በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "ሆሣዕና እና ሕማማት" - ክፍል 11 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664

Пікірлер: 111

  • @tadiosnegash8358
    @tadiosnegash83582 ай бұрын

    እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @AMEN271
    @AMEN2712 ай бұрын

    መሪጌታ የዚችን ቤተ ክርስቲያን ከወደቀችበት አዘቅት ተነስታ ለማየት እርሰዎንም እኛንም በእድሜ በጤና ጠብቆ ለማየት ያብቃን

  • @AMEN271
    @AMEN2712 ай бұрын

    ይህን የመሰለ ውይይት ሲካሄድ ለምን ላይክና ሰብስክራይብ አናደርገውም ይህኮ እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ላለን ሰዎች የሰጠን ታላቅ በረከት መሆኑን ለምን እንረሳለን ወግኖቸ ከአክብሮት ጋር እጠይቃለሁ እንተባበር

  • @davenigussie3897

    @davenigussie3897

    2 ай бұрын

    እዉነት ነው!

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb2 ай бұрын

    ሮሜ 8:34፤ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።

  • @tadiosnegash8358
    @tadiosnegash83582 ай бұрын

    ይቀጥል ትምህርቱ በሌላም እርእስ ብዙ እየተማርንበት ነው በታቋርጡት አሪፍ ነው

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay45222 ай бұрын

    መሪጌታ ፅጌ እውነት የበራሎት ሰዉ ኖት የጌታ ፍቅር እና ፀጋ ይብዛሎት።

  • @ephethaferi2485
    @ephethaferi24852 ай бұрын

    ኢየሱስ ሁሉ ነው አሜን አሜን ኢየሱሴ የኔ ሁሉየ

  • @user-gc2bq3sq2z
    @user-gc2bq3sq2z2 ай бұрын

    ጠያቂዉን ስወደው ።።መምህራችን ተባረኩልን።።።

  • @EsraelBB
    @EsraelBB2 ай бұрын

    መሪጌታ ጌታኢየሱስ ይባርኮት

  • @user-ye4oe9lu3m
    @user-ye4oe9lu3m2 ай бұрын

    ጌታ ይባርኮት መሪ❤

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow53982 ай бұрын

    ጥሩ ጥያቄዎች ፣ አርኪ መልስ ፣ አስተማሪ ውይይት ነበር አድናቆቴን እገልፃለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ !! ከእናንተ ብዙ ተምሬያለሁ ❤❤❤ ቀጣዩ ውይይት እኛም የምንማርበት እንዲሆን እጠይቅኻለሁ ❤❤❤

  • @gezahegnemulatu4109
    @gezahegnemulatu41092 ай бұрын

    የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ሌሎችም ከዚህ መምህር በቅን ልቦና መማር እጅግ ይጠቅማል እኔ የመ ቅዱስ የወንጌል አማኝ ሆኜ እንደቃሉ መዝኜ ተስማምቻለሁ

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb2 ай бұрын

    ኢየሱስ ያማልዳል 1 ጢሞቴዎስ 2:5፤ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤

  • @hermelawolde1950
    @hermelawolde19502 ай бұрын

    እድሜ ይስጡት መሪ ጌታ ስወዶት ❤ ፀጋን ያብዛሎት

  • @laveleable
    @laveleable2 ай бұрын

    ✝️🙏ለዚ :ያበቃን: ጌታ :ይመስገን !✝️🙏✝️

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt2 ай бұрын

    መሪጌታ ጽጌ እግዚአብሔር ይባርክዎት ብዙ እውነትን አብራሩልኝ🙏🙏🙏

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema73792 ай бұрын

    እዉነት መቼም ተደብቆ አይኖርም። ጆሮ የለዉ ይሰማ። ወንጌል ያሸንፋል❤❤❤❤

  • @user-pu4bd3ne9e
    @user-pu4bd3ne9eАй бұрын

    I love this!!! Incredible.

  • @mulukenalem333
    @mulukenalem3332 ай бұрын

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ተባረኩ ሁላችሁ

  • @mimikebede3920
    @mimikebede39202 ай бұрын

    Yes no one except Jesus

  • @nishanraday7062
    @nishanraday70622 ай бұрын

    መሪ ጌታ ፅጌ ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ያባቴ ብሩክ❤

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema73792 ай бұрын

    ጠያቂዉ የገባዉ ይመስላል ።ደስ ትላላቸሁ ተባረኩ።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday70622 ай бұрын

    እየሱስ ሁሎ በሁሎ ነው!!!!

  • @user-dr6ik8zz3o
    @user-dr6ik8zz3o2 ай бұрын

    እካን ደህና መጡ በጣም ጥሩ ትምህርት እድሜና ጠና ይስጥዎ

  • @derejeteshome5269
    @derejeteshome52692 ай бұрын

    "አያማልዱም። ምን ታመጣለህ?" - ልክ ነዎት። ያው ተረቱን እየዘበዘበ ይኖራል እንጂ ፥ ምንም አያመጣም። "መሪ"ዬ የኔ ወንድም! ❤😍😘

  • @tirhasteferi5670
    @tirhasteferi56702 ай бұрын

    ጌታ ይባርኮት ማርጌታ ምን አሉ " ለእሁዳ እያሰቡ ከማይተሳሳሙ ለምን እየሱስን እያሰቡ አይተቃቀፉም “። መንፈስ ቁዱስ የሌለበት ሰው እየሱስን አያውቅም (መገለጥ) ❤

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt2 ай бұрын

    መሪጌታ ጽጌ እግዚአብሔር ይባርክዎት እውነትን በድፍረትና በፍቅር ስለሚናገሩ ብዙዎችን ያተርፋሉ! እግዚአብሔር ይባርክዎት በእውነት ጠያቂው ጌታን ተቀበል ሃይማኖት አያድንም የሚያድነው አንዱ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉ መስክሮ ይድናልና ይላል ቃሉ ወንድሜ

  • @Teyakiw

    @Teyakiw

    2 ай бұрын

    የምር "ሃይማኖት አያድንም"? ታዲያ ለምንድን ነው መጽሐፉ "በሃይማኖት ቁሙ!" የሚለው? ለምንድን ነው ታዲያ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን መጽሐፉ "የሃይማኖታችን ሐዋርያ" የሚለው? ሃይማኖትን ማቃለል ለምን ተፈለገ? ሃይማኖትን አቃለንና አናንቀን እንድናይ ለምን ይደረጋል? ሃይማኖት ካላዳነ ምን ሊያድን ነው?

  • @GenetBerhane-it7tt

    @GenetBerhane-it7tt

    2 ай бұрын

    @@Teyakiw ይህ ሃይማኖት ማጣጣል አይደለም ሀይማኖት ሰዎች ተመሳሳይ አgም ያላቸው ያggሙትና ስም የሰጡት ነው ለምሳሌ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጣበት ዘመን አንቱ የተባሉ ሃይማኖቶችና የሃይማኖት አባቶች የነበሩበት ዘመን ነበር ግን ጌታ በግልጽ ይቃወማቸው ነበር ለምን ቢባል ይህ ሃይማኖት ብለው የሚከራከሩበት ለምሳሌ ፈሪሳውያንን ብንወስድ ከጌታ ይልቅ ለራስ ክብር መኖር ፡ ከእግዚአብሔር መንግስት ይልቅ በምድር ላይ ላሉ ሲስተሞች የመገዛትና ትልቅ የሆነውን የደህንነት አጀንዳ መርሳት በዚያም መተላለፍና የጌታን እውነት እስከመግፋት ድረስ አድርሶ አሁን ድረስ እንèን ብናነሳ እስራኤልን ዋጋ ያስከፈለና ከእውነት ጋር እንዲተላለፉ አድርÒል፡፡ በዚህ ዘመን በተለይ በእኛ አገር ደግሞ ከእግዚአብሔር ቃል ውጪ በሆነ መንገድ አሁን እንèን የምትወያዩበትና የምትከራከሩበት እኮ በሀይማኖት ሰበብ የገቡ ግሳንግሶችን ለማጥራጥ አይደለ እንዴ ይህ ደግሞ ብዙ የእግዚአብሔር የሆኑ ሰዎችን እስከ መገደል እስከ መስዋዕት አድርስዋል ስለዚህ ክርስቶስ የመጣው ህይወት ሊሰጠን ሊያበዛልን ነውና በሀይማኖት ገመድ መተብተብ የዘላለም ህይወት እስከ ማጣት ሊያደርስ ስለሚችል መጠንቀቁ አይከፋም ሀይማኖተኛ መሆን ሳይሆን እውነተኛ በሆነው በእግዚአብሔር ቃል ላይ የተመሰረተ የእምነት ሰው መሆን ይጠቅማል፡፡

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali28002 ай бұрын

    ጆሮ ያለው ይስማ የኢየሱስ ምልጃ መሪ ጌታ 100% አስቀምጠውታል

  • @user-fu8nw3js5q
    @user-fu8nw3js5qАй бұрын

    ኢየሱስን በምገባ ኢያሳያችሁ ስላሆና ጌታኢየሱስ ይበርከችሁ በርቱ !!

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema73792 ай бұрын

    ከተጰፃፈዉ መጨመር ያስተናል ከቃሉ እንማር ሰዉ የጨመረዉ ነዉ የተተራመሰዉ ።እየሱስ በቂ ነዉ።

  • @user-wk2fe3zp1d
    @user-wk2fe3zp1d2 ай бұрын

    አባቴ እግዚአብሔር ይባርኮት።

  • @michaeldamtew8627
    @michaeldamtew86272 ай бұрын

    We Thank you so much! You both 're blessed. Much respect. Thank you.

  • @salemdesta5248
    @salemdesta52482 ай бұрын

    እንክዋን ደህና መጣችሁ❤

  • @zewoldmekonnen301
    @zewoldmekonnen3012 ай бұрын

    ተባረኩ አባታችን የሚያስተምሩ ት ግን ተሰንዶ ቢያዝልን

  • @JesusisNGUS
    @JesusisNGUS2 ай бұрын

    Bless u guys

  • @sineduayele6519
    @sineduayele65192 ай бұрын

    በእርጋታ እና በመከባበር ወንጌልን እያስተላለፋችሁልን ነው። አከብራችኋለሁ አደንቃችኋለሁ !!!!!!!

  • @bonsaejara4697
    @bonsaejara46972 ай бұрын

    መርጌታ ጾጌ ስጦታ ህንኳን አደረሰ አደረሰን

  • @beteltagesse6377
    @beteltagesse63772 ай бұрын

    Oh it is the most interesting conversation that I have ever heard! Merigeta is the most outstanding person! I also appreciate the interviewer, he knows bible and willing to reach to truth! May God bless you both! Keep up the good work!

  • @kessatebirhantehadeso

    @kessatebirhantehadeso

    2 ай бұрын

    Our pleasure!

  • @salemdesta5248
    @salemdesta52482 ай бұрын

    ትክክል ነው የእየሱስ ደም ነው አስታራቂ ተደርጎ የተሰጠን ምፅዋት ለዘላለም ነው ያ ነው አስታራቂያችን የምንለው አማላጅ :: እንዲያው መሬ ጌታ የማይጠገቡ ሰው ናቸው ተባረኩ ሁለታችሁም ድንቅ ናችሁ 🙌🏽👌🏾❤️👏👏👏

  • @zewdhunmarye7577
    @zewdhunmarye75772 ай бұрын

    መሪ ጌታ ምንኛ የተባረኩ የጌታዬ አገልጋይ ነዎት፣ ቀሪ ዘመንዎ የተባረከ ይሁን። የሚቻል ከሆነ የግል ስልቅ ቁጥርዎን ወይም ሌላ መንገድ ካለ ቢነግሩኝ ደስ ይለኛል፣ ተባረኩል ውድ አባቴ❤❤❤

  • @Atifra1532
    @Atifra15322 ай бұрын

    ትክክል ኖት እየሱስ መከራን አሸንፎልን አሁን የምናዝንበት ፣የማንዋደድበት፣የማንጨባበጥበት ምንም ምክንያት የለም ሀዘን የሰይጣን ነው ማማትን ለማሰብ ክርስቶስን ለማስደሰት ከተፈለገ 1 ሰው ይዳን ወንጌል ሳምንቱን ይሰበክ ያለመሳሳም ለክርስቶስ የሚጠቅመው ምንም የለም ማማትን አሸንፎ ነፆ ላወጣን በደስታና በፉቅር እናሳልፉ🎉🎉🎉

  • @Atifra1532

    @Atifra1532

    2 ай бұрын

    ከዚህ ወዲህ ሀዘን የለም ክርስቲያን በደስታ ሙሽራውን ቢጠብቅ ሞቶ ሞትን ድል ነስቶ ለአረገ መዳኒታችን ሀዘን ሀጥያት ወይ ስራውን ጭቃ እንደመቀባት ነው እባካቹህ ሰዎች አንሳሳት ሀዘን የለም

  • @genetgirma1056
    @genetgirma10562 ай бұрын

    wow God Bless you

  • @tekamatwos8352
    @tekamatwos83522 ай бұрын

    አምላክ ሌላ ሆኖ አማላጅ ሌላ ቢሆን ኖሮ አደጋ ነበር!!

  • @jha8217
    @jha82172 ай бұрын

    Merigeta amirbotal des sitilu ahunima abatina lij new yemitmeslut...berso silalew tsega geta ybarek meri

  • @girmaabebeonline9039
    @girmaabebeonline90392 ай бұрын

    ፕሮግራሙ እጅግ በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ሆኖ እያለ ቢስተካከል የምለው 1. ጠያቂው የግል እምነቱን እቤቱ አስቀምጦ ቢመጣ ጥሩ ነው። ምክንያቱም መጠየቁን ትቶ የራሴ ለሚለው ሀይማኖት ያለእፍረት ሽንጡን ገትሮ መከራከሩ ''ጋዜጠኛ" ነኝ የሚል ከሆነ ውድቀትና ክስረት ነው። 2. ተጠያቂው በአግባቡ ሲመልሱ ይሄ ይለፈን አባቶቼን ጠይቄ ልምጣ የሚለው የሰነፍ አባባል መቅረት አለበት ምክንያቱም ተጠያቂው በሁሉ የታወቁ ሊቅ ስለሆኑ እና የማይመልሱት ነገር ስለሌለ። እናም ሊቅ ያለው በእርሱ ተቋም ብቻ እንደሆነ መጥቀሱ እጅግ ነውር ነው። 3. የወንጌል አማኞችን በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ለማንቋሸሽ መሞከሩ ምናልባት ተልዕኮ እንዳለው ቢፈተሽ? 4.ጥያቄውን አጠር ማድረግ ከዛም ማዳመጥ ብቻ ቢሆን አለማቋረጥ

  • @adinatamerat3102
    @adinatamerat31022 ай бұрын

    Thank you Mergeta Stegie for sharing the truth !!🙏🙏

  • @user-fu8nw3js5q
    @user-fu8nw3js5q2 ай бұрын

    እውናት ተናጋርው አገጋይ እግዝአብሔር ይበርኮት እንኮንም አደረስዎ

  • @fantayebade7374
    @fantayebade73742 ай бұрын

    Thank so much guys! Blessing

  • @kessatebirhantehadeso

    @kessatebirhantehadeso

    2 ай бұрын

    Our pleasure!

  • @melakumamo7408
    @melakumamo74082 ай бұрын

    ልክ ናችው እየሱስን እንመልከቴ❤😂

  • @merejaeth2801
    @merejaeth28012 ай бұрын

    ኧረ ድምፅ ለምን በደንብ አትሰጡትም ? ተሰብስበን መስማት አልቻልንም

  • @tirhasteferi5670
    @tirhasteferi56702 ай бұрын

    ይቅርታ መስቀሌን አይልም ፣ መስቀሉ ነው የሚለው። ለየ ራሳችን መስቀል አለን ተባረኩ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven2 ай бұрын

    Eyesus yadnal amen

  • @netsanetfikrenorch1659
    @netsanetfikrenorch16592 ай бұрын

    Heb 9:27 just as man is destined to die once, and after that to face judgment ❤❤

  • @EsraelBB
    @EsraelBB2 ай бұрын

    አንድ መካከለኛ ፣ ጠበቃ፣ ሊቀካህናት ነው ያለው እርሱም ክርስቶስ እየሱስ ነው። እርሱ ፍፁም ሰው, ፍፁም አምላክ ነው። መፀሀፍ ቅዱስ መማር ማንበ ብ ጥሩ ነወ

  • @HagiHagi-cr9si
    @HagiHagi-cr9si2 ай бұрын

    ❤❤❤❤ tebarku

  • @edali369
    @edali3692 ай бұрын

    Muskelu yizo new. Milew. Inji meskele weym Muskel aylim.

  • @thetruthreveal7962
    @thetruthreveal79622 ай бұрын

    ወዳጄ: መሪጌታው በሳይኮሎጂ በደንብ የጠጠሩ ናቸው: እንዲ ሲሉ ሰምቻለው "ምነው ይህን ሳምንት በደንብ ተቃቅፈን በፍቅር ብናሳልፈው" ወንድሜ ግን ለሁሉም ጊዜ አለው ብለሀቸዋል:: እምነትና ሳይኮሎጂ ይለያያል: ስለዚ በእርሶ አባባል ሄዋንን ያሳታት እባቡ እንደው ከቅዱስ መፅሀፍ ላይ ቢሰረዝስ ማለት ነው:: ከቻሉ እንደ ኒቆዲሞስ ሁኑ ትምህርቱን ጠንቅቀው ቢያውቁም እንደፈሪሳውያን ክስ እያበዙ ነው ኒቆዲሞስ ግን ልቡን ቀይሮ ከእግዚአብሔር ጋር ቆሞዋል: ልቦና ይስጦት:: ጠያቂው ደግሞ በርታ ጎበዝ ነክ:: እግዛብሄር ሁለታቹንም ይባርካቹ::

  • @user-dw9co2oe7h

    @user-dw9co2oe7h

    2 ай бұрын

    ዓይን ካላዩበት ግንባር ነው። እሱ ያደረገልንን እያሰብን ብንተቃቀፍስ ምን ችግር አለው? ነው ያሉት። ይህን ሰሞን እያሰባችሁ በዘመናት ሁሉ እንዳትሳሳሙ የሚል የተሰጠ መለኮታዊ ትእዛዝ ካለ ማስረጃ ማቅረብ ይገባል። ካልሆነ ግን እሳቸው የሚሉት ነገር ምንድነው ስህተቱ? ልቦና ሰጥቷቸውማ የተማሩትንና የሚያምኑበትን ነገር በመልካም አንደበት እየገለጡ ነው። "እኔ የማምንበትን እንቶ ፈንቶ ካልተቀበሉ " ብሎ መሳደብ መራገምና ማሰይጠን አይገባም ።

  • @wehaveabiggod5673
    @wehaveabiggod56732 ай бұрын

    ዕብራውያን 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። ²⁶ ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤

  • @meronassefa7847
    @meronassefa78472 ай бұрын

    Ebkachu katelu Egziybhair yestachu

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur40572 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም አስፈላጊ በሆነ ነጥብ ላይ ነው የተውያያችሁት ለብዙ ስው ጥሩ መልስ ነው ብዬ አስባለሁ ። በተጨማሪ ይህንን የጥያቄ ፕሮግራም ሳታቋርጡ ብትቀጥሉ ለብዙዎቻችን ይጠቅማል ብዬ እገምታለሁ በድጋሚ ተባርኩ

  • @HagiHagi-cr9si
    @HagiHagi-cr9si2 ай бұрын

    yes betkkil

  • @sineduayele6519
    @sineduayele65192 ай бұрын

    በይደር ካቆያችኋቸው ጥያቄዎች ብዙ ትምህርት እናገኛለንእና ለብቻችሁ ሳይሆን በይፋ እንድትወያዩ በጌታ ስም አደራ ልላችሁ እወድዳለሁ !!!!!!!

  • @ym8739
    @ym87392 ай бұрын

    Again, Amen Merigeta!! Christ, God incarnate, gave his life so we can be reconciled to him. What a profound act of love!! Overwhelming love!! He is splendid beyond measure!! Christ is all--Wonderful, Counsellor, Mighty God, Everlasting Father, Prince of Peace (for all these titles see Isaiah 9:6), Creator (Isaiah 40:28), Beloved Son (Luke 9:35) Mediator (1Tim 1:15) High Priest (Heb 4:15), Savior, Messiah, King of Kings. And we can go on. The amazing thing then is He also calls us (you and me) his friends (John 15:15)--amazing that the creator of the universe calls me his friend!! Who am I and what did I do to deserve this?? Only He would do this; not because I did anything. Bless His name!! Yegetoch geta, yemelaect amlach kidus new!! Thank you Chirst for dying on the cross!! Thank you for snatching me out of the grave and making me a conquerer through you (Roman's 8:37).

  • @Teyakiw

    @Teyakiw

    2 ай бұрын

    I have the utmost respect for your continued comments. However, I don't understand why there is a need to comment in English for a discussion which is held in Amharic! On top of this, most of the comment readers are Amharic speakers. However, because I believe in one God manifested in three persons, I respectfully accept this opinion in the name of the Father, the Son and the Holy Spirit, ONE GOD!

  • @sebl4615
    @sebl46152 ай бұрын

    Fogariwochi

  • @GenetBerhane-it7tt

    @GenetBerhane-it7tt

    2 ай бұрын

    የእግዚአብሔርን ቃል ለመረዳት ልባችንን እንክፈት አለሙም ምኞቱም ያልፋል የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነውን ክርስቶስ ማወቅ ይሁንልን

  • @BedluWelde
    @BedluWeldeАй бұрын

    መላክት አያማልዱም

  • @abezashsewnet571
    @abezashsewnet571Ай бұрын

    እንዴ መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ ያለው መከራን ማለቱ ነው። ኧረ ጠያቂው????

  • @josephgebreamlak2473
    @josephgebreamlak24732 ай бұрын

    ኢየሱስ አማላጃችን ነው ማለት ምን ማለት ነው? አማላጅ ማለት አስታራቂ ሆኖ ከተቃዋሚ ጎራዎች ጋር በመተባበር እርቅ ለመፍጠር የሚሰራ ማለት ነው። አንድ አስታራቂ አለመግባባትን ለመፍታት በማቀድ በሁለት ወገኖች መካከል አለመግባባት ላይ ተጽእኖ ለመፍጠር ይሞክራል። በሰውና በእግዚአብሔር መካከል ያለው አስታራቂ አንድ ብቻ ነው እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። በዚህ ጽሑፍ ውስጥ፣ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚከራከርበት ምክንያት፣ ኢየሱስ ለምን አማላጃችን እንደሆነ፣ እና ራሳችንን ብቻችንን በእግዚአብሔር ፊት ለመወከል ከሞከርን ለምን እንደምንጠፋ እንመለከታለን። እግዚአብሔር ከእኛ ጋር በኃጢአት ምክንያት ሙግት አለው። ኃጢአት በመጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔርን ሕግ መተላለፍ (1ኛ ዮሐንስ 3፡4) እና በእግዚአብሔር ላይ ማመፅ ተብሎ ተገልጿል (ዘዳ 9፡7፤ ኢያሱ 1፡18)። እግዚአብሔር ኃጢአትን ይጠላል፣ ኃጢአትም በሁላችንም እና በእርሱ መካከል ይቆማል። “ጻድቅ የለም አንድ ስንኳ” (ሮሜ 3፡10) የሰው ልጅ ሁሉ ከአዳም በወረስነው ኀጢአት እንዲሁም በየዕለቱ በምንሠራው ኃጢአት ኃጢአተኛ ነው። ለዚህ ኃጢአት ብቸኛው ትክክለኛ ቅጣት ሞት ነው (ሮሜ 6፡23)፣ የሥጋ ሞት ብቻ ሳይሆን የዘላለም ሞት (ራዕይ 20፡11-15)። የኃጢአት ትክክለኛ ቅጣት በገሃነም ውስጥ ዘላለማዊ ነው። በራሳችን እና በእግዚአብሔር መካከል ለመታረቅ ምንም ማድረግ የምንችለው ምንም ነገር የለም። የቱንም ያህል መልካም ሥራ ወይም ሕግን መጠበቅ በቅዱስ አምላክ ፊት እንድንቆም ጻድቅ አያደርገንም (ኢሳ. 64፡6፤ ሮሜ 3፡20፤ ገላ 2፡16)። አስታራቂ ከሌለን ዘላለማዊነትን በገሃነም እንድንኖር ተዘጋጅተናል፣ ምክንያቱም በራሳችን ከኃጢአታችን መዳን አይቻልም። አሁንም ተስፋ አለ! "አንድ እግዚአብሔር አለና በእግዚአብሔርና በሰው መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው" (1ኛ ጢሞቴዎስ 2:5) ኢየሱስ በእግዚአብሔር የጸጋ ዙፋን ፊት በእርሱ ላይ እምነት የጣሉትን ይወክላል። ተከላካይ ጠበቃ በደንበኛው ላይ እንደሚያስታረቅ ሁሉ ለዳኛው “ክብርህ ደንበኛዬ ከተከሰሱበት ክስ ሁሉ ንፁህ ነው” በማለት ለእኛ ያማልዳል። ለኛም እውነት ነው። አንድ ቀን አምላክን ፊት ለፊት እንጋፈጣለን፤ ነገር ግን ኢየሱስ ለእኛ ሲል በመሞቱ ሙሉ በሙሉ ይቅርታ የተደረገላቸው ኃጢአተኞች ነን። "የመከላከያ አቃቤ ህግ" ቅጣቱን ወሰደብን! በዕብራውያን 9፡15 ላይ ለዚህ አጽናኝ እውነት ተጨማሪ ማስረጃዎችን እንመለከታለን፡- “ስለዚህ የተጠሩት የተስፋውን የዘላለም ርስት ይቀበሉ ዘንድ ክርስቶስ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ነው እርሱም ቤዛ ሆኖ ሞቶአልና። በመጀመሪያው ቃል ኪዳን ከተፈጸሙት ኃጢአቶች ነጻ ናችሁ። የክርስቶስን ጽድቅ ለብሰን በእግዚአብሔር ፊት ለመቆም የቻልነው በታላቁ አስታራቂ ምክንያት ነው። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ኃጢአታችንን በጽድቁ ለወጠው (2ኛ ቆሮንቶስ 5፡21)። የእርሱ ሽምግልና ብቸኛው የመዳን መንገድ ነው።

  • @addisuwondem7577
    @addisuwondem75772 ай бұрын

    🎉ለተወዳጁ ሆስት ለመርጌታ ነጭ በመልበሳቸው የጠየቀውን ጥያቄ መመለስ ወደድኩ እንደገናም ሊጨብጣቸው አለመቻሉ ምን አይነት የሃይማኖት እስረኛነት እንደሆነ ጠቅሼ ወደ አጭር መልሴ ልሂድ:- ክርስቶስ የሆነው ጌታዬ የዘላለም ሞቴን ሞቶ የአባቱ ልጅ ስለ አደረገኝ እንደ ገናም ጽድቅን ለኔና አምነው በመቀበል ለዳኑ/ ለዳንኩት ህይወቱን ስለሰጠ ለእኔ/ለእኛ ዛሬ ደስታ ነው! ህማማቱ ለኔ ዋጋ የከፈለበትና ደስታ የተደረገበት ቀን፣ ለሱ የምንሰጠው የአምልኮ ምስጋና ደስታ ነው መሆን ያለበት፣ ደግሞስ ለተደረገልን ሁሉ አንድ ሳምንት ብቻ በሃዘን ተመተን ተቆራምደን ብናሳልፍ ምን ዋጋ አለው? ይልቅስ አመቱን ሙሉ ሞቱን ብናስታውስ በደስታ ዘማ፣ ዘመናችን በአምልኮ የተሞላ ይሆን ነበር! ይልቅስ በእልልታ ደሰታችንን በምስጋና ለሞተልንና ፈቅዶ አንድ ልጁን ለወገን እናቅርብ፣ ማወቅ ያለብን ለወደቀውና ዋና የመዘምራን አለቃ ለነበረው መላእክት ሳይሆን ለኔ ለአንተ ለአንቺ ለእኛ ለወደቅነው ለአሳረደው አብ እግዚአብሔር ምስጋና እናቅርብ! ላልዳኑ ወገኖቻችን ወንጌልን ልናሰማ እዳ አለብን፣ እንኳን ደስ አላችሁ። ክብር ምስጋና ለዘለዓለም ለእግዚአብሔር ይሁን!

  • @tirhasteferi5670

    @tirhasteferi5670

    2 ай бұрын

    እውነትህ ነው ሞቴን ማን ይሞተልኝ ነበር ፤ የጌታየ ፈቅር የደስታ እምባ ነው ያለኝ።። ❤

  • @GechTsegaye
    @GechTsegaye2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ለሁሉም ነገር ሁሉንም ያደረጋችሁትን ውይይት ተከታትያለሁ አንድ ሁሌ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር አለ ከቻላችሁ ብትመልሱልኝ? አመት ምህረት መጀመር የነበረበት ከትንሳኤ ወይስ ከመስከረም አንድ?

  • @Shashemene
    @Shashemene2 ай бұрын

    ብሉይ ኪዳን የእስራኤላዊያን ብቻ እና ብቻ ነው። እኛ አህዛብ ነን ወይም ነበርን። በአብረሀም የተነገረው ኪናን ለወገኖቹ ነበረ። ለእኛ የተሰጠን ኪዳን የእየሱስ ክርስቶስ ደም ነው።

  • @senaitdebebe1811
    @senaitdebebe18112 ай бұрын

    እየሱስ አለምን ለማዳን የከፈለው ዋጋ ለአንድ ሳምንት ብቻ ሳይሆን በህይወት ዘመን ሁሉ ክርስቶስን እያከበርን ለመኖር እንወስን የመስቀሉን ስራ ዋጋ አናቃል እየሱስ እኛን ለማዳን የከፈለው እንደሆነ ተረድተን ሁሉን ትተን እንከተለው

  • @berhanuwebshet5129
    @berhanuwebshet51292 ай бұрын

    ባክህ : ከጠየክ : መስማትንም : ልመድ ደሞም : ብትሰማቸው : ብዙ : እውቀት : ታገኛለህ : ደሞም : ምንም : ይሁኑ : አባትን : ማክበር : ይገባሀል : ንግግሮችህ : ንቀት : ይታይበታል

  • @zewdhunmarye7577
    @zewdhunmarye75772 ай бұрын

    ወንድሜ መላእክትና ሰማዕታት ያማልዳሉ ብለህ እምታምን ከሆነ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሣኤና መስዋዕትነት ማውራት ያለብህ አይመስለኝም፣ አውቀህ ሆን ብለህ ከሆነ ይቅርታ አድርግለኝ ዓላማህን ላልረዳ አስተያየት በመሰንዘሬ፣ መጽሐፍ ቅዱስን ስታነብ ኦርቶዶክስን defend ለማድረግ አስበህ ቅዱሳን አባቶች የነገሩህን ብቻ እያሰብክ አታንብ፣ ሕይወትን እያሰብክ እርሱም ኢየሱስ ነው ዮሐ 14:6

  • @zintalemasmare4304
    @zintalemasmare43042 ай бұрын

    እኔ በደንብ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን!!!! ተያቂው ወንድሜ እና መሪጌታ ስለታቦት ፕሮግራም ሳታቀርቡልን እንዳትጨርሱ አስቡበት። ተባረኩ !!!!

  • @danielabera5108
    @danielabera51082 ай бұрын

    ከማን ገር ነው የሚያማልደው ? ግልፅ ይሁን ።ከራሱ አስታረቀን ከሆነ እውነት ነው ።

  • @Mesh798
    @Mesh798Ай бұрын

    ወይኔ ጠያቂው ሁሉም ኦርቶ እንዲህ ነው ?

  • @abrahamalemu1687
    @abrahamalemu16872 ай бұрын

    ለጠያቂው አዘንኩ!!!ከእውቀት ነፃ ነዉ!!!

  • @asefnak4764
    @asefnak47642 ай бұрын

    Orthodox logic: Eyesus Amalaje kemenele menem enkuan metsehaf kidus lay be geltse betsafem zembelen ye motut kedusan yamaledalu enebel memenu endehone bible ayanebem

  • @netsanetfikrenorch1659
    @netsanetfikrenorch16592 ай бұрын

    This brother need to get enlightenment not information😮😮😮

  • @yuelberaki9178
    @yuelberaki91782 ай бұрын

    እረ በ ጌታ ስም አሁን ደግሞ ኢየሱስ ነቢ ነው አለ😢😢😢😢😢 እረ ተው ተው ተው

  • @Zereyakobtebiban

    @Zereyakobtebiban

    2 ай бұрын

    ነብይነት የባህሪው ነው ወይም ነብይ የሚሰራውን ነገር ሰርቷል ለማለት ነው

  • @samsonlegesse1323

    @samsonlegesse1323

    2 ай бұрын

    @ ረቡኒ በጆሮ ስማ

  • @asefnak4764
    @asefnak47642 ай бұрын

    40:59 Hateyat Maream tamaledalech malet newu ,abet mefered lay sechokele atlease yaganwu sewuye tesfawun ke mutan lay anseto be Eyesus lay adergoal.

  • @melkamealeme8536
    @melkamealeme85362 ай бұрын

    አንተ ጠያቂ ማገዶ አትፍጅ ዳይ ወደጌታ

  • @God-db9vp
    @God-db9vp2 ай бұрын

    መርጌታም ጋዜጠኛውም ተሳስታቹሃል፡ ሕማማት ብሉይ ኪዳን የምስታውስበት ሳምንት ነው ማለታቹ ትልቅ ስሕተት ነው፡ ሳምንቱ ስሙም ሳይቀር ሕማማት የሚል መጠርያ ይዞ ሳለ እንዴት የብሉይ ኪዳን ማሳወሻ ነው ትላላቹ፧ የጌታችን ሕማምና ስቃይ ብቻ የምታወስበት ሳምንት ነው፡ መርጌታ ደግሞ ካልተቸሁ ኣይሆንልኝ ኣሉ ኮ፡ ጭራኝ በኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን የማትለው ሕማማት የብሉይ ኪዳን ማስታወሻ ነው ብላቹ ራሳቹ ተሳስታቹ ስትተቹ ደግሞ ያስጠላል፡ ሕማማት ተብሎ ሰኞ ርግመተ በለስ ማለት የበለሲቱ መረገም ተብላ እየተጠራች እንዴት ብሉይ ኪዳን እናስታውሳለን ሲሉ ያስተዛዝባል፡ ሳምንቱ የብሉይ ኪዳን ማስታወሻ ከሆነ የሙሴ ሕማማት ወይንስ የኢሳይያስ የዳንኤል ሕማማት ነው የሚስታወሰው፧ በኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ብሉይ ኪዳን የሚስታወስበት ግዜ ጾመ ነብያት ነው፡ መርጌታ ኣንዳንዴ ረጋ ይበሉ ከነኣክብሮቴ ጋዜጠኛው እንኳን ሲሳሳት እርሶ ያርሙት እንጂ በቀደደሎት ኣይፍሰሱ።

  • @Teyakiw

    @Teyakiw

    2 ай бұрын

    ስለአስተያየቱ የከበረ ምስጋና አለኝ። "ተሳስተሃል" በተባልኩበት ነጥብ ላይ ግን ለመስማማት ይቸግረኛል። መስቀል የማንሳለመው ፣ የማናማትበው ፣ ቅዳሴ እንኳ የሚታጎለው እነዚህ ሁሉ የሐዲስ ኪዳን በረከቶች ስለሆኑና በብሉይ ኪዳን ስላልነበሩ አይደለምን? የበለሲቷስ መረገም በብሉይ ኪዳን ነው ወይስ በሐዲስ ኪዳን ነው የተደረገው? የ"5500" ዘመን ዓመተ ፍዳ መታሰቢያና የብርሃነ ትንሣኤው መናፈቂያ እንደሆነ በደምብ ተምሬዋለሁ። "ልክ ነው - አይደለም" ከሆነ ያው እሱ ሌላ ጉዳይ ነው። ግን የሕማማቱ ሳምንት የጌታ መከራ ብቻ ሚታሰብበት ነው ብለን አራት ነጥብ ማኖር የሚቻለን አይመስለኝም። ጌታችን መከራ የተቀበለው ራሱ በብሉዩ ኪዳን ዘመን ነውና። ክብረት ይስጥልኝ!

  • @God-db9vp

    @God-db9vp

    2 ай бұрын

    @@Teyakiw ኣክብረክ ስለመለስክልኝ ኣመሰግናለው፡ መስቀል የማንሳለመው የጌታ መከራ በምናስታውስበት በዚህ ሳምንት ስቅለቱን ዓርብ ላይ ስለምናስታውሰው እስከ ሓሙስ ከስቅለቱ በፊት ስላለውያለው መከራው ብቻ ስለምናተኩር ነው መስቀል የማንሳለመው ምክምያቱ መስቀል ዓርብ ላይ ነው የተቀደሰው፡ ቅዳሴ ደግሞ ሓሙስ ላይ ኣለ ምክንያቱ ጌታ የቅዱስ ቁርባን ስርዓት ሓሙስ ላይ ስለሰራልን ሓሙስ እንደ ብሉይ ኪዳን ካሳብነው ለምን ቅዱስ ቁርባን እንወስዳለን ወንድሜ። የሕማማት ሳምንት የ5500 ዓመተ ፍዳ የብሉይ ኪዳን ማስታወሻ እንደሆነ ተምሬኣለው ብለህኛል፡ እንዲህ ብለው ያስተማሩህ መምህር በእርግጥ ተሳስተዋል ምክንያቱ ይህ የፍዳ ዘመን የምናስታውስበትና የጌታ ልደቱ የምናፍቅበት ግዜ ጾመ ነብያት የልደት ጾም ነውና፡ ይህ ሳምንት ግን በዋናው የጌታ መከራው እንዲሁ ወንጌልን ባስተማረበት 3 ዓመት ያደረገው ኣንዳንድነገሮች ነው የምናስታውስበት፡ እስቲ ኣስበው ወንድሜ፡ ሰኞ በለሲትዋ የረገመበት፡ ማክሰኞ ኣይሁድ ጌታችንን የጠየቁበት፡ ረቡዕ ኣይሁድ እንዲሰቅሉት የተማከሩበት ነው፡ ሓሙስ ደግሞ ሓዋርያትን እግራቸው ያጠበበት እና ቅዱስ ቁርባን የሰራበት ሓዲስ ኪዳን ያቆመበት ነው፡ ሰሙነ ሕማማት የጌታ መከራ የሚስታወስበት ብቻ እንደሆነ በፍትሓ ነገስት ተጽፎዋል፡ ሌላ ወንድሜ ጌታ ያስተማረበት ዘመን እንደ ሓዲስ ኪዳን ዘመን እንጂ እንደ ብሉይ ኪዳን ዘመን ኣይቆጠርም፡ ከልደቱ ጀምሮ የሓዲስ ኪዳን ዘመን ነው።

  • @Teyakiw

    @Teyakiw

    2 ай бұрын

    "ሐዲሱ ኪዳን የተሰጠው (የተጀመረው) ልደቱ ጋር ነው ወይንስ ስቅለቱ ጋር?" በሚለው ላይ ባለ የአረዳድ ልዩነት ነው ውይይታችን የሚሆነው ማለት ነው። እኔ ሐዲሱ ኪዳን በስቅለቱ ዋዜማ ፣ በመጨረሻው እራት ላይ ተጀምሯል እላለሁ። ለዚሁም ማቴዎስ 26 ፥ 28 "ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው።" የሚለውን እጠቅሳለሁ። በተጨማሪም ጌታ ከግርዘቱ ጀምሮ ልዩ ልዩ የብሉይ ኪዳን ሕጎችን መጠበቁንና ማስጠበቁን (ለምሳሌ ማቴ 8 ፥ 4) እጠቅሳለሁ። ጨምሬም ፤ በሐዲስ ኪዳን ዘመን እየኖሩ ለምን የብሉዩን ሕግና ሥርዓት መጠበቅ አስፈለጋቸው እላለሁ። እርስዎ ደግሞ ልደቱ የሐዲሱ ኪዳን መጀመሪያ ነው ካሉ በማስረጃ ያሳዩኝ! ሦስት ፋሲካን ያከበረው በብሉይ ዘመን ስለኖረ አይደለምን? አዲሱ ኪዳን በደሙ መፍሰስ የሚመሰረት ከሆነ ታዲያ ደሙ ሳይፈስስ በልደቱ ብቻ አዲሱ ኪዳን እንዴት ተገኘ እንላለን? ደግሞስ በልደቱ አዲሱ ኪዳን ከተገኘ መሰቀሉ ለምን አስፈለገ? አዲሱ ኪዳን የጀመረው የቱ ጋር ነው? አመሰግናለሁ!

  • @God-db9vp

    @God-db9vp

    2 ай бұрын

    @@Teyakiw ሰላም ወንድሜ፡ ሓዲስ ኪዳን የተጀመረው በማቴዎስ፡ 26፡28 ከጀመረ ከዚህ ምዕራፍ ቀድሞ ያሉት የመጽሓፉ ምዕራፎችና ታሪኮች የሓዲስ ኪዳን መጽሓፍ መባላቸው ትክክል ኣይደለም ማለት ነው፧ ይህ የጠቀስከው ምዕራፍ የሓዲስ ኪዳን መጀመርያ ሳይሆን የሓዲስ ኪዳን ስርዓተ ቁርባኑ የተሰራበት ሲሆን ስቅለቱ ደግሞ የሓዲስ ኪዳን ማህተም የተመታበት ነው፡ የሓዲስ ኪዳን ጅማሬው ግን ልደቱ ነው ምክንያቱ ድሕነት የተዘጋጀበት ዘመን ልደቱ ነው፡ ድሕነታችን ልደቱ ጋር ነው የጀመረው፡ ለዚህ ማሳያ የሚሆነን፡ ስምዖን ኣረጋዊ ጌታችንን በሕጻንነቱ ኣቅፎ እንዲህ ብሎዋል፡ ሉቃስ፡2፡30-31 " ዓይኖቼ በሰዎች ሁሉ ፊት ያዘጋጀኸውን ማዳንህን አይተዋልና .." ኣምላክ ሰው ሲሆን ማዳናችን ያኔ ነው የጀመረው ምክንያቱ መለኮት በተዋሃደው ደም ነው ድህነታችን የተፈጸመው፡ ስለዚ ስምኦን ይህን "ያዘጋጀሀው ማዳንህን" ድሕነታችን እንደጀመረ ግልጽ ነው፡ ሓዲስ ኪዳን ደግሞ የድህነታችን ኪዳን ነው፡ ስለዚ ሓዲስ ኪዳን የተዘጋጀው በልደቱ ሲሆን ኪዳኑ ተጠናቆ የቆመው ደግሞ በስቅለቱ ነው። " ጌታ ይህ የሓዲስ ኪዳን ደሜ ነው" ኣላቸው ይህ ቅዱስ ደም የተዘጋጀው ግን በድንግል ማርያም ማህጸን ውስጥ ነው። እና ለምን ጌታ የብሉይ ኪዳን ሕጎች መፈጸም ኣስፈለገው ከተባለ፡ ጌታ ለመዳናችን ሲመጣ የሚቀሩ ሕጎች ራሱ ኣድርጎ ለመዝጋት ለሚቀጥሉ ሕጎች ደግሞ ለማጽናት፡ ለሚተኩትም ኣድርጎ በሓዲስ ኪዳን ለመተካት ስለመጣ ነው፡ ማቴዎስ፡5፡17: “እኔ ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ልፈጽም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም።" ብለዋል። ለምሳሌ የዝሙት ሕግ ሲያጸናው፡ የበቀል ሕግ ግን ሻረው፡ ግዝረት ደግሞ በጥምቀት፡ ፋሲካም በቅዱስ ቁርባን ተካቸው። ለምሳሌ ጠላትህን ውደድ የሚል ሕግ የብሉይ ሕግ የሚጻረር የሓዲስ ኪዳን ሕግ ነው ነገር ግን ይህ የፍቅር ሕግ ከስቅለቱ በፊት የቆመ ሕግ ነው፡ ሓዲስ ኪዳን የጀመረው በስቅለት ወይም በሓሙስ ነው ካልን ግን ይህ የፍቅር ሕግ የሓዲስ ኪዳን ሕግ ነው ልንለው ኣንችልም ማለት ነው፡ ልደቱ ጥምቀቱ ያ ሁሉ የወንጌል ትምህርትም የሓዲስ ኪዳን ኣይደለም ልንል ነው ማለት ነው። ሳጠቃልልህ ሓዲስ ኪዳን በልደቱ ጀምሮ የወንጌል ትምህርትና ሕጎች ኣስተምሮና ሰርቶ ሁሉንም ትንቢቶች ፈጽሞ በስቅለቱ ኣትሞ ኣቆመው። ኣመሰግናለው።

  • @Teyakiw

    @Teyakiw

    2 ай бұрын

    አንዱንም ጥያቄ መመለስ የፈለጉ አልመሰለኝም። የራስዎትን ሀሳብ ብቻ እንጂ የእኔንም ጥያቄ ያገናዘቡት አልመሰለኝም። ስለሆነም ሀሳቤን ማስለወጥ የሚያስችል አመክንዮ አላቀረቡልኝም! አመሰግናለሁ!

  • @solomonhabte7910
    @solomonhabte79102 ай бұрын

    አጭበርባረ መሪ አጭበርባሪ ጠያቂ ይሄ ስድብ አይደለም አውነታ ነው

  • @GenetBerhane-it7tt

    @GenetBerhane-it7tt

    2 ай бұрын

    እንደዚህ መወያየትና መነጋገር ባህላችን ቢሆን የት በደረስን?

  • @user-bc6vu3ht5d

    @user-bc6vu3ht5d

    2 ай бұрын

    Ortodox teret teret kemnm ayadnm . atsadebu ye Egzabhiern qal ( Bibel ) anbut .

  • @user-dw9co2oe7h

    @user-dw9co2oe7h

    2 ай бұрын

    ነውርን ማወቅ አልተማርክም ፣ አሳዳጊ በድሎህ ነው እንጂ ወደህም አይደል። ተሳዳቢዎች የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደማይወርሱ አታውቅምን? 1ኛቆሮንቶስ 6:10 ፤ 2ኛጢሞቴዎስ 3:1 - 5 ፤ ሮሜ 1:30።

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun72762 ай бұрын

    ለምን የተዋህዶን ልብስ አታወልቅም? ለምን ታጨበረብራለህ? ሰው አታሰናክል እምነትህ የሚፈቅደውን ልብስ ብቻ ልበስ።ጦጢሎስ

  • @GenetBerhane-it7tt

    @GenetBerhane-it7tt

    2 ай бұрын

    የእግዚአብሔርን ቃል ለመረዳት ልባችንን እንክፈት አለሙም ምኞቱም ያልፋል የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነውን ክርስቶስ ማወቅ ይሁንልን

Келесі