"ፍካሬ ኢትዮጵያ (የኢትዮጵያ ኮከብ)" በዶክተር አብነት ስሜ እና ደራሲ እና ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ ክፍል አንድ

Ойын-сауық

ፍካሬ ኢትዮጵያ (የኢትዮጵያ ኮከብ) ዶክተር አብነት ስሜ እና ደራሲ እና ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ
@comedianeshetu@ebstvWorldwide @EBCworld @hopemusicethiopia @InspireEthiopia @ArtsTvWorld @seifuonebs @seifuonebs2712 @AlemnehWasse @fanabroadcastingcorporate @fetadailyanalysis @fetadailynews9708 @minbertv1 @haruntube2 @zehabesha12 @dw_amharic @VOAAmharic @bbcamharic

Пікірлер: 17

  • @DayoTilahun
    @DayoTilahun4 ай бұрын

    Dr, Do u think that FBI , kGB r using I'd card and blood type to identity the place to appoint their candidate in their future career

  • @Maeteb
    @Maeteb9 ай бұрын

    የጥንቆላን ኮከብ ከሆቴል ኮከብ ጋር ልታዛምድ ስትጋጋጥ ታሳዝናለህ

  • @AbenzerShfraw
    @AbenzerShfraw9 ай бұрын

    መፃሀፎችን እንድናነብ የሚያበረታቱ ስራ ነው ምሰሩት ዋልያ በርቱልኝ

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun12048 ай бұрын

    ምንድነውየሚያወሩት እጅእግር የሌለው ነገር ሰዓቴን በሉ

  • @getitata850
    @getitata8509 ай бұрын

    adhanom errr akerebulen

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica50089 ай бұрын

    እንቶ ፈንቶ ይመስለኛል ። ሥራ ማጣት።

  • @exoduseritrea614

    @exoduseritrea614

    9 ай бұрын

    ማወቁ ባይጎዳም እምነት ሊያሳጣ ግን አይገባም! ከዚህ አንጻር ከሆነ ማለት እምነት ከማስካዱ አንጻር ፥ አዎን! ድብን አድርጌ እስማማለው። እደግመዋለው "እንቶ-ፈንቶ"

  • @tewodrosgebremariam1081

    @tewodrosgebremariam1081

    6 ай бұрын

    ጥንቆላ ነው

  • @Userxfj38535

    @Userxfj38535

    5 ай бұрын

    Entofento sayhon hbretesebachin wust Yale amelekaket new🤔beglae waga balsetewm lemimeramerubetna yesra idle new blew lemiyamnu alqawemm🤔kehaymanot gar tegachto khdetn indiyasfafu gn aldegfm🤔

  • @DayoTilahun
    @DayoTilahun4 ай бұрын

    Dr, Dont u think hailesilassie and abiy have more similarity than difference,eg generousity, courage, passion convincing behaviours, exhibiotionist , for eg,, addis abbeba s yeketema abiyot was first implimented by h/silassie,revised courageously by abiy. Dont u think that abiy will be in power for z next 30 yrs

  • @exoduseritrea614
    @exoduseritrea6149 ай бұрын

    ይቅርታ! "ቡዳ" በአማርኛ ምን ማለት ነው!? በዓይኑ ሰው የሚበላ እንዳትሉን! አዎን እንዳትሉን!! ሌላ መልስ ካላችሁ በነካካው በልሂቅ አንደበታችሁ መልስ ካላችሁ እሰየው! ቢዚህም በዚያም መማር ( ማወቅ) ብርሃን ማግኘት ስለሆነ አላማችን፥ እስኪ እንቅጭዋን ንገሩን!? ያው በልሂቃን አንደበት #ስፔስፍክሊ እንደሚሉት ዓይነት ነጭዋን ( ብርሃኑን ) ንገሩን እባክሆን እውቀት የተጠማ ተማሪ ስላለ *ቡዳ* ምን ማለት ነው!?

  • @AbenzerShfraw

    @AbenzerShfraw

    9 ай бұрын

    እቴጌ ሚል የአርት ፒቪ ፕሮግራም ላይ በሰፊው ተዘርዝሮሯል እዛላይ ፈልጉት

  • @Maeteb

    @Maeteb

    9 ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/fa1_qbx6oJuvqLg.htmlsi=jIgJUpw-5uO3neVx

  • @Maeteb

    @Maeteb

    9 ай бұрын

    እዚህ ሊንክ ላይ የሰጠሁት መልስ መልስ ይሆንሃል ባትወደውም

  • @willbenamedrora5723
    @willbenamedrora57239 ай бұрын

    The voice pissed me off

  • @tewodrosgebremariam1081
    @tewodrosgebremariam10816 ай бұрын

    ጥንቆላ ነው

Келесі