Andromeda አንድሮሜዳ: ጃንሆይ ጃማይካን ሲረግጡ ስለዘነበው ዝናብ | ቆይታ ከሐሽማልና ከርታታ ኮከቦች ደራሲ ማዕበል ፈጠነ ጋር - ክፍል 1 | S02E17

Ойын-сауық

Andromeda አንድሮሜዳ: ጃንሆይ ጃማይካን ሲረግጡ ስለዘነበው ዝናብ | ቆይታ ከሐሽማልና ከርታታ ኮከቦች ደራሲ ማዕበል ፈጠነ ጋር - ክፍል 1 | S02E17
////////////
Welcome to the official KZread Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 1 100

  • @nahomdessye4009
    @nahomdessye40092 жыл бұрын

    ፈጣሪ እንደእናንተ አይነት ባለምጡቅ አእምሮዎችን በጤና ይጠብቅልን!!!!!!!

  • @ethio993

    @ethio993

    Жыл бұрын

    ምድር ላይ ምርምሩን ጨርሶ ማርስ ላይ የወጣ ባለምጡቅ አዕምሮ ነው አይደል? ባለምጡቅ አዕምሮ አላየህም

  • @samuelsaminago5203

    @samuelsaminago5203

    3 ай бұрын

    ላንተ ምጡቅ አእምሮ ጨረቃ ላይ የወጣ ብቻ ነው ? ትለያለክ ​@@ethio993

  • @user-hb9qt9xl2f
    @user-hb9qt9xl2f2 жыл бұрын

    ኩራት በኢትዮጵያዊነቴ እንዴት እንደተሰማኝ እውነትም ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ የጥበብ መፍለቂያዋ ሀገር አፌን ከፍቸ እንደሰማሁ ሳላውቀው በተመስጦ አለቀ አምላከ ቅዱሳን ያችን ድንቅ ኢትዮጵያ ሰላሟን መልስልን 🙏በዘርና በሀይማኖት እየተባላን ጥበብን እውቀትን ስልጣኔን ሳንጠቀምበት እግዚአብሔርን አስቀየምን 😭አምላክ ሆይ ይቅርታና ምህረትህን አውርድልን ስንት የሀገር መሪ የሚሆኑ ስንት ጥበበኞች የሚሆኑ በየቀኑ እየታረዱብሽ ነው እማማ ኢትዮጵያ😭😭😭ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ🙏🙏🙏

  • @Rama-qw5dw
    @Rama-qw5dw2 жыл бұрын

    ሐሽማል በጣም የምወደው መፅሃፍ ነው አስሬ ቢደገም የማይሰለች እንደ ዴርቶጋዳ ኢትዮጵያ እጅግ በጣም የብዙ ጥበብ ባለቤት ናት አባቶቻችን ይህን ጥበብ በደንብ ተጠቅመውበታል ይሄ የእኛ ትውልድ ግን ያባቶቹህ ጥበብ ናቅን ይሄው ወደኃላ ሆነ ጉዟችን ከአለም ቀደምት ጥበበኞች ነበርን ግን ያን ጥበብ ልናስቀጥል አልቻልንም ከጥበብ ይልቅ ዘርን አስቀድመን ስንባላ የኛን ጥበብ ሰርቀው ይሄው በአለም ላይ ሃያል ሁነው ይኖራሉ ይገርመኛል እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የሰጣት ጥበብ እጅግ ጥልቅ ነው በደመና እንደ መላእክት የሚጓዙ ጥበበኞችን ሳስብ ድ ን ቅ ይለኛል፣ይገርመኛል ምናለ በዛ ግዜ ብፈጠር እላለሁ እኔ በተወለድኩባት ጎደር ብዙ ጥበበኞች አሉ ነፋስን ወደ ፈለጉት አቅጣጫ ይመሩታ ሲፈልጉ ቤታቸውን አንድም ዝናብ ሳይነካው ዘንቦ ይጨርሳል የፈለጉትን ቦታ በበረዶ ይመቱታል በጣም ነበር የምንፈራቸው ጠንቋዮች እንላቸው ነበር ግን የሆነ ጥበብ ነበር መምህራችን ሮዳስ እግዚአብሔር ይስጥልን እኒህን የእውቀት አባት የሆኑትን ጥበበኛ ስላቀረብክልን ደራሴ ማዕበል ፈጠነ እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርሎት ከእርሶ ብዙ እንጠብቃለን ይሄን ጥበብ የተራበ ትውልድ በጥበብዎ ያጠግቡታል አንድነቱን ፍቅሩን ጥበቡን ይስጠን!! ከዘር ይልቅ ጥ💚 በ💛 ብ❤ ን እውቀትን እናስቀድም !!!

  • @emebetzewde7492

    @emebetzewde7492

    2 жыл бұрын

    እንዲህም አርጎ ጥበብ የለ አንድም የእግዚአብሔርን ስም አይጠሩም ይሄንን የደብተሬ ድግምት ጥበብ እያሉ ህዝቡን ጨረሱት

  • @abebayelema5176
    @abebayelema51762 жыл бұрын

    ዶር ሮዳስ በርታ የኔ ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ጥበብን አብዝቶ ይፍታልህ። እንደዚህ ዘመናቸውን ለወሬ ሳይሆን ለጥበብ ፍለጋ የደከሙትን አሰባስበህ የኢትዮጵያን ትልቅነት የፈጣሪን ረቂቅነት ላመነበት መንገዱ ሁሉ ዕውቀት መሆኑንን በማሳየት ያችን ጥንት ታላቅና ቅዱስ የነበረች ሀገር አስመልሳችሁልን በደስታና በሀሴት በኩራት ተሞልተን በአፋችኝ ሙሉ እልል ለማለት ያብቃን።

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede19452 жыл бұрын

    አሰደማሚ ጥበበ ከአእምሮ በላይ ነው የሆነብኝ።ግን ደግሞ የቀደሙ አባቶቻችንን ትተውልን ታሪክ እና ቅርሶቻቸውን ስናይ ብናስተውለው እፁብ ድንቅ ድንቅ ስራዎቻቸውን ማየት እና እውቀታቸውን መገንዘብ እንችላለን በዚህ በኛ ዘመን ደግሞ እንደ መምህር ማዕበል ማየታችን የሆነ ፍንጭ እንዳለ ለማየት መቻሌ ደስም ብሉኛል እንዲሁም ዶር አብርሐም እና አቶ ጤንነት ሰጠኝ ጋር አንድ የሚያደርጋቸው ነገር አለ እና ቤቻል 3 ቱን በአንድ መድረክ በታወያይልን ዶር ሮዳስ ጥሩ ነው ይቅርታ ግን ዶር ሮዳስ

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax2 жыл бұрын

    ይሄን ፕሮግራም እና ሰዎች ስለ አገራችን ባህል እና ድሮ አባቶች እሚያደርጉት እንደ መብረቅ መከላከያ አይነት ነገር ታሪክ ስሰማ ...ብዙ ቅርሶቻችን በ አገር ውስጥ ባንድዎችም ሆነ በዝርፊያ ወጥተው በውጪ እየተወሰዱ እና የሰው አገር ሙዙየም ሲያሞቁ እና ተዘግቶባቸው እንደሆነ መስማት ያማል ... አንዳንዴ ባልሰማ ቢቀርስ ብዬ እልና ..አያስችለኝም !!

  • @hailesilase
    @hailesilase2 жыл бұрын

    ዶ/ር ሮዳስ እግዚአብሄር ለእርሶም ለቤተክርስቲያናችን ለሊቃዉንቶች እድሜና ጤና ይስጥልን የኢትዮጵያን ትንሳኤ በኛ ዘመን እንደምናይ ተስፋ አለኝ።

  • @bekalu3118
    @bekalu31182 жыл бұрын

    ዶ/ር ሮዳስ አንድ ሁሌም ማወቅ ያለብወት ነገር ቢኖር የእርሶን ትምህርት መስማት ከጀመርንበት ቀን ጀምሮ አዕምሮአችን ሀሳባችን ከጨለማ ወደ ብርሀን፤ከድንቁርና ወደ ጥበብ፤አጠቃላይ ሚልዮን ወጣት እና ህፃናትን... ጭራሽ ምንም አስበንበት በማናውቀው በኢትዮጵያ ጥብብ መንገድ በተስፈ እንድንጓዝ... በኢትዮጵያ..እውነት በምትባል ሐመር ውስጥ አሳፍረው መሪውን ይዘው እያስገሰገሱን ነው። __ የቀደሙ አባቶቻችንን የጥበቡ መሪወች በተግባር ተጠቃሚወች አርጓቸዋል... __ እናንተን ደግም ጥበብን ተናጋሪወች መንገድ አሳይወች አርጓችኋል... ቀጣዩን ትውልድ ደግሞ የኢትዮጵያ የጥበብ ተግባሪወች ያረጋቸዋል...ለሁሉ ጊዜ አለውና ቅርብም ነው..

  • @gadisabirbirso4203

    @gadisabirbirso4203

    2 жыл бұрын

    መስሎሃል ! የሠይጣን ጥበብ ነው ፤ የደብተራ አስማት ፤ ሌሎችን ሰዎች ተከታይ እንዲሆኑ ተቀናጅተህ ነው ወይስ አላዋቂነት ነው ? #ስለ_ደብተራ_አስማት_እስቲ_መርምሩ_ተሳስተህ_ሰው_አታሳስት ።

  • @adishiwetyednglmariyamlj2654

    @adishiwetyednglmariyamlj2654

    2 жыл бұрын

    @@gadisabirbirso4203 ምነው ብዙ ሰዎች ጥበብ ስትባሉ ሮጣቹ ደብተራ ደብተራ ትላላቹ አረ ወገን መጀመሪያ ተምረን እንተች ሆሆሆኋ

  • @user-nc4vu2nn4n

    @user-nc4vu2nn4n

    2 жыл бұрын

    @@gadisabirbirso4203 ይገርማል ለድብትርና ጥበብ ሲሉት ያሳፍራል ያውም የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት የሙባሉ ናቸው እግዚአብሔር ይማረን መፅሐፍ ሄኖክ ምዕራፍ 2 አንብቡትና ጥበብ ነው በሉ ግን ጥበቡ የሰይጣን ነው ለምን በሰይጣን እንመካለን ንቁ እወቁ ተጠንቀቁ እግዚአብሔር አይነ ልቤናችን ይክፈትልን

  • @abav8467

    @abav8467

    2 жыл бұрын

    አሳማት ነው ስይጣናዊ ተግባራቹ እዛው አለማፍራቹ እንድዎ ስታወሩ

  • @adishiwetyednglmariyamlj2654

    @adishiwetyednglmariyamlj2654

    2 жыл бұрын

    @@abav8467 መጀመሪያ ለማወቅ ሞክር እርኩሳን መናፍስት(ሴይጣን) እንዳለ ሁሉ ቅዱሳን መላዕክት አሉ

  • @sinkekidane4953
    @sinkekidane49532 жыл бұрын

    አረ ስላሴ ምንአይነት ትምህረት ነው ከእግዚአብሔርጋር የሚጋጭ ትምህርት ሀዝቤ እውቀት ከመጣቱ ጠፋ ይል የእግዚአብሔር ቃል ደግሞ የቤተክርስትያን አገልጋይ ነን ማለታችሁ ስለዘላለም ህይወት ስለስጋ ወደሙ ማስታማር ይቃላል ወይስ ስሌላ አቤቱ ማርን ይቅር በለን

  • @genetgetachewgenetgetachew620

    @genetgetachewgenetgetachew620

    2 жыл бұрын

    ደብተራ ናቸዉ የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል

  • @astumolla6911

    @astumolla6911

    2 жыл бұрын

    Gen methahefune betanbew des yelale ...tebebe nw egna negerochen yemnkeblebent menged nw enje tebeben eko egziabher nw yemsetew

  • @sinkekidane4953

    @sinkekidane4953

    2 жыл бұрын

    @@genetgetachewgenetgetachew620 በትክክል አሁንማ በግላጭ ሆነ

  • @user-il5ur5lb8n

    @user-il5ur5lb8n

    2 жыл бұрын

    📌📌📌❗️❗️❗️❗️❗️ ደብተራ የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል መዥገር ነው ለማናችንም አይጠቅምም ከቤተክርስቲያናችን ይወገድልን❗️❗️❗️ ፲፩ አስማተኛም ፥ መተተኛም ፥ በድግምት ፡ የሚጠነቍልም ፥ መናፍስትንም ፡ የሚጠራ ፥ ጠንቋይም ፥ ሙታን ፡ ሳቢም ፡ ባንተ ፡ ዘንድ ፡ አይገኝ ። ፲፪ ይህንም ፡ የሚያደርግ ፡ ሁሉ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ፊት ፡ የተጠላ ፡ ነው ፤ ስለዚህም ፡ ርኵሰት ፡ አምላክህ ፡ እግዚአብሔር ፡ ከፊትህ ፡ ያሳድዳቸዋል ። ኦሪት ዘዳግም 18:11-12

  • @brehanemeskelifa366

    @brehanemeskelifa366

    2 жыл бұрын

    አንቺ ማን ነሽ? ማን ወቃሽ አደረገሽ?

  • @Mankush995
    @Mankush9952 жыл бұрын

    ፈረንጆቹ በካናዳና በጀርመን ዩኒቨርስቲዎች የግዕዝ ቋንቋ ጥናትና ምርምር ማዕከል ማቋቋማቸው ለምን እንደሆነ ስንቶቻችን እናውቃለን ?

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn16142 жыл бұрын

    የሀገር መልካም ዕይታ ማንቓሻሽ ነው ወይንስ ምን የሚባል ማንናት ነው አጀንደችሁ ። ለመሆኑ እናንታ የጉግማንጉግ ትውልድ የጥልቁ መንፈስ አካደሚ ከሀገራችን ለይ እጀችሁን አንሱልን ። የማይሆን ዋጋ መክፈል እንደይማጣ አስቡባት ። Ethiopia 🇪🇹

  • @mekdeswerku8783
    @mekdeswerku87832 жыл бұрын

    እጅግ በጣም በጣም እናመሰግናለን ሌላ ምንም ማለት ኣልችልም ። ሁለቱም መጽሃፎች ኣንብቤቸዋለው እንደ ልብ ወለድ ሳይሆን በእውነት ኣለም እንደተደረገ እየሆነ እንዳለ እና ለወደፊትም እንደሚሆን ኣምኜ በተስፋ በደስታ የሃገሬ የወደፊት ብርሃንነትን ኣይቸበታለው መምህራኖቼ ልኡል እግዚአብሔር የኣገልግሎት ዘመናቹ ይባርክላቹ

  • @Haregi849
    @Haregi8492 жыл бұрын

    አንዳንድ ኮሜንት የምትፅፉ ሰዎች ትገርሙኛላችሁ ካላመናችሁበት ለምን ትሰማላችሁ መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @jerusalemheven1535

    @jerusalemheven1535

    2 жыл бұрын

    አለማወቅን በእውቀት ነው ማጥፋት የሚቻለው እግዚአብሄር ጥበቡን ይግለፅላቸው

  • @randommandum8229

    @randommandum8229

    2 жыл бұрын

    @@jerusalemheven1535 yelamberet

  • @tsion1325

    @tsion1325

    2 жыл бұрын

    እናተ እራሱ ድብትርናን ተቀብላችሁታል ማለት ነዉ አይ ጊዜ እያጠፋን ያለዉ ማ እንደሆነ አለማወቅ አገልጋይ መስሎ የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል የሁኑ ደብተራዎችን ማበረታታ በጣም ነዉ ሚያሳዝነዙ አንድ ቀን ይገባችሁ ይሆናል እየሩስ አሌም ሆይ እዉነቱን አንች አዉጭዉ እስከመቼ ባገልጋይ ስህተት ንጹሀን በጎችሽ ይበዘበዛሉ😭

  • @emebetzewde7492

    @emebetzewde7492

    2 жыл бұрын

    አይ እንደው ዝም ብሎ የሚነዳ ህዝብ አሜን አሜን ብቻ አይይይይይይ

  • @tsion1325

    @tsion1325

    2 жыл бұрын

    @@emebetzewde7492 በጣም ያሣዝናል ምንም ሳይመረምሩ አሜን ማለት ኑ ገደል ግቡ ሲባል አሜን እረ ምን ጉድ ነዉ ቅዱስ እግዚአብሄር የልቦናችንን አይን ያብራልን አይናችን ታዉራል እግዚእ

  • @negatadilo8417
    @negatadilo84172 жыл бұрын

    እጅግ የወደድኩት መፅሀፍ ነው እናመሰግናለን፡፡ ከመፅሀፉ የገባኝ "ጥበብን በጥበብ" በሚለው ቃል ኢትዮጵያን በጥበብ እንደምትገኝ ነው፡፡

  • @kebide2231

    @kebide2231

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/hoWT3KOmYtudnrg.html

  • @Ngsti123
    @Ngsti1232 жыл бұрын

    እነዚ ሰዎች ግን የእውነት ጥበብ መስሎዋቸው ነው ወይስ ህዝቡን ለማሳት ከሰይጣን ጋር ተስማምተዋል? እኔ እሚያሳስበኝ የናንተን ነገር ሳይሆን በእናንተ የሚስተው ምስኪን የኢትዮጵያ ህዝብ ነው

  • @bedeludessadass4525
    @bedeludessadass45252 жыл бұрын

    ድንቅ ድንቅ ነው ጥበብ ነው አሁን ያለንበት ሁኔታ ግን ያሳዝናል ፈጣሪ ጥበቡን ይግለፅልን

  • @kingslayer8489
    @kingslayer84892 жыл бұрын

    ምነዉ ሳምንቱ ረዘመ 😩 በጥንቆላ እና በጥበብ መሀከል ያለዉን ልዩነት የሚያስረዳን ጠፋ

  • @blacklivesmattergaming3215

    @blacklivesmattergaming3215

    2 жыл бұрын

    እረ አለ ወንድም ። ብዙ የቅዱስ እግዚአብሔር አገልጋዮች አሉ። ይህ ፈረንጆች astral projection በአጋንንት ሐይል የሚያረጉት ነው።

  • @ag407

    @ag407

    2 жыл бұрын

    Ere ale go to member tesfaye abera KZread bedemb adirgo be ewnetegna tarikoch yastemral

  • @brehanemeskelifa366

    @brehanemeskelifa366

    2 жыл бұрын

    @@blacklivesmattergaming3215 ምን ታውቃለህ?

  • @abykijana9803

    @abykijana9803

    2 жыл бұрын

    Tenqway malet tenq lay yemiwul weyim yehagerachin poletikegnoch malet new bachiru. Yesewun hiywet atintew tenq lay yemitilu ke egzer yemiyatalu nachew. Tibebegna degmo egziabherin yemifera higun yemitebiq hatiyatin yemiteyef betam yemiyanb sew new

  • @ab-dp2lw

    @ab-dp2lw

    2 жыл бұрын

    የፈጣሪን ልዕልና ያልተገነዘብክ የሆድ ዕውቀት ብቻ የተሸከምክ አምላክ የሰጠህን አእምሮ እንዳትጠቀምበት ዲያቢሎስ በፍርሃት ሸብቦ የያዘህ እና ነጮች ሲነግሩህ ብቻ ዕወቀት እና እውነት የሚሆን የሃገርህ ጠበብት ሲገልፁት ጥንቆላ ብለህ እንድታምን የተጠለቀልህን የነጮች ጭንብል እውቀቱ ለነሱ ብቻ እንዲሆን እና በሳይንስ ስም ልቀው አግዝፈህ ጆሮህን እና አእምሮህን ምርኮኛ እንድታደርግላቸው የጫኑብህን ክፉ መንፈስ ከላይህ ላይ ገፈህ አንሳ፡፡ ፈጣሪ እንደ ሰው አእምሮ እና አለምን ጥረህ ግረህ አምላክህን እያመሰገንህ እንድትኖርባት የሰጠህ ሆድህን እየሞላህ እንድትኖር ብቻ አይደለም፡፡ ፈጣሪ በምድር ሁሉ ያሉትን እንዲገዛ ለሰው ልጅ ፈጥሮ ሲሰጥ የሰው ልጅ በፈጣሪ ሃይል ሊጠበብበት እና ሊመራመርበት ነው፡፡ በክፉ ሃሳብ ከተነሳህ ለዲያቢሎስ አላማ ታውላለህ፣ በቅን ሃሳብ ከተነሳህ ለእግዚአብሄር አላማ ታውላለህ፡፡ ሃሳብን በመንቀፍ ከምትጀምር ቀድመህ በማስተዋል አዳምጥ፡፡

  • @misrakjemaneh8569
    @misrakjemaneh85692 жыл бұрын

    ሀሽማል እጅግ በጣም ልዩ መጽሃፍ ነው ምነው ባላለቀብኝ እያልኩ ያነበብኩት መጽሃፍ ነው:: እናመሰግናለን ወንድማችን::

  • @user-ve8xm3kj4p

    @user-ve8xm3kj4p

    4 ай бұрын

    ውጭ ሀገር ያለን እምላይ እናግኜው

  • @mimiworku4129
    @mimiworku41292 жыл бұрын

    እናመሰግናለን መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ እጀግ ግሩም ድንቅ ጥበብ ነው ኢትዮጵያ አገራችን እራሷ ጥበብ ነች

  • @tsion1325
    @tsion13252 жыл бұрын

    በጣም ታሳዝናላችሁ እግዚአብሄር መንገዱን ይምራችሁ ይማራችሁ ማወቅ መማር እንደዚህ ከሆነ ምንም ሳላዉቅ ልሞት በስጋ መሞት ምንም አይደል እናተ ግን እያወቃችሁ የራሳችሁንም የየዋሁንም ህዝብ ነብስ ታጠፋላችሁ

  • @ermeyasabebe4062

    @ermeyasabebe4062

    2 жыл бұрын

    Betam tikikil

  • @kasahunhailu5428

    @kasahunhailu5428

    3 ай бұрын

    ምን ማለት ነው ?😳

  • @user-pp1wh1ff4f

    @user-pp1wh1ff4f

    Ай бұрын

    የጥበብ መጀመሪያ አግዚአብሔርን መፍራት ነው ድብትርና ጥበብ ከይደለም ኸሉሲፈር ነው ከይናችሁን ያብራልን !

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu48432 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ አባቶቻችንና ሊቃውንቶችን እድሜና ጤና ይስጣቸው መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደስ በጣም እናመስግናለን ለሀገርህ ልጆች ይህንን ፕሮግራም አዘጋጅተህ ስለምታቀርብልን አንተንም ጸጋውን ያብዛልህ መልካም ሰንበት ይሁንልን♥ሠላም ፍቅር ♥ ለሀገራችንና ለህዝባችን ቸሩመድአኒአለም ይስጥልን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ

  • @mezgebuhaymanot8279
    @mezgebuhaymanot82792 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn16142 жыл бұрын

    የሀገር መልካም ዕይታ ማንቓሻሽ ነው ወይንስ ምን የሚባል ማንናት ነው አጀንደችሁ ። ለመሆኑ እናንታ የጉግማንጉግ ትውልድ የጥልቁ መንፈስ አካደሚ ከሀገራችን ለይ እጀችሁን አንሱልን ። የማይሆን ዋጋ መክፈል እንደይማጣ አስቡባት ።

  • @abrhamfereja6142
    @abrhamfereja61422 жыл бұрын

    ሊቃውንት እያሉ አገር በደንቆሮዎች ትመራለች ፡፡ አምላካችን እግዚአብሔር ሊቃውንትን ወደ ፊት ያምጣልን፡፡

  • @gizachewberhanu6916

    @gizachewberhanu6916

    Жыл бұрын

    ጥንቆላ. ሊቅ መሆን አይደለም አስተውል

  • @asfaw96
    @asfaw962 жыл бұрын

    እግዚአብሔር: ይስጥልን: በጣም: እናመሰግናለን::

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon17172 жыл бұрын

    ችግሩ እነዚህ መፀሀፎች እጃችን ላይ ቢኖሩም ከተንኮል ወጭ ምንም አንሰራባቸውም አሁን ያለው ህዝብ ተንኮለኛ ነው በየፀበሉ እሚሰቃየው ህዝብ የደፍተራ ውጤት ነው ጥሩ ነገር አይሰሩም ጥበቡ ቢኖራቸውም ንፁ ልብ ከለላቸው አይሰራም ጥበቡ ቢኖራቸው እማ ሀገራችን እደዚህ በጦርነት በርሀብ በበሽታ አንሰቃይም ነበር

  • @anagawweldeyes9539

    @anagawweldeyes9539

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @soile463
    @soile4632 жыл бұрын

    በእናንተ ላይ ያለው የደብተራ መንፈስ፤ ዓለምን በአፀኑ በሥላሴ ስም፣ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም፣ በድንግል ማርያም ስም፣ በቅዱስ ሚካኤል ስም፣ በቅዱስ ገብርኤል ስም፣ በቅዱስ ሩፉኤል ስም፣ በሰባቱ ሊቃነ መላእክት፣ በዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላእክት ስም፣ በቅዱሳን ሐዋርያት ስም፣ በቅዱስ ጊዮርጊስ ስም፣ በቅዱሳን ሰማዕታት ፀሎት፣ በፃድቃን ፀሎት፣ በአባቶቻችን ፀሎት፥ የተመታ፣ የታሰረ፣ ስራው የከሸፈ፣ ይሁን። ይህን ርኩስ የደብተራ መንፈስ፣ የሰይጣን መንፈስ፣ የአስማት መንፈስ፣ የመተት መንፈስ፣ የአጋንንት መንፈስ፣ የዲያብሎስ መንፈስ፣ የጠንቋይ መንፈስ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲዖል ያውርደው፣ ድንግል ማርያም በእሳት መቀነት ትሰረው፣ ቅዱስ ሚካኤል በእሳት ሰይፍ ይሰይፈው፣ ቅዱስ ገብርኤል በእሳት ሰንሰለት ይሰረው፣ ቅዱስ ሩፋኤል በእሳት መብረቅ ይምታው፣ቅዱስ ዑራኤል የእሳት ዝናብ ያዝንብበት፣ ቅዱስ አፍኒን በእሳት ወጀብ ይለብልበው፣ ቅዱስ ፋኑኤል በእሳት ንፋስ ይጠራርገው፣ ቅዱስ ራጉኤል በእሳት ግዞት ያግዘው፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ በእሳት ጦር ይውጋው። እግዚአብሄር ይገስፅህ። አሜን ይሁን ይሁን ይሁን።

  • @eyerusalemmeseret2567

    @eyerusalemmeseret2567

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂 ግዘታ ጠላሁ

  • @gadisabirbirso4203

    @gadisabirbirso4203

    2 жыл бұрын

    አሜን !! ስንቱን እግሩን እጁን በድግምት የሚሰብሩ ፥ በተለይ ሴቶችን የገርግር ድግምት እየደገሙባቸው በጊዚያቸው እንዳያገቡ እየደገሙባቸው እንደነዚህ ዓይነት አስመሣይ አስማተኛ ደብተራዎች ናቸው ፥ እግዚአብሔር ከዚች ቤተክርስቲያን ጠርጎ ያጥፋል እጅግ በዝተዋል ፤ ለነገሩ ከኢትዮጵያ ትንሣኤ በፊት ጠርጎ ይጨርሳቸዋል ። ደብተራ እኮ ከእራሱ ከሠይጣን ይበልጣል ፤ ሠይጣን በስመ አብ ተብሎ ሲጠራ በኖ ይጠፋል #ደብተራ_እኮ_ቤተክርስቲያን_ውስጥ_ያገለግላል ፤ ይጾማል ፥ ይቀድሳል ፥ ያስቀድሳል ። መንፈሣዊ የሚመስል ጋኔን ተደርጎ ነው ሠይጣን የሰራው ፤ ስንቱ በደብተራ አስማት አለቀ ፥ ቤቱ ይቁጠረው ፤ #ደብተራ_የሆኑትን_ከመቁጠር_ያልሆኑትን_መቁጠር_ይቀላል_አስማተኛ_ደብተራ_አለመሆን_ፋራነት_ተደርጎ_የሚታይበት_ዘመን_ላይ_ደርሰናል ። በዕውነት እግዚአብሔር አንድ ነገር ካላደረገና አስማተኛ ደብተራን ከምድሪቷ ካላጠፋ ከባድ ነው ፤ #አሁንም_እግዚአብሔር_ሰውሮ_በአስቀመጣቸው_ንጹሃን_ድግምታቸውን_እያስፈታ_እያዋጋ_ሠይጣን_ኃይል_እንደሌለው_እያሣወቃቸው_ቢሆንም_በሠይጣን_ፍቅር_የተያዙት_ክርታስ_ላይ_ፈርመው_ስለሚገቡ_ለመውጣት_ይቸገራሉ_በአብዛኛው_ነፍሰ_ገዳዮች_ናቸው_ማስረጃ_ከፈለጋችሁ_በየጠበሉ_እግዚአብሔር_ሚስጥራቸውን_እያወጣ_ነው_ከእኛ_የሚጠበቀው_በጸሎት_መንፈሱን_መዋጋት_ነው ።

  • @fikiryabiza8373

    @fikiryabiza8373

    2 жыл бұрын

    አሜን የተመታ ይሁን

  • @saratesfaye6361

    @saratesfaye6361

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-en2zm4pp8o

    @user-en2zm4pp8o

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @merhawifessehatsion4629
    @merhawifessehatsion46292 жыл бұрын

    Doctor Rodas le hulet gietoch megezat atchilm. Wey tibeb yehone krstos wey demo yeseitan mithat andu yaz.

  • @FreysWay

    @FreysWay

    2 жыл бұрын

    Exactly! Choose God or don’t confuse Christians.

  • @negedetobia
    @negedetobia2 жыл бұрын

    ክብር ለቀደሙት አባቶቻችን ክብር ለሰራዊት ጌታ ይሁን !!!

  • @solomontadese3348
    @solomontadese33482 жыл бұрын

    ዝናብ የሚያዘንብ እግዚአብሔር እና እግዚአብሔር ሲፈቅድ ብቻ ነው። የደብተራን እና የድግምት ስራን ስሙን ጥበብ እያላችሁ ከሀይማኖት ጋር እያቀላቀላችሁ ያልነቃውን ትውልድ ይባስ አትቅበሩት አታበላሹት። እግዚአብሔር ይርዳችሁ!!!

  • @yohannesgmedfu8100

    @yohannesgmedfu8100

    2 жыл бұрын

    አብይ/ግራኝ አሕመድም ያዘንባል - የመከራ ዝናብ።

  • @SPEEDlove89

    @SPEEDlove89

    2 жыл бұрын

    you are right bro

  • @gadisabirbirso4203

    @gadisabirbirso4203

    2 жыл бұрын

    ሰው አይመረምርም ፤ ደግሞ እኮ #የሰሎሞን_ጥበብ_ነው_የሚል_ስም_ነው_የሰጡት ፤ ጥሩ አስተያየት ነው ።

  • @solomontadese3348

    @solomontadese3348

    2 жыл бұрын

    @@gadisabirbirso4203 ልክ ነህ ወንድሜ የነቃንስ አንሸወድም እግዚአብሔር ይመስገን እኔ የማዝነው እነሱን ተምረዋል ብለው አምነው ያሉት ነገር ሁሉ እውነት የሚመስላቸው እና የሚጠፋው ህዝብ ነዉ ። እግዚአብሔር የየዋሀን አምላክ የሚነዱትን ሁሉ ልቦና ሰጥቶ ይመልስልን። የገባውን ጠላት ከአለማችን ላይ ነቅሎ ያጥፋልን. :: አሜን

  • @stmarytsegaye

    @stmarytsegaye

    2 жыл бұрын

    ያዘንባሉ፣ ያደርቃሉ እኔም ልጆ ሆኜ እንዳንተው የእግዚአብሔርን ዝናብ እንዴት ብዬ እከራከረው የነበረ በክረምት ዝናብ አስቁሞ ጎጃም ደብረኤልያስ እንደተረገመ እህቴን በመስተፋቅር ያገባ ስው ሲነግረኝ ተከራከርኩት !!!የገባኝ ህይወቴን አጨልሞ ፀበል ተንከራታች ካደረገኝ በሁላ ነው !''

  • @addisuzemen15
    @addisuzemen152 жыл бұрын

    ወይኔ ይህንን ጥበብ የት በተማርኩት?? አለማዊውን ትምህርት ሀገሬም አውሮፓም ተማርኩት ይህንን የሀገሬን ግን የሚያስንቅ አላገኘሁም። እንዴት ያለ ነገር ነው የሚሰማው? እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅ እውቀታችሁን ለፈረንጅ አትስጡ።

  • @abc12452

    @abc12452

    2 жыл бұрын

    ወንድሜ አትሸወድ ይህ እኮ ጥንቁልና ነዉ እስኪ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለክ ሰርች አድርግና ተማር ትለወጥበታለህ!!

  • @selammulatu3807

    @selammulatu3807

    2 жыл бұрын

    አሁን ነቅተናል እድሜ ለነ መምህር ተስፋይ አበራ

  • @Ezanawit5659

    @Ezanawit5659

    Ай бұрын

    @@abc12452 ay alemawok nebiyu elyas bedemena sguaz yeneberew,znab siyazenb yeneberew tekulo new lity new ,manbeb alebsh ,metsafkidusn,tibeb degmo keEgziabher endehone endat resh wudua

  • @user-cp4xt2nu4p
    @user-cp4xt2nu4p2 жыл бұрын

    እነዚህ ደብተራዎች ታድያ ውግያ ሲደረግ፡ቸነፈር ሲመጣ ፡ድርቅ ሲመጣ ፡አንበጣ ሲመጣ የት ነው፡ሚደበቁት ይሄ ነገር ሃቅ ከሆነ?ለምን ተከፍለው ዝናብ አያዘንቡም ?ፉገራ!

  • @Milky-sr3mv

    @Milky-sr3mv

    3 ай бұрын

    actually they can do it but GOD gave them that knowledge to do Good thing not for bad

  • @emanuelkaklkean1285
    @emanuelkaklkean12852 жыл бұрын

    መምህር ድንቅ አበርክቶ ነው ይህን የመሰለ ጥበብ ያላቸው ሊቃውንት እያሉን የፈጣሪ ስጦታ የሆነውን ዝናዝ ካስቆሙ ወገኖቻችንን የሚፈጀውን የወያኔና የኦነግን ሰው ሰራሽ ፍጅት ለምን አያስቆሙልንም?

  • @robelr8245

    @robelr8245

    2 жыл бұрын

    አንተ ለምን ጥበቡን ተምረክ አታስቆምንልም

  • @emanuelkaklkean1285

    @emanuelkaklkean1285

    2 жыл бұрын

    @@robelr8245እኔ መሆንያለብኝን እየመረጥክልኝ መሆኑ ነው ከተነሳው እርዕስ ጋር የማይሔድ ወሬ ከማውራት robeላችን ዝም ማለትም መልመድ ጥሩ ነው

  • @emebetzewde7492

    @emebetzewde7492

    2 жыл бұрын

    ወይ ጥበብ የደብተራ ጥበብ ስውን ማደንዘዝ

  • @robelr8245

    @robelr8245

    2 жыл бұрын

    @@emebetzewde7492 anchi leba kalaweksh zm bey

  • @kasahunhailu5428

    @kasahunhailu5428

    3 ай бұрын

    ​@@emebetzewde7492በመጀመሪያ " ደብተራ " ማለት ምን ማለት ነው ? 🤔 እስኪ መልሺልኝ 🤲

  • @mamiemamushe2648
    @mamiemamushe26482 жыл бұрын

    እጅግ መሳጭ ግዜ ነበር በእውነት ተሎ አለቀብኝ ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @yibeltalnigussie9403
    @yibeltalnigussie9403Ай бұрын

    ##መምህር ማዕበል ፈጠነ ባለ ምጡቅ አዕምሮ ነዎት፡፡ ትውልዱን ሊያስቆጭ የሚችል ድንቅ መጽሐፍ ጽፈውልናልና እግዚአብሔ ዕድሜና ጤና የሰጥዎት፡፡ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ በሁለት በኩል የተሳል ሰይፍ ነዎት ዕድሜና ጤና ይስጥልን፡፡

  • @fantayegutema6940
    @fantayegutema69403 ай бұрын

    ደ/ር ሮዳሰ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይሰጥልን❤

  • @ladmessninc2350
    @ladmessninc23502 жыл бұрын

    Dr. Rodas, Why don’t you start the Geeze collection books as a Geeze library. That should be your gift for your country and the generation to come. Most of us in diaspora can help you what we can. Thanks

  • @ladmessninc2350

    @ladmessninc2350

    2 жыл бұрын

    If you can open a Geeze school with our native theologian.

  • @mikeghirmay2669

    @mikeghirmay2669

    2 жыл бұрын

    Good idea , I’m here to support as well !

  • @hailemichaelyilma

    @hailemichaelyilma

    2 жыл бұрын

    I couldn’t agree more

  • @tgetu

    @tgetu

    2 жыл бұрын

    Yes, it's a great idea. I will also support

  • @Adwa_Africa

    @Adwa_Africa

    2 жыл бұрын

    Only if Ethiopians were educated in geez to read those books first and what would the western enemies do as to stealing and burning those libraries. We know our enemies very well. It either needs to be highly decentralized or highly secured from looters and from all forms of disaster.

  • @user-ez1ve1rq7r
    @user-ez1ve1rq7r2 жыл бұрын

    አተሰው የ እጊዚ አብሄር ይማርህ በጣምያሳፍርል እደት አስማትን ጠበብትላለህ የሰይጣን ስራ ታነግሳለህ ምንምየማያቅ ህዝብ በሞት ምክንያት እያስበላህነው ባሳሳትካቸው ነፍሳት እግዚ አብሄር ይጠይቅሀል

  • @brehanemeskelifa366

    @brehanemeskelifa366

    2 жыл бұрын

    አሃ ነጭ ሲሰራው እውቀት እኛ ስናደርገው አስማት ነው?

  • @brehanemeskelifa366

    @brehanemeskelifa366

    2 жыл бұрын

    @African Stories እስኪ ንገርልኝ ወንድሜ

  • @user-cm9rw1dv7c
    @user-cm9rw1dv7c3 ай бұрын

    ማእበል እውነት እንደስምወት ማእበል ኖት እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤

  • @dagmawitsegaye5081
    @dagmawitsegaye50812 жыл бұрын

    የጥበብ ባለቤት የሆነዉ እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ትህትናን ከጥበብ አስማምተዉ ከተፈጥሮ ጋር አስታርቀዉ ስላኖሩልን ዘላለማዊ ክብር ለነሱ ይሁን

  • @user-pm7gj5sb6j
    @user-pm7gj5sb6j2 жыл бұрын

    ሀሽማል በጣም ደስ የሚል መፅሀፍ ነው ግን ደራሲውን ሽማግሌ አድርጌ ነበር የሳልኳቸው 😂

  • @desalegndegsew1876

    @desalegndegsew1876

    Жыл бұрын

    እኔ እራሱ😂

  • @amicheonline1238
    @amicheonline12382 жыл бұрын

    ስለ ኢትዮጲያ ቀደምት ጥልቅ ታሪክ ስትወያዩ ኢትዮጲያዊነትን የሚገልጽ ኣልባሳት ብትጠቀሙ የተሻለ ነበር በጠቅላላ ይዘት ጥሩ ውይይት ነበር ቀጥሉበት👍

  • @yareddebebe741
    @yareddebebe7412 жыл бұрын

    የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን

  • @user-ci1ye7pn4d
    @user-ci1ye7pn4d2 жыл бұрын

    ግእዝ በመደበኛ ትምህርት አስተምሩን

  • @mayema3846
    @mayema38462 жыл бұрын

    የተቆለፈብንን ታሪካችን ጥንታዊ እውቀታችን ጥበባችንን ልታሳውቁን ለተነሳሳችሁ የዕውቀት ምንጮቻችን ከልብ ምስጋናችንን እናቀርባለን ትውልድ ማትረፍ አገር ማስቀጠል ነው ከመቅረት መዘግየት ይሻላል እንደሚባለው!

  • @user-gd4fy4ub3f

    @user-gd4fy4ub3f

    2 жыл бұрын

    አረ ተው ሰዎች ይሔ እኮ የደብተራ ጠንቋይ ስራ ነው በአስማት እየሰሩ ጥበብ ነው ይላሉ እስቲ የእነኚህን ሰዎች ስራ ለማወቅ ከፈለግህ ገጠመኝ የሚለውን ትምህርት አድምጥ ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ግባ ታገኘዋለህ የጥንቁልና የአስማት ስራ ነው

  • @mulunehayele434

    @mulunehayele434

    2 жыл бұрын

    @@user-gd4fy4ub3f ትውልዱ የደብተራን ሴራ የሚያጋልጥውን ትምህርት እያየ እንዳያስተውል አዕምሮው፣ልቦናው በአይነጥላና በቡዳ መንፈስ እንደተያዘ ነው።የአብነት ትምህርት የቆሎ ተማሪዎች በጥበብ ሥም የሰራውን ሸፍጥ ያውቁታል።እነዚህን ሰብስቦ ሴራቸውን አጋልጦ ካላቃጠሏቸው አገሪቷ አታገግምም።

  • @abc12452

    @abc12452

    2 жыл бұрын

    @@user-gd4fy4ub3f ኸረ እናቴ ገጠመኝ የሚለዉን እኮ ሼር አድርገን እንኳን አያዳምጡም እኮ አይምሮአችንን ደፍኖታል እኮ እንደዉ እመብርሀን ልቦናችንን ታብራልን እንጂ!!እኔማ ሼር የማደርግላቸዉ ልጆች እንኳን መስማት ቀርቶ እኔጋ መደወል ያቆማሉ ሰላም እንኳን አይሉኝም ግራ ይገባኛል አንድ ቀን ግን ይገለጥልን ይሆናል ፈጣሪ የመዳኛ ቀናችንን ያቅርብልን እንጂ🤲🤲🤲

  • @godblessyou7702

    @godblessyou7702

    9 ай бұрын

    Deuteronomy 18:11-12

  • @bizunehhaile1455
    @bizunehhaile14552 жыл бұрын

    ተዋህዶ የዕውቀት ማዕበል ነች መዕበልን ወለደች

  • @bizunehhaile1455

    @bizunehhaile1455

    2 жыл бұрын

    @@dat1243 ተጋርዶብሃል ሌላ ሀገር ሲሆን ጥበብ እኛ ሀገር ሲሆን ጥንቁልና

  • @kasahunhailu5428

    @kasahunhailu5428

    3 ай бұрын

    ዕውነት 👍

  • @lillykeith9571
    @lillykeith95712 жыл бұрын

    እጅግ ትጣፍጣላችሁ ቃላት የለኝም። በርቱልን እና ፈጥናችሁ ተባብራችሁ ተሰባስባችሁ ከዓለም ውርደትና ጥፋት ከእግዚአብሔር ጋር አድኑን።

  • @abc12452

    @abc12452

    2 жыл бұрын

    አይይይ አትሳሳች ወደ ጥፋት ነዉ እየሄድሽ ያለሽዉ!ስገጂ አለሽ? ፁሚ አለሽ?ስጋና ደሙን ተቀበይ አለሽ?ለማንኛዉ መምህር ተስፋዬ ብለሽ ግቢና ከዛ ተማሪ እሺ ኢሄ ዝም ብሎ ነዉ

  • @pia.tesfaye4283
    @pia.tesfaye42832 жыл бұрын

    የጥበብ ስጦታ ብዙ ተመራምረው ከእግዚአብሔር መልካም ነገር እንዲያደርጉ ሰውን እንዲታደጉበት የሚሰጥ ጥበብ ነው ነገር ግን ሰው ከተፈቀደለት ውጪ ዝናብ ማዘነብ ፀሀይ ማቆም መብረቅ እያወረዱ አንዳንዶቹ እንደውም መስተፋቅርና መተት የመሳሰሉት ነገሮች ጥበብ እየተባሉ ዕፅ እየቀመሙ በተለይ ሰው ሊያጠቁበት ሰይጣን እየሳቡ ነው የሚሰሩት እግዚአብሔር ይገስፃቸው ግን የሆነ ግዜ ይዋረዳሉ መጨረሻቸው አያምርም። አንድ ደብተራ የሆነ ግዜ ሰይጣኑን ከሳቡ በኋላ ሳያሰናብቱት እንቅልፍ ወስድዋቸው አፋቸው አጣሞቸዋል ስለዚህ የእግዚአብሔርን ቁጣ የሚያስነሳ ይመስለኛል።

  • @helenfantahun1303

    @helenfantahun1303

    2 жыл бұрын

    ሁሉንም አይወክልም እዉቀታቸዉን ለመጥፎ የሚጠቀሙ አሉ እንዲሁም ለመልካም ይህ የሰዉ ልጅ ባህሪ ነዉ እንኳን ሰዉ ከመልአክ ነገድም በክፉ ስራዉ የወደቀ አለ እኮ

  • @nebamako1155
    @nebamako11552 жыл бұрын

    ጥበበ እና ጥበት ለይታችው አወቁ ፣የብዙውን ህይወት ያበላሸው ጠቢብ ተብዬዎች ናቸው። እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን

  • @stmarytsegaye

    @stmarytsegaye

    2 жыл бұрын

    ትክክል የዳቢሎስ ጥበብ የአስማተኛ ጥበብ የጠቢባን ጠቢብ የሆነው እግዚአብሔር ይምታው!!!

  • @firstname9871

    @firstname9871

    2 жыл бұрын

    ምን ተጠቀምን?? ይህን ጥበብ አዎቅን የሚሉት ምን ለሃገር የሚጠቅም ነገር ሲሰሩበት አየን?አውቅን ቢሉ እንኳን መሰተፍቅር መስተባንን እያሉ በተንኮል የሰውን ሂወት ሲያበላሹበት እንጅ ምን ጠብ የሚል ለሃገር እና ለህዝብ የሚጠቅም ሲሰራበት እየን??ወሬ ብቻ

  • @stmarytsegaye

    @stmarytsegaye

    2 жыл бұрын

    @@firstname9871 እንኩን ጠቀሜታ በመስተፋቅር በግፍ ሲጋቡ ፣መስተፃርር ብለው ቤተስብ ጉደኛ ሲጣሉ፣ አብር አንከርት ብለው ስውን ከመልካም ስራዉ ኑሮው ከሀገሩ ከቤተሰብ ለይተው እዲንክራተት የሚደርጉ ፣ጥላ ወጊ ፣ከልከልዮስ እየላኩ ስንቱ ክቡር በዓርያው ፈጣሪ የፈጠረው የስው ልጅ ገለዋል ይህንን እንደ በጎ ስራ በየሚዲያው ስይጣናዊ ሰራ ሲበረታቱ ፣ደግሞ በኢየሱስ ክርስቶስ ሀይል ዲቢሎስን የሚያዋርዱትን አባቶች ያወግዛሉ !!! ለምን ?ትውል እየገደሉ ለነሱ ቢዝነስ ነው።ማፈሪያዎች ሙርተኞች በቁም ስው የሚገድሉ ከምድር ያጥፋችሁ !!!ዶ/ር ሮዳስ ይህን ዲቢሎሳዊ ስራ ተወው

  • @user-is1ke2ly7m

    @user-is1ke2ly7m

    2 жыл бұрын

    አይ ደብተራ እግዚአብሔር ይገስፅህ!!!!! አብሾህን ወስደህ ጥበብ ጥበብ አትበል::

  • @emebetzewde7492

    @emebetzewde7492

    2 жыл бұрын

    አሁን ነቅተናል ማንም አይሽውደንም ጥበብ እያላቹ ስንት ጉድ አለ

  • @Abrilo
    @Abrilo2 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ መጽሐፍ ነው ረቀቅ ያለ ቅኔ ቀርቦበታል ። ከጅምሩ እስከ ፍፃሜው እጅግ በጣም አሪፍ ነው 👏👏👏

  • @yaredbelete442
    @yaredbelete4422 жыл бұрын

    እናመሠግናለን በጣም......በተጨማሪም እንደ ዝጋለ አያሌው ያሉ የገነት በኢትዬጵያ ናትን መፅሀፍ ወጣት ድንቅ ፀሀፊወችን በባላገሩ ቲቪ ላይ ጋብዙልን ብዙ እናተርፋለንና....እናመሠግናለን

  • @tessemanadew2884
    @tessemanadew28842 жыл бұрын

    የሚገርም እውቀት እና ድንቅ ሊቅነት ነው!! እጅግ በጣም ግሩም ዝግጅት ነው በርቱልን። መፀሀፉን አገርቤት ሆኜ ተውሼ አንብቤው ነበር። አሁን ግን ገዝቼ ድጋሚ አነበዋለሁ። የተበተነው ኮከብንም እንደዛው። እግዚአብሔር አሁንም እውቀቱን ያብዛላችሁ!! ይህንን እውቀታችሁን ለተተኪው ትውልድ በደንብ ብታሰተምሩት ነጭ የሰራውን ከመከተል እና ከማድነቅ በበለጠ ነጩ የእኛን ሊቆች ማምለክ ይጀምራሉ። እውቀታችሁን እና የሊቃውንት አባቶቻችንን መፅሐፍቶች ለውጭው አለም ከምትሸጡ ተምራችሁ እና ተራቃችሁ አገራችሁን እና እራሳችሁን አሳድጉ።

  • @zolademeke3751
    @zolademeke37512 жыл бұрын

    እማማ ኢትዮጵያ የማያልቅ የፈጣሬ ችሮታ ጥበብ ዋው ድንቅ ነው ወደ ቀደመው ነገር መመለስማ አለብን የሚመጥነንም እሱ ነው የፈረንጅን የተቀነጫጨበ ትምህርት ገታ ማድረግ ነበር

  • @user-xe2kb5oe9w
    @user-xe2kb5oe9w2 жыл бұрын

    ሐሽማል እጅግ የሚገርም ሥራ ነው ወደማንነታችንም እንድናተኩር የሚያነቃቃ ፅሁፍ ነው ከደራሲው ወደፊት ብዙ ሥራ እንጠብቃለን ይበርቱ

  • @user-od4fz5ls3d
    @user-od4fz5ls3d2 жыл бұрын

    ዶ/ር ሮዳስ እጅግ እናመሰግናለን!! ቤተክርስቲያን ምን ያህል ሀብታም እንደሆነች እንዲሁም ያላት ሊቆች ምን ያህል ብርቱ እና በሳል መሆናቸውን ነው የተረዳሁት!! ስለዚህ ማዕበል ፈጠነንም እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፡፡

  • @user-fkg103
    @user-fkg1032 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ትቅደም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር።

  • @gebeyawtsegaye2553
    @gebeyawtsegaye25532 жыл бұрын

    መምህሮቼ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ፡፡

  • @abav8467
    @abav84672 жыл бұрын

    በስመአብ የአስማት ስራ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ነቅተናለ እድሜ ለመምህር ግርማ ወንዱሙ

  • @user-nc4vu2nn4n

    @user-nc4vu2nn4n

    2 жыл бұрын

    ያልገባው ሰውማ ዝምምምምም ብሎ ይደነቃል አሀንማ በመምህሮቻችን ነቅተናል ደብተራና ሴራው ያወገዙ በግልጥ. የሚዋጉት የሚቃወሙት መምህራን ያብዛልን እንደ አባ ግርማና መምህር ተስፋዬ አበራ ህዝቤ ንቃ እወቅ ተጠንቀቅ

  • @abav8467

    @abav8467

    2 жыл бұрын

    @@user-nc4vu2nn4n ትክክል መምህራኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ ከሽረኛ ከአስማተኛ ይጠብቅልን አሜን፫

  • @behayilutafese7679

    @behayilutafese7679

    2 жыл бұрын

    "እውቀት፣ እምነት፣ እውነት፣ ጥበብ፣ አመክንዮ ሰውን ነጻ ያወጣሉ]እውቀት ይኑርህ!

  • @wunetuyiferdal7577

    @wunetuyiferdal7577

    2 жыл бұрын

    Wunet new

  • @lizabellalulu7297

    @lizabellalulu7297

    2 жыл бұрын

    ግርማ ራሡ አንዱ አሥማተኛ እኮ ነዉ ከሤጣኖ ጋር ቃል ያለዉ እሥኪ ያን መቁጠርያ አሥቀምጠህ ፈዉሥ በሉት አያደርገዉም ለምን በዛ ነዉና ሤጣን ወጣሁ ለቀቀኩ ይልና መልሶ የሚመጣዉ አረ ኑ ዉጡ ከነዚህ የሤጣን ምሥክሮች አንቡ መፀሃፍቅዱሥ

  • @kinhasaboch6309
    @kinhasaboch6309 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይገስፃችሁ

  • @etatadesse8864
    @etatadesse88642 жыл бұрын

    በጣምም አመሠግናለሁ ለዛሪው ትምህርት፤፤

  • @abrahamberta3473
    @abrahamberta34732 жыл бұрын

    ጸጋውን ያብዛልዎት መምህር

  • @fikrumengaesh7432
    @fikrumengaesh74322 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ቀደምት የጥበብ ሀገር ነበረች... ጥንት የነበሩን እነዛ ጥበቦች ዛሬ በሚያሳዝን መልኩ ጥበብ ሳይሆኑ አጉል ባህል አድርገን በድንቁርና እና በዘርኝነት ታውረን እንገኛለን... ክብር ለአባት እና እናቶቻችን 🙏... ለእኛም ፈጣሪ ጥበቡን ይግለጽልን.. 💚💛❤️

  • @user-li5vx3fo6y

    @user-li5vx3fo6y

    2 жыл бұрын

    የደብተራ ጥበብ ደብተራ አይደለም ተሳስተሀል

  • @zewditugalo7840

    @zewditugalo7840

    2 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል

  • @stmarytsegaye

    @stmarytsegaye

    2 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስራ የሚቃወም የጨለማ አስራር ነው ! የእህቴ ባለቤት በክረምት ዝናብ አቁሞ በደብረማርቆስ ደብረኤልያስ ህዝቡ እህል ደርቆበት ወጥቶ ረገመው ይህ ስው የሚገል ሙት የሚናግር ሊቅ አልለውም አውዳሚ ደብተራ ነው ወንድሜ !!!

  • @stmarytsegaye

    @stmarytsegaye

    2 жыл бұрын

    @@user-li5vx3fo6y ትክክል ዛሬ ገዳዮች ብሩህ አምሮ እድል ነጣዎች ጠቢባን እየተባሉ ነው።

  • @user-li5vx3fo6y

    @user-li5vx3fo6y

    2 жыл бұрын

    @@stmarytsegaye እውነት ነው ጥበብ አይደለም የ ደብተራ ስራ የዲያቢሎስ ስራ ነው

  • @Stifo17
    @Stifo172 жыл бұрын

    ምናይነት እውቀት ነው ምን ያህል መታደል ነው ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ሁሌም ፈጣን አመሰግነዋለው። ቀጣዩን እንጠብቃለን

  • @nerfsquad1659

    @nerfsquad1659

    2 жыл бұрын

    ሞኝ ነገር ነህ። ሀገርህ ሰው ተዘቅዝቆ የሚገደልበት አገር ነው። ሳይመሽብህ ንሰሀ ግባ። ይህ ሁላ ልቅምቃሚ ነገር ለነፍስህ አይጠቅምህም።

  • @fiky3560
    @fiky35602 жыл бұрын

    የጥበብ መጀመሪያው እግዚአብሔር መፋራት ነው የሚለው መፀሀፍ ቅዱስ ጥበብ እያልክ እፀ እያልክ አጋንትን ተዋርሰህ ሰውን አትሽውድ

  • @gechietube2943
    @gechietube29432 жыл бұрын

    ጠባብነትን ጥበብ ብሎ መጥራት ይገርማል የአስማት ስራን ጥበብ ማለት ያሳፍራል አባቶቻችን ዝናብን ያዘንቡ የነበረው እግዚአብሔርን በመማፀንና በፀሎት ነው ብቻ ለሁላችን ልቦናውን ያድለንንንንንን የስው ሰጋ የለበሰው ሰይጣን ራሱ ነው እናስተውል

  • @jerusalemheven1535

    @jerusalemheven1535

    2 жыл бұрын

    endi eyalu astemrewin new wedehwala yekerenew ewket hulu yesetan yimeslachuwal yasazinal

  • @ab-dp2lw

    @ab-dp2lw

    2 жыл бұрын

    የፈጣሪን ልዕልና ያልተገነዘብክ የሆድ ዕውቀት ብቻ የተሸከምክ አምላክ የሰጠህን አእምሮ እንዳትጠቀምበት ዲያቢሎስ በፍርሃት ሸብቦ የያዘህ እና ነጮች ሲነግሩህ ብቻ ዕወቀት እና እውነት የሚሆን የሃገርህ ጠበብት ሲገልፁት ጥንቆላ ብለህ እንድታምን የተጠለቀልህን የነጮች ጭንብል እውቀቱ ለነሱ ብቻ እንዲሆን እና በሳይንስ ስም ልቀው አግዝፈህ ጆሮህን እና አእምሮህን ምርኮኛ እንድታደርግላቸው የጫኑብህን ክፉ መንፈስ ከላይህ ላይ ገፈህ አንሳ፡፡ ፈጣሪ እንደ ሰው አእምሮ እና አለምን ጥረህ ግረህ አምላክህን እያመሰገንህ እንድትኖርባት የሰጠህ ሆድህን እየሞላህ እንድትኖር ብቻ አይደለም፡፡ ፈጣሪ በምድር ሁሉ ያሉትን እንዲገዛ ለሰው ልጅ ፈጥሮ ሲሰጥ የሰው ልጅ በፈጣሪ ሃይል ሊጠበብበት እና ሊመራመርበት ነው፡፡ በክፉ ሃሳብ ከተነሳህ ለዲያቢሎስ አላማ ታውላለህ፣ በቅን ሃሳብ ከተነሳህ ለእግዚአብሄር አላማ ታውላለህ፡፡ ሃሳብን በመንቀፍ ከምትጀምር ቀድመህ በማስተዋል አዳምጥ፡፡

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne28802 жыл бұрын

    ለአባቶቻችን ጥበባትን የገለጠላቸው እግዚአብሔር ይመስገን። እናመሰግናለን መምህራችን።

  • @kebide2231

    @kebide2231

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/hoWT3KOmYtudnrg.html

  • @moma1428

    @moma1428

    2 жыл бұрын

    Ehe tebeb ke egziabeher nw weys....?

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven15352 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ኢትዮጵያንና ጥበቧን ስላሳወቃችሁን ጥበብ የፈረንጅ ሲሆን ቴክኖሎጂ የራሳችን ሲሆን አስማት ለሚመስለን ሰዎች ጥሩ ማሳያ ነው ብንጠቀምበት ብዙ ጥበብ አለን

  • @yosephtesfaye1771
    @yosephtesfaye17712 жыл бұрын

    A very good start we need our wisdom back we must study it and use it and we can be great again God be with you

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r2 жыл бұрын

    በስላሴ ስም እረ እፈሩ ተውልዱን ወዴቴ እየወሰዳቹ ነው😡😡😡😡

  • @tesfayedugul8873

    @tesfayedugul8873

    Жыл бұрын

    They are expanding the underground teaching. They are very much in love with Satan under the shadow of Christianity.

  • @tesfayedugul8873

    @tesfayedugul8873

    Жыл бұрын

    🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

  • @tr7094
    @tr70942 жыл бұрын

    በሁለታችሁም እጅግ እኮራለው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችው!

  • @saratesfaye6361

    @saratesfaye6361

    2 жыл бұрын

    አንተም ደብተራ ነህ እንዴ

  • @tr7094

    @tr7094

    2 жыл бұрын

    @@saratesfaye6361 እንደ አንቺ አይነቱ ጭንጋፍ ድድብናውን የሚሸፍነው የተማሩ ሰዎችን በመሳደብ ነው እዚህ ምን ትሰሪያለሽ ላንቺ አይምሮ አይመጥንም ደብተራ ማለት ምን ማለት እንደ ሆነ በትክክል እንደማታውቂ እርግጠኛ ነኝ........

  • @hmariyamshambel7955

    @hmariyamshambel7955

    Жыл бұрын

    @@saratesfaye6361 ቆይ ግን ደብተራ ማለት ምን ማለት ነው ታውቂዋለሽ ካለወቅሽው የቅዳሜ ውዳሴ ማርያም አንቲ ውዕቱ ደብተራ እንተ ተሰመይኪ ቅድስተ ቅዱሳን የሚለውን አንብቢ።

  • @user-zd4sm4qq6u

    @user-zd4sm4qq6u

    3 ай бұрын

    ​@@hmariyamshambel7955 enthe bze bhu awekuchualh tenkulenchunh ,debtera denkuanh nw ymbetachenh enth gn kdusunh sm arekesachuth

  • @user-zd4sm4qq6u

    @user-zd4sm4qq6u

    3 ай бұрын

    ​@@hmariyamshambel7955enten bzu hzebh awekuchaleh tenkol hunh ,debtera ymbetachenh denkuanh malteh nw enth kdusunh sm aerksachuth

  • @30techtube80
    @30techtube802 жыл бұрын

    ትህትናው የሚገርም ነው። ክብር።

  • @alemugelaye953
    @alemugelaye9532 жыл бұрын

    ግሩም እና ድንቅ ምስጢራዊ መጽሐፍ ነዉ። እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru2 жыл бұрын

    ሀሽማል በጣም ደስ የሚል መፅሐፍ እናመሰግናለን መምህር ግን ፈረንጆችማ በእኛ ግዕዝ አይደለም እንዴ የከበሩት መድሀኒት ሁሉ ነገር

  • @melikummelikum9285
    @melikummelikum92852 жыл бұрын

    እዴ እኔም በጎጃም ገላነሽ አዴስ መንደር ጎንጅ ወረዳ ደብረ አማኑኤል ፅላሎ ሰንደዱቃ ነው የተወለድኩት እደምትሉት ማላጆች ወይም መርጌታዎች አሉ ያሉት ይሆናል የተናገሩት ይፈፀማል በአንድ ግራቸው ቁመዎ ይማልዳሉ በረድ እዳይዘንብ ያቆማል አሁን ካገር ከወጣሁ ቆይቻለሁ ይኑሩ አይኑሩ አላቅም ብዙ ነገር ምሪት ይሰጡን ነበር ገበሬ ከነሱ ምሪት ተቀብሎ ይዘራል ያመርታል ከምታወሩት በናቴና በወንድሜ ቤት ጣራ በኛቤት ብቻሳይሆን በመላው የገበሬቤት ይደረጋል መብረቅ አድርቅ እጨት ወይም ብትር የቅኔ ምምህር አታመ ገላነሽ አዲስ ብዙ ሳንጠቀምባት አልፋለች ግን እኔ ደርሸባታለሁ አጥኑ አሁንም ሊቅሀን አሉ

  • @birukdamte344

    @birukdamte344

    2 жыл бұрын

    ጎጃም ምን ጠፍቶ ሁሉም ኣለ ጎንጅ ጽላሎ ዋሻራ ዛሪም የፈጸማል ግና ወጣቱ መማርን ማወቅን ኣይፈልግም በኣቋራጭ ነው መክበር የሚፈልገው ጥበብን ለመማር ብዙ ዋጋ መክፈል ይሥፈልጋል ጎጃም ክፉ ኣይንካሽ ሀገሪ

  • @era7420

    @era7420

    2 жыл бұрын

    የጎጃም ደብተራዎች አደገኛ እና እርኩሶች ናቸው ።

  • @user-zd4sm4qq6u

    @user-zd4sm4qq6u

    3 ай бұрын

    ​@@era7420👏😂

  • @user-ff6do1ri9x
    @user-ff6do1ri9x2 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል የእውነት ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት 🙌👍

  • @sarataye8812
    @sarataye88122 жыл бұрын

    ትክክል ነህ የእግዚአብሔር ቃል እሳት ነው ወደ ጥንቆላ ስትሄድ ይሰወራል አጀብ ነው በአደባባይ ጥንቆላ

  • @hiruttemesgen422
    @hiruttemesgen4222 жыл бұрын

    በጣም ገራሚ ታሪክ ነው እውነት እንደዚህ በእውቀት የተሞሉ ሊቃውንት እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልህ!!! መምህር አንተንም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ

  • @zemenabissnya1052
    @zemenabissnya10522 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ወይይት ነው እኔ በአይኔ ያየሁት በድርቅ ፀሀይ መብረቅ ሲያውረድ አይቻለሁ እውንቴን ነው

  • @_beth20_

    @_beth20_

    2 жыл бұрын

    በማን ኃይል?

  • @raaydaniel1683
    @raaydaniel1683 Жыл бұрын

    ይገማል ገና ልጅ ናቸው ብዙ ያስተምራሉ ፀጋውን ያብዛላቸው ደ/ር ሮዳስ አንተንም እናመስግናለን አገር እንዳለን የምንፅናናው እናንተን ስንስማ ነው ያኑርልን::

  • @dinobros1407
    @dinobros14072 жыл бұрын

    Thank you so much for this kind of video.. keep it up!

  • @dr.woynshetsamuel9029
    @dr.woynshetsamuel90292 жыл бұрын

    መምህር ማዕበል የሀገራችንን ታሪክ ስላሳወቁን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ።

  • @kebide2231

    @kebide2231

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/hoWT3KOmYtudnrg.html

  • @zemenetarekegn7482
    @zemenetarekegn74822 жыл бұрын

    ግሩም ነው

  • @ayenaalam8161
    @ayenaalam81612 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ማስተዋልን ይስጠን

  • @bisratabere8077
    @bisratabere80772 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ትክክል ናችሁ በቅርብ እማቀው ስው አለእውነት ነው

  • @QuotesTvEto
    @QuotesTvEto Жыл бұрын

    እኔ በተወለድኩበት ምስራቅ ጎጃም አጎቴ በረድና ዝናብ ይጠብቃል ። የመጣውን ከባድ ዝናብ በንፋስ ያባርረዋል ።

  • @addismusa2399
    @addismusa23992 жыл бұрын

    3000 አመታት ወደ ህዋላ ያሸገሽግንበት ምክንያት አሁን ገባኝ።

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እውቀታቸውን ይባርክላችሁ ለበጎ የምትጠቀሙበት 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Userxfj38535
    @Userxfj385353 ай бұрын

    ዶክተር ሮዳስን እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤💛💚🙏

  • @meroneshetu6959
    @meroneshetu69592 жыл бұрын

    ያሣዝናል ድብትርና በፀሎት ማዘነብ ወይም አለማዝነብ ይቻላል እኮ በእፅ በግልፅ ድብትርና ማስተማር እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p2 жыл бұрын

    ከከፈላችሁኝ ዝናብ አቆማለሁ😳ይኸ እግዚአብሔር የሚወደው ነው አትሉንም መቸም:: ሰለዚህ እናተ ማናችሁ??? ማረን አባት ሆይ😢😢😢

  • @momu5465

    @momu5465

    Жыл бұрын

    ቅናት ነው የሚያናግርህ ቅኔ የሚያቅ የታደለ ልፈጣሪ የቀረበ ብቻ ነውና

  • @nowisthetime7496

    @nowisthetime7496

    7 ай бұрын

    መሃይም ኣእምሮ ስንኩል ነህ። የምናባቱ እግዚአብሔር ነው?? እግዚአብሔር ማለት የሰነፎች ስንፍናቸውን የመደበቂያ መሳሪያ ነው።

  • @meleseyeseraw2999
    @meleseyeseraw29992 жыл бұрын

    ግሩም ነው።

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565Ай бұрын

    ግሩም ነው ብዙ እየተማርሁ ነው እናመሰርናለን🎉❤

  • @ahadumafi1146
    @ahadumafi11462 жыл бұрын

    ግሩም ነው..... የኛ ነገር። ድንቅና እንቁ ሊቃውንት የምዬ ፍሬዎች ቀጥሉበት!

  • @millionadere8804
    @millionadere88042 жыл бұрын

    ስላም ስላም መጋቤ አዲስ ይህን ስው ስመረምረው እውቀቱን ያገኝው በድብትርና ጥበብ አማካኝነት ነው ይህ ደሞ ከእግዚአብሔር አስተምሮ ጋር ይጋጫል ????

  • @bineyammanaye3178

    @bineyammanaye3178

    2 жыл бұрын

    astewl kal kibur new wedaje.

  • @Yalew-sc8zp
    @Yalew-sc8zp3 ай бұрын

    D/r በጣም ነው እምውድህ በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @-tikuretacademy3608
    @-tikuretacademy36082 жыл бұрын

    እናመሰግናለን መምህር🙏🙏🙏🙏

  • @habtamusileshi6218
    @habtamusileshi62182 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏

  • @kebide2231

    @kebide2231

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/hoWT3KOmYtudnrg.html

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash24652 жыл бұрын

    እናመሰግናልን ታሪክን ማሳወቅ ጥሩነው የቃላት ስተት አለና ዕስተካክል ጃንሆይ ጃማይካ ሲገቡ ዘነበ በለው ሲረግጥማ አርስትን ቢቻ አንብቦ ሲሳደብ እንዳይውል ጥሩ ተሰራ የሚያስነጥስበት ዘመን ደረስን

  • @yemariam2110
    @yemariam21102 жыл бұрын

    💚💛❤ tehute mehure dese yelal Egziabeher bebetu yastenachehu.

  • @user-kh3dd7rw8b
    @user-kh3dd7rw8b5 ай бұрын

    በእውነት በጣም ነው ደስ የሚለው በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ

Келесі