Sew-bella irkusoch tiwlidun beltew cherrisew irs bers tebelallu. " In the book I noti ospiti, a waiter claimed that on June 2, 2004, Tesfaye was struck on the head with a bottle by his fellow refugee (and former Foreign Minister) Berhanu Bayeh, causing him to bleed. He was taken to Menelik II Hospital, where he was pronounced dead."
@EshetuChaboАй бұрын
please there is a phd thises @ SOAS london universty by dr.merid wedaregay,who was prof shiferaw bekeles history teacher which needs to be edited and be published in english and amharic. I have no contact with shif would have asked him myself shumet sishagne would also be hapy to bring this important work for publication the jesuit prof clude sumnefrs volums on ethiopian philosophy need to be translated into amharic tigrigna and be made avalable to a wider audiance aba pawulos tsaduwas works need to be compiled . ethiopian catholic church service is in geez.
Пікірлер
ምርጥ ሰው
This is just perfect!!!!He is a perfect Ethiopian!
ይገርማል ሲናገሩ ፀፀት አይታይባቸውም ,
Dr I don’t have words what can I say u are amazing talented and blessed keep up 🙏♥️
በጣም የሚገርም መፅሃፍ ነው:: የኢህአፓን ሙሉ ታሪክ መረዳት ያስቻለን ነው:: ከእዚህ በፊትም ማማ በሰማይ ስርም እንደዚሁ:: ከእነዚህ መፅሃፍት በፊት ጥፋቱን በሙሉ ደርግ ላይ የቆለሉትን ያትውልድና ሌሎች ቁርጥራጭ ፅሁፎችን አንብበን ያልተነካውን የኢህአፓ ደካማ ጎን ማሳየት የቻለ ነው:: እግዚአብሔር ሰላሙንና ጤንነቱን ለሁለቱም እንስት ፀሃፊዎች ይስጣቸው::
በጥር ወር 26ኛ ቀን 1969 ዓ.ም. ደርግ ‘’ሰፊው የኢትዮáያ ሕዝብ ሆይ አብዮትህ ከተከላካይነት ወደ አጥቂነት ተሸጋግሮልሃል ‘’ በሚል ርዕስ መግለጫ በማውጣት እነ ፩: ብ/ጄነራል ተፈሪ በንቲ (የደርግ ሊቀምንበር) ፪: የመቶ አለቃ አለማየሁ ሃይሌ (የደርጉ ዋና ፀሃፊ) ፫: ሻምበል ሞገስ ወልደሚካዔል (የውጭ ጉዳይና የህዝብ ማደራጃ ዘርፍ ሃላፊ) ፬: የአስር አለቃ ሃይሉ በላይ ( የውጭ ጉዳይና የህዝብ ማደራጃ ዘርፍ ምክትል ሃላፊ) ፭: ሌ/ኮሎኔል አስራት ደስታ (የማስታወቂያ ጉዳይ ምክትል ሃላፊ) ፮: ሌ/ኮሎኔል ሕሩይ ኃይለስላሴ (የህዝብ ደህንነትና መረጃ ዘርፍ ሃላፊ) ፯: ሻምበል ተፈራ ደነቀ (የደርግ አባል) ሳይለንሰር በተገጠመበት ጠመንጃ በነ መንግስቱ ኃ/ማርም ሲገደሉ ያኔ እርሶ የመንግስቱ ኃ/ማርም ዋና ደጋፊ ነበሩ አሁን የርሱ ተቃዋሚና ተቺ መሆንዎ ያስተዛዝባል ምክንያቱም አብረው ሲያቦኩና ሲጋግሩ የኖሩ መኮንን ነዎት፡፡ለምንድን ነው እነ ሻለቃ ዳዊት እነ ኮሎኔል ጎሹ ወልዴ በጊዜ እርምጃ ወስደው ከዚያ ጨፍጫፊ የመኮንኖች ስብስብ (ደርግ) ጋር የነበራቸውን ግንኙነት ሲያቋርጡ በውጭ ሃገር ጥገኝነት ጠይቀው የመንግስቱን አስከፊ አገዛዝ ሲያጋልጡ እርስዎ ምን ይሰሩ ነበር????????????? TELL THE TRUTH AND LET THE DEVIL BE ASHAMED
ተአምረኛ ነው ትልቅ ባለ ቅኔ
የምር አለማየሁ ዋሴ ለኔ ምጡቅ ሰው ነህ 👍👍👍
ኢትዮጲያ የ3 ሺህ አመት ታሪክ ስላላት አትፈርስም በማለት ለምታስቡ ወገኖች፦ የኤርትራና የጅቡቲ መገንጠልና፣ የቀይ ባህር በራችንን ማጣቱ የመፍረስ ጅምር ሊሆን አይችልም ወይ? ህወሀት የማዕከላዊ መንግስቱን ከተቆጣጠረበት ዕለት ጀምሮ በብሔረሰቦች መካከል፣ የተዘራው የጥላቻ መርዝና መከፋፈል አልፎ ተርፎም አሁን እየተካሄደ ያለው የእርስ በርስ ጦርነት፣ አገርን ወደ መበታተን እየወሰደን መሆኑ በግልፅ የሚታይ ነው፣ አገርን ከመፍረስ የሚያድነን ብቸኛው አማራጭ፣ 1) ህገ መንግስቱን መሠረዝ፣ 2) አክራሪ የኦሮሞና የትግሬ ብሔርተኞችን በአንድ መጠለያ ሰብስቦ የአእምሮ ህክምና መስጠት፣ 3) አሁን ያለውን መንግስታዊ ዘረኛ ስርአት ለማስወገድ መረባረብ፣ 4) ሁሉም ኢትዮጲያዊ ከፋኖ ጎን ቆሞ ሲታገል ብቻ ነው።
ሰዓቱ ግን አነሰ። ቅልብጭ ያለች ናት።
❤❤❤
እያነባው አንጀቴ ውስጥ ስቅስቅ ብዬ ያነበቡኩ ሚትራሊዮን የዳችው ያቺ ውብ ሴት ኢትዪጰያ ናት ትድናለች!!!በቅርብ ቀን
መልካም ነው
እምጓ ዝጎራ መርበበት እና ሰበዝ ሚትራሊዮን ችቦ የሚገርሙ መፅሐፍ ናቸው የኔ አንደኛዬ ምርጫዬ ናቸው
Dirty man!
የሚገርም ነው
አይወልዴ አባ ግዴለው?
መታደልህ🙏
የሚደንቀው የስጋ ሞት ሳይሆን የቁም ሞት ነው እሱም በዲያብሎስ ድርስት ተጀቡኖ መኖር ነው
Dr Meskerem Lechssa💚💛❤️ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 Egzeyabher Edme Tena yestish🙏🙏🙏
በራስ መተማመን ጥግ ድረስ ነዉ
ይህአጠገቤያለው ልጄ ማንምላያቀው ይችላል ግንላተላስታውስህ ሙሌ አያቱነው ስለሱ ማወቅ ይፈልጋል እና ሁኔታው ይገርማል ግንካተደሞብዙነገሮችአወቀ እግዚያቤርይስጥልን
ሁለቱንም ክፍሎች ብዙ ጊዜ ደጋግሜ ነው ያየሁዋቸው እንደዚህ አይነት አስደማሚ ሳይንስ ይቅረብልን አመሰግናለው
ኸረ መግቢያ ላይ ያለው ድምፅ በጣም ይደብራል
ልቅና በልዕልና። እንዴት ኖቤል አይሸልማቸውም",ከእኛ ተፈጥረው። እግዚአብሄር ይስጥልኝ።
@@serguteselassiekebebushelw7559 😂😇
ፈቅደው የመጡ ወጣችቶች እንዳይሰለቻቸው ጋፖች ባይኖሩ። ሽልማቶቻችን ናቸውና። ተስፋ ስለሆኑ። ለዚህ ብሩክ ዓላማ ሁሉም ሊተባበር ይገባል። ምንም መቸገር አይገባቸውም። እግዚአብሄር ይስጥልኝ።
አንዷ ቃል ልታመልጠን አይገባም ነበር። ግን እናንተም ቢቸግራችሁ ነው። ❤❤❤
Amaleket new yesew lij .....
ሁልግዜ የራሳቸዉን ሰው ከአጠገባቸው የረጋሊ ማለት የራሳቸዉን ቤሔር ሲያደርጉ እኳን አማራ አይገባዉም ነዉር የመሰለዋል ከቢሄሩ ጋር መምከር, መቆ መተባበር ከመጣዉ ገዠ ጋረ ማጨብጨብ የበይ ተመልካች ነው
ኦሮሞች ሁሉም ጨካኝ ገዴይ ናቸው አታዩም አብይን አማራ ቆሞ የራሱን ህዝብ አስገዳይ ሾረት ሚሞሪ ያለበት ማሀረሰብ ነው ኦሮም አለማ አለዉ እደህ እያለ የአገር ባለቤቱን አማራን ጨፍጨፎ አሁን አገር ለመመሰረት ትንሸ ቀናት ቀረቷቸዋል የጨረሱ ነው
ይች የተረገመች ሀገረ የወለደችዉን እየበላች ቀጥላለች
Besmam
Hiywot mnor Degu mnm Eprp betleyaye gor tselfen Anga granja tebable ymyhon waga kfeleln ywetatent z mene beberhana Besrbet alfe zmen endeh alf lmangawum Hiywot enkuan bheywot noershlgn
ስታስቀና ኑርልን🙏
ይሕ ሰዉ ደራሳም አይደለም የፍልሰፍና ሰዉም አይደለም ብዙ ሊየፈላሰፉ የሚችሉ ለእዉነተኛ ድረሰት ወይም ታሪክ ርእስ ሊሆኑ የሚችሉ ጥልቅ ሀሳቦች አሉት አሱ ያማያዉቀዉ እሱን የሚመሩ ሰዉር እና ለወደፊቱ የዚሕ አለም መቋጫን የሚያሳዩ ጉዳዮች አለ ብቻ ሰለሱ ብዙ ሊባሉ የማችሉ ጉዶችም ጉዳዮችም አሉ
Are you serious??? Wollo used to be Oromos then converted to Amharic speakers??? Please check history ....read history book first SMH unbelievable 😮😡
ዶክተር አብነት በጣም አድናቂህ ነኝ ነገር ግን አንድ ያልገባኝ ነገር አለ እሡን ልታግዘኝ ትችላለህ? እባክህ
ጠ/ሚ አብይ ሌት ተቀን ይሰራል፡ ሌላውም እንዲሰራ ያበረታታል። ለምን እሱን እንድንከተል አትመክረንም?
ጋዜጠኛው ከሌላ ቀን በተለየ መልኩ እንግዳውን ለማዋረድ ሙከራ ሲያደርግ አስተውያለሁ; ነገር ግን የፀሀፊው ብቃት ትምክህቱን አክሽፎታል::
sweeetttt hasab
Sew-bella irkusoch tiwlidun beltew cherrisew irs bers tebelallu. " In the book I noti ospiti, a waiter claimed that on June 2, 2004, Tesfaye was struck on the head with a bottle by his fellow refugee (and former Foreign Minister) Berhanu Bayeh, causing him to bleed. He was taken to Menelik II Hospital, where he was pronounced dead."
please there is a phd thises @ SOAS london universty by dr.merid wedaregay,who was prof shiferaw bekeles history teacher which needs to be edited and be published in english and amharic. I have no contact with shif would have asked him myself shumet sishagne would also be hapy to bring this important work for publication the jesuit prof clude sumnefrs volums on ethiopian philosophy need to be translated into amharic tigrigna and be made avalable to a wider audiance aba pawulos tsaduwas works need to be compiled . ethiopian catholic church service is in geez.
በጣም የሚደንቅ ስብእና ያለህ ሰው ነህ እግዚአብሔር እንኳን ላገርህ አበቃህ ።
ዶ/ር አለማየሁ 1ወደ ኋላ ብዙ ወደ ፊት ግን አሁናዊ ያልሆነ ብርቱ ከጊዜው በብዙ የቀደመ ሰው ነው። ጊዜው በሙሉ ይባረክ።
ወሬ ብቻ
❤❤❤
የሚሳም ተራራ ርዕሱ ሲማርክ ኢትዮጵያ ያላቹህ ታድላቹህ ፍቅረ ማርቆስ ደስታ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
Awo simu Muhammed Ali new!
ጠያቂዎቹ፡ ማብራራት ባያበዙ፡ እኒህ አይነት ሰዎች፡ ለመጠየቅ ሳይሆን ሌሎች ሲጠይቁ አይቅርብኝ ብለው የሚገቡ ይመስላል
ዶክተር መስከረም ሁሌ በጣም የሚገርም ህይወት ያለሽ ሴት ነሽ፣ የሰው ልጅ ተማረ አወቀ ማለት በህይወቱ ውስጥ አካቶ በመኖር መልካም እሳቤዎች ማመንጨት መቻል ነው። በሌላ መልኩ እያንዳንዱን ነገር በበጎ መልኩ ለሀገርና ለህዝብ ተቆርቋሪ በመሆን ችግር እንዳይገጥማቸው የመፍትሔ አካል መሆን ነው። በተለይ የዕምነት አቋምና ስብዕናሽ ድንቅ ነው።ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ጥሩ ማብራሪያ ነው።