አለማየሁ ገላጋይ "ቤባንያ" 📚 ክፍል ሁለት

Ойын-сауық

ይህ ዝግጅት 4 ኪሎ ኢክላስ ህንጻ ውስጥ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት ውስጥ ቅዳሜ ከ 4:00 እስከ 6:30 እየተዘጋጀ የሚቀርብ ነው።
@comedianeshetu @ebstvWorldwide @EBCworld @hopemusicethiopia @InspireEthiopia @ArtsTvWorld @seifuonebs @seifuonebs2712 @AlemnehWasse @fanabroadcastingcorporate @fetadailyanalysis @fetadailynews9708 @minbertv1 @haruntube2 @zehabesha12 @dw_amharic @VOAAmharic ‎@bbcamharic

Пікірлер: 42

  • @tesfamekialdessie6124
    @tesfamekialdessie61249 ай бұрын

    ዘመኔ ውስጥ ኑረህ ስታወራ ስላዳመጥኩህ ራሴን እንደ በዛ እድለኛ እቆጥራለሁ 🙏

  • @m.nassirsalih4148
    @m.nassirsalih41487 ай бұрын

    ኣሌክስ ዝም ብሎ ቢያወራ መስማት ኣንድ ጣፋጭ ልብወለድ ትረካ ከምሰማው በላይ ምሰማው ይመስለኛል።የድምጹ ልስላሴ ቀናነቱ ይነግረኛል።የሚያመጣቸው ምሳሌዎች ሓቆች ፡ታሪኮች እና ተረቶች ደስ ይመስጡኛል።

  • @user-jo8rl4qm1c
    @user-jo8rl4qm1c9 ай бұрын

    አሌክስ ከፃፈውም ሊፅፍ ከሚገባውም ይህ የእንኪያ ሰላንታ ቃለ መጠይቅ ብዙ ስለርሱ እንዳውቅ አድርጎኛል። ለእኔ አሌክስ ጀግናዬ የዘመኔ ሰው ነው።

  • @EthioFaith
    @EthioFaith9 ай бұрын

    ሲናገር ቢውል ብሰማው የማይሰለቸኝ ሰው፣ ሙዚቃዊ ቃና ያለው ንግግር፣ አሌክስ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ።

  • @MatuSala-7
    @MatuSala-79 ай бұрын

    ከናዝሬት የመጣው ጠያቂ ሀዘንህን ያቅልልህ ለማለት ውስጤ ገፋፋኝ ለምን እንደሆነ በማላውቀው ሁኔታ ስትናገር ና ትህትህናህ ልቤ በሀዘን እንዲሞላና እንድፀልይ አስገደደኝ ፤ወንድሜ እግዚአብሔር መልካምና ታማኝ ጔደኞች ወይም አንድ ጔደኛ ይስጥህ ..ጭካኔህን እንድረዳው አድርገኝ ያልከው በጣም ነው ልብን የነካው

  • @yeshewasmekonnen9863

    @yeshewasmekonnen9863

    9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያጽናህ ብሎት ቢጀምር ጥሩ ነበር።

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness8 ай бұрын

    አሌክስ ለነብዩ ሙሃመድ (ሰዐወ) ያለህን ክብርና ትህትና የልቦናህን ቅንነት ሳይ ያስለቅሰኛል :: አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ!

  • @habeshapolitics1313
    @habeshapolitics13138 ай бұрын

    አሌክስ እናመሰግናለን ዳኛቸው ወርቁ " የሚሰማውን ቢጽፈው ኑሮ ይጠቅመን ነበር " ብለሃል በል የአንተንም ስሜት ስለሃገራችን ወቅታዊ ሁኔታ በሆነ መንገድ ግለጽልንማ ? ኑርልን!❤❤❤

  • @tesfayesemagn9045
    @tesfayesemagn90459 ай бұрын

    አሌክስ የዘመናችን ምሁር እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris8 ай бұрын

    ጋሸ አሌክሰ አላህ እድሜ ከጤና ይሰጥህ !

  • @hulunakefmedia3443
    @hulunakefmedia34439 ай бұрын

    በጣም የምወድክ እና የማደንቅህ ደራሲ ነህ አሌክስ❤❤❤😍😍

  • @abebawsimeneh9038
    @abebawsimeneh90388 ай бұрын

    ምን አይነት አንደበት ነው my God!!!!

  • @hagere1703
    @hagere17039 ай бұрын

    ዓለማየሁ ገላጋይ ዝም ብለህ ጻፍ። ይሄን ጻፍ ተብሎ የሚጽፈው ብዕር እንጂ ሰው አይደለም። አብዛኞቹ ጥያቄዎች ከደረጃህ በታች ናቸው።

  • @mubastube7090
    @mubastube70908 ай бұрын

    የኛ ዉድና ተናፋቂ ነብይ ታአምራቶች ብዙ ናቸዉ፡፡

  • @user-jo8rl4qm1c
    @user-jo8rl4qm1c9 ай бұрын

    መፅሀፉን ለማንበብ ቃለ መጠይቁን መረዴት ይገባል። ያጣነው ከሚፅፉት ሰዎች ይልቅ እንደ አሌክስ አይነቱን ማግኘት ነው

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw14609 ай бұрын

    አሌክስ እድሜ ጤና ይስጥህ አቦ ፣ ብስለትህ ጨዋታህ ለዛህ ድንቅ ነው ።

  • @user-jo8rl4qm1c
    @user-jo8rl4qm1c9 ай бұрын

    ጠያቂው ያፈነገጠ ቢመስለን እንኳን የአሌክስ መልስ ግን ገና ብዙ ሊፃፉ የተገቡ መፅሀፍት አሉ ብዬ እንዳምን አድርጎኛል።

  • @habeshaxo7659

    @habeshaxo7659

    4 ай бұрын

    የኔም ሀሳብ ነው😊

  • @user-jo8rl4qm1c
    @user-jo8rl4qm1c9 ай бұрын

    አሌክስ የተገኘበትን ብቻ ሳይሆን የቀደመውን ሊያይ የተፈጠረ ነው ብዬ ለመናገር ይህን መፃፍ ለማንበብ ጓጓሁ

  • @tsedenyagetahun7493
    @tsedenyagetahun74939 ай бұрын

    ኦ አሌክሶ እርጋታህ ድምፅህ ቀስ ብሎ ሲወጣ ያለመቆራረጥ ነው ወደ ልቤ ሚገባው እድሜህን ያርዝመው

  • @kidauto2000
    @kidauto20009 ай бұрын

    አሌክስ የእይታ አድማሱ በጣም ያስገርማል

  • @yadituluu4574
    @yadituluu45749 ай бұрын

    May you live long❤ big respect

  • @mamemome8341
    @mamemome83419 ай бұрын

    ድህነት በሰፈነባት ሀገር በመንግሰት መዋቅር ውሰጥ የሚሠሩ ሠራተኞች ከሙሰናና መፈንቅለ መንግሰት ተግባራት መታቀብ አለባችው። ምክንያቱም ተግባሮቹ ሀገርን ያወድማሉ። ድህነትን ያባብሳሉ። ሠላምን ያደፈርሳል። የፈጻሚዎችንና ሠላማዊ ህዝብን ኑሮ ያናጋል። ሠላምንም ያደፈርሳል። ወንጀል ፈጻሚዎች ይበልጥ ተጎጂ ይሆናሉ። አፋችውንና እጃችሁን ከጥፋት ማቀብ አለባቸው። አለዝያ የሠሩት ወንጀሎች ጠልፏቸው ይጥላቿል። ትርፉ ወይኔ ወይኔ እያሉ በጸጸት መኖር ነው።

  • @yituyitayal7138
    @yituyitayal71389 ай бұрын

    አሪፍ ጊዜ ነበር❤❤

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba8 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @illykute
    @illykute8 ай бұрын

    ውይይቱ the fault in our stars የሚል ቆይቶ አይቼው የነበረ ፊልሚን አስታወሰኝ ለማንበብ ጓጓሁ ምናልባት መቅለሉም ቢሆን መልክ የለበሰ ጹፍ መስሎ ታየኝ አሌክስ የማከብርህ ደራሲ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ {ደግሞ የቱን ትለኝ ይሆን ፈራሁ . . . ጉዴ ! } ለዛዎችህ ጣእም አላቸው አዲስ የዘመኔን ፈላስፋ ያገኘሁ ያሂል ይሰማኛል ቋንቋህን መረዳት ችዬ ባዳምጥህ ደስ ይለኛል . . .

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka44049 ай бұрын

    የቴምሩ ምሳሌ ኢየሱስ ክርስቶስ በአምስት ዓሳዎች 5 ሺህ ሰዎችን የመገበበትን ታሪክ አስታወሰኝ።

  • @Geramesay
    @Geramesay9 ай бұрын

    አድናቂህ ነኝ ብል ራሱ በቂ አይደለም

  • @abelworku992
    @abelworku9928 ай бұрын

    ለኔ የተቀነጨበውን ከመስማት ሙሉሁን አለማየሁ ገላጋይ ምን አለ የሚለውን ምን ፃፈ የሚለውን ለማወቅ ቻልኩኝ ሌላው ሠው በተቀነጨበ አሳብ እየጠላው ወይ እየወደደው ሊሆን ይችላል እሱ ከኛ ምን አያተርፍ ይሆናል እኛ ከሱ የምናተርፈው ወይ የምናጣው ነገር ካለ የሚለውን ያለውን መስማት መልካም ነው

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw71369 ай бұрын

    Alex ❤👌👌👌❤️

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa35868 ай бұрын

    እሚገርም ብቃት ነዉ ሰዉ ተቹኝ ዉቀጡኝ ብሎ ከህዝብ ፊት ቀርቦ እሱን አሣልፎ መሥጠት ምንኛ መታደል ነዉ

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb9 ай бұрын

    አሌክስ በስጋ ወፍሮ በስራ ቀጥኖ መጣ❗️

  • @hisqueen1441

    @hisqueen1441

    9 ай бұрын

    😂😂😂

  • @FearLess-kj3qb

    @FearLess-kj3qb

    9 ай бұрын

    @@hisqueen1441 የምሬን ነው አሁን አሁንማ መፅሀፉን የምንገዛው በንግግሩ ተማርከን ሆነ ኮ ለምን ድርሰት ትቶ ሞቲቬሽናል ስፒከር አይሆንም 🤣

  • @Jabel17

    @Jabel17

    9 ай бұрын

    ደደብ ደብዳቤ በስርአት ሳትፅፍ ሳትችል እሱን የመተቸት የሞራል ብቃት የለህም ድንጋይ ራስ በአንተ ቤት ፎግረክ ልብክ ውልቅ ብሏል ማፈሪይ አንድ መስመር ስንኝ የማትፅፍ መሀይም አፍህን አሌክስ ላይ የመክፈት ሞራል የለህም ደደብ 🎉🎉🎉

  • @herewego5248

    @herewego5248

    9 ай бұрын

    Chinkilatih ketno indayhon...read it again

  • @abdii8480

    @abdii8480

    9 ай бұрын

    ​​​@@Jabel17you dont have to be a good writer to comprehend a good work

  • @R.A52
    @R.A529 ай бұрын

    ❤❤❤❤

Келесі