"የጨለመ የሚመስል ጊዜ ላይ ነን" ደራሲ እሱባለው አበራ ንጉሴ

Ойын-сауық

Пікірлер: 11

  • @ethiocomment1707
    @ethiocomment17073 ай бұрын

    This is quite intelligent discussion, not for everyone. Not for general audience. This is academic discourse, thank you both for your time.

  • @eshetud210
    @eshetud2105 ай бұрын

    Somehow 😂😂ማለት ትወዳለህ? የማዝነው መድረኩን የሚመጥን ጠያቂ አላገኘም

  • @habiibjacam-of4vg
    @habiibjacam-of4vg5 ай бұрын

    betam des yemli koeyetha nebr kfli hulet ykatle 🙏

  • @megdelawittemesgen3460
    @megdelawittemesgen34605 ай бұрын

    you are among the young writer which I admire the most. I hope you will have an interesting journey in your writing life. I am very much interested in your writing techniques I think you read a lot of ADAM RETA books I see his effect in your Work. KEEP IT UP BRO.

  • @ethiocomment1707

    @ethiocomment1707

    3 ай бұрын

    His openness and boldness is captivating, we got one great writer with ideas, risk taker too

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse51715 ай бұрын

    ‼️ መጽሐፉ በአማርኛና እንግሊዝኛ ተቀላቅሎ ነው የተፃፈው ⁉️ ግን "ደራሲ" እንዲህ ዱለት ወይም የአቁፋዳ ጥሬ የመሰለ የተደበላለቀ ገላፃ ከየት የመጣ ነው ?!? " ደራሲው " እንዲህ ከተቀላቀለበትና ግራ ከተጋባ ታዳጊው ቢያቦካውና ቢያደበላልቁው ምን ይገርማል ⁉️ በዚህ ዘመን እንደ ጋዜጠኝነትና ደራሲነት የተዋረደና የረከሰ ሞያ ያለ አይመስለኝም ⁉️ ድፍረታቸው ደግሞ ያስፈራል ?!? " ጨዋ ደፋር ነው :: " የሚሉት ኣበው እንዲህ በግልጥ ይታያል :: ጋባዡም ተጋባዢው እጅግ የደቀቁ የባህር ላይ ኩበት ናቸው :: እጅግ እየከሰርን ነው ⁉️

  • @jaferwaba

    @jaferwaba

    5 ай бұрын

    ክፍል 2 ደሞ የተጨመላለቀ ነው ከይቅርታ ጋር ሁለቱም ለመድረኩ አይመጥኑም

  • @ethiocomment1707

    @ethiocomment1707

    3 ай бұрын

    አዲስ ነገር ነው የሞከረው። ላይመችህ ይችላል ። ነገር ግን ጥሩ ጅምር ነው ። ፍቅር እስከ መቃብር ለዚህ ዘመን ብዙም ፋይዳ የለውም ። ይህ ዘመን የራሱ ቀለም አለው።

  • @mak.stif.g3672
    @mak.stif.g36725 ай бұрын

    ምን አለ እንግሊዝኛውን ትንሽ ባያበዛው። በቀድሞ ግዜ፡ እንግሊዝኛ ካልሞጀሩ ሰው የተማሩ መሆናቸው ይጠራጠር ነበር። አሁን ግን ከአብይ አህመድ በኋል እንግሊዝኛ የሚሞጅር ሰው በቂ ትምህርት ስለሌለው መሆኑ እየታወቅ መጥቷል። እና አትድከሙ።

  • @user-wg5jk8sq9z

    @user-wg5jk8sq9z

    5 ай бұрын

    እውነት ብለሀል፣ወንድሜ። የአማርኛ ፀሐፊዎች፣በአማርኛ የሚያስቡ ሰዎች እንዲህ ያለ የእንግሊዝኛ ጉራማይሌ ለምን እንደሚጠቀሙ አላውቅም። የአዋቂነት ማሳያ ግብዝነትና ተግደርዳሪነት ከኾነ እንዲህ ማድረጉ ስህተት ይመስለኛል። አንዳንዶች የአእምሮ ቅኝ ተገዢነት የወለደውን የበታችነት ስሜት ይከስታል ይላሉ። ይኾን ይሆናል። ያም ኾነ ይኽ፣አማርኛ ለመስማት ጓጉቼ ለመጣኹት ለኔ የባህር ማዶው አበሻ ይኸ ይደብራል።

  • @ethiocomment1707

    @ethiocomment1707

    3 ай бұрын

    English የሚያበዛው አንባቢ ስለ ሆነ ነው ። ምንም ትዕቢት ወይም ጉራ አላየሁበትም፣ he is really humble.

Келесі