በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - የዓቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት - "ምኩራብ" - ከፍል 4 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

አድራሻ - መገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ግሬት ኮሚሽን ሕንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 እና 310 Phone Number: 0911639664

Пікірлер: 107

  • @user-cq7hr7vd5x
    @user-cq7hr7vd5x3 ай бұрын

    መሪ ጌታ ጽጌ ስጦታው እውነትም ሰማያዊ ብርሃን በትክክል በርቶልህ ነውኮ እንዲህ እንድትናገር የሚያደርግህ። ተባረክ አሁንም ጸጋው ያብዛልህ።

  • @edenhaile9839
    @edenhaile98393 ай бұрын

    መረ ገታ ተባረኩልን 🙏

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse63153 ай бұрын

    መሪ ጌታ ጽጌ እግዚአብሔር ይባርክዎት እርስዎ መጽሐፍ ቅዱስን በማንበብዎ እንዲህ በእርግጠኝነት የሚናገሩት ኢየሱስን ብቻ እየሰበኩ ስለሆነ ተባረኩ ፀጋ ይብዛልዎት።

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse63153 ай бұрын

    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል ወንጌል ኢየሱስ ነው

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt3 ай бұрын

    መሪጌታ ጽጌ እግዚአብሔር ይባርክዎት በጣም ነው ያብራሩት ይህ እውቀት ስንቱ ኦርቶዶክስ አለው ብዙዎቻችን በደመነፍስ ነው የምንመራው በጣም መልካም ነው በርቱ ጠያቂውም በርታ

  • @goitomtadesseferede2330
    @goitomtadesseferede23303 ай бұрын

    የጠያቂው እውነት ፍለጋ ጥረት ፡የቤርያ ሰዎችን ያስታውሰኛል።

  • @Ma_Mo663
    @Ma_Mo6633 ай бұрын

    በቅድሚያ አንተን አቅራቢውን ላመስግንህ መሪጌታን በማቅረብህ። ቀጥሎም መሪ ጌታ ምንአለ ከግሮ ሥር ቁጭ ብዬ መማር ብችል። ሰው እግዚአብሔርን እንዲያውቅ የሚረዳ ትንተና ጌታ እሩቅ እንዳይደል የሚያሳይ ብዙ የተሰወሩት ሚስጥራትን የሚገልጥ በሌሎችም ቪዲዮ እንደሰማሁት ማለት ነው እግዚአብሔር ይባርኮት በርቱ!

  • @user-nr8gl7ws1o
    @user-nr8gl7ws1o3 ай бұрын

    ይለያሉ ጀግና አባት

  • @girmaabebeonline9039
    @girmaabebeonline90393 ай бұрын

    ደስ የማይል ጠያቂ። ቤተክርስቲያናችን እያለ ማውራት እንደማይችል እንኳን አያውቅም። እንዲሁ የሚባዝን ከሁሉም ያልሆነ አካሄድ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur40573 ай бұрын

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርኮት መሪ ጌታ ጽጌ በትምህርታዊው መልሶት ብዙ እየተማርን ነው ። ወንድም አንተም በርታ ጌታም ይርዳሀል ቀን አትጠብቅ መዳን አሁን ነዉ !!

  • @TasefuD
    @TasefuD3 ай бұрын

    ተባረኩልኝ አወያዩ ወንድም እጅግ ሰፊና የተባረከ ወንድም ነው በርቱልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @antsartube-4990
    @antsartube-49903 ай бұрын

    መርጌታ እግዚአብሔር ይባርኮት አቅራቢውም ትሁት እየሆንክ እየመጣህ ነው ተባረክ🙏

  • @ferwiniberhane3342
    @ferwiniberhane33422 ай бұрын

    ጋዜጠኛው ግን የጌታ እየሱስ ክርስቶስ መንፈስ ዩዳብስህ በፍቅሩ እፀልይልሃለሁ 🙏♥️

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse63153 ай бұрын

    አዘጋጁም እውነትን እየፈለክ ስለሆነ እውነት የሆነው ኢየሱስ ይብራልህ ያግኝህ ። እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @dakwin100
    @dakwin1003 ай бұрын

    ጠያቂውም መላሹም ደስ የሚል ስርአት አላቸው ተባረኩ፡፡

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn3 ай бұрын

    በእውነት በጣም በጣም ተባረኩ መርጌታ ፅጌ የእውነት ሠው መርጌታ የተባለ በሙሉ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ናቸው

  • @Ma_Mo663

    @Ma_Mo663

    3 ай бұрын

    Right! I couldn't agree more. እውነት ብለሀል brother!

  • @God-db9vp

    @God-db9vp

    3 ай бұрын

    እግረ መንገድህ እሳቸውም መርጌታ ስለሆኑ ጠንቋይ ነዎት እያልካቸው እንደሆነ ገብቶሃል፧

  • @melesedesalegn

    @melesedesalegn

    3 ай бұрын

    እና ነበረ እኮ ​@@God-db9vp

  • @gebreeyesusnigussie7967
    @gebreeyesusnigussie79673 ай бұрын

    Liyu memihr e/r ybarikot

  • @eliasmamo8494
    @eliasmamo84943 ай бұрын

    God Bless you !

  • @Zereyakobtebiban
    @Zereyakobtebiban3 ай бұрын

    ምን አይነት በእውቀት የተሞሉ አባት ነዎት❤❤❤

  • @kewakibttad9055
    @kewakibttad90553 ай бұрын

    መሪ ጌታ ፅጌ ስጦታ በመድረክ ወይም እንደ ኮርስ አይነት ትምህርት የሚሰጡበትን ቦታ እናመቻችላቸው እና እንማር. ጌታ እየሱስ የሚያጎሉ አባት ስለሆኑ እንመርቃቸው.

  • @ashubirru3342
    @ashubirru33423 ай бұрын

    ጠያቂው ወንድማችን ብዙዎቻችንን ይወክላል ። በጣም የማዝነው ባመንበት አንኳር ጉዳይ ላይ ጥያቄን መመለስ አለመቻላችን ነው። ከዚህም ይልቅ ሌሎች ያውቁልናል አነርሱ መልስ ይስጡበት ማለት አናዘወትራለን። እምነቱ ግን የኛ የግላችን ሆኖ ሲያበቃ። “ዳሩ ግን ጌታን እርሱም ክርስቶስ በልባችሁ ቀድሱት። በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቁአችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ፥ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን።” - 1ኛ ጴጥሮስ 3፥15 የወል አምነት የለም። ማንም ስለአመነበት መጠየቅም መመለስም አለበት። ሌሎች የተሳሳቱ እንደሁ የኔ አምነት የት ሊገባ ነው? ደግሞም በሌላ አቅጣጫ # እውነት# ለፈለገው ይገኛል። በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው።

  • @gezahegnemulatu4109
    @gezahegnemulatu41093 ай бұрын

    መሪጌታ ፅጌየወንጌል አርበኛ ነህ ኦርቶዶክስን ለማዳንና ለንስሀ ለማቅረብ በቅተሀል ጌታ አብዝቶ በቃሉ ይሙላህ በርታ አወያዪም እጅግ ተደናቂ ነህ በርቱ 😊😅😮😢😂

  • @silassibhatu8113
    @silassibhatu81133 ай бұрын

    የእግዛብሄር ቃል በ እግዛብሄር መንፈስ ነው የሚመረመረው ይሻላል የሚባል ነገር የለም ። እና ወንዲሜ መርጌታ የሚናገሩ ብመፅሃፍ ቁዱሳዊ መስረጃ አሎው ።ወንዴሜ ግን በልማድ ያዳበርከው የአእምሮ እውቀት ነው እየተናገርክ ያለህ ማዳመጥህ ሳይደንቅ ማለፍ አልፈልግም ።እኔ ከሜርጌታ ቡዙ እየተማርኩ ነው።በጣም ጠቃሚ ነው ካስተዋልክ። ሰላማቹ ይብዛ!!!

  • @giezemedia1562
    @giezemedia15623 ай бұрын

    ሰላም ኖት መምህር ፅጌ አሁንም ፀጋ ይብዛሎት ሰልኮን ይልኩልኝ

  • @kessatebirhantehadeso

    @kessatebirhantehadeso

    3 ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/noCWvK-kdrOygZM.htmlsi=PEONsAuDQ9Zkys_O ስልክ ቁጥራቸው በዚህ ቪድዮ ላይ ተቀምጧል!

  • @egelgladiater2234
    @egelgladiater223411 күн бұрын

    በውነት ጀግና ነዎት ያንሁሉ ዘባተሎ ፈለፈሉት ኮርቼቦታለሁ

  • @JesusisNGUS
    @JesusisNGUS3 ай бұрын

    ❤❤❤ ተባረኩ❤❤❤

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa7013 ай бұрын

    መርጌታ ፅጌ ጌታ ብርክ ያርት ወንጌልን ደብተራ አያቅም ብችሎቻቸውም እደዛው የነሱን ታምረ ማርያም ይዘው ያመት የወር እያሉ መሰውያቸውን ዳቦ እጣን ብና ሳር የሚጉዘጎዝላቸው ምድን ናቸው

  • @hannaworku3753
    @hannaworku37533 ай бұрын

    እረ መሪጌታ የት ነው የሚገኑት በጣም የሚናፍቁ አስተማሪ ኖት More blessings to you in Jesus Christ name 🙏

  • @AlemsegedGebremariam-oq5zs
    @AlemsegedGebremariam-oq5zs3 ай бұрын

    The most interesting conversation I have ever enjoyed & teaching full harder religious conversation….wow.(I divided to c all episode videos) good production….keep this way plc brother….❤ (what a confidential father? Wow…powerful) 😮

  • @rozinaaraya3024
    @rozinaaraya30243 ай бұрын

  • @eliasmamo8494
    @eliasmamo84943 ай бұрын

    Be ewnet bertoliwotal ahunim yabralot

  • @zintalemasmare4304
    @zintalemasmare43043 ай бұрын

    Tebareku!!!! ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh12213 ай бұрын

    Merget mastwalona ewkton saladenk egzabhernm almamsgen bdel yhonbgal

  • @ym8739
    @ym87393 ай бұрын

    As always, wonderful presentation Merigeta!! Thank you. The legalistic prison that the traditional church has trapped us in is mindboggling - a whole load of nonesense based on man's imagination.

  • @workushobe6272
    @workushobe62723 ай бұрын

    Gasetegna betam yasafiral ewunetim lela sitet mechemer nw

  • @meronassefa7847
    @meronassefa78473 ай бұрын

    Tabrke selkarabkacawe

  • @eyuelnigussie7034
    @eyuelnigussie70343 ай бұрын

    ye meri geta wengel astemro kalachu setugn

  • @exampleexam-vs5hb
    @exampleexam-vs5hb3 ай бұрын

    Ato tsge😢

  • @user-dw9co2oe7h

    @user-dw9co2oe7h

    3 ай бұрын

    He is brilliant! He is questioning the teachings and norms of the church which he already knows more than you and your cliques. Merigeta is a title that he obtained by hard working.

  • @kokobeyirga3010
    @kokobeyirga30103 ай бұрын

    እግዚአብሔር የሚመለከው በፆም ወቅት ብቻ አይደለም ሁል ግዜ እንጂ ሌላው በፆም ግዜ አደብ መግዛት ሌላ ግዜ እንደፈለጉ መሆኑ ትክክል አይደለም

  • @user-yb4bj5dz8n
    @user-yb4bj5dz8n3 ай бұрын

    ትክክል ናቸው በመቆምያ ድብድብ አለ ይህ የቆየ ነው ድብድቡ እኔ እበልጣለሁ እኔ እበልጣለሁ ነው የሚያደባድባቸው

  • @egelgladiater2234
    @egelgladiater223411 күн бұрын

    ጠያቂው ግን ወዴት ነህ እውነት አይኑን አፍጦ መቶልሃል ብዙ ነገር እያወክ እንዳላወቀ ሆነህ መጠየቅህ ተመችቶኛል

  • @workushobe6272
    @workushobe62723 ай бұрын

    Lemin teskli ayimotim lemin tediros yimelekal.

  • @Zereyakobtebiban
    @Zereyakobtebiban3 ай бұрын

    ከ መሪጌታ ሙሴ መንበሩ ጋር ደግሞ ሌላ ተከታታይ ፕሮግራም ብትሰሩልን?

  • @edali369
    @edali3692 ай бұрын

    Endet new Hawariaw yalutn matkebel yawariawi i tibal indet indet??

  • @HiiLol-xw6qs
    @HiiLol-xw6qs3 ай бұрын

    መርጌታ ጸጌ ተባረኩ የስሕተት ትምህርቶች ነቅሰው የሚያወጡ ድንቅ መምህር ናቸዉ። ጠያቂው ፖለቲካዊና ሐይማኖት የተቀላቀለ በገና ድርደራ የምትከራከረው ተገቢ አይደለም ስሕትን መቀበል እንዲሻሻል ማድረግ አይሻልም

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa7013 ай бұрын

    ቤተክርስትያን እአኝን ሰው ማጣት ያሳዝናል ደብተራ ሰብስበው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ዛሬም የደም ምድር ሆነች አገራችን

  • @user-ht6dr4jm4u
    @user-ht6dr4jm4u3 ай бұрын

    ዳንኤል/3ቁጥ።5

  • @natnaelmenbere-dg1vz
    @natnaelmenbere-dg1vz3 ай бұрын

    ጠቢቡ ሰሎሞን "በራስህ አተያይ ጠቢብ አትሁን" ያለው በትክክል የተፈጸመባቸው አባት ናቸው፡፡

  • @danielbizuneh1221

    @danielbizuneh1221

    3 ай бұрын

    Ymdan Ken zare nw aylfeh

  • @natnaelmenbere-dg1vz

    @natnaelmenbere-dg1vz

    3 ай бұрын

    ​@@danielbizuneh1221እሺ

  • @user-dw9co2oe7h

    @user-dw9co2oe7h

    3 ай бұрын

    መጥቀስ መጠቃቀስ ምን እርባና አለው ፣ከቻልክ የሳቱትን ነገር ነቅሰህ ማውጣት ነው እንጂ!

  • @delafebokaroyakuba6528
    @delafebokaroyakuba65283 ай бұрын

    SOUD SOUND PLEAS 🙏🙏🙏

  • @kessatebirhantehadeso

    @kessatebirhantehadeso

    3 ай бұрын

    What kind of problem are you facing with the sound? Is it not audible at all or at any segment? Is the sound varies upon time? Is their any problem with synchronization? Or something else? We want to identity the exact problem in order to serve you all by solving it. Thanks for your comment and patience! We strive for your best of experience within the channel.

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q3 ай бұрын

    ይኤንን ወፈፌ ከየት ነው ያመጣቹት

  • @user-dw9co2oe7h

    @user-dw9co2oe7h

    3 ай бұрын

    እኒህ ሰው ወፈፌ ከተባሉ፣ ጭምቱ አንተ ብቅ ብትልልን¿! እስካሁን ከጶጢፋር እስርቤት የሚያስፈታህ አላገኘህም እንዴ?¿ ምግባሩን ሳይይዙ የሰው ስም መኮረጅ ዳገት ነው።

  • @BananaMedia-Bab-Na
    @BananaMedia-Bab-Na3 ай бұрын

    ከባድ ሚዛን ኖት

  • @michaeldamtew8627
    @michaeldamtew86273 ай бұрын

    የረዳዎት እግዚአብሔር ይመስገን ። ጠያቂውም ተባረክ እወድሃለሁ:ስምህን ግን ብናውቀው ጠያቂው እያሉ address ማድረግ ምቾት ስላልሰጠኝ ነው። Thank you.

  • @Teyakiw

    @Teyakiw

    3 ай бұрын

    ምንም ችግር የለውም ፤ "ጠያቂው" ተስማምቶኛል!

  • @God-db9vp

    @God-db9vp

    3 ай бұрын

    ቅንነት የጎደለው ኣካሄድ ይመስለኛል፡ የእውነት ኦርቶዶክስ ኣይመስለኝም።

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse63153 ай бұрын

    ኢየሱስ ፦ እኔ መንገድ እውነት ሕይወት ነኝ ፤ ከእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ብሏል ታዲያ ሌሎቹ በመሉ ጣኦቶች ናቸው ማለት ነው ጣኦት ማምለክ ደግሞ መጨረሻው ሲኦል ነው። ወደ እግዚአብሔር ቃል ተመለሱ አንብቡ አንብቡ

  • @God-db9vp

    @God-db9vp

    3 ай бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ጣኦት ነው ማለት ነው፧

  • @tadia7796
    @tadia77963 ай бұрын

    መሪጌታ የሚሰጡት አስተያየት ግልፅና ማስረጃን ያቀፈ አስተያየት ነው እውነት ነው ከጌታ ጋር ማወዳደር የለብንም መቼም አነትን የሚናገር አባቶች ይብዙልን ስለ ከበሮም ያሉት እውንእት ነው ዝምይሬም ወጣቶቹ ወደላይ ወደላይ እየዘለሉ ከፍጥነት ጋር የሚዘምሩት ሽቅድድም ይመስላልና ቡስተካከል ሃሳብ አስተያየቴን አቀርባለሁ ከይቅርታ ጋር

  • @user-dw9co2oe7h
    @user-dw9co2oe7h3 ай бұрын

    አንተን አቅራቢውን በጣም አመሰግንሃለሁ። ሳትሰለች፣ የሌላውንም ትችት ሳትፈራ በጣም የሚወደድ ዝግጅት እያቀረብክልን ነው። መሪጌታ ፅጌንም እንደሁልጊዜው አመሰግንዎታለሁ። መማር እንደርስዎ ነው። የሆድን ርሃብ በምኑም በምናምኑም ማርካት ማስታገስ ይቻላል። መንፈሳዊ ርሃብን ማስታገስ የሚቻለው ግን እንደርስዎ ጥያቄዎችን እያነሱ ማለትም ፣ ለምን? እንዴት? ወዴት? መቼ? ማን? እያሉ እየጠየቁ የሚያረካ መልስ እኪያገኙ በመሞገት እና በምርምር ነው። እንኳን በኮሌጅ ደረጃ የሚሰጠውን ትምህርት ጨምረውበት ፣ ለአመታት የተከታተሉት የአብነት ትምህርት ቤት ትምህርት ከዘመናዊው ትምህርት ጋር ይተካከል ቢባል እኮ ከማስትሬት ዲግሪ በላይ ነው። እንዲያውም ጥናትና ምርምር ላይ ያተኮረ ስለሆነ ከፒኤች ዲግሪ አያንስም። በአስተማሪነታቸው ደግሞ የፕሮፌሰርነት ደረጃ ላይ ያሉ ናቸው። መቼም በኛ አገር ወይ ካልሄደ አልያም ካልሞተ ሰውን ማመስገን አይሆንልንም እንጂ ሁለታችሁም ልትመሰገኑ ይገባል። በርቱ። ከግራ ከቀኝ የሚመጣውን ስድብና ያላዋቂ ቁጣ ከቁም ነገር አትቁጠሩት። የቆየው ልማዴ ለምን ተነካ ነው እንጂ በእውቀት የተመሠረተ ትችት ሲቀርብ አላየሁም። ጠያቂው መጠየቅህን ቀጥል። ይህን ስታደርግ መሪጌታ ደግሞ:- ጥጡን ከጥጥፍሬው እየዳመጡ እየለዩ ፣ እያባዘቱ ለፈታይ እንደሚዘጋጅ አድርገው አሳምረው ያቀርቡታል። ያነን እንግዲህ የሚሰማው ሁሉ እንደወደደ ይውሰድ። አንዳንዱ ቀጭን ፈታይ ነው። ሌላው ገምደል ገምደል ያደርጋል።

  • @kessatebirhantehadeso

    @kessatebirhantehadeso

    3 ай бұрын

    Ow! What a constractive and poetic comment!

  • @AMEN271
    @AMEN2713 ай бұрын

    ጸናጽል አይሲስ ለምትባለው የግብፅ ጣኦት 3000 ቅድመ ልደተ ክርስቶስ የጠቀሙበት የነበረ ነው

  • @God-db9vp

    @God-db9vp

    3 ай бұрын

    መዝሙር፡ 150፡5 "ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት፤ እልልታ ባለው ጸናጽል አመስግኑት።"

  • @mulugeberhiwot5341
    @mulugeberhiwot53413 ай бұрын

    ወንድሜ እውነትን ተቀበል አትታገል የራስህ አቆም ይኑርህ የተገለጠን ማለትም "ለአፄ ምኒልክ የተዘፈነው "መቀበል ተቸገርህ ምን አይነት ማብራሪያ ፈለግህ?

  • @God-db9vp
    @God-db9vp3 ай бұрын

    መርጌታየ ምነው ኣሁንስ ኦርቶዶክስን ካልነቀፍኩ ኣይሆንልኝም ኣሉ፡ በጾም ከበሮ ኣለመጠቀም ኣሁን ምን ችግር ኣለበት፧ ብዙ ጥሩ ነገር ግን ኣለቦት።

  • @user-dw9co2oe7h

    @user-dw9co2oe7h

    3 ай бұрын

    መጠቀምስ ምን ችግር አለበት????

  • @God-db9vp

    @God-db9vp

    2 ай бұрын

    @@user-dw9co2oe7h የዓብይ ጾም የጌታ መከራና ፈተና የምናስታውስበት ግዜ ነው፡ ከበሮ መምታት ደግሞ የደስታ ምልክት ነው፡ ስለዚ መከራ በምናስታውስበት ግዜ ደስታችን የምንገልጽበት ከበሮ ኣንጠቀምም። በዓቢይ ጾም ከበሮ ኣለመጠቀም ችግሩ ንገረኝ ኣንተ ደግሞ፧

  • @tadia7796
    @tadia77963 ай бұрын

    እንዴ እኝህ አባት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይደሉም ወይ ግራ ገባኝ እስኪ አስረዱኝ ምንድነው ሃይማኖታቸው

  • @kessatebirhantehadeso

    @kessatebirhantehadeso

    3 ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/gn9oysRtm5a4qKg.htmlsi=G8UzskFzNNXVxzcX

  • @user-yb4bj5dz8n
    @user-yb4bj5dz8n3 ай бұрын

    አሜሪካ እና ካናዳ 250 አመት ነው ያላቸው ትክክለኛው

  • @user-dw9co2oe7h

    @user-dw9co2oe7h

    3 ай бұрын

    2024-1492=532 ዓመታት ።

  • @TarikuBesrat-tk9eu
    @TarikuBesrat-tk9eu3 ай бұрын

    V,

  • @natnaelkassahun8111

    @natnaelkassahun8111

    3 ай бұрын

    ተባረኩጌታይባርካችሁ

  • @AdelrhHdgjj
    @AdelrhHdgjj2 ай бұрын

    ፀረ ኦርቶዶክስ ፀረ ክርስቶስ ፀረ ማርያም ያበዱ ውሾች ልቦና ይስጣችሁ!

  • @fekadeterefe
    @fekadeterefe3 ай бұрын

    በበገና የሚዘመርን አለማዊ ሙዚቃን ትክክል አይደለም ብሎ ለመቀብል መንገዳገድ ክእምነት ይልቅ ለሀይማኖት ተቋም መሟገት በጠያቂው ላይ የሚታይ ሸውራራነት ወይም ተራ አጎብዳጅነት በጠያቂው ላይ ይታይበታል ፡፡ ጌት ልብህን ያብራልህ

  • @kessatebirhantehadeso

    @kessatebirhantehadeso

    2 ай бұрын

    የቃል አጠቃቀማችን ክርስቲያናዊ ቢሆን ፤ ይህ መልካም አስተያየት ብዙዎችን ይጠቅም ነበር።

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica54723 ай бұрын

    አጤ ቴዎድሮስ የተሰውት አገሩን ለማርከስ የሰውን ክብር ለመግፈፍ ከመጡ ወራሪዎች ጋር ተፋልሞ ስለሆነ ለቅዱስ ዓላማ የተሰዋ በመሆኑ መወደሱ ሀጢያት አደለም።

  • @user-dw9co2oe7h

    @user-dw9co2oe7h

    3 ай бұрын

    አፄ ቴዎድሮስ የሞቱት በድንቁርናቸው ነው። መጀመሪያ ታሪኩን ማወቅ ያስፈልጋል። በጎንደር የነበሩ የተለያዩ አገር ዜጎችን እና ዲፕሎማቶችን "መድፍ እንድትሰሩልኝ እፈልጋለሁ" አሉአቸው። ነጮቹም "እኛ መሣሪያ መሥራት አናውቅም " ብለው ሲመልሱ ሰብስበው አሰሩአቸው። አገሮቻቸውም "ዜጎቻችንን ይፍቱ" ብለው ቢጠይቁአቸው "እምቢ" አሉ። ይልቁንም የዓለም ኃያል የነበረችው የእንግሊዝ መንግስት "ዜጎቼን ይፍቱ" ብላ ደጋግማ ብትጠይቅ አሻፈረኝ አሉ። የእንግሊዝን ኃያልነትም ሆነ ዲፕሎማሲን የማያውቁትና ገበሬና ቄስን ሲያሳድዱ የኖሩት ቋረኛው ካሳ እንደለመዱት እንደነ ራስ አሊ እና እንደነ ደጃዝማች ወንድይራድ ያለ የገበሬ ጦር መስሏቸው ተኝተው በአዝማሪ ግጥም " ታጠቅ ብሎ ፈረስ ካሳ ብሎ ስም ፣ ዓርብ ዓርብ ይሸበራል ኢየሩሳሌም።" እያስባሉ ከሁሉም ጋር ሲጣሉና ሲናቆሩ የኖሩትና ብቻቸውን የቀሩት ንጉሥ ያልተፈተሸና ያልተዘጋጀ ጦር ይዘው ፣ ከህንድ አገር ድረስ ተጉዞ የመጣውን ፣ በዝሆን ላይ ከባድ መሳሪያ የጫነውን የሰለጠነ የእንግሊዝን የኮሎኒያል ሠራዊት ለመግጠም አሮጌ ላይ ሙከራ አደረጉ ፣ ጦራቸው ተፈታ። ከዚያ ሮጠው መቅደላ አምባ መሸጉ። የመጣባቸው ኃይል የዋዛ አልነበረምና ተከትሏቸው መቅደላ መጣ። ዙሪያው ገደል የሆነባቸው ንጉሥ ብቻቸውን ቀርተዋል። እቤታቸው ድረስ በድንቁርናቸው ጎትተው ያመጡትን ጠላት መመከት አቅቷቸው : ከፍ ሲል አገራቸውን ፣ ዝቅ ሲል ሚስታቸውንና ልጃቸውን ለጠላት ትተው ራሳቸውን አጠፉ። እንግሊዞቹ አገር ለማርከስ አልያም ለመግዛት አልመጡም። የታሰሩ ዜጎቻቸውን አስፈትተው፣ በመጡበት መንገድ ወጥተው ሄደዋል። የዐፄ ቴዎድሮስ ሞት የጀግና ሞት አይደለም ። አገር ለመከላከል ያደረጉት ጥረትም የለም። መሃይምነታቸው ነው ያስገደላቸው። አላዋቂነታቸው ነው ጠላታቸው። የአገር አስተዳደር አያውቁም። የአገሩን ህዝብ አስጨነቁት፣ ጨፈጨፉት። ሁሉም ጠላት ሆነባቸው። ዲፕሎማሲ አያውቁም። ቆዳው የነጣው ሁሉ መድፍ መሥራት ይችላል ብለው የማይነኩ ዲፕሎማቶችን ጭምር አስረው ይፍቱ ሲባሉ አሻፈረኝ ብለው ጭራሽ በደብዳቤ እንካ ሰላንትያ ውስጥ ገቡ። ቀደም ብለውም ከቤተክርስቲያን ጋር ተጋጭተው ተኳርፈዋል። ሞታቸውን አፋጠኑት። "ሞተ በፍቃዱ" ይባላሉ እንጂ ተሰዉ አይባሉም። ቴዎድሮስን ኪነት (አዝማሪ) ነው ያገነናቸው እንጂ ታሪካቸው ደካማ ነው።

  • @freekidsafrica5472

    @freekidsafrica5472

    3 ай бұрын

    @@user-dw9co2oe7h በጎንደር የነበሩ የውጭ ሰዎች የሚለው ልክ አደለም። ሰዎች ባለሞያ ላኩልኝ ተብሎ በተጠየቀው መሠረት የመጡ ግን ሚሲዮናውያን ሆነው የተገኙ ነበሩ ድፕሎማት አልነበሩም። ሳታውቅ አትጻፍ ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል እንዳይሆንብህ። አጤ ቴዎድሮስ ዛሬ ላለንበት ሀገር መሠረት የሆኑ የኢየሩሳሌም እጮኛ የነበሩ ንጉስ ነበሩ። ዛሬ የምትፈሳበት ሀገር የተቋቋመው እሳቸው በእግር በፈረስ ብለው ባቋቋሙት አገር ነውና አመስግን።

  • @freekidsafrica5472

    @freekidsafrica5472

    3 ай бұрын

    @@user-dw9co2oe7h አጤ ቴዎድሮስ በሰማዕትነት ባቀኑት ሀገር ነው በነጻነት የምትፈሳው ኦቦሌሶ። አለማወቅህ ደግሞ ንጉሱ ያሰሯቸው ድፕሎማት አልነበሩም። ሚሲዮናውያን ነበሩ። አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃልና ጮጋ በል።

  • @user-dw9co2oe7h

    @user-dw9co2oe7h

    3 ай бұрын

    @@freekidsafrica5472 ብልግናህንና እና ስድነትህን ልለፈው። የጎጃም ደብተራ ቅኔው ሲያልቅበት ቀረርቶ ለቀቀበት። እንደሚባለው ነው። ጭብጡን መሞገት ሲያቅትህ ብእርህን ደግሞ ደጋግሞ አዳለጠው። ከታሰሩት ውስጥ ሚሲዮናውያን አሉበት። ነገሩን ያከረረው ግን የዲፕሎማቶቹ መታሰር ነው። የአቤ ጉበኛን " አንድ ለእናቱ" እና የግርማቸው ተክለሐዋርያትን "ቴዎድሮስ" የተባሉትን መጻህፍት ማየት ይቻላል። አፄ ቴዎድሮስ ከውጭ ወራሪ ጋር ያደረጉት ወጊያ አልነበረም ። ተዋግተው አያውቁም። የእንግሊዝ ጦርም ጥቂት ቁጥር ያለውና ለአንድ ተልእኮ ብቻ ማለትም የታሰሩበትን ሰዎች ለማስፈታት የመጣ ነው። ተልእኮውን ፈጽሞ ተመልሷል። እሳቸው ያሰጠበቁት ነፃነትም ሆነ የታደጉት አገር የለም። እንኳን ለኔ የሚተርፍ ነፃነት ለሚስትና ለልጃቸው የሚሆን የቀረ እንጥፍጣፊ ነፃነት አልተዉም። ጓዳቸው ድረስ ገብቶ አስጨንቆ ጣራ የነካ ጭካኔያቸውንና ትዕቢታቸውን አስተንፍሶ ፣ ማጣፊያው ሲያጥራቸው ራሳቸውን አጠፉ። 14 አመት ሙሉ ደጋና ቆላ ዘጭ ዘጭ ሲሉ የነበሩት የውጭ ጠላት መጥቶባቸው አይደለም ። በወሎ ወርቂትና አመዴ በሽርን እወጋለሁ ብለው ከሰሜን ሸዋ እስከ ራያ አገር ሲያቃጥሉ ኖሩ። በመሀል ደግሞ ካህናቱን "ሺ ደጋሚ : ሺ ተርጓሚ " እያሉ እየተሳደቡ ፀብ ውስጥ ገቡ። አገር ሸሻቸው። አደመባቸው። ተነጠሉ። ብቻቸውን ቀሩ። አዎ አገር ማስተዳደርም ሆነ ዲፕሎማሲ አይችሉም ነበር፣ አወዳደቃቸውም አላማረም። ይኸው ነው ታሪካቸው። በተረፈ የበቀሉበት ቋራ፣ ፊደል የቆጠሩበት ማህበረሥላሴ ገዳም፣ ሸፍተው ላይ ታች ያሉበት የአለፋ የጣቁሳ ሸንተረር ፣ የአላጢስ በርሃ፣ አይማ ፣ ጅራ ፣ ሽንፋና ማጠቢያ፣ ከደጃች ውቤ ጋር የተዋጉበት የወቅንና የደባርቅ ሜዳም ሆነ የነገሱበት ደረስጌ ማርያም ጠቅላላ ድፍን በጌምድርና ስሜን ተገላብጨ እምወለድበት አገሬ ነው። ነገር ግን እንደ መንጋ ሳይሆን እንደ ሰው ነው የማስበው። ግለሰባዊ ነፃነቴን መወለድ አይሸፍነውም። ቴዎድሮስ ኪነት ያገነናቸው ንጉሥ ናቸው። የረባ ሥራ አልሠሩም። ይኸው ነው።

  • @freekidsafrica5472

    @freekidsafrica5472

    3 ай бұрын

    @@user-dw9co2oe7h ይሄን ሁሉ ማዘብዘብህ ርባና የለውም። ለእንግሊዝ ወራሪዎች ጥብቅናህ ከጸረ ኢትዮጵያ ወገኖች መሆንህን ስለሚመሰክር ጮጋ በል። እንዲህ የምትጽፍበት ፊደል ከወራሪዎች ቅኝ የተረፈው እሳቸው በዘረጉት የሀገር አንድነት መሠረት ነው። ጣፈጠህም መረረህም አጤ ቴዎድሮስ በየአውራጃው የነበረውን ሽፍታ አስተዳዳሪ ሁላ ደምስሰው ነው ለቀጣዮቹ ነገስታት መሠረት ጥለው ያለፉት። እሳቸው ባይነግሱ ምናልባት 11 አናሳ አገራት እንሆን ነበር። እናም አትድከም ፈሪና ባንዳ ደግሞ ያው ጀግኖችን ማንቋሸሹ አመሉ ነው ቀጥልበት።

  • @haimanotadmassu2389
    @haimanotadmassu23893 ай бұрын

    ለንስሃ ሞት ያብቃዎ

  • @user-dw9co2oe7h

    @user-dw9co2oe7h

    3 ай бұрын

    ወዴት ወዴት??

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun72763 ай бұрын

    የተዋህዶን አልባሳት እና መጠሪያ ይዘህ ለምን ሰው ታሰናክላለህ? ጴንጤ እንደሆንክ ይታወቃል። ልሽሱን እና መጠሪያውን ተው አታጭበርብር

  • @user-dw9co2oe7h

    @user-dw9co2oe7h

    3 ай бұрын

    ማንን አሰናከሉ ማንን አጭበረበሩ? በግድ ካልሰማሁ ብለሽ ዩቲዩቡን በገዛ ስልክሽ ወይም ኮምፒዩተርሽ የምትከፍችው አንቺ ነሽ። የሚናገሩበትን የፀጋውን ቃል መቋቋም ካቃተሽ አለ ማየት ነው። ከአህያ ቆዳ የተሰራ ቤት ፣ ናድ ናድ ይላል ጅብ የጮኸ ዕለት ።

  • @user-dw9co2oe7h

    @user-dw9co2oe7h

    3 ай бұрын

    ማንን አሰናከሉ? ስህተታቸውን ነቅሶ ማውጣት ነው እንጂ መሳደብ ፀያፍ ነው። ጋዜጠኛው እየሞገታቸው ነው ያለው ። ዝም ብለውም አይደሉም። ተምረዋል። መማር ደግሞ ጠያቂ ሞጋች ፣ ለምን ባይ ያደርጋል። በእውቀት ላይ የተመሠረተ ትችት ማቅረብ ነው እንጂ ማቃለል አይገባም።

  • @kirstossamrasimge125
    @kirstossamrasimge1253 ай бұрын

    ኧረ መርጌትነቱን ቢተዉትስ? በተጨማሪም ልብሱንስ በያወልቁት እርሰዎ ተሀድሶ ሲሆኑ መርጌትነቱን የሠጠችዎ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ናት

  • @user-dw9co2oe7h

    @user-dw9co2oe7h

    3 ай бұрын

    ማእረጉ ለአመታት ተምረው ያገኙት የድካማቸው የልፋታቸው ውጤት እንጂ በችሮታ የሰጣቸው የለም። ልብሱም በገንዘባቸው የገዙት ልብስ ነው። አንድ ከአ/አ ዩኒቨርስቲ የተመረቀ ሰው ከጊዜ በኋላ የትምህርት ቤቱን የትምህርት አሠጣጥና አንዳንድ የማይስማማባቸውን ነገሮች ቢተች ያገኘውን ዲግሪ ይቀማ የማለት ያህል ነው። ሰውየው አንድ ሁለት እያሉ እያቀረቡ ነው። ለዚያ የሚመጥን መልስ መስጠት ነው እንጂ ልብሳቸውን ምናቸውን ማለት ምን ያደርጋል።

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka77443 ай бұрын

    የቤተ ክርስቲያን ልብስ አውልቅ አንተ እባብ መነኩሴ ደፍረ ስልጣነ ክህነት ተገፋል

  • @user-dw9co2oe7h

    @user-dw9co2oe7h

    3 ай бұрын

    መነኩሴ አይደሉም። ምን አደረጉ? ስህተታቸውን አንድ ሁለት ብሎ ነቅሶ ማውጣት ነው እንጂ መሳደብ ነውር ነው።

  • @baslel-zw1ec
    @baslel-zw1ec3 ай бұрын

    አይ አንተ ሰውዬ እንዲሁ ባክነህ ቀረህ?

  • @user-dw9co2oe7h

    @user-dw9co2oe7h

    3 ай бұрын

    ወዴት ወዴት??

  • @jesuslord3426

    @jesuslord3426

    3 ай бұрын

    Yebakenk ante silehonk EYESUS KIRISTOS YIWEDIHAL Zarem ijun zerigito na wede ine hiyiwet isetihalehu yilihal dimitsun iyesemah libihin ilikegna atadirg

  • @wuletadegefe151
    @wuletadegefe1513 ай бұрын

    ጠያቂው ግን ትገርመኛለህ አስመሳይ ነህ ለኦርቶዶክስ የምትቆረቆር መስለህ አሰማጭ ነህ አታስመስል ተኩላ

  • @davenigussie3897

    @davenigussie3897

    3 ай бұрын

    እኛ ኦርቶዶክሶች ለምን ለመፍረድ እና ለመሳደብ እንቸኩላለን ? እስኪ ከተናገረው ዉስጥ ህጸጽ አለው የምትለዉን አስታዉሰን !

  • @user-dw9co2oe7h

    @user-dw9co2oe7h

    3 ай бұрын

    ስድብማ . . . . ? ችግሩ እኒህ ሰው የሚናገሩበትን ፀጋ መቋቋም እና መልስ መስጠት ነበር እንጂ። አለ መማር ማለት ባልተወቀረ ወፍጮ ለመፍጨት እንደ መሞከር ነው። የተማሩትን እንደ መርጌታ ፅጌ ያሉትን በአርምሞ መስማት እና ዕውቀት መቅሰም አይሻልም?

  • @girmaabebeonline9039

    @girmaabebeonline9039

    3 ай бұрын

    ጠያቂ ነኝ ባዩ መሪጌታ እግር ስር ተቀምጦ እውነትን መማር ሲገባው እኚህን የሚያክሉ ሊቅን በእንቶ ፈንቶ ለማደናቀፍ እና ነኝ አሚለው ቤተእምነት ተከታዮች ነጥብ ለማስቆጠር ሲባዝን ወንጌል አማኙን ሲሳደብ የሚውል የከሰረ ሰው ነው። ልክ እና እውቀት ቢኖረው እና ጋዜጠኛም ከሆነ ጥያቄ ጠይቆ ማዳመጥ እንጂ አዋቂ ለመምሰል ሊቁን ማቋረጡን ማንጓጠጡን ቢተው።

Келесі