Andromeda አንድሮሜዳ: የቤርሙዳ ትሪያንግል አስገራሚ ጉዳይ Part 2 | ክፍል 1/2

Ойын-сауық

Welcome to the official KZread Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 507

  • @senayyakob2283
    @senayyakob22833 жыл бұрын

    ለምትሰጡን እውቀት እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዘር ከመቁጠር ፊደል መቁጠር ይጠቅማል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቹ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ሰላማቹ ይብዛ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ በጣም ትልቅ ነገር ነው የምታስተምሩን ትውልድ ሆይ እስኪ ንቃ

  • @tshaiketema5869

    @tshaiketema5869

    3 жыл бұрын

    አብሸ ጥቅም

  • @eliaswolde3654

    @eliaswolde3654

    3 жыл бұрын

    ቀልድ

  • @minaleshtera1049

    @minaleshtera1049

    2 жыл бұрын

    That is right kzread.info/dash/bejne/qGR8xK1uosm_fag.html

  • @meseretsebsibe1959
    @meseretsebsibe19592 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር የኢትዮጵያ ተስፋ በናንተ ውስጥ በማየቴ ፈጣሪዬን አመሠግናለሁ

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu57733 жыл бұрын

    ካለማወቅ ወደ እውቀት 🚶‍♀️👩‍💻👩‍🏫ጉዞ ወደ አንድሮ ሜዳ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn66703 жыл бұрын

    አንደኛ ቆማችሁ እኛን አክብራችሁ ይህን የመሰለ ትምህርት ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን።💚💛❤🇨🇬 ሁለተኛ እስካሁን ብዙ የማናውቃቸውን በመንፈሳዊ እና በሳይንስም ተንትናችሁ የምታስረዱ እንደናተ አይነት ጥልቅ ሰወች ኢትዮጵያ አገሬ ስራፈራች ደስተኛ ነኝ ሶስተኛ ፈገግታ የብርሃን መስኮት ነው አንዳንዴ ፈገግ ሲሉ ለምን ትላላችሁ የምትሉ ኮሚታተሮች ታሳዝናላችሁ። ብዙ ስላስተማራችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬👃👃👃ዶክተር ሮዳስ ይህን ሁሉ ብራና ማን ሰቶዋቸው ወሰዱት ገዝተው ነው ሰርቀው?

  • @sebleeyasu6996

    @sebleeyasu6996

    3 жыл бұрын

    አረ ነፍሴ ተረጋጊ እራስሽን ቻይ እሱ እግዚአብሔርን የሚፈራ ቤተክርስቲያናችን አሁን ላይ ካልዋት ውድ እና እንቁ መምህራን አንዱ ነው የሚያሳየው መፀሀፍ በሙሉ የሱ አይደለም በተለያዩ ሀገራት እየዞረ የተለያዩ ቤተ መፀሀፍትን ያጠናል ይጎበኛል በዚያም አጋጣሚ በካሜራ እየቀረፀ ያስቀምጠዋል ሁሉም ባይሆኑም የራሱ ሊኖሩት ይችላሉ በቤቱ ግን ይሄ ቤተ መፀሀፍት ውስጥ የተነሳ ፎቶና ቪድዮ ነው

  • @filmwedajtubee

    @filmwedajtubee

    3 жыл бұрын

    @@sebleeyasu6996 ትክክል 👍 ስራው እኮ ነው ጥንታዊ መዛግብትን ማጥናት

  • @minaleshtera1049

    @minaleshtera1049

    2 жыл бұрын

    Hana kzread.info/dash/bejne/qGR8xK1uosm_fag.html

  • @gezahgnteshome3599

    @gezahgnteshome3599

    Жыл бұрын

    00

  • @bazezewdesalegn4707
    @bazezewdesalegn47072 жыл бұрын

    እጅግ በጣምደሰየሚል ትምርትሰጭነው

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork60363 жыл бұрын

    በእውነት መምህር ልበ ብርሀኖች ናችሁ ተባረኩ

  • @tsige8516
    @tsige85163 жыл бұрын

    በጣም አድናቆትአለኝ ለእናንተ እንደገና ብወለድ የማጠናው ስነፍጥረትና ግእዝን ነበር ያባቶቼን መልእክታቸውን ለትውልድ ለማድረስ እባካችሁ የደረሳችሁበትን የብራና ትርጉሞቹን በጽሐፍ አቅርቡልን :: አመሰግናለሁኝ

  • @melkamchane9506
    @melkamchane95063 жыл бұрын

    መምህሮቻችን በርቱልን እባካችሁ ደስ የሚልና በጣም መስማት የምፈልገው ፕሮግራም ነበር

  • @Zola406
    @Zola4063 жыл бұрын

    ዩቱብ ላይ በፖለቲካ የተወጠርኩ ሰው ነበርኩ እውነት ከልብ በጣም አመሰግናለሁ እንደዚህ ዓይነት በኢትዮጵያዊ ልጆች እውቀት በማግኘቲ አሁን የተሻለ እውቀት አለኝ ብዬ አስባለሁ።

  • @workabekele5370

    @workabekele5370

    3 жыл бұрын

    You don't have to listen politics . Me personally i don't listen to them. All KZread's doing all about money . The end of the day they bulshit

  • @filmwedajtubee

    @filmwedajtubee

    3 жыл бұрын

    @@workabekele5370 👍👍👍

  • @animpg4041

    @animpg4041

    3 жыл бұрын

    #አሰላስል ኤክስኦ ፕላኔት

  • @abdurahmanabuabdulwehab2736

    @abdurahmanabuabdulwehab2736

    3 жыл бұрын

    Where is the source of gravity of black holes?

  • @ertale1874

    @ertale1874

    3 жыл бұрын

    ሳታረጅ አቁም

  • @husenhashem4200
    @husenhashem42002 жыл бұрын

    አቤል ብርሀኑ ቤርሙዳ ደርሶ መጥቷል ምንም ነገር የለም ልብ ወለድ ነው

  • @abrahamsultan70
    @abrahamsultan703 жыл бұрын

    ፕሮግራማቹ በጣም ምርጥ እና ትምርታዊ አዝናኝም ነዉ በርቱልን

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE13 жыл бұрын

    በትምህርት የተደገፈ አዲስ ነገር መፍጠር የሚችል እንዲሁም በተፈጥሮ የተሰጠውን አካላዊ፣አእምሮአዊ እና መንፈሳዊ ስጦታዎች በአግባቡ ተረድቶ በመጠቀም በዙርያው ለሚኖሩ ሰዎች አርዓያ በመሆን ሂይወቱን የሚመራ ሰው በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ብያልፍ ደስታውን ሊነጥቀው የሚቻለው አንዳች ሀይል አይኖርም። የኔው ከኔው ለእናተ...

  • @user-oz6vm9xc4u

    @user-oz6vm9xc4u

    3 жыл бұрын

    ትክክል ብለሀል።ከትንታኔ አልፈን አዲስ ነገር ላይ ብዙ አልሰራንም።

  • @Tube-yo8gd
    @Tube-yo8gd3 жыл бұрын

    ይህ የአላህ ተአምር ነው ጥራት ይገባው ሱብሀነላህ ጌታችን አላህ ስራህ ድንቅ ነው በዚች ትንሽ አይምሯችን ልቅናህን እንዴት እንደርስበታለን

  • @user-tm9kw1uv3b

    @user-tm9kw1uv3b

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @romansolmon5627

    @romansolmon5627

    2 жыл бұрын

    Wow what a wonderful world the we live in ! God bless you for sharing your knowledge God bless

  • @anewrmohammed478

    @anewrmohammed478

    2 жыл бұрын

    @@NerdinessBo አላህ ሁሉም አዋቂ ነዉ ምን ልትል ነዉ እየመረረክ ቢሆን ዋጠዉ እንዳተ መፅሀፍ ቅዱሥ በሰዉ እየተሻሻለ የመጣ አይደለም ቁርሀን ግን የአላህ ቃል ነዉ ሳይንሥቶች የመሠከሩለት ነዉ

  • @alemtsehaydessie3732

    @alemtsehaydessie3732

    2 жыл бұрын

    PPP l

  • @mahlettsegaye7230

    @mahlettsegaye7230

    Жыл бұрын

    @@anewrmohammed478 yerashn mermr egna gar atdres

  • @biratube2591
    @biratube25913 жыл бұрын

    እናመሰግናለን you tube ላይ ልናያቸው የሚገቡን አስተማሪና አመራማሪ ትምህርቶች ናቸው አኔም time travel concept በጣም የሚመስጠኝ መላመት ነው

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML3 жыл бұрын

    ቄሱም ዝም መፅሐፉቱም ዝም ቤርሙዳ እይ ዋጠም ዝም የኢትዮጵያውያን የእኛ ግእዝ መልስ ይስጥ ይሆን አንድ ቀን ብዙ የተደበቀ ውብ ታሪኮች አሉን አላት ሀገራችን ❤️❤️❤️ ምስጋና ክብር ለእናንተ ምርጥ ፕሮግራም ነው ❤️💯👌🏽

  • @ss-gu9ge

    @ss-gu9ge

    3 жыл бұрын

    ይህ እንደሚሆን አልጠራጠርም

  • @filmwedajtubee

    @filmwedajtubee

    3 жыл бұрын

    👍

  • @anisa8494

    @anisa8494

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-jo4td8ye7e
    @user-jo4td8ye7e3 жыл бұрын

    ምርጦች ኑርልን ሰላማዊቷን ኢትዮጵያን ያሳየን💚💛❤️

  • @kahsayluel4146

    @kahsayluel4146

    3 жыл бұрын

    Amen ye hagerachen tensae yasayen amen

  • @meronkibebe6179
    @meronkibebe61793 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ማራኪና አስተማሪ፡፡

  • @samiegoodfacts7059
    @samiegoodfacts70593 жыл бұрын

    በጣም ነው የምናመሰግነው dr እንወዳችኋለን

  • @dunuberhanu3168
    @dunuberhanu31683 жыл бұрын

    The music is so so scary beside the story. I always appreciated you keep it👍

  • @asterwakero2847
    @asterwakero28473 жыл бұрын

    የተወደዳችሁ ምርጥ ያገሬ ዶክተሮች፣ የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ፣ ስለ ምርጥ አገልግሎታችሁ በሙሉ ልቤ እባርካችኋለሁ። ውድ ልጆቼ፣ ያነሳችሁት እስካሁን ቁጭቴን እያባባሰው ያለው ያገራችን ከብዙ ስጦታዎች አንዱ የሆነው የግእዝ ቋንቋችን በመላ አገራችን በየደረጃው አለመሰጠቱ ምክንያቱ ባይገባኝም፣ እንዳነሳችሁት እናንተ መንገዱ አላችሁና የሚመለከተው አካል ከዛሬ ጀምሮ እርምጃ የሚወስድበትን የራሳችሁን ተፅእኖ እንድትጀምሩና በተፅእኖውም ውጤት እንደምታጡ በማመን፣ ለዚህም ተጨማሪ አገልግሎት መስዋእትነትን እንድትከፍሉ በትህትና እለምናችኋለሁ። አምላኬ መከናወኑን እንዲሰጣችሁ ፀሎቴ ነው፣ ተባረኩ።

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu69963 жыл бұрын

    እንዴት በጉጉት እንደምሰማችሁ ከዚህም በላይ ማስተዋል ጥበቡን እግዚአብሔር ያድላችሁ መምህር ሮዳስ እኔኮ አንተ እራስህ እንዴት ግርም እንደምትለኝ አንተን የሚያበሳጭህንና የማያስደስትህን ነገር ለማወቅ እጓጓለሁ ሁሉም ነገር ይደንቅሀል ሁሉም ነገር ያስደስትሀል በእውነት ይሄ እድለኝነት ነው

  • @samimam7433

    @samimam7433

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @faithmoore7486
    @faithmoore74863 жыл бұрын

    Thank you for sharing your knowledge.

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን የኢትዮጵያን እንቁዎች እድሜአችሁን የማቱሳላ ዕድሜ ያድርግልን እውቀቱን ይብዛላችሁ ከልብ እናመስግናለን ።

  • @workineshteka3269
    @workineshteka32693 жыл бұрын

    ውድ ወንድሞቻችን ድንቅ ትምህርት ነው በርቱ የበለጠ ትምህርት እንድምታቀርቡልን ተስፋ አለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @tilahunwubu7956
    @tilahunwubu79563 жыл бұрын

    the explanation is well organized , thank you !

  • @laketana7060
    @laketana70603 жыл бұрын

    ይገርማል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ:: የሰውም ምርምር ይደንቃል::

  • @ethiopiancartoonteditoon3435
    @ethiopiancartoonteditoon34353 жыл бұрын

    ፕሮግራሙ በጣም ቆንጆ ነው

  • @Andolem
    @Andolem3 жыл бұрын

    Thrilling and entertaining thanks for that.

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha70693 жыл бұрын

    አንድሮሜዳ በጣም በጣም አሪፍ ግንዛቤን የሚያሰፋ ፕሮግራም ነው በርቱልን😍😍😍

  • @belachewgelan1906

    @belachewgelan1906

    2 жыл бұрын

  • @mimotech5149
    @mimotech51493 жыл бұрын

    Programachihun Betam new miwedew bertuln👌👌

  • @Ruth-rp2so
    @Ruth-rp2so3 жыл бұрын

    ስለዚ ነገር በጣም ማወቅ እፈልግ ነበር thank u so much

  • @danielbekele2855
    @danielbekele28553 жыл бұрын

    enamesegnale bertulen

  • @nunugirma3327
    @nunugirma33272 жыл бұрын

    You guys are very humble and decipline good to you

  • @danielnigatu1983
    @danielnigatu19833 жыл бұрын

    እናመሰግናለን እውቀታችሁን ስላካፈላችሁን

  • @alexiliws2063
    @alexiliws20633 жыл бұрын

    በጣም ግሩም የሆነ ፕሮግራም ነው እነመሰግናለን ዶ/ሮች

  • @zerthuntesega1384
    @zerthuntesega13843 жыл бұрын

    እጽሜያችሁን ያርዝምልን

  • @tigistgebru3899
    @tigistgebru38993 жыл бұрын

    ማወቅ እንዴት ደስ ይላል

  • @endyzema
    @endyzema2 жыл бұрын

    We need more intelligent and passionate people ! thank you Dr !!!!

  • @EfiremDawit-pt7kh
    @EfiremDawit-pt7kh4 ай бұрын

    ሀይ እንዴት ናችሁ የአንድሮመዳ ተለብዥን አባላት።ስመ ኤፍሬም ዳዊት እባላለሁ የከምስትር ቀመርተኛ ነኝ ያለሁት በዎላይታ ዞን በገሱባ ከተማ ነው የ 7ኛ ክፍል ተማር ነኝ።በዝህ ተሌብዥን የምተላለፉ ዝግጅቶችን እከታተላለሁ። እነም በጣም ጎበዝ ተማሪ ነኝ 15ኛ አመቴ ነው። ግን በጣም ብዙ ስራዎችን እየሰራሁት ነኝ በጥቅቱ 2 መጽሃፍን ጽፊያለሁ ስሙና እና ሻምፖፕን ሰርችያለሁ አሁንም የደም ግፊት በሽታ መድሃንት እና ብዙ ስራዎችን እየሰራሁት ነኝ ያለሁት። በዝህም አንድሮመዳ ተሌብዥን በሀሳብ ደረጃ ድጋፊ እንድያደሪግልኝ እፈልጋለሁ።ነገ ኢትዮጵያን ዎድ የተሻለ ደረጃ ለማድረስ እንታገላለን በጣም አመስግናለሁ ስራችሁ በጣም ጥሩ ነው!!!

  • @tilahunabebe7021
    @tilahunabebe70213 жыл бұрын

    I would obliged to appertiat the program together with your wonderful presentation. If possible would you like point the initial case for that Hard force upon the ocean ?

  • @betelhimtafere9393
    @betelhimtafere93933 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱ የሚቀጥለውን ለመስማት በጣም ቸኩያለሁ

  • @user-ji4zi8fl5p

    @user-ji4zi8fl5p

    3 жыл бұрын

    በተጨማሪ

  • @minaleshtera1049

    @minaleshtera1049

    2 жыл бұрын

    Betelhim kzread.info/dash/bejne/qGR8xK1uosm_fag.html

  • @abeltilahun1492
    @abeltilahun14922 жыл бұрын

    በርቱ በጣም ተመችቶኝል

  • @teddyorthodox
    @teddyorthodox3 жыл бұрын

    እናንተን የመሰሉ ረቂቅ ልሂቆች ፈጣሪ ምናለ አብዝቶ ቢያድለን !! አምላክ እድሜ ዘመናችሁን ያርዝመው።

  • @user-bd5zv9ed4e
    @user-bd5zv9ed4e3 жыл бұрын

    Just wow!

  • @c.l.a7272
    @c.l.a72723 жыл бұрын

    በጣም ነው እምናመስግነው ውድሞቻችን

  • @ephremyemesalemiyaw8097
    @ephremyemesalemiyaw80973 жыл бұрын

    እናመሰግናለን በርቱልን

  • @abrhammelaku4967
    @abrhammelaku49673 жыл бұрын

    ደስ የሚል ትምህርት ነዉ

  • @gezahegnhailemariam9801
    @gezahegnhailemariam98013 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @kebronamene7218
    @kebronamene72182 жыл бұрын

    behiwete endezih program yemesetegn tv show yelem. betam des yilal ketilubet🥰🥰🥰

  • @rabiaabdella9265
    @rabiaabdella9265Ай бұрын

    በጣም አስደናቂ ነው

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie10453 жыл бұрын

    ጤና ይስጥልን መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ እና ዶክተር ጌትነት ያቀረባችሁት ዝግጅት አስተማሪና እውቀት መጋቢ ስለሆነ ምስጋናችን ጥልቅ ነው።ነገር ግን ከጀርባ የሚሰማው የሙዚቃ ድምፅ በጣም የበዛ ከመሆኑ በላይ ለዝግጅታችሁ ማጀቢያነት የተጠቀማችሁበት ምክንያት ለእኔ አልገባኝም።ቢቀርም ምርጫዬ ነው።

  • @RealDatacomparison
    @RealDatacomparison3 жыл бұрын

    good presentation.

  • @WELAYA9
    @WELAYA93 жыл бұрын

    ዶክተር ሮዳስ 🙏እና ዶክተር ጌትነት 🙏የምታቀርቡት የሚገርምነዉ ተወዳጅምነዉ ትምህርት ሰጭም ነዉ ስለቤርሙዳ ስታነሱ ራእይ ዮሀንስ 11:7 ላይ ስለ ሁለቱ ነቢያቶች ከጥልቁ የሚወጣዉ አዉሬ ይዋጋቸዋል ያሸንፋቸዋል ይገድላላቸዋል ይላል እኛየማናዉቃቸዉ ልዩ ልዩ ሀይላት እና ፍጥረታት ባህር ዉስጥ ሊኖሩ ይችላሉ ሳያስፈቅድ የሌላክልልና መኖሪያ ገብቶ ሳይጎዳ ወይም ሳይላላጥ የሚቀር ያለ አይመስለኝም በተረፈ በርቱ ቀጥሉ እንወዳችኋለን🇲🇱

  • @novatube4670
    @novatube46703 жыл бұрын

    ፕሮግራሙ በጣም ኣሪፍ በርቱ ምንጮችን ብትገልጹልን እላለሁ

  • @moij5962

    @moij5962

    3 жыл бұрын

    Read their book.. Need to do some leg work too. God bless

  • @ihaveeternallifeinchrist7450
    @ihaveeternallifeinchrist74502 жыл бұрын

    በጣም ጠቃሚ ሀሳብ

  • @wudextube3696
    @wudextube36963 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @AttitgebGenet
    @AttitgebGenetАй бұрын

    በአለም ብዙ የሚደነቁ ሰዎች አሉ እኔ ደግሞ የዶ/ር ሮዳስ አድናቂ ነኝ።

  • @danmar8071
    @danmar80712 жыл бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር አምላክ የጥበባት ሁሉ ፈጣሪ በዓለማችንም ይሁን በሌሎች አለማት የሚገኙትን የተለያዩ ፍጥረት የፈጠረ የብዙ ብዙ ድንቅ ስራዎችና ከሰዎች መረዳት በላይ የሆኑ ብዙ ነገሮች ሲኖሩ ይሄ አንዱ ነው። ሁሉንም ነገር የፈጣሪያችን ፈቃድ ሲሆን በወደደው ጊዜ ይገለጣል።እኛ እዚህ ምድራችን ላይ ባለው ነገር ስንደነጋገር፤ ስንወዛገብ ቅዱሳን አባቶች እስከ ፫ኛ ሰማይ እንደተነጠቁ ያስተምራል። 2ኛቆሮ.12.2

  • @alemayehutadesse7711
    @alemayehutadesse77113 жыл бұрын

    than you our brothers

  • @misraktekola5454
    @misraktekola54543 жыл бұрын

    ክብረት ይስጥልን በእውነት በጣም ነው ማመሰግነው 🙏🙏🙏

  • @zenebeadmasu5138
    @zenebeadmasu5138 Жыл бұрын

    tebareku

  • @samsonabuye2283
    @samsonabuye22832 жыл бұрын

    ድንቅ ነው በእውነት

  • @yaredalemu7075
    @yaredalemu7075 Жыл бұрын

    ዋዉ ትመቻላቹህ

  • @edmealemminlarg4337
    @edmealemminlarg43373 жыл бұрын

    Thanks

  • @samuelwubie2397
    @samuelwubie23973 жыл бұрын

    በርቱልን ...ከናንተ ብዙ ይጠበቃል

  • @studentbelete9750
    @studentbelete97503 жыл бұрын

    Btame gobzochi thank you

  • @mubarkktube7557
    @mubarkktube75573 жыл бұрын

    Enamesegnalen betam arif nw Ke abel Birhanu gar bititameru arif neber😌

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu46713 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል

  • @kassahungtachew3731
    @kassahungtachew37313 жыл бұрын

    tnx u guys

  • @taferehagos4279
    @taferehagos42793 жыл бұрын

    Berta ,God pleae you

  • @22tewabech2alemu7
    @22tewabech2alemu72 жыл бұрын

    የሚገርም የእግዘብሔርን ታምር ነው እየነገራቹን ያላቸውት በጣም ወደነዋል

  • @Yaredo2015
    @Yaredo20153 жыл бұрын

    You are on the right track. I will comment soon. Interesting fact.

  • @destag6562
    @destag65623 жыл бұрын

    the two great minds of astronomy

  • @romanromangeil6483
    @romanromangeil64832 жыл бұрын

    በርቱ

  • @endriasniguse1362
    @endriasniguse13623 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ

  • @leylab6955
    @leylab69553 жыл бұрын

    ይሄ ሁሉ ክስተት ቁርአን ላይም ተገልፆልናል አላሁ አአለም ደጃል ቦታ ይዞ የተቀመጠበት ቦታ ይመስለኛል አላህ አዋቂ ነው

  • @user-gw4up6qw7n

    @user-gw4up6qw7n

    3 жыл бұрын

    ጃል ቦታ ምንድነዉ

  • @user-kf9rz9nj9i

    @user-kf9rz9nj9i

    3 жыл бұрын

    @@user-gw4up6qw7n ዴጃል የሚባል በመጨርሻ ዘመን የሚመጣ የታሠር ፍጡር አለ አና

  • @user-kf9rz9nj9i

    @user-kf9rz9nj9i

    3 жыл бұрын

    @@user-gw4up6qw7n የሠው ልጆችን የሚሠቀይ ይመጣል ግን

  • @misteredressa9764
    @misteredressa97643 жыл бұрын

    እናመሰግናለን!!🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @yisihakabera1105
    @yisihakabera11052 жыл бұрын

    excellent presentation focus on Ethiopian cornicles

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh57753 жыл бұрын

    በርቱ ድንቅ ፕሮግራም ነው። እንዲህ አእምሮአችንን እናሰራው፡ ተራ በሆነ ነገር ጊዜያችንን ከምናጠፋ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @ninaaman4586
    @ninaaman45863 жыл бұрын

    Kuch bilachu bitakerbu arif neber mekomachu kebdogn minm mesmat alchalkum!!

  • @robelashenafi1782
    @robelashenafi17823 жыл бұрын

    I think the last season of (the 100 ) touch this kind of things. By z way it's brilliant TV show

  • @adnewdesalegn5259
    @adnewdesalegn52592 жыл бұрын

    Wow bertulin kezihm belay bizu entebikalen rodyena derye

  • @beyenebanda1223
    @beyenebanda12233 жыл бұрын

    Doctors thank you for your grace presentation. How could be in spiritual views?

  • @user-zk7nc7cv8j

    @user-zk7nc7cv8j

    3 жыл бұрын

    he is not spiritual any more.

  • @ORE-12
    @ORE-123 жыл бұрын

    I extremely appreciate you both. thanks

  • @amanuelleul2198
    @amanuelleul21983 жыл бұрын

    its amazing

  • @faithmoore7486
    @faithmoore74863 жыл бұрын

    The back ground music is a little bit over dominating.

  • @user-gw4up6qw7n
    @user-gw4up6qw7n3 жыл бұрын

    የሚገርም ነዉ

  • @khalidmogesnuru3553
    @khalidmogesnuru35533 жыл бұрын

    ምርጥ ፕርግራም

  • @blengosa731
    @blengosa7313 жыл бұрын

    Amazing

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge3 жыл бұрын

    ውድ ኢትዮጲያዊያን ይህን ድንቅ የሆነ ትምርት ልጆቻችን እንዳዪ እናድርግ ይማሩ

  • @yakhabeshagamer6136
    @yakhabeshagamer61362 жыл бұрын

    ብዙ ሰው ሰለ Astronomy, universe or space science እውቀት ሰለሌለው ያልከውን ሁሉ ያምንካል

  • @mikazmedia2357
    @mikazmedia23573 жыл бұрын

    waw nice.

  • @zemedeadinew2455
    @zemedeadinew24553 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው ስናፍቅ ነበር በዚህ የባላገሩ ፕሮግራም እድትመጡ አስተያየቴ ፩ኛ ግዕዝ መማር እፈልግ ነበር የት ልማር? ፪ኛ የምስል ቅንብሩን ደግማችሁ ብታዩት ትንሽ ቢስተካከል

  • @beharudeju3174
    @beharudeju31743 жыл бұрын

    Intersting

  • @hamassramadan8720
    @hamassramadan87202 жыл бұрын

    Suban allha

  • @genialex4123
    @genialex41233 жыл бұрын

    Next part....

  • @surafeledosa9563
    @surafeledosa95632 жыл бұрын

    Background music ይጨንቃል ቀለል ባለ እና በሚስብ ቢቀርብ አሪፍ ነው። ወይም ባትጠቀሙት እላለሁ ምክንያቱም ሰው ቀለል ብሎት ቁም ነገር እና እውቀት ለመያዝ በዛውም እንደ መዝናኛ እንዲያየው እንጂ እሚያስጨንቅ እና ሚያስፈራ ነገር እንዲሰማ መሆን የለበትም። በተረፈ በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @alsaalsa7781
    @alsaalsa77813 жыл бұрын

    ሰላም ለናተ ይሁን

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham82273 жыл бұрын

    ኢትዮጵያውያን ምሁሮች እንደሆንን እየተነገረኝ ባድግም ነገር ግን ሃገራችን ካለችበት በጣም የተንቀራፈፈ እድገት አንፃር አምኜ ልቀበለው እየተቸገርኩ ነበር። ነገር ግን በጣም የሚገርሙ ምሁራኖቻችንን እየተመለከትኩ በመሆኑ እጅጉን ደስተኛ ነኝ

Келесі