"ፍካሬ ኢትዮጵያ (የኢትዮጵያ ኮከብ)" በዶክተር አብነት ስሜ እና ደራሲ እና ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ ክፍል ሁለት

Ойын-сауық

ፍካሬ ኢትዮጵያ (የኢትዮጵያ ኮከብ) ዶክተር አብነት ስሜ እና ደራሲ እና ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ
@comedianeshetu@ebstvWorldwide @EBCworld @hopemusicethiopia @InspireEthiopia @ArtsTvWorld @seifuonebs @seifuonebs2712 @AlemnehWasse @fanabroadcastingcorporate @fetadailyanalysis @fetadailynews9708 @minbertv1 @haruntube2 @zehabesha12 @dw_amharic @VOAAmharic @bbcamharic

Пікірлер: 7

  • @jaspertom9527
    @jaspertom95275 ай бұрын

    እንዲሀ ዓይነት ዕውቀት ደስ ይለኛል! አቅራቢውን ቴዲን እናመሰግናለን! ግን እንዲህ ዓይነት ሰዎችን በአንድ እና ሁለት ፕሮግራም መገደብ አይገባም! (ለምሳሌ መዓዛ ብሩ በ“ጨዋታ-እንግዳ” ፕሮግራሟ እስከ 10 ሳምንት እንግዶቿን ታናዝዛለች! ጥልቅ ዕውቀት ታስገበያለች! በቀላሉ አትለቃቸውም! በጊዜ እጥረት አትገድባቸውም! እና ቢታሰብበት ለማለት ነው ቴዲ እናመሰግናለን!

  • @user-uk8sf1dx5w
    @user-uk8sf1dx5wАй бұрын

    ዶክተር አብነት በጣም አድናቂህ ነኝ ነገር ግን አንድ ያልገባኝ ነገር አለ እሡን ልታግዘኝ ትችላለህ? እባክህ

  • @yoniman5213
    @yoniman52139 ай бұрын

    sound lay tebedu

  • @yamralhagere5294

    @yamralhagere5294

    9 ай бұрын

    ክፍትአፍ በነጻ የቀረበልህን ነገር አመስግነህ ተቀበል ካልፈለክ ደግሞ አታድምጥ ወረኛ ከተቀመጥከው አንተ አስር እጅ ይሻላሉ

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka44049 ай бұрын

    ኮከብ ቆጠራና ሳይኮሎጂካል ፐርሰናሊቲ?

  • @AbenzerShfraw
    @AbenzerShfraw9 ай бұрын

    ኮኮብ አቆጣጠሩ በኛ አገር ነው በውጪ? የትውልድ ወራችን በኢትዩጲያ እና በአሮፓዊያን አቆጣጠር ልዩነትስ የለውም ወይ?

  • @jaspertom9527
    @jaspertom95275 ай бұрын

    እንዲሀ ዓይነት ዕውቀት ደስ ይለኛል! አቅራቢውን ቴዲን እናመሰግናለን! ግን እንዲህ ዓይነት ሰዎችን በአንድ እና ሁለት ፕሮግራም መገደብ አይገባም! (ለምሳሌ መዓዛ ብሩ በ“ጨዋታ-እንግዳ” ፕሮግራሟ እስከ 10 ሳምንት እንግዶቿን ታናዝዛለች! ጥልቅ ዕውቀት ታስገበያለች! በቀላሉ አትለቃቸውም! በጊዜ እጥረት አትገድባቸውም! እና ቢታሰብበት ለማለት ነው ቴዲ እናመሰግናለን!

Келесі