"ሰውን በጣም አምናለው ይሄን መቀነስ እፈልጋለሁ" ድምፃዊት ዘቢባ | ኮሜዲያን ዜዶ | Seifu on EBS | Yamale

Ойын-сауық

"ሰውን በጣም አምናለው ይሄን መቀነስ እፈልጋለሁ" ድምፃዊት ዘቢባ | ኮሜዲያን ዜዶ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 997

  • @abenezerabebe778
    @abenezerabebe7783 жыл бұрын

    ዜዶ ኮሜዲ ብቻ አይደለህም ድምፅ እራሱ ገራሚ ነው አባቴ ዘቢባ ድምፅሽ ዋው ነው ምርጥ ፕሮግራም ነበር ፈታ ብያለሁ

  • @sagasofia3528

    @sagasofia3528

    3 жыл бұрын

    Y

  • @abenezerayele9215

    @abenezerayele9215

    3 жыл бұрын

    yaw yhawass lij aydel

  • @seyoumeadale5767

    @seyoumeadale5767

    3 жыл бұрын

    @ሚሚ የቤተሰብ አፍቃሪና ሟች web uh m

  • @mesfinasefa5749

    @mesfinasefa5749

    3 жыл бұрын

    Please some write me zido instagram name

  • @ahmadmohamad2667

    @ahmadmohamad2667

    3 жыл бұрын

    EwDIkqLLHP

  • @zuzutube5497
    @zuzutube54973 жыл бұрын

    ዜዶ የሣቅ ሚጭ።። ዘቢባ ፀባየሠናይ 2ምርጦች

  • @hannayotube7817

    @hannayotube7817

    3 жыл бұрын

    ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን

  • @user-ik6oo5yi7l

    @user-ik6oo5yi7l

    3 жыл бұрын

    @Ethio today Tube በቅንነት በፍቅር ወድማችንን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ 😍😍🌹🌹👇👇 kzread.info/dash/bejne/fZ2px6-tobWedag.html

  • @tubabedru6538

    @tubabedru6538

    3 жыл бұрын

    ኩን ፊየኩን ዜዶ weekago

  • @azebabebe6985
    @azebabebe69853 жыл бұрын

    ስይፍሻ እንኳን አደረሰህ ከነ መላው ቤተሰብህ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የጤና ዘረኝነት የሚጠፈበት ዘመን ያድርግልን ሰይፍሻ በጣም ነው የማከብርህ እግዜር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel35653 жыл бұрын

    ዋው ሁለታችሁም በጣም የማከብራችሁ ሰዎች ናችሁ፡፡ በርቱ ደስ ትላላችሁ፡፡ በዚህ አጋጣሚ እንኩአን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ…2013 ያሰባችሁት በጎ ነገር ሁሉ የሚሳካበት አመት ይሁንላችሁ፡፡ ፈጣሪ ያክብርልኝ፡፡

  • @RrRr-co9tf
    @RrRr-co9tf3 жыл бұрын

    ግን ሰይፊየ በብዙዎች ዘድ ተወዳጅ እንደሆክ ታቃለህ ለማንኛውም ሺ አመት ኑርልን እስከ ቤተሰቦችህ

  • @rozeshowfozimll5780

    @rozeshowfozimll5780

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/lGmgktinlZiWh7w.html Mykye shewa# አዲስ ስራ ይዞ መቶዋል ሊንኩን በመጫን ገብተው ዘና ይበሉ❤️❤️👍👈

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem27083 жыл бұрын

    እኔም እንዳንቺ ነኝ ሰው ማመን እየጎዳኝ ያለ ነገር ነው ብቻ ለመቀነስ እሞክራለሁ በተረፈ ታምራላችሁ እወዳችዋለሁ ዜድየ ያማል ቅኔው የማይሰለች ሙዚቃ ነው ❤❤❤❤❤❤👌💃

  • @biniktad
    @biniktad3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/l4qoqtuCY9a5fso.html ⭕ቪዲዮውን ስላያችሁት አመሰግናለው! ⭕Like, Comment, Share, Subscribe ማድረጎን እንዳይረሱ... ቤተሰብ ይሁኑ❤❤

  • @user-vt8zv8ig7x
    @user-vt8zv8ig7x3 жыл бұрын

    ዋው እንቁጣጣሽ ነው አስቂና አዝናኝ እንኳን አደረሳችው ሰይፍ ለመለው ላገሬ ልጆች

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube40453 жыл бұрын

    ዘይባየ እና ዜዶ ስወዳችሁ ዉይ ዘይባየ እረ እንደኔ አይነት ብዙ እህቶች አሉኝ ሰዉ አምኖ እንዴኔ የተቀጣ።።።።።like

  • @mmedina6068

    @mmedina6068

    3 жыл бұрын

    ዘቢባ ሙስሊም ናትደ እህት አግዛቤር ይመስገን አለች ስሟ የሙስሊም ነው??

  • @gogogogo742
    @gogogogo7423 жыл бұрын

    ዘቢባዬ 😘😘ዜዶዬ ይመችክ ድምፅክ እራሱ ገራሚ ነው ነጠላ ዜማ እንጠብቃለን ዜዶ

  • @user-cp3kw7bj7u
    @user-cp3kw7bj7u3 жыл бұрын

    ዜድየ የኔ ፀባየ ሰናይ እወድሻለሁ እንኳን አደረሰሽ መልካም አድስ አመት ዜድየ

  • @hadratube4986

    @hadratube4986

    3 жыл бұрын

    ደምሪኝ ውዴ

  • @flashtube3272

    @flashtube3272

    3 жыл бұрын

    Study sql in amharic 🌼🌼🌼🌼🌼

  • @flashtube3272

    @flashtube3272

    3 жыл бұрын

    @@hadratube4986 add me

  • @rozeshowfozimll5780

    @rozeshowfozimll5780

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/lGmgktinlZiWh7w.html ማይኪ ሸዋ ፍንዳታ ተጋበዙ ሊንኩን ተጫኑት

  • @user-ik6oo5yi7l

    @user-ik6oo5yi7l

    3 жыл бұрын

    @@hadratube4986 በቅንነት በፍቅር ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ ቅንነት ለራስ ነው 😍😍🌹🌹👇👇 kzread.info/dash/bejne/fZ2px6-tobWedag.html

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame61913 жыл бұрын

    ክብር ለእግዚአብሔር ከዚህ በሺታ ይጠብቀን ኮሜዲው ብቃቱ ዜቢባበርቺ በርቱ ሰይፍሻ እናመሰግናለን እባብ ስጠላ ኡፍፍፍፍ

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace3 жыл бұрын

    ዜዶ አንደኛ ነህ! ዘቢባዬ😍😍

  • @hannayotube7817

    @hannayotube7817

    3 жыл бұрын

    ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ

  • @zainabaetop6398
    @zainabaetop63983 жыл бұрын

    ዘይባየ ስወድሽ ማነዉ እደኔ የሚወዳት እርነጋታሽ ዉስጤነዉ

  • @wildantube6899

    @wildantube6899

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/gZmqpq6mf6aYpbQ.html

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash26813 жыл бұрын

    መልካም 2013 አመት ይሁንልን💚💛❤ ሰይፉ ዜዶ ዘቢባ የመቹኛል

  • @godisalwaysgreat3547
    @godisalwaysgreat35473 жыл бұрын

    Zebiba shikor your voice is amazing 👏 keep going mar❤love from 🇪🇷

  • @abrahamwodajnew8250
    @abrahamwodajnew82503 жыл бұрын

    ዘቢባየ ቆንጆ ፍልቅልቋ ሳቅሽ ደስ ሲለኝ! ረዥም እድሜና ጤና ለዘቢባ!!!

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus7883 жыл бұрын

    Zedo! Creative comedian! Zebiba! Gifted and talented singer! This two hopeful young artists! I hope your future is bright!!!!

  • @user-nq6et7cu1v
    @user-nq6et7cu1v3 жыл бұрын

    ሰይፍሻ ይመችህ ዜዶ ምርጥ ዘቢባዬ ምርጥ መልካም ሁሉ እመኛለው የገሬ ውቦች መልካም አዲስ አመት ለሁላችንም በያለንበት ዘቢባዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔም የተቸገርኩት ነገር በእውነት ሰውን ማመን የምቀንስበት መገድ ይናፍቀኛል ።

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya92783 жыл бұрын

    ዘቢብ እንኳን መጣሽ የኔ ገራገር የኔ ድምፀ መረዋ እርግት ያልሽ ጨዋ እኮ ነሽ ስወድሽ

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo3 жыл бұрын

    ዜዶ እና ዘቦ ሁለት ምርጥ

  • @tgtube845

    @tgtube845

    3 жыл бұрын

    ደምሪኝ ማር

  • @user-hp5bh3fh7w

    @user-hp5bh3fh7w

    3 жыл бұрын

    ውይ ዜዶ አይመቸኝም ዘቤቤየ ሥወድሽ

  • @rozeshowfozimll5780

    @rozeshowfozimll5780

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/lGmgktinlZiWh7w.html Mykye shewa# አዲስ ስራ ይዞ መቶዋል ሊንኩን በመጫን ገብተው ዘና ይበሉ❤️❤️👍👈

  • @Sofi-ks3zo

    @Sofi-ks3zo

    3 жыл бұрын

    እናንተ የቪዶ ሌቦች ለማኞች ሰለቻችሁኝ ከኮሜንቴስር አትግቡ ስግብግቦች ቱፍ

  • @wildantube6899

    @wildantube6899

    3 жыл бұрын

    @@Sofi-ks3zo kzread.info/dash/bejne/gZmqpq6mf6aYpbQ.html

  • @sounaseyon6751
    @sounaseyon67513 жыл бұрын

    ዜዶ ሳቄ😂❤️ ዘቢባ የኔ ምርጥ ወዳችዋለው😍😍

  • @rahimaamir9112
    @rahimaamir91123 жыл бұрын

    አኡዙቢላህ ዘይባዬ እባብ በጣም ነው የምጠላው ነገር ያማል ቅኔው የሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሳቹ

  • @eliaswoldemariam7760
    @eliaswoldemariam77603 жыл бұрын

    Zebiba very Natural pure personality!! Humble and giggle nice to be around. Stay as you are . Loveable talented Artist ❤️🙏

  • @balemoyachannel8036
    @balemoyachannel80363 жыл бұрын

    መልካም አዲስ አመት ለውድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ይጎብኙን

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa54803 жыл бұрын

    ወላሂ በሳቅ ስታስደነግጣት ሰይፍየ ውስጤ ነህ 8አመት ሆነኝ ስከታተልህና ዘመደ ነው ምትመስለኝ

  • @wildantube6899

    @wildantube6899

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/gZmqpq6mf6aYpbQ.html

  • @user-ik6oo5yi7l

    @user-ik6oo5yi7l

    3 жыл бұрын

    እኔ ቨድወ አላየሁም እሰማለሁ እጂ ምክንያቱ ሊክ እያዞርኩ. እስኪ. በቅንነት በፍቅር ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ😢😍👇👇👇 kzread.info/dash/bejne/fZ2px6-tobWedag.html

  • @mirfamirfa5480

    @mirfamirfa5480

    3 жыл бұрын

    ሁላችሁንም አደረኩ

  • @fikattube8784
    @fikattube87843 жыл бұрын

    ድምፃዊ ዘቢባ እንዲሁም ኮሜዴያን ዜዶ እናንተ የብዙ ወጣት ኢትዮጵያዊያን ተምሳሌት ናችሁ በርቱልን ብዙ ወጣትን ታስተምራላችሁ እና።ሰይፉየም እንደዚህ ተሰጥዖ ያለቸውን ሰዎች በመጋበዝ ስራቸው ጎልቶ እንዲወጣ በማድረግህ እናመሰግናለን በርታልን

  • @azebtufa8535
    @azebtufa85353 жыл бұрын

    ክክክክክክክክ አቧ ሰይፍሻ ምርጥ እና እንቁዎችን ያቀረብከዉ ዘመኑ ዘመን ይሁንላችሁ ዘቢቢ ይመቺሽ ዜዷ ይመችክ

  • @tzibtethiopia145

    @tzibtethiopia145

    3 жыл бұрын

    Hi Azeb ተጋበዙልኝ kzread.info/dash/bejne/oWhomc6NmZrQn8Y.html

  • @user-wh5zr4vk3c
    @user-wh5zr4vk3c3 жыл бұрын

    የኔ ገራገርዬ ስወድሽ እኮ የኔ አንደኛ🤗❤😘

  • @tgtube845

    @tgtube845

    3 жыл бұрын

    ደመርኩሺ ደምሪኝ ማር

  • @hadratube4986

    @hadratube4986

    3 жыл бұрын

    እንደማመር ውዶችየ

  • @rozeshowfozimll5780

    @rozeshowfozimll5780

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/lGmgktinlZiWh7w.html Mykye shewa# አዲስ ስራ ይዞ መቶዋል ሊንኩን በመጫን ገብተው ዘና ይበሉ❤️❤️👍👈

  • @mela79king
    @mela79king3 жыл бұрын

    My favovourite tv show happy Ethiopian new year✌

  • @yordi9587
    @yordi95873 жыл бұрын

    ዜዶ የሚመቸኝ ልጅ እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ

  • @fuadmanche429
    @fuadmanche4293 жыл бұрын

    ዜዶ & ዜዶ በጣም ነዉ ፋታ እያረገቹኝ ይማቸቹ አቦ ሰይፉሻ ኑሪልን

  • @litse1916
    @litse19163 жыл бұрын

    ዜዶ እና ዘቢ የኔ ምርጦች ❤️❤️እንኳን አደረሳችሁ🌻🌻

  • @mo123296
    @mo1232963 жыл бұрын

    አቶ ሰይፉ በልጅቷ( ዘቢባ) ላይ ያደረከው ነበር በምክር አገልግሎት ጎርፍ ( flooding type of counseling) ብለን የምንጠራው አይነት ነው። ይህን የካውስሊግ አይነት ለመጠቀም በቂ የሆነ ቅድመ ዝግጅት ና ረጂም ልምድ ያለው አማካሪ/counselor/ ይጠየቃል። ምክንያቱም ደንበኛው ወይም በሽተኛው ነብሱን ሊስትና ሊወድቅ ይችላል። በተለይ የልብ ና የደም ዝውውር ችግር ላለበት ደምበኛ አይመከርም ምክንያቱም በደንጋጤ ምክንያት ህይወቱን ሊያጣ ይችላል። ስለዚህ ያለፈ አልፏል፤ ከዚህ በኋላ ባትሞክው ጥሩ ይመስለኛል።

  • @KISANETGALERI

    @KISANETGALERI

    3 жыл бұрын

    Thank you🙏🙏🙏

  • @solihabesha722

    @solihabesha722

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @peterdani3508
    @peterdani35083 жыл бұрын

    Zedo betami yechelali temechtonali. Betami programme asamerotali.

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn2243 жыл бұрын

    💫 I like BOTH Z’s both are highly gifted and talented 👍

  • @netsanetfikadu2087
    @netsanetfikadu20873 жыл бұрын

    ዜዶ ስወደውኮ ዘቢባዬ የኔ ገራገር ስወድሽ

  • @user-eo4nu2qu2i
    @user-eo4nu2qu2i3 жыл бұрын

    ዘቢባዬ የኔ መልካም እወድሻሎ ልጁ ግን ይመቸው አቦ ሰዬፋሹ 💞💞💞

  • @BekiSolution
    @BekiSolution3 жыл бұрын

    Seifiye Besak Asjemerkegn Aametun Thanks

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi12443 жыл бұрын

    ሰይፉ እንኴን አደረሠህ በአዲሱ አመት አሪፍ አሪፍ ነገሮችን ታጋራናለህ ብለን እንጠብቃለን መልካም የስራ ዘመን!!!

  • @user-vh5uz5ws5v
    @user-vh5uz5ws5v3 жыл бұрын

    የጆሮ ህመም እኔን ብቻ ይመስለኛል ዘቢብ😢 የጆሮ ህመም ለማንም አይስጠው😭😭

  • @user-fv1de9iw3o

    @user-fv1de9iw3o

    3 жыл бұрын

    መዳንቱን ልላክልሽ ስልክሽን ላኪልኝ

  • @ellayeetete

    @ellayeetete

    3 жыл бұрын

    አሜን ኧረ ታምሜ ልሞት ነው

  • @user-hm7zi2gh2c

    @user-hm7zi2gh2c

    3 жыл бұрын

    እረ ለኔም ሹክበይኝ

  • @nardilovenardilove6673

    @nardilovenardilove6673

    3 жыл бұрын

    ኤርፎን አትጠቀሙ ውዶቸ

  • @meronayele2822

    @meronayele2822

    3 жыл бұрын

    እኔ ሁለት ቀኔ ጆሮዬን ታምሜ መተኛት አልችልም!ስተኛ ህመሙ ጭራሽ ይብሳል!ውይ የጆሮ ህመምስ ለማንም አይጥ!!!

  • @mekdeskinfe6138
    @mekdeskinfe61383 жыл бұрын

    በስመዓብ እኔ ራሱ ቀልቤ ተገፈፈ በጣም ነው የደነገጥኩት ማርያምን እንኳን ዘቢባ😣 ሰይፉ ነፍስህ አይማር😕😂 ነፍሷን ይማረዉና ማንአልሞሽ ዲቦን ትመስለኛለች ዘቢባ ግርማ 😍

  • @lulu-ld1di

    @lulu-ld1di

    3 жыл бұрын

    አዋይመሳስላሉ

  • @user-pn6cd5ci8x
    @user-pn6cd5ci8x3 жыл бұрын

    እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም አደረሰን💚💛❤መጪውን ዘመን መልካሙን የምናይበትና የምንሰማበት ሰላማዊ ዘመን ያድርግልን💚💛❤እግዚአብሔር ስለ እናቱ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብሎ በቃችሁ ይበለን💚💛❤የቤተ ክርስቲያናችንን እና የሀገራችንን ልዕልና ይመልስልን💚💛❤የምህረት ዘመን ይሁንልን💚💛❤ አውደዓመት ለባርኮ ባርኮ አውደ ዓመት ንዒ ማርያም ለምሕረት ወሳህል(፪) ትርጉም፡- ማርያም ሆይ ለምሕረትና ለይቅርታ አውደ ዓመቱን ለመባረክ ነይ አሜን አሜን አሜን💚💛❤🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @tzibtethiopia145

    @tzibtethiopia145

    3 жыл бұрын

    Hi jeri ተጋበዙልኝ kzread.info/dash/bejne/oWhomc6NmZrQn8Y.html

  • @dimariaderu6434
    @dimariaderu64343 жыл бұрын

    100ኛ ላይክ በመሆኔ ደስ ብሎኛል ሁለቱንም ወዳቸዋለው አድናቂያቸው ነኝ። እኔም ሰው ማመን መቀነስ ፈልጋለው ሰይፊሻን ጨምፎ። ይመቻቹ አቦ።።

  • @user-oq7ss5nk6p
    @user-oq7ss5nk6p3 жыл бұрын

    ዜዶ ግን ተምሳሌትህ አጎትህ ነው ሁልግዜ ጨዋታህ ደስ ይላል በርታልን

  • @firezerteshome9005

    @firezerteshome9005

    3 жыл бұрын

    የእውነት አጎት ስለሌለው ነው::

  • @user-eb9cd9td7p
    @user-eb9cd9td7p3 жыл бұрын

    ዋው ዜዶጋር ዘቢባ ፈታ እያልኩነው

  • @meskiethiopia5707
    @meskiethiopia57073 жыл бұрын

    Sefiye enideniha enkun aderisah meski ka dubai❤

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab80473 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችው ዘብባ የኔ ኳንጇ በርች ውይ አንተ ልጅ በሳቅ ገደልከኝ

  • @tigist422
    @tigist4223 жыл бұрын

    እሄ ልጅ ለካ እንዲህ አዝግ ነው ይመችህ ዜዶ

  • @rozeshowfozimll5780

    @rozeshowfozimll5780

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/lGmgktinlZiWh7w.html Mykye shewa# አዲስ ስራ ይዞ መቶዋል ሊንኩን በመጫን ገብተው ዘና ይበሉ❤️❤️👍👈

  • @mloveyou7466
    @mloveyou74663 жыл бұрын

    እንኳን አደረሰች በጠም ተመችችኝ በተለይ ልጅ ትጭውች ነው

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu97533 жыл бұрын

    ዜዶዬ ዘቢባዬ እና ሴፍሽ እንኳን አደረሳችሁ ሁለታችሁም ስራችሁ በጣም አሪፍ ነው በርቱልን👍❤😍

  • @abebaeyob3056
    @abebaeyob30563 жыл бұрын

    What a voice guys lovely

  • @zabebaa1065
    @zabebaa10653 жыл бұрын

    ዘቢባዎች ሰው የማማን ችግር አለብን ለካስ እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር

  • @tgtube845

    @tgtube845

    3 жыл бұрын

    ደምሪኝ ማሬ

  • @rhamethabtemuyoutube7632

    @rhamethabtemuyoutube7632

    3 жыл бұрын

    እኔም

  • @user-fv5lu2uu9r

    @user-fv5lu2uu9r

    3 жыл бұрын

    ዘ ነኝ እኔም

  • @rozeshowfozimll5780

    @rozeshowfozimll5780

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/lGmgktinlZiWh7w.html Mykye shewa# አዲስ ስራ ይዞ መቶዋል ሊንኩን በመጫን ገብተው ዘና ይበሉ❤️❤️👍👈

  • @user-te3mf5tg1f

    @user-te3mf5tg1f

    3 жыл бұрын

    ወላሂ እኔም እንደዛውነኝ

  • @teshagerteshager6634
    @teshagerteshager66343 жыл бұрын

    አይ ዜዶ በጣም ትችላለህ እኮ.. ሠላምክ ብዝት ይበል ወንድሜ

  • @abebaeyob3056
    @abebaeyob30563 жыл бұрын

    ጎቦዞች what a Tallent superb.guies

  • @tenaytaka9214
    @tenaytaka92143 жыл бұрын

    ዘቢባዬ የእኔ ቆንጆ በርቺ በጣም ነው የምወድሽ

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j3 жыл бұрын

    ሴይፍሻ የኔ መላጣ ደምቀሃል ዜዶ ስወድህ

  • @hannayotube7817

    @hannayotube7817

    3 жыл бұрын

    ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን

  • @eduyedingillijedu20

    @eduyedingillijedu20

    3 жыл бұрын

    @@hannayotube7817 ነይ እሕደመር

  • @user-ik6oo5yi7l

    @user-ik6oo5yi7l

    3 жыл бұрын

    በቅንነት በፍቅር ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ. ቅንነት ለራስ ነው 😍😍🌹🌹👇👇 kzread.info/dash/bejne/fZ2px6-tobWedag.html

  • @genetbirhanu5602

    @genetbirhanu5602

    3 жыл бұрын

    I LOVE to

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y3 жыл бұрын

    እኔም አምናለሁ ግን ይከዱኛል🙄 እግዚአብሔር ግን ጠሎ አይጠለኝም👍🤲 ይመሠገን🤲🤲

  • @itsmydam7685

    @itsmydam7685

    3 жыл бұрын

    ወላሂ እኔም ነኝ ሳምናቸው ይሄዳሉ😒😒

  • @user-sb8st7yu9y

    @user-sb8st7yu9y

    3 жыл бұрын

    @@itsmydam7685 ዘበያቸው🙄🙄🙄🙄

  • @itsmydam7685

    @itsmydam7685

    3 жыл бұрын

    @@user-sb8st7yu9y 😭😭😭 አዳደየማ እደ ክፊነኝ እድ ብየ እስባለሁ

  • @user-gf8lx3wu7x

    @user-gf8lx3wu7x

    3 жыл бұрын

    እኔም ሁሌ አምነቸዋለሁ ሁሌ ይክዱኛል ደሞ እኮ በጥንሹ አደለም በጥልቁ ነው ምከደዉ

  • @itsmydam7685

    @itsmydam7685

    3 жыл бұрын

    @@user-gf8lx3wu7x የኔ ልዩ

  • @deresearedo1483
    @deresearedo14833 жыл бұрын

    Zedoo good job 👍👍👍👍 zebebaye Love respect

  • @netsanetkassa1450
    @netsanetkassa14503 жыл бұрын

    ዜድየ ስይፈየ ብለህ ስትጠራው ደስ ስትል ስይፈየ እኔም በጣም ነው የምወደው ፈታ ነው ያረጋችሁኝ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l3 жыл бұрын

    ዘቢብ የኔ ቅመማ

  • @Tube-cg1ng

    @Tube-cg1ng

    3 жыл бұрын

    ሚሚ በሄድኩበት አይሻለሁ

  • @rozeshowfozimll5780

    @rozeshowfozimll5780

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/lGmgktinlZiWh7w.html Mykye shewa# አዲስ ስራ ይዞ መቶዋል ሊንኩን በመጫን ገብተው ዘና ይበሉ❤️❤️👍👈

  • @mftube6530
    @mftube65303 жыл бұрын

    ማነው እንደኔ የዜዶ አጎት ማየት የናፈቀው 😏

  • @hayatmehamedaemin1263

    @hayatmehamedaemin1263

    3 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክ እኔም

  • @milkilion696

    @milkilion696

    3 жыл бұрын

    Ena nage men leredashe 😆

  • @mftube6530

    @mftube6530

    3 жыл бұрын

    milki lion 🙄🤣🤣🤣

  • @milkilion696

    @milkilion696

    3 жыл бұрын

    @@mftube6530 awo agotu nage

  • @eyassuzewdu8710

    @eyassuzewdu8710

    3 жыл бұрын

    Me

  • @abalaladrogba1471
    @abalaladrogba14713 жыл бұрын

    Two of smart person

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw48343 жыл бұрын

    አይ ሰይፍ ምን አይነት ሰው ነው በሳቅ ፈነዳሁ ዘቤባየ የኔ ምስኬን ቃል መጠየቅ የተደረገለት ነው የመሰላት አኮ ልብ ድካም አለመኖሯ ጠቀመህ ሰይፍ

  • @selamtube4207
    @selamtube42073 жыл бұрын

    ውይ ስሙን አልጠራውም እኔ እራሴ በጣም ነው የምፈራው እደውም ጎበዝ ነሽ እኔ ብሆን እሮጬ ነበር በዛው የምጠፋው🤣🤣

  • @rozeshowfozimll5780

    @rozeshowfozimll5780

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/lGmgktinlZiWh7w.html Mykye shewa# አዲስ ስራ ይዞ መቶዋል ሊንኩን በመጫን ገብተው ዘና ይበሉ❤️❤️👍👈

  • @hayukwt4218

    @hayukwt4218

    3 жыл бұрын

    እኔም 😂

  • @sundaytube9200
    @sundaytube92003 жыл бұрын

    Yenye akal yenyew nesh min awrseshalhu anjetna lbyen yaw techlshalhu shower west 🎶🎶🎶

  • @workalemahuarittfeldt1815
    @workalemahuarittfeldt18153 жыл бұрын

    እፈራልሁ የምትለውን ነገር ሰይፋ ከይቅርታ ጋ ለወደፊት እንዲህ ባታደርግ ይመረጣል! በግሌ እንደዘቢባ እኔም ስሙን መጥራት እንከዋን አልችልም ነበር ስይካትሪ ድረስ ተመላልሼ ነው ስም ለመጥራት እንክዋን የደፈርኩት :: እናም ስው ፈራለሁ ካለ ፍርሀቱ ምን ያህል ድረስ እንደሆነ ሳይታወቅ ባይደርግ :: ፍርሀት አይምሮን እስከማሳት ድረስ ስለሚያደርስ:: በተረፈ ቆንጆ ዝግጅት. እናመስግናለን💚💛❤️

  • @semuvsfadutube3071
    @semuvsfadutube30713 жыл бұрын

    zeddo & zedd and sefish my favorite we love you

  • @madetube4356
    @madetube43563 жыл бұрын

    Zedoo ❤

  • @bsbbs9564
    @bsbbs95643 жыл бұрын

    እኔስ ከመዳብ ኩሽና ከስልኬ ጋር ቁጪ ብየ አድስ አመትአሳለፍኳት ሲከፋኝ እናተን እያየሁ የሀገሬን ቋንቋ እየሰማሁ እፄናናለሁ

  • @anonymoussynonyms6183

    @anonymoussynonyms6183

    3 жыл бұрын

    ayzosh konjoye beselam lehgr yabkash

  • @zedooyoutube9831
    @zedooyoutube98313 жыл бұрын

    Wowww zedo. Baxam desiyila

  • @bezawitmiraw5310
    @bezawitmiraw53103 жыл бұрын

    ዋው ሁለቱንም ምርጥ እወዳቸዋለሁ በተለይ ዜዶ ሸበላው ቀልዶቹ ይመቹኛል የሱን ቀልድ ስሰማ ሀረብ ሀገር መሆኔን እረሳለሁ ዜዶ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @tube3507
    @tube35073 жыл бұрын

    ዘቦዬ ና ዜዶ 😍😍ሸበላው

  • @tgtube845

    @tgtube845

    3 жыл бұрын

    ደመርኩሺ ደምሪኝ ማሬ

  • @rozeshowfozimll5780

    @rozeshowfozimll5780

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/lGmgktinlZiWh7w.html Mykye shewa# አዲስ ስራ ይዞ መቶዋል ሊንኩን በመጫን ገብተው ዘና ይበሉ❤️❤️👍👈

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki2093 жыл бұрын

    ዜድዬ የምወድሽ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን😍😍😍😍😍😍💕

  • @hannayotube7817

    @hannayotube7817

    3 жыл бұрын

    ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን

  • @esayasbrhane8800

    @esayasbrhane8800

    3 жыл бұрын

    Addisyem enwdshlen ❤️❤️❤️

  • @Tube-oj5gw
    @Tube-oj5gw3 жыл бұрын

    ውይ አተ ልጅ አለዛሬ አላየሁክም ቆንጆ ቀልደኛ ነህ በጣም ተመችተኸኛል ምችት ይበልክ

  • @mekbibteshomeaberra3835
    @mekbibteshomeaberra38353 жыл бұрын

    Thank you seyfu amazing program , your guests was the best & I laughed a lot 😂😂

  • @aimesegedbeiay9960
    @aimesegedbeiay99603 жыл бұрын

    እኮ እባብ ሲወድም ሲጠላም ይጠመጠማል ሰው ግን ከባብ ይብሳል😔

  • @ebromame3868
    @ebromame38683 жыл бұрын

    ዘቢብ እና ዜዶ ስወዳችሁ 😹😹😹😹😹😹😍😍😍😍😍😍

  • @makilove1271
    @makilove12713 жыл бұрын

    ዋው የኔ ቆንጆ ዘቤባ ገርማ!! "የኔ ቆንጆ በርች ።

  • @getemar7075
    @getemar70753 жыл бұрын

    Zebiba betam tkkl nesh yena konjo 👏👏👏👏👏

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k3 жыл бұрын

    እኔ ሰው ማመን በጣም ነው የጎዳኘ

  • @mubasherahmed3363

    @mubasherahmed3363

    3 жыл бұрын

    ላምን

  • @sebhesomllovetegray360

    @sebhesomllovetegray360

    3 жыл бұрын

    Ena #alowelsh

  • @user-cm5zg1pw8d

    @user-cm5zg1pw8d

    3 жыл бұрын

    እረ በኔ ይብሳል መላ በሉኝ

  • @user-ik6oo5yi7l

    @user-ik6oo5yi7l

    3 жыл бұрын

    @@mubasherahmed3363 በቅንነት በፍቅር ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ 😍😍🌹🌹👇👇 kzread.info/dash/bejne/fZ2px6-tobWedag.html

  • @mubasherahmed3363

    @mubasherahmed3363

    3 жыл бұрын

    Plz your number i am from silte zone

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n3 жыл бұрын

    ዘቢባዩ ስወድሽ ድምፀ መረዋ😘 #ዜድዩ😍

  • @tgtube845

    @tgtube845

    3 жыл бұрын

    በቅንነት ደምሪኝ ማር

  • @rozeshowfozimll5780

    @rozeshowfozimll5780

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/lGmgktinlZiWh7w.html Mykye shewa# አዲስ ስራ ይዞ መቶዋል ሊንኩን በመጫን ገብተው ዘና ይበሉ❤️❤️👍👈

  • @workumesafint9028
    @workumesafint90283 жыл бұрын

    ሰውን በጣም አምናለው ይሄን መቀነስ እፈልጋለሁ" ድምፃዊት ዘቢባ | ኮሜዲያን ዜዶ | Seifu on EBS አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ Subscribe

  • @zamranega3214
    @zamranega32143 жыл бұрын

    የሚገርም ፕሮግራም ዜዶ አንተ ብቻ ቀልድ ዘቢባየ የኔ ምርጥ

  • @wajo_tube
    @wajo_tube3 жыл бұрын

    ሰላም እንዴት ናችሁ ` በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ.... -በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡" ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ -ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን!! የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን። 👇🏾👇🏾 kzread.info/dash/bejne/a6ltxNSOoNixkaQ.html

  • @rozeshowfozimll5780

    @rozeshowfozimll5780

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/lGmgktinlZiWh7w.html Mykye shewa# አዲስ ስራ ይዞ መቶዋል ሊንኩን በመጫን ገብተው ዘና ይበሉ❤️❤️👍👈

  • @hannayotube7817

    @hannayotube7817

    3 жыл бұрын

    ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን

  • @yared7502
    @yared75023 жыл бұрын

    ዜዶ ያራዳ ልጅ ይመችህ አባቴ

  • @jannajanna6475
    @jannajanna64753 жыл бұрын

    እውነት ነው ያማል ቅኔው🌻🌻🙏🙏🎊🎊😍💐💐👍

  • @brukmg1284
    @brukmg12843 жыл бұрын

    Zebibayeeeeee yene mar stamri I love you 🥰🥰🥰🥰

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki36863 жыл бұрын

    ከቶማሥ ዜዶ ይሻለኛል👌👍❤🌻🇪🇹👈

  • @user-we4wf1iw5q

    @user-we4wf1iw5q

    3 жыл бұрын

    Tomas ema bidebek yishalewu neber

  • @dr.natalimkassahun648
    @dr.natalimkassahun6483 жыл бұрын

    ዘቢባዬ የኔ ገራገር ሁሉነገርሽ ውብ ነሽ።

  • @hannayotube7817

    @hannayotube7817

    3 жыл бұрын

    ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን

  • @marymaree1288
    @marymaree12883 жыл бұрын

    ዋዉዉዉዉዉ በጣም ነዉ የምታዝናኑት

  • @mayaethio9046
    @mayaethio90463 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቹ የሀገሬ ልጆች💚💛❤ሰይፉ ምነው አሁንስ አበዛከው ዝም ብሎ አንድ ሰው ይደጋግምብናል ኤጭ

  • @tgtube845

    @tgtube845

    3 жыл бұрын

    ደምሪኝ ማሬ

  • @toybamohammed7430
    @toybamohammed74303 жыл бұрын

    ዜድየ ስወድሽ ሸበላዉ ይመችህ

  • @user-xe6tg2wv7p
    @user-xe6tg2wv7p3 жыл бұрын

    ዜዶ ጥርስ አያሥገጥምም ይመችህ አቦ👍👍😂😂

  • @ferezerlegessegebramichel1355
    @ferezerlegessegebramichel13553 жыл бұрын

    nice program . zedo is z best comedian & zebiba is z best singer & sefu is z legend & an icon

  • @tsiweld9352
    @tsiweld93523 жыл бұрын

    oMG Best Show u Guys Soooooo Lovely And Funny Sooooo Proud

  • @abrahamwodajnew8250
    @abrahamwodajnew82503 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክ እባቡ ሲጣል ዜዶ ነው ያሳቀኝ ወቶ ሂዶ ነበር እኮ

  • @rozeshowfozimll5780

    @rozeshowfozimll5780

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/lGmgktinlZiWh7w.html Mykye shewa# አዲስ ስራ ይዞ መቶዋል ሊንኩን በመጫን ገብተው ዘና ይበሉ❤️❤️👍👈

  • @user-rk1kj2ps9q

    @user-rk1kj2ps9q

    3 жыл бұрын

    ክክክክ

  • @tigistdaniel3309
    @tigistdaniel33093 жыл бұрын

    እኔ የአረብ ልጆች እንደዚህ ተጫወቱብኝ እባብ እፈራለሁ ብያቸው

  • @hannayotube7817

    @hannayotube7817

    3 жыл бұрын

    ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን

  • @abhamamdtaon6670
    @abhamamdtaon66703 жыл бұрын

    Zebibayeeeee yene mar ewenet mar ekoneshe

  • @mesitube8396
    @mesitube83963 жыл бұрын

    ዜዳ ምርጡ አቤት ስትቀውጠው ዘባ ሰይፍየም በርቱ። ትክል ዘይባ ትክል ሰውን ስታምኑት። የሚክድት በስታል

Келесі