በላ ልበልሃ - ከመጋቢ መርዓዊ ንጉሴ ጋር - “መቀራረብ እንችል ነበር!” ክፍል 2 (የመጨረሻ ክፍል) - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664

Пікірлер: 61

  • @betheleyasu6838
    @betheleyasu6838Ай бұрын

    መጋቢ መርዓዊ ጌታ አብዝቶ ይባርኮት! እኔም protestant christian ነኝ እና ተሃድሶ ከኦርቶዶክስ ይልቅ ለእኛ ያስፈልጋል ያሉትን እጅግ በጣም እስማማለሁ ምክንያቱም አስተዋይ ሰው አይኖቹን በራሱ ላይ ያደርጋል። ደግሞም ጌታችን እንዳለው በራሳችን አይን ውስጥ ያለውን ምሰሶ ትተን የሌላውን ጉድፍ ብንነቅፍ ግብዝ እንሆናለን ፈውስም አይገኝም። protestant እህት ወንድሞቼ በየቤታችን በእግዚአብሔር ፊት እንውደቅ እርሱጋ ብቻ ነው መፍትሄው ። በወሬ ምንም ለውጥም ሆነ ፈውስ አይገኝምና ። እግዚአብሔር አምላካችን ሁሉን ቻይ ነው ከጥንቱ በላይ ሁሉን ሊያስተካክል ይቻለዋልና!🙏✝️

  • @OrthodoxTehadsoApostolicMinist
    @OrthodoxTehadsoApostolicMinist27 күн бұрын

    መጋቢ መርዓዊ ድንቅ እና በሳል የጌታ አገልጋይ ነው በተሃድሶ አገልግሎት ትልቅ ፍሬ ያፈራ ብዙ ዋጋ የከፈለ ብዙ ትውልድን በምክሩና በማስተዋሉ የጠቀመ ሰው ነው ወደፊትም ብዙ እንጠብቅበታለን ይህን ያልኩት ኢንተርቪው የምታደርገው ወንድማችን ከዚህ መጋቢ ብዙ ትምህርት ታገኛለህና ትውልድም እንዲታነጽ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ተጨማሪ ዕድሎችን ብትሰጠው እላለሁ

  • @jaeltrans2011
    @jaeltrans2011Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር!! ጠያቂውም እውነትን የተጠማ መልካም ሰው መሆኑ ጥርጥር የለኝም!!!!

  • @adamfessha7808
    @adamfessha7808Ай бұрын

    ጠያቂው ወንድሜ እንኳን ጌታ ረዳሕ አሑን እውነት ገብቶሐል

  • @jaeltrans2011
    @jaeltrans2011Ай бұрын

    እንደዝህ አይነት ፕሮግራም እጅግ እስተማሪ: ደስ የሚልና እየጣፈጠኝ የሚያልቅ ነውና ባይቋረጥና ቢቀጥል ደስ ይለኛል!!

  • @user-oo3yo1um3c
    @user-oo3yo1um3cАй бұрын

    ጠያቂው እንኳን ደህና መጣህ!! በጉጉት ስጠብቅህ ነበር !!ተባረክ።።

  • @adamfessha7808
    @adamfessha7808Ай бұрын

    ደስ የሚል ውይይት

  • @mrtsigesitotaw4027
    @mrtsigesitotaw4027Ай бұрын

    በጣም የሚገርም ውይይት ነው ግን ለምን ሌሊት ተለቀቀ ይኸው እንቅልፍ ከለከለኝ ሳልጨርሰው መተኛት አልቻልኩም ።

  • @esayaszewdie
    @esayaszewdieАй бұрын

    2ቱንም ክፍል አድምጬዋለሁ በጣም ወድጄዋለሁ። ሃሳብ ያላቸው ይብዙልን።

  • @fithebarkot1556
    @fithebarkot1556Ай бұрын

    ማንም ሊከተለኝ የሚወስድ እራሱን ይካድ የሚለው ቃል መልስ ነው ከብዙ ሰው ጋር ያጣላል ላልከው ወንድሜ አንዳንዴ ከራሳችን ጋር እንኳን አንስማማም መንገዱን ስንመርጥ እግዚአብሔር ይርዳን 😇😇😇😇 በጣም አስተማሪ ነው 🙏🙏

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248Ай бұрын

    እናመሰግናለን በጣም ግሩም ውይይት ነበር🙏 እባክህ አትቆይ ወንድሜ ቶሎ ቶሎ ይዘህ ከች በልልን🙌🏽🙏

  • @mrtsigesitotaw4027
    @mrtsigesitotaw4027Ай бұрын

    የጋራ ምዕመን አሉ ትልቅ አገላለጥ በሳቅ ሞትሁኝ ።

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076Ай бұрын

    እኔ በወንጌል አማኝ ነኝ እኛምጋ ለውጥ ያስፈልጋል ያሉትን እቀበለዋለሁ ግን ደግሞ ብዙ ጥፋት ብናጠፋም እንደኦርቶዶክስ በመዳን ወንጌል ላይ አንቀላቅልም በእገሌ በኩል ብትመጡ ትድናላችሁ ወይም ደግሞ በክንፋቸው ከሲኦል አወጡ ብለን የክርስቶስን ደም አናክፋፋም መዳን በጌታ በእየሱስ መሆኑን ብቻ እንሰብካለን እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን አሜን

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xeАй бұрын

    Wow wow wow ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በብዙ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏❤❤❤

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057Ай бұрын

    ጥሩና ትምህርት ስጪ ውይይት ጌታ አምላክ ይባርካችሁ። ግን አንድ ነገረ ለማለት የምፈልገው አይናችንን ከስው ወግና ሥርአት ላይ አንስተን ወደ ሞተልንና ሕይወትን ወደ ስጠን ከመድሐኒት በላይ መድሐኒት ወደ ሆነው አይናችንን ብናነሳ ወደ ቃሉ ብናተኩር እሱ ብርሀን ያበራልናል ወደ እርሱም ይመልስናል ወደ ወንድሜ በርታ አመስግናለሁ!!!

  • @HelenTeshome-un1ky

    @HelenTeshome-un1ky

    Ай бұрын

    betam tikikil neh wenidme kehaymanot dirjit nekefa weten hywet yehonewin eyesusin bicha bagegnenew agatamiy mawirat yhunilin eyesus yezelalem hywet meniged ewinet esu bicha new

  • @davenigussie3897
    @davenigussie3897Ай бұрын

    በጣም ጥሩ ዉይይት ነበር!

  • @FerehiwotWoldehawariat
    @FerehiwotWoldehawariatАй бұрын

    Tebareku!!!!

  • @tutubevan932
    @tutubevan932Ай бұрын

    ተያቂው ወንድሜ ጌታን ትቀበላለህ ትንሽ ተንገዳግደህም ቢሆን አይቀሬ ነው እውነትን ፈልገሀል ጌታ በዚ ሙግትህ ውስጥ አየሠራክ ይሄዳል መንፈስ ቅዱስ ብርሀን ይሁን ይልሀል በቅርቡ ከሀይማኖትነት ወደ አምነት ልትሻገር ነው ወንድሜ እኞ ጴንጤዎቾ ኦርቶክስን አንጠላም ግን ትምርቷ ሠዎችን ወደ ሲኦል እየማገደ ነው ለዛ ነው እድትድኑ ነው ምኞታችን አንተ ግን ታመልጣለህ በቅርቡ አንወድሀለን ድነህ ደግሞ እናያለን

  • @milahagos2807

    @milahagos2807

    Ай бұрын

    ያንቺን ደግሞ ጭፍን ጥላቻ አለሽ አልጠላም ትያለሽ እንዴ ?ኦርቶዶክሶች ሲኦል ነው የምትገቡት ከማለት ውጭ ከዚህ በላይስ ፈሪሳዊ አይማኖተኛ አለ?እኔ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ ኢየሱስ የሞተልኝ መንፈስ ቅዱስ ለመንፈሴ የመሰከረልኝ እንዴት አድርገሽ ሲኦል ልትገጅኝ ነው ግብዝ ፍርዱን ለተሠቀለው ጌታ ተይው በዚህ ዘመን በመንፈስ ቅዱስ የሚቀልደው በትንብት ማለቴ በተንብ የምታላግጡት እናንተ አይደላቹምን?የፃዲቂ አይኖች ወደ እራሱ ነው ከግብዝነት ዳኝ

  • @tutubevan932

    @tutubevan932

    Ай бұрын

    @@milahagos2807 አልጠላም ግን ከእየሡስ ተጨማሪ አዳኝ የለም አየሽ ትምርቱ መስተካከል አለበት ከሲእል በቅዱሳን ምልጃ ያወጣኛል በስራዬ እፀድቃለው ከእየሡስ ሌላ አማላጅ አለኝ ካልሽ ፅድቅ የለም እኔ አይደለሁም ያልኩት መፅሀፍ ቅዱስ ነው አንብቢ ይሄ ትምርት ወደ ሲፆል ሠው የሚነዳ ነው እያልኩኝ ነው እንጁ አኔ ማንንም አልጠላም ጥላቻ እና ስድብ የዳቢሉስ ነው

  • @henokhadera

    @henokhadera

    19 күн бұрын

    እየሱስ እኔ እውነትም ህይወት መንገድም ነኝ እየያለ ኦርቶዶክስ ግን ተ/ሃይማኖት ፣አርሴማና ቅዱሳን መንገድ ናቸው ያድናሉ እያለች እያስተማረች ይሄንን የተከተለ እንዴት ሲኦል አይገባም።በመጽሐፍ ቅዱስ ስትመዝነው ትክክል ነች

  • @fevenabenezer1844
    @fevenabenezer1844Ай бұрын

    Wooowww❤❤🎉🎉🎉

  • @lalenh.k3743
    @lalenh.k3743Ай бұрын

    Teyakiw betam bizu ewunet indegebah amnalew Orthodox degmo sitetochwan awtita inditikom yalehin fikirna kinat adenkalew balhibet ahunm Egzhabher amlak getachn Eyesus kirstos yebelete yabralh mekenawenin yisth🙏

  • @yaredtekelyohannes18
    @yaredtekelyohannes18Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7lsАй бұрын

    God bless you I have subscribed your KZread. God bless you

  • @ejigayehuadnew1075
    @ejigayehuadnew1075Ай бұрын

    ትክክል ነው ወንጌላውያን ብዙ መከፋ ፍል አለ ነገር ግን ምእመኑ ልዩነቱን ግን ምእመኑ አያውቅም ያልከው በከፊል እውነት ነው እኔ ግን ይማምነውን አውቃለሁ

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt28 күн бұрын

    እውነት ነው ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ በኢትዮጵያ ወንጌላውያን ላይ ብዙ ግፍና መከራ ፈጽማለች እውነት ነው እስከ አሁን ድረስ በተለይ በሰሜን አሁንም ድረስ ተፅእኖው አለ 😢😢😢

  • @yaredtekelyohannes18
    @yaredtekelyohannes18Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @geni4jesusparsagrace436
    @geni4jesusparsagrace436Ай бұрын

    ተባረኩ❤❤❤

  • @lalenh.k3743
    @lalenh.k3743Ай бұрын

    Ewunetin mawek, tegawun meredat betam des yilal tebarek wendime Merawi❤

  • @mrtsigesitotaw4027
    @mrtsigesitotaw4027Ай бұрын

    እግዚኦ በጣም ያስደነግጣል ያስፈራል

  • @anchinalu3250

    @anchinalu3250

    Ай бұрын

    መኑ ነው የሚያስፈራው?. ወዳጄ የሚያሰፈራሰ እውነትን በይሉንታ ቀይሮ ሲኦል መግባት አምኖ በጸጋው መደገፈ እያለ.. ወንድሜ ሰው ቢያቀርብህም ቢያርቅህም እዚሁ ነው..❤❤. አይዞህ ካልወሰንክ የጸጋውን ብርታት እንዴት ትለማመደዋለህ..ማንም በራሱ በርታት አልቆመ ም..

  • @Asnakechwoldegioris
    @AsnakechwoldegiorisАй бұрын

    ምን ድንቅ ናት አስራኤል በየጊዜው 40 ዓምት 20ዓምት እግዚአብሔር የምቀጣት የተለያዩ አማልክትን ስለምያመልኩ ኮ ነው

  • @ethbis4087
    @ethbis4087Ай бұрын

    ለምን የመጨረሻ አልከው አባካችሁ ቀጥሎ

  • @andualemmengistu7409
    @andualemmengistu7409Ай бұрын

    nሞጋቹም ፣ በመምህር ጌታቸው፣ በመሪጌታ ፅጌ ፣ ሰሙን በዘነጋሁት መሬታና በመጋቢ መርዓዊ የሚሠራው መንፈስ አንድ ነው:: በአቀራረብ በንግግር ግን አንዱም ከአንዱ ጋር የተለያዩ ናቸው። ስለ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka7744Ай бұрын

    መናፍቃን የትነው የተጠመቃችሁት የትነው የክርስቶስን ቅዱስ ስጋ ደሙን የተቀበላችሁት ይህ ክብር ያለው ኦ/ተዋህዶ ቤክ ነው

  • @SelamSelam-om8gq
    @SelamSelam-om8gqАй бұрын

    ከቻልክ ጋሽ ንጉሴ ቡልቻን, ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን,ማሙሻን ... እስቲ አቅርብልን

  • @sineduayele6519

    @sineduayele6519

    Ай бұрын

    ወንድም አብርሃም ፓስተር ዳንኤል(የጥንቱን) ቄስ ትዕግሥቱን...

  • @HelenTeshome-un1ky
    @HelenTeshome-un1kyАй бұрын

    sew alemun biyaterf nefsun gin bìyagodil min yrebawal?? kebeteseb lalemetalat eyesusin (yezelalem hywet)bitata min ytekimihal?? asibibet esu slanite erkanun bemeskel simot alaferem anite esun meketel tafralehin??

  • @BananaMedia-Bab-Na
    @BananaMedia-Bab-NaАй бұрын

    አቅራቢውን ማመስገን እፈልጋለው የተጠቀሱትን መፅሀፍት ማግኘት እፈልጋለው ያለበትን ቦታ ጠቁሙኝ።

  • @ermiyaskenjo2736
    @ermiyaskenjo2736Ай бұрын

    Teyakiw yezemenachin nikodmos

  • @andualemmengistu7409
    @andualemmengistu7409Ай бұрын

    1ኛ ቆሮንቶስ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ የጸጋም ስጦታ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤ ⁵ አገልግሎትም ልዩ ልዩ ነው ጌታም አንድ ነው፤ ⁶ አሠራርም ልዩ ልዩ ነው፥ ሁሉን በሁሉ የሚያደርግ እግዚአብሔር ግን አንድ ነው።

  • @lulagebeyehu7514
    @lulagebeyehu7514Ай бұрын

    Where can we get his book?, can we get it online?

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076Ай бұрын

    እኔ በማመልክበት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ ከእኛ ማምለኪያ በኋላ ቆይቶ በህገወጥ መንገድ መሬቱን አጥረው ይዘው የሰሩት የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አለ እኛጋ እየተሰበከ የእነሱ ጩኸት ይሰማናል ይረብሸናል ዝማሬ ላይ ከሆንን አይሰማም ስብከተወንጌል ስንሰማ ግን የእነሱንም አብረን ነው የምንሰማው የእኛ እንደዚህ ቢረብሻቸው ምን ሊያደርጉ እንደሚችሉ እንጃ

  • @jesuslord3426

    @jesuslord3426

    Ай бұрын

    Yidenkal yerasin alemawek ye libonashin ayin EGZIABIHER yikifetew Amen

  • @andualemmengistu7409
    @andualemmengistu7409Ай бұрын

    ይኼ ድንቅ አምላክ እንደምጋቹ ይናገራል። እንደመሪ ጌቶቹም ሆኖ ይናገራል፡ እንደ መምህርና እንደመጋቢም ይናገራል፣ በኦርቶዶክስ ይናገራል፡ደግሞም በወንጌላውያን ይናገራል። ሰሚ ጆሮነተ አስተዋይ ልብ ይስጠን

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tbАй бұрын

    ስለ ሙዝቃ ድምፅ ኦርቶዶክስ እና ሙስልም በማለዳ ከእንቅልፍ የሚቀሰቅስ ነው ፕሮቴስታን ቀን ላይ ሙዝቃው ይቀሰቅሳል

  • @user-oo3yo1um3c
    @user-oo3yo1um3cАй бұрын

    እውነት ኢየሱስ ብቻ ነው ሌላው ትርፍ ነው!!ውይይታችሁ መልካም ነው አስተማሪምነው።።ነገር ግር ተጋባዡ በጣም ያመቻምቻሉ የተገለጠውን መሸፋፈን አያስፈልግም ።።ጌታ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል፡፡። ኢየሱስ ሲባል የቁጣ አለንጋዋን የምትዘረጋ የትኛዋ ቤተ ክርስትያን ነች ????ልጆቿ ቤታቸውን ትተው ሲፈረጥጡ መናፍቅ እያለች የማይመስል ስም የምትለጥፈው ማነች ።።???

  • @Abayabay814
    @Abayabay814Ай бұрын

    አቅራበ‍ኢዉ ግን ከልቦት ነዉ 40ኛዉ ደቂቃ አካባቢ ኦርቶዶክሰ ልትታደስ የማትችል የፀና መሰረት ያላት እንደሆነች ሲያውቁ ብለዉ ያሉት? ለዚህ ምስክሮቹ ተሀድሶ ያስፈልጋታል ብለዉ የወጡ የቤተክርስቲያኗ ምእመናን እኮ ብዙ ሺ ናቸዉ። ገላትያ 1:8፤ ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።-ሀዋርያት የሰበኩትን ወንጌል ነዉ ቤተክርስቲያኗ የምትሰብከዉ? መልሱን ለህሊናዎት ትቼዋለሁ።

  • @aazewde9394
    @aazewde9394Ай бұрын

    ጠያቂው አንድ ነገር እስቲ ከመጽሐፍ ቅዱስ ላ መርምር-- እግዚአብሔር ማንኛውንም ስው በ ኦርቶዶክስነት በካቶሊክነት:በዼንጤነት: ወዘተ አያውቅም እሱ የሚያውቀው: መጽሐፍ ቅዱስ 1ኛ ዮሃንስ 5:12 እንደተፃፈው ልጁ ያለው ህይወት አለው የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ህይወት የለውም ተብሎ እንደተፃፈ በዛ ነው የሚያውቀን የእግዚአብሔር ልጅ አለህ ወይ? በቃ ይኸው ነው ከላይ የተጠቀሱት የሃይማኖት ስሞች በስዎች ልዩነት የተሰጡ ስሞች ናቸው

  • @Teyakiw

    @Teyakiw

    Ай бұрын

    አዎ ፤ በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ አምናለሁ! "ጌታ አለኝ!

  • @lulagebeyehu7514

    @lulagebeyehu7514

    Ай бұрын

    @@Teyakiwcan we get his book online?, please

  • @user-gc2bq3sq2z
    @user-gc2bq3sq2zАй бұрын

    እውነትን ግልጥልጥ አድርገው የሚናገሩትን መሪ ጌቶች ጠልተሐቸዋል ለምን? ማንም ኦርቶዶክስን ጠልቶ የሚወጣ የለም አስተምሮዋንና የመፅደቂያ መነገዶቿን ትቀንስና መዳን በኢየሱስ ብቻ መሆኑን አስረግጣ ታስተምር!!የድምፅ ብክነትም ቢባል ህዝቡ በማያውቀው ቋንቋ ከሌሊት እስከ ቀኑ ጩኸት??

  • @user-ol4rg5kk7y
    @user-ol4rg5kk7yАй бұрын

    መሐል ሰፋሪነት ይጎላባቸዋል ። የነበሩበትን ሐይማኖት ተሰናብተው ከወጡ በኋላ የምን ማስታመም ነው እሱ ? አንዴ ክደዋልኮ በቃ

  • @samuelt8120
    @samuelt8120Ай бұрын

    The interviewer seems like he learned from being too combative and disrespectful with his other interviews.

  • @meseretldamenu9841
    @meseretldamenu9841Ай бұрын

    አንተ የኔ ውንድም ያልገባህ ነገር ሀይማኖትን እና እምነትን አትለይም ለአንተ ኦርቶዶክስን የመጭረሻ መዳረሻ ማድረግህ ነው ግን ማሰብ ያለብህ ሰው የሚድነው በክርስቶስ በማመን ብቻ ነው በአለም ላይ ኦርቶዶክስ የሚባል ነግር የማያውቁ ግን ክርስቶስን በማመን የዳኑ ቁጥር ስፍር የሎለው ህዝብ አለ ኦርቶዶክስ እኔ የማውቀው ክርስትያንዎችን የምታሳድድ የተቀበረ እሬሳን አውጥታ የምትጥል የክርስትያኖችን ስም በማጥፋት ድመት ይበላሉ ዘግተው ይዳራሉ እረ ስንቱ ተቆጥሮ እኔ በበኩሌ ኦርቶዶክስ ብዙ ቅጣት አይቀርላትም ነው የምለው እንዴት ሰው መፀሀፍ ቅዱስን በእጁ ይዞ ክርስቴያኖችን ያሳድዳል እኔ በሌላ እምነት ላይ ያሉ ቢያሳድዱ አይገርመኝም ደግሞ እኮ የሚገርመኝ እውነትን ይዛ ቢሆን አይገርመኝም ብዙ የትደበላለቀ በውሸት አፈ ታሪክ ላይ ተመስርታ የጌታ ተከታዮች ማሰደድ አንድ ቀን እንደ ጳውሎስ ለምን ታሳድጅኛለሽ መባሏ አይቀርም እኔ በበኩሌ ምህረትን እለምናለሁ የማንንም ጥፋት ወይም መቀጣት አልፈልግም ምህረት ያድርግ ከማለት በስተቀር።

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076Ай бұрын

    ጩኸቱማ የማን ይበልጣል ? የኦርቶዶክስ እና የሙስሊሙ የሚጮሁት በእስፒከር ወደውጪ አይደል ? የእኛ ጩኸት ከጊቢ ውጭ ወጥቶ በእየጎዳናዎች ይሰማል ? ምነው በተሰማ ወንጌል ስለሆነ ግን በጣም ባንጮህም ስራ ስለሚሰራ ነው ተቃውሞ የሚበዛብን የእነሱ ጩኸት ብዙ ቢሆንም ስራ አይሰራም

  • @tesjij8484
    @tesjij8484Ай бұрын

    ሀይማኖት እኮ ድርጅት ነው ጴንጤ ኦርቶዶክስ ሙስሊም ወዘተ ከእየሱሰ በላይኦርቶዶክስን ይወዳሉየተስራው ስራ ለድርጅትእንጂ እራሱን ለኞ ለስጠውክርስቶስግድየላትም አንዱ ተነስቶ ክርስቶስን ዝቅ ቢያደርግ እና ኦርቶዶክስን ዝቅ ቢያረግ ኦርቶዶክስ መልስየሚመልሱት ኦርቶዶክስ ተደፈረች ተነካ ች ብለው የጥንቱ ቅድስቲቱ ምናምን በባህልና ወግ ልክ እንደፈሪሳእያን 😊

  • @SelamSelam-om8gq
    @SelamSelam-om8gqАй бұрын

    መጋቢ መርሀዊ የአስተምሮ ልዩነት ሰዉ መንፈስ ነዉ የሚል እየሱስ ሰይጥኗል የኢየሱስ ስጋ ቱታ ነዉ በዛ ዉስጥ የጨዉ መሀላ ኧረ ስንቱ ....የሚሉት ተዘነጉ ለጠያቂዉ በዚ አምስት ስደት አለባችሁ ላልከዉ ይህ የተገለጠ ነዉ ያልተነኩት ሀሰተኞችና "በነብይ"ስም የሚነግዱት ናቸዉ እዉነተኛ አማኝማ ስደቱ ግድ ነዉ ገባ ካልክ ለኔ ግራጫዉ ካዉስንል

  • @mrtsigesitotaw4027
    @mrtsigesitotaw4027Ай бұрын

    በጣም የሚገርም ውይይት ነው ግን ለምን ሌሊት ተለቀቀ ይኸው እንቅልፍ ከለከለኝ ሳልጨርሰው መተኛት አልቻልኩም ።

Келесі