 сағат бұрын

    amen amen

  • @mitikuendreyas6728
    @mitikuendreyas672823 сағат бұрын

    አሚን በንስሀ ንበሮት የህርደ ጔታ የዳደ🙏 አባንዳም ጔታ የባርክሁ🥰

  • @sinishawkifle9514
    @sinishawkifle9514Күн бұрын

    በእውነት ሀይልን በሚሰጠን በእርሱ ያዘዝንን ሁሉ ማድረግ እንችላለን

  • @benexttesema2445
    @benexttesema2445Күн бұрын

    Eebbifama ❤️🥰 isin jaalana jabaadha itti fufaa

  • @user-zw4qj6qs7l
    @user-zw4qj6qs7lКүн бұрын

    አሜን የባረካክ ይባረክ መህምረችን ፀጋ ይብዝልህ❤❤❤❤❤❤

  • @meklitetsegayehaile1750
    @meklitetsegayehaile1750Күн бұрын

    የእውነትን ቃል በቅንነት ስለምታገለግል እ/ ር ይባርክህ

  • @meklitetsegayehaile1750
    @meklitetsegayehaile1750Күн бұрын

    , አሜን 🙏 አሜን ሁሌም እንድናስተውል ይርዳን

  • @betelhemghiwot3211
    @betelhemghiwot3211Күн бұрын

    እሰይ ይገባዊል ስሙ ብሩክ ይሁን

  • @lidetugalchu5460
    @lidetugalchu5460Күн бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SamuelCherie-uv3ii
    @SamuelCherie-uv3iiКүн бұрын

    Thank you for your service children's of God

  • @minilikdukem2232
    @minilikdukem2232Күн бұрын

    ወንድሜ በልሳን ብትናገርም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ይባርክህ!!

  • @yandayage1002
    @yandayage1002Күн бұрын

    በእግዚአብሔር የተወደድሽ የጌታ ልጅ

  • @musebirhsnu
    @musebirhsnuКүн бұрын

    Bewedeh

  • @alemayehuabebe1465
    @alemayehuabebe1465Күн бұрын

    Amen

  • @yeshiworkdemelashe9193
    @yeshiworkdemelashe9193Күн бұрын

    Amen🙏 ❤❤❤❤❤

  • @solomonamante9644
    @solomonamante9644Күн бұрын

    Amen. Ayyaanni Waaqayyoo nu yaa gargaaru

  • @user-fi2js7rq6i
    @user-fi2js7rq6iКүн бұрын

    ❤❤❤❤❤awo amen

  • @asalefawtsegaye
    @asalefawtsegayeКүн бұрын

    አሜን ተበራኩ❤❤❤❤❤

  • @asalefawtsegaye
    @asalefawtsegayeКүн бұрын

    አሜን❤❤❤❤❤

  • @GanetGanet-bs9vd
    @GanetGanet-bs9vdКүн бұрын

    Amen.Amen.Amen kalehwot yasemalin

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2obКүн бұрын

    በገሀድዬ ተባረኪ