የማይረሳ ገጠመኝ አጫውተውናል... Dr Rodas Tadesse : ጀግና መፍጠር ክፍል 2 ፡ Donkey tube : Comedian Eshetu :

Комедия

JEGNA MEFTER
This show is a talk show, in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is to show the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social media. furthermore, we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week, guests like artists, experts, motivational speakers, sportsperson, authors … ESHETU MELESE
#Comedian​ Eshetu
www.eshetumelese.com
comedys27@gmail.com
0938 21 2020 /0913 610673
/ eshefantaye
#RODASTADESE
#ANDROMEDA
#ስነፈለክ
DR RODAS TADESSE KZread CHANNEL
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
139K subscribers•85 videos
/ @drrodastadeseandromed...
ወደ ኢትዮጵያ ወይም ወደሌሎች የአፍሪካ ሀገሮች መደወል ለምትፈልጉ ቤተሰቦቻችን፤
በተለይም ኖርዌይ ያላችሁ ቤተሰቦቻችን ወደ ኢትዮጵያ መደወል ከፈለጋችሁ ይህንን ሊንክ ተጭናችሁ ደንበኛ በመሆን አገልግሎቱን መጠቀም ትችላላችሁ ፡
MY CALL GLOBAL
bit.ly/3eqyRlV
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 270

  • @hiwot8723
    @hiwot87233 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዬ እንዳተ አይነት ጀግና ስላፈራችልን ኩራት ይሰማኛል እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ጨምሮ ጥበቡን ይስጥልን 🙏እዳተ አይነቱን ያብዛልን በኡነት አደበትህ እንዴት ይጣፍጣል ተመስጨ ነው እሚያልቅብኝ

  • @user-pc5po5iy1w
    @user-pc5po5iy1w3 жыл бұрын

    የአላህ እንደዝህ ሰዉ ሀገር ወዳድ ዉለታ የማይረሳ አብዛልን።

  • @yemiten
    @yemiten3 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ ማነዉ እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረዉ 💯💯💯💯💯💯😍😍😍😍😍😍💯💯💯💯💯👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @honeytube8513

    @honeytube8513

    3 жыл бұрын

    እንደማመር

  • @Degsewtube

    @Degsewtube

    3 жыл бұрын

    ቅንነታችሁ አይለዬን🙏

  • @zediyoutube2985

    @zediyoutube2985

    3 жыл бұрын

    እኔም በጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ

  • @user-yr3ey3wm4v

    @user-yr3ey3wm4v

    3 жыл бұрын

    እኔም በጣም በጉጉት ስጠብቃቸዉ ነበር !!!!!!!!!

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash50513 жыл бұрын

    የማርሳዊቷ እመቤት የሚል መፀሀፍ ነው መምህር የኢትዮጵያ ክብር የምትመልስ ውድ ልጇን አንተን በማግኘታችን እግዚአብሔር እናመሰግናለን!

  • @apaaa2612
    @apaaa26123 жыл бұрын

    ዋው ደስ ይላል ዶክተር ሮዳስ በዘመናዊም በመንፈሳዊ እውቀት የበረቱ ናቸው ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @eyobabety9199
    @eyobabety91993 жыл бұрын

    መምህር ዶ/ር ሮዳስ ጸጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu75633 жыл бұрын

    1.ያወቃሉ ማወቃቸውን የሚያውቁ ሰዎች አሉ 2. ያወቃሉ ማወቃቸውን ግን የማያውቁ ስዎች አሉ 3. አያወቁም አለማወቃቸውንም ግን ያወቃሉ 4. አያውቁም አለማወቃቸወንም አያውቁም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tadelatube4375
    @tadelatube43753 жыл бұрын

    አቤቶ ጌታ ሆይ ማስተዋልና ጥብብን ስጠኝ

  • @mesi3777
    @mesi37773 жыл бұрын

    መጋቢ ሐዲስ እጅግ በጣም ሩ......ቅ ሂደዋልኮ ከእኛ መረዳት ከእኛ አዕምሮ በላይ ናቸው አቤት መታደል አቤት የፈጣሪ ስጦታ አያልቅበትምኮ ሲሰጥ አይሳሳ 🙏 እንኳን የእኛ መምህር ሆኑልን በእውነት እንወደዎታለን ❤❤

  • @user-rj6rp2bq3d

    @user-rj6rp2bq3d

    2 ай бұрын

    Became became enakeberehalene. Doketer rodase edemana tena yestelene yethiopan jegena

  • @user-jd9mx5nu6l
    @user-jd9mx5nu6l3 жыл бұрын

    መምህር ዶ/ር ሮዳስ አንደበትክ እራሱ ምግብ ነው እንዳንተ ያለ ጀግና ያብዛላት አሜን እሽዬ አንተም ተባረክልን አንተም ጀግና ነክ

  • @kegcookingthyme
    @kegcookingthyme3 жыл бұрын

    እሼ ታላላቅ ሰዎችን እየጋበዝህ እኛን ብዙ ትምህርት እንድናገኝ ስላደረከን እንዲሁም ዶክተር ለአንተ በጣም አድናቆት አለኝ 😍 እሼ ግን ስራህን ስትሰራ በመጀመሪያ በቂ እረፍት ያስፈልግሃል ደሞም በየመሀሉ ቡና ይፈላላችሁ 🤔🤔😏🙄 እሼ በቂ እንቅልፍ ያስፈልገዋል የምትሉ እጃችሁን አዉጡ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️❗️❗️❗️❗️❗️🛑👍👍👍👍❤️⏰⏰⏰

  • @fikeralemu7063
    @fikeralemu70633 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ሰዓት ያደረሰን አሜን፫ ማነው ደስስስ እያለው ገና ሳያጣጥም የሚያልቅበት ነው እኔ ብቻ ነኝ እስኪ 👍👈ግለጹልኝ

  • @negusehaile4418

    @negusehaile4418

    3 жыл бұрын

    1A`aa

  • @abelyifter6684

    @abelyifter6684

    3 жыл бұрын

    P0

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara93322 ай бұрын

    አለማወቃቸውን ከማያውቁ ሰዎች ራቅ.... ድንቅ አገላለፅ ነው። መምህራችን እንዳንተ በሁለት የተሳሉትን ያብዛልን።

  • @user-zf5uh3dw1w
    @user-zf5uh3dw1w3 жыл бұрын

    መምህር ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እመ ብርሀን ትልቅ ታድርግልን እኔ የማረሳ ስራዎት የአቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ ትርጓሜ እስከ እለተ ሞቴ አረሳው የእመቤታችንን መፃፍት የፃፉት ብቻ እግዚአብሔር ይሀብከ ዘከመ ልብከ ወይፈፅም ለከ ኩሉ ስምረትከ በግእዝ አንቱታ አልችልም ለዛ ነው

  • @habramu3693

    @habramu3693

    Жыл бұрын

    ግእዝ አንቱታ የለውም

  • @emuzawdu1370
    @emuzawdu13703 жыл бұрын

    መምህር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ኢትዮጵያ ባንተ ትኮራለች

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael51863 жыл бұрын

    ይህ ሚስጢር ታላቅ ነው ይላል ቃሉ እግዚአብሔር በአይምሮዬ እጸልያለሁኝ በመንፈሴ እጸልያለሁኝ እናስተውል ሣይንሱ አለም እንኳን መንፈሳዊውን አለም አይቃወመውም የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው።

  • @samriii16_i45
    @samriii16_i453 жыл бұрын

    ተመስገን አምላኬ ጥበብን ለሰለሞን የሰጠህ አምላክ ተመስገን አሁን ደግሞ በዘመኔ በእድሜዬ አንተ ለሰለሞን የሰጠህውን ጥበብ እና እውቀት በዶክተር ሮዳስ ያሳየህኝ አምላክ ተመስገን ተመስገን ♥ዶ/ር ሮዳስ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ፀጋ ጥበቡን አሁንም ያብዛለት ክብረት ይስጥልኝ♥

  • @melatdemessie808
    @melatdemessie808 Жыл бұрын

    ተዋህዶ ሀይማኖታችን የእውቀት እና የምስጢር ማድጋ ናት የምንለው በምክንያት ነው! እግዚአብሔር ይመስገን በተዋህዶ ሀይማኖት ለሚያፀናን አምላካችን!!!

  • @user-xy8if6dy3j
    @user-xy8if6dy3j3 жыл бұрын

    መጋቢ ብትሰማ ውለህ ብታድር መቸም አትጠገብም

  • @betibeti1592
    @betibeti15923 жыл бұрын

    ወይ ብትሰማ ብትሰማ የማትጠገብ ውድ መምህራችን ኑርልን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ አብዝቶ ጸጋውን ያድልህ

  • @alem23able
    @alem23able3 жыл бұрын

    ዶክተራችን እንኳን ደና መጣህልን በድጋሜ! እንዳንተ አይነቱን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን !

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536
    @hannaamenamenbexuabatchenb55364 ай бұрын

    መምህር ዶክተር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልን አንተን ስለሰጠን እናመሰግናለን❤

  • @medhanitgetahun2236
    @medhanitgetahun22363 жыл бұрын

    ወይ እግዚአብሔር እንደገና መፈጠር ተመኘሁ ይህ ነው የማይባል ምስጋና አቀርባለሁ የማይጠገብ እውቀት እድሜ ለሁላችሁም እግዜር ይስጥልን

  • @mekedelawittale3311
    @mekedelawittale33113 жыл бұрын

    ዶክተር ሮዳስ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እሹዩ ስላቀረብክልን እናምናለን ምርጥ ዝግጅት ነበር ተባረኩ

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog80623 жыл бұрын

    መምህርችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤን ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጆ አሜን ጸጋው ያብዛልህ አሜን

  • @eyobabety9199
    @eyobabety91993 жыл бұрын

    እውነት ነው የተሰጠንን ጸጋ አላወቅንም

  • @joyo64
    @joyo643 жыл бұрын

    እሳቸውን ሳዳምጥ ክላስ ውስጥ ገብቼ እየተማርኩ ያለሁ ያህን ነው የሚሰማኝ

  • @hanaabebayehu6401
    @hanaabebayehu64013 жыл бұрын

    መምህር በጣም አከብርህለሁ አስተያየት አልሰጥም ምኑን አውቄው ግን እድሜህን ጎዳና ያርገው እግዚአብሔር እመቤታችን አብስውህ ይሁኑamen🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @adonayemesekelu1739
    @adonayemesekelu17393 жыл бұрын

    አቤት አትጠገቡም እኮ!❤

  • @tigi1397
    @tigi13973 жыл бұрын

    ክብራን አይመጥንም ያልከው ቃል እውነት ነው። እግዚአብሔር ክብራን ይመልስላትና እኔንም እድሜ ሰጥቶኝ ያሳየኝ። አመሰግናለሁ ዶክተር። እንዲሁም ዶንኪ ቲዩብ

  • @lgLg23
    @lgLg233 жыл бұрын

    የስስስስስስ እመብረሀንን ገና ሳየው ደነገጥኩ እሰይይይይ እንኳን አቀረብክልን እሸየ አመሰግናለውውውውውው

  • @abebatessema4159
    @abebatessema41593 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የስጠህ ፀጋ ይደንቃል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @meseretdesta6035
    @meseretdesta60353 жыл бұрын

    "ማርሳዊቱዋ እመቤት" ነው እሼ ለዶክተር ንገውረው እኔንም ምነው እዛ በኖርኩ እመኝ ነበር

  • @mareyamenatnatdegle8209

    @mareyamenatnatdegle8209

    3 жыл бұрын

    ጎበዝ

  • @meseretdesta6035

    @meseretdesta6035

    3 жыл бұрын

    Thank you

  • @Abatech2
    @Abatech23 жыл бұрын

    መጋቢ ሃዲስ ዶርሮዳስ በእውነት ከዚህ ፀጋህ ጋር ዘመንህ ይለቅ ለእኛም አይነ ልቡናችንን ይግለፅልን

  • @user-oy3gw4zp7r

    @user-oy3gw4zp7r

    9 ай бұрын

    Amen.amen.amen

  • @tarekegndeginet161
    @tarekegndeginet1613 жыл бұрын

    Dr Amen Amen Amen kalehywot yasemaln Selehulum negeger Egziabher ymesgen 4 gna ykrbln

  • @AA-se3cf
    @AA-se3cf Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን እንዲህ ለመግለፆ እውቀትን ስለስጦዎ የተመስገነ ነው:: የኢትዮጵያነት አገላለፅ በጣም ደስ ይላልልልልልልል:: እርሶ በገለፆት እኛንም ከምንወዳት በላይ በልዩ መልክ እንድንወዳት እና እንድንናፍቃት አድርገውናል::

  • @foziyatube4807
    @foziyatube48073 жыл бұрын

    ዉድና የተከበራችዉ ያገሬ ልጆች ጥሩ ትምህርት ስለፍቅር እንማማር

  • @GoytomZewodu
    @GoytomZewoduАй бұрын

    ❤እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት መምህር🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kalitemtime7392
    @kalitemtime73923 жыл бұрын

    ሮዳስዬ ነፍስ እኮነህ እቤት አንተን የወለደች እናት እንዴት ትኮራለች እመብርሀን ትጠብቅልኝ::

  • @user-jm8dr4rw6d
    @user-jm8dr4rw6d3 жыл бұрын

    እሼ እኔ በተደጋጋሚ በህልሜ አይካለው እመቤቴን ከምሬ ነው ምን አልባት ሁሌ ሥለምከታተልክ ይሆናል ለምን ትመጣለክ ለሊት ለሊት በህልሜ ? እወድሀለው አከብርሀለው ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ❤😍😍

  • @meazazee7175
    @meazazee71753 жыл бұрын

    ብሩክ ሁንልን። ትንታኔህን መስማት ውዬ ባድር ደስ ይለኛል ።አብዝቶ አብዝቶ እውቀቱን ይጨምርልህ

  • @zediyoutube2985
    @zediyoutube29853 жыл бұрын

    እንካን ዳህና መጣቹልን ዉድ የዶንኪ ዩቱብ ቤትስቦች እሸቱየ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ መልካም ስው ነህ በርታልን የኛ አርኤያችን ነህ

  • @getanehazeze8872
    @getanehazeze88723 жыл бұрын

    መምህር እድሜህን ያርዝምልን

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t3 жыл бұрын

    ህፃን ሮቤል በአምላን እባክ አቅርብልን የጠፈር ተመራማሪ ዶክቶር ሮዳስ የሚያስተምረውን ልጅ

  • @asniit1199
    @asniit11993 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣችሁ ይታደሉታል እንጂአይታገሉም መምህር እናመሰግናለን እውነት ቃልዎ የአዕምሮ ምግብ ነው

  • @kidstseyoum2021
    @kidstseyoum20213 жыл бұрын

    በዕዉቀት ጥግብ ሲባል የማሰቢያ ጊዜ እንኳን አይፈልግም ዝምብሎ ፍስስ ነዉ ሚለዉ ንግግሩ ደስ ይላል በጣም

  • @tihunieayalneh7151
    @tihunieayalneh71513 жыл бұрын

    to say "the best man of the century", it is less for him, not more.

  • @user-pc5po5iy1w
    @user-pc5po5iy1w3 жыл бұрын

    ቃላት የማይገልፁ ጀግና እሸቲ እሄንን ጀግና በማቅረብህ እናመሰግናለን

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo99443 жыл бұрын

    ዶ/ር ሮዳስ ምርጥ ቲቸር ነው ትምህርቱ በጣም ደስይላል ኑርልኝ

  • @mahletmichael4030
    @mahletmichael40303 жыл бұрын

    ዶክተር ሮዳስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere76763 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እናመስግናለን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @elshadayalemayehu7000
    @elshadayalemayehu70003 жыл бұрын

    የዘላለም አምላክ ለሁሉም ሰው እንዳተ አይት ልጅ ይስጠን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @elinaadmasu5254
    @elinaadmasu52543 жыл бұрын

    Betam yemigerem eweket nw fetari yebarekat

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye3 жыл бұрын

    ድንቅ ኢትዮጵያዊ:: እድሜህን ያርዝመውና ትንሳኤዋን እንድታይ ይርዳህ::

  • @getebekele8167
    @getebekele81672 жыл бұрын

    Comedian Eshetu, I really would like to thank you for exposing us to such great Ethiopians who are full of knowledge and wisdom. I am so proud of Dr. Rohadasm& glad to know him through your program. He is a very unique & exceptional individual. I have not words to explain him, but just admire his knowledge & understanding of this universe. I am glad he is sharing it with the next generation, the young. Thanks a million!

  • @sarass838
    @sarass8383 жыл бұрын

    እናመሰግናለን እሸቱየ ውዱ መምህሬን ስላቀረብክልን

  • @naomiabebe5335
    @naomiabebe53353 жыл бұрын

    thank you Dr, Rodas Tadesse .

  • @user-ik3wc7hx3v
    @user-ik3wc7hx3v3 жыл бұрын

    ወይ መምህሬ አፌን እንደከፈትኩ ሳላቀው ቶሎ አለቀ የማይጠገብ ቃላት እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @user-gu1ds6zu5k
    @user-gu1ds6zu5k3 жыл бұрын

    እግዚሀቤቤርአምላክየበለጠውንጸገውንያብዛሎሎት

  • @user-zf5uh3dw1w

    @user-zf5uh3dw1w

    3 жыл бұрын

    እህቴ ወይም ወንድሜ እግዚአብሔር ሢፃፍ እንዲህ ነው ሌላውን እንደውቀታችሁ

  • @getachewasamenew1741
    @getachewasamenew17413 жыл бұрын

    MAY ALMIGHTY HOLY GOD BLESS ALL OF US !!!

  • @balsyibalatim1095
    @balsyibalatim10953 жыл бұрын

    አሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @sosenanegusu1579
    @sosenanegusu15793 жыл бұрын

    እንደው ታድለክ ዶክተር ፀጋውን ያብዛልክ ጨምሮ እሼም ፈጣሪ ከፍ ያርግህ

  • @tigeayalew6318
    @tigeayalew63183 жыл бұрын

    በስማም እግዚአብሔር ይጠብቅዎት መምህር ቃላት የለኝም

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p3 жыл бұрын

    በጣም ግሩም ነው ዶክተር እድሜ ይስጥህ

  • @user-cl8cp4fo7s
    @user-cl8cp4fo7s3 жыл бұрын

    ውድ መምህራችን እግዚአብሔር እረጄም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃላት የለኝም በእውነት የተዋህዶ እንቁ

  • @tegeswaldwald1524
    @tegeswaldwald15243 жыл бұрын

    እውነት ጌታ ዘመን ይባርክልን እረጅ እድሜ

  • @rahelkenie3686
    @rahelkenie36862 жыл бұрын

    You are amazing man God bless you

  • @hannaredda444
    @hannaredda4443 жыл бұрын

    THANK YOU

  • @samrawtgad2430
    @samrawtgad24303 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስግን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ahudjawal1641
    @ahudjawal16413 жыл бұрын

    እሸቱ ምርጥ ውድማችን በርታልን የቤተሰብ።ጨዋታ አድናቂህነኝ

  • @eatcucumberwell6818
    @eatcucumberwell68183 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልህ: ልጆችን ግእዝ ብታስተምር ጥሩ ነበር

  • @Abatech2
    @Abatech23 жыл бұрын

    እሸ በጣም እናመሰግንልን ልክ እንደዚሁ በ7 ቁጥር ላይ ጥልቅ ምርምር የሚያደርጉትን መምህር መስፍንን እንዲሁ ብትጋብዝልን ለብዙዎቻችን ጥልቅ ግንዛቤ እንዲኖረን

  • @candaceitsmydam9892
    @candaceitsmydam98923 жыл бұрын

    God bless you

  • @nejatahmed5434
    @nejatahmed54343 жыл бұрын

    ክፍል አራት እንጠብቃለን ከሊቅ

  • @barokmickiyas2734
    @barokmickiyas27343 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ዶ/ር ሮዳስ ትልቁ የሰው ልጅ ተስፋ ስለትንሳኤ መግለፅህ ሳላመሰግንህ አላልፍም ።መፅሐፍ ቅዱስ ዮሐንስ 5:28,29 እና የሐዋርያት ስራ 24:15 እንዲሁም መዝሙር 37:29 የሰው ልጅ ከትንሳኤ በኋላ ለዘላለም ምድር ላይ እንደሚኖር ይገልፃል በድጋሚ አመሰግንሃለሁ ።

  • @user-mw3or6ze6t
    @user-mw3or6ze6t2 жыл бұрын

    አንተ የወለደች ማህፀን የተባረከች ነች የኢትዮጵያ ጥቅላይ ሚንስተር ብኮን ኢትዮጵያ ክፉ ትል ነበር ይህ ምኞቴ ነው ምኞት ደሞ አይከለከልም !!!! እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ የኛ አርበኛ እንወድሃለን እናከበርሀለን !!!!♥️♥️♥️🥰🥰🥰

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos39533 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @molofantay26
    @molofantay263 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yedengelmaryamlij0021
    @yedengelmaryamlij00212 жыл бұрын

    Wyyyy betam new yemnwedh 💖💝❤️❤️❤️

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw75523 жыл бұрын

    Wow memeher docter rodas Egeziyabier rejemum edemena xenan yadelelegh besega yexebeqelegh

  • @soliyanatamrat4284
    @soliyanatamrat42842 жыл бұрын

    በእውነት ከዶክተር አንደበት የሚወጣው እንደ ክርስቶስ ቃል ያለማል ❤️

  • @dawitg25
    @dawitg253 жыл бұрын

    ይህ የእውነተኛ መንፈሳዊ ሰው አገላለፅ ነው።

  • @tube4631
    @tube46313 жыл бұрын

    ልኮምት ፈለኩና ምን ብየ ልፃፍ የትኛውን ፅፌ የትኛውን ልተወው ብም ብየ ጨምሮ ይስጥህ

  • @mubarikelias765
    @mubarikelias7653 жыл бұрын

    Egziabher tibebun mogsun yichemrliwot

  • @romandelelegn841
    @romandelelegn8413 жыл бұрын

    ዶ/ር ድንግል ትጠበቅህ የኢትዮጰያ እንቁ

  • @agazigebreslassie3631
    @agazigebreslassie36313 жыл бұрын

    ሮዳሳችን

  • @mekedelawittale3311
    @mekedelawittale33113 жыл бұрын

    እሹ: የሁል ጌዜ ምርጥ ስው: እናመስግናለን::

  • @degolabay7161
    @degolabay7161 Жыл бұрын

    Dr a big man !

  • @fekadukebede5812
    @fekadukebede58123 жыл бұрын

    ሁሉም ከእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ባርኮታል ለአለም አስፈላጊ ነህ ያኑርልን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-uq8cu2dn9i
    @user-uq8cu2dn9i3 жыл бұрын

    ዶ/ር እርዳስ ታደሰ እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን የኛ ምጡቅ አምሮ ባለቤት

  • @ESU05
    @ESU053 жыл бұрын

    ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::@/yeti

  • @zelsitube8400
    @zelsitube84003 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር 👏👏👏

  • @mazidebesay9066
    @mazidebesay90663 жыл бұрын

    ማርሳዊቷ እመቤት የሚገርም መፃፍ የመሬቱ ልጅ እያለች ትጣራ ነበር።

  • @user-kb8rl5ye3z

    @user-kb8rl5ye3z

    3 жыл бұрын

    Yet yigegnal

  • @mazidebesay9066

    @mazidebesay9066

    3 жыл бұрын

    @@user-kb8rl5ye3z በእውነት ያነበብኩት ከ15 እመት በፌት ነው የመፃፍ መሽጫ መድብር እይጥፋም ይፍልጉት።

  • @geremechhaile9280
    @geremechhaile92803 жыл бұрын

    Egziabher tsegawn yabizalh💚💛💓

  • @henokalemu9130
    @henokalemu91303 жыл бұрын

    መምህር እድሜ ፈጣሪ ይጨምርልን።

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥክ መምህራችን ለቤተክርስቲያን ለሀገር እምታስፈልግ እንቁ ነክ ኑርልን እሽዬ እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሜ

  • @genettadese4388
    @genettadese43883 жыл бұрын

    Min alebet hulem betakerbachew betam new mewadachew rajim idmena tena yestlin

  • @shemsedinreshid6219
    @shemsedinreshid62193 жыл бұрын

    Batame turhu temirteh new yasitamarkho ahlla yetabieh❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @melkamalmaz246
    @melkamalmaz2463 жыл бұрын

    መምህር ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እንደ እናንተ ያሉትን ፈጣሪ ያብዛልን እድሜ እና ጸጋውን ፈጣሪ ያብዛለወት ብሰማዎትም አልጠግብወት

  • @betelhemfikadu3885
    @betelhemfikadu38853 жыл бұрын

    Anten yeweledech enat tadla minigna tadlalech. Ethiopia Forever!✊

Келесі