አለማየሁ ገላጋይ - ስለ ስብሃት ገብረእግዚአብሄርና ሰለሞን ደሬሳ | Sheger Cafe With Meaza Biru

SPOTIFY: open.spotify.com/show/2YPBc9A...
SUBSCRIBE: / @shegeronline
አለማየሁ ገላጋይ - ስለ ስብሃት ገብረእግዚአብሄርና ሰለሞን ደሬሳ ከመዓዛ ብሩ ጋር | Sheger Cafe With Meaza Biru

Пікірлер: 52

  • @bmoges4857
    @bmoges48574 жыл бұрын

    ከአለማየሁ ገላጋይ ጋር አንድ ቀን አብሬው ብውል ምንኛ መታደል ነበር!

  • @ethiopia9214
    @ethiopia92145 жыл бұрын

    ሁለታችሁም ብትደመጡ ብትደመጡ አትሰለቹም ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ ረጅም እድሜ ይስጥልን!!!

  • @abityfantu8923

    @abityfantu8923

    4 жыл бұрын

    Tekekl

  • @user-rj6ih9wk1l

    @user-rj6ih9wk1l

    6 ай бұрын

    ​@abityfantu8923 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @user-rj6ih9wk1l

    @user-rj6ih9wk1l

    6 ай бұрын

    ​😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @zenawoldegabriel1815
    @zenawoldegabriel18155 жыл бұрын

    ዛሬ ስድስተኛ ጌዜዬ ስሰማው..

  • @tilahunmengiste5562
    @tilahunmengiste556218 күн бұрын

    ጋሼ ሲያወራ እኮ ህይወት ህይወት ነው የሚሸተው❤

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke14725 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍ ለጆሮ የሚጥም ንግግር ማስተዋል የተሞላበት ውይይት ነው ሁሉ ነገሬ ጆሮ ሆኖ ነው በሌለኝ ጊዜ በአሜሪካን የኑሮ እሩጫ ጋር ታግዬ የምሰማው

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed86622 жыл бұрын

    የሚገርም ታሪክ እጅግ እናመሰግናለን።

  • @mahderseifu
    @mahderseifuАй бұрын

    ስትደመጥ ውለህ ብታድር የማትሰለች ሰው 🥰

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke14725 жыл бұрын

    Thanks መእዛ እና አለማየሁ

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 Жыл бұрын

    እጅግ በጣም የሚደንቅ የሚገርም ድንቅ ቆይታ ነበር እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግናለን !

  • @joehatu7130
    @joehatu71304 жыл бұрын

    Alex you are amazing !!! Meaza you are super!!!!

  • @AlazarAlazarAlazarAlazar
    @AlazarAlazarAlazarAlazar2 ай бұрын

    ጎሽ፡እግዚአብሄር ይባርካችሁ፣ውስጤ የተጠማውን ያህል ረካ፣

  • @mesfinademsew96
    @mesfinademsew96 Жыл бұрын

    አለማየሁ አለማየሁ ማዛ ማአዛ የኪነ ጥበብ ምሽት ነው የሚመስለው

  • @Yonas-jp7sp
    @Yonas-jp7spАй бұрын

    የሚገርም ታሪክ እጅግ እናመሰጎናለን

  • @samimedia1098
    @samimedia10985 жыл бұрын

    ስንት ግዜ ደጋገምኩት ለጆሮ እሚጥም

  • @danielabreha5834
    @danielabreha58345 жыл бұрын

    አቦ እንዴት ደስ ይላል የአሌክስ አወራር

  • @alexkefale5892
    @alexkefale58924 жыл бұрын

    ክብረት ይስጥልኝ መአዚም አሌክስም!

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991Ай бұрын

    Desss yemil wege new

  • @shoferbookings5219
    @shoferbookings52195 жыл бұрын

    Very interesting thank you for both of you

  • @michaelbeyene4361
    @michaelbeyene4361Ай бұрын

    አለማዮ ገላጋይ የእውነት ጋሽ ስብሃት ካንተ በምን ይበልጣሉ ንግግርህ ሲጥም። ካንተ ጋር የሚውሉ ጓደኞችህ ታድለው

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg89384 жыл бұрын

    Alemayehu Gelagay Is Very Smart

  • @followyourteacher
    @followyourteacher Жыл бұрын

    Alemayew you are uniqe and genious.we are lucky to have you.

  • @kassahun8
    @kassahun85 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ሁለታችሁንም ለዛችሁ እራሱ እንዴት እንደሚጥም ልነግራችሁ እወዳለሁ እንዲሁም ጋሽ ስብሀትን ስራዎቹና ህይወቱን ለኔ ትልቅ ትምህርት ናቸው አንድም የሚጣል ነገር የለውም ለኔ ሆኖም እንደማህበረሰብ ልንጠቀምባቸው ሲገባን የምንሰራውን ነገር ለምን ተነገር ትርክት ነው ስራውን እንድናጣጥል የሚያደርገን ብዬ አስባለሁ !

  • @firdawekebekele1286

    @firdawekebekele1286

    2 жыл бұрын

    L0l

  • @followyourteacher
    @followyourteacher Жыл бұрын

    Two amazing persons and personality! Thank you Meaza you are perfect example of what journalist mean.

  • @fsumtadesse7461
    @fsumtadesse7461 Жыл бұрын

    ገራሚ ነው

  • @user-zb9ps6dh1x
    @user-zb9ps6dh1xАй бұрын

    ኣናመሰግናለን እንቁ ማእዛ

  • @buzayehubirhanu3306
    @buzayehubirhanu33063 жыл бұрын

    wooooooooooooow

  • @user-zb9ps6dh1x
    @user-zb9ps6dh1xАй бұрын

    እናንተ ግን ደራሲ ብቻ ሳትሆኑ ደጋ ጋግ ሰዎችም ናቸሁ ላላችሁት እድሜ ጤና ይስጥልን ለሞቱት ነፍስ ይማርልን

  • @Furgosefer
    @Furgosefer Жыл бұрын

    Enamesegnalen

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991Ай бұрын

    ❤ Men ayent denk gwadgna neh bedenb asawekn

  • @thomasgebremichael7201
    @thomasgebremichael72014 жыл бұрын

    Oh my god amazing

  • @yotor6221
    @yotor6221 Жыл бұрын

    🥰🙏🙏🙏🥰

  • @mussietsegaye6532
    @mussietsegaye65326 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-bw3to6un1q
    @user-bw3to6un1q7 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-hq9vm2ek5e
    @user-hq9vm2ek5e11 ай бұрын

    Shegger audio book new commedian mamae negn

  • @abeyassefa3320
    @abeyassefa33203 жыл бұрын

    Alex gene mirtu derasi ejeg adenkhalehu akebrhalehu

  • @filmonalem
    @filmonalem5 жыл бұрын

    የስብሃትን መጽሃፍ ሁሌ ተመገቡት መቼም ኣይጠገቡም

  • @EM-jm3xm
    @EM-jm3xm Жыл бұрын

    Ye Sebehate dereset degagme besemawe adis new yemehonebegne nefese yemare

  • @AMLIKOMISGANAPRODUCTION
    @AMLIKOMISGANAPRODUCTION11 ай бұрын

    3e

  • @FNeway
    @FNeway2 жыл бұрын

    ስብሀት ገብረ እግዚአብሔርን የፈጠረች ትግራይ እንዴት እነ መለስን ትፍጠር!፣ ሰለሞን ደሬሳ ከተፈጠረባት ወለጋ እንዴት በቀለ ገርባ ይፈጠር!

  • @hanaassefa5602

    @hanaassefa5602

    2 жыл бұрын

    ግን በምለስ ተሳተሃል

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Жыл бұрын

    Alemayehuu setan( erkus menfess) menorune yamnal???

  • @abebemulunehbeyene6583
    @abebemulunehbeyene65836 ай бұрын

    ግሩም የሆነ ዉይይት ነው። እንደማስተካከያ ግን ስብሃት የመጀመሪያ ልጅ አይደለም ታላቅ ወንድሙ ገብረክረስቶስ (አያይ) ናቸው።

  • @yirgalembezabih.7489
    @yirgalembezabih.7489Ай бұрын

    ውይ ጋሼ ስውድህ

  • @adanekassa8996
    @adanekassa89962 ай бұрын

    ሩባ ገረድ። አርባ ገረድ አይደለም

Келесі