"የሕግ ፍልስፍና" በዳዊት በዛብህ ክፍል አንድ
Ойын-сауық
"የሕግ ፍልስፍና" በዳዊት በዛብህ
አወያይ :- ዶክተር ሙልጌታ መንግሥቴ
@comedianeshetu @ebstvWorldwide @EBCworld @hopemusicethiopia @InspireEthiopia @ArtsTvWorld @seifuonebs @seifuonebs2712 @AlemnehWasse @fanabroadcastingcorporate @fetadailyanalysis @fetadailynews9708 @minbertv1 @haruntube2 @zehabesha12 @dw_amharic @VOAAmharic @bbcamharic
Пікірлер: 4
የህግ እና የፍትህ መነሻዎችን በተለይም ስለ ፍትሃዊነት እና ስለ ህግ አስፈላጊነት ያለንን መረዳት ከፍ ለማድረግ የሚረዳ መፅሃፍ በመፃፍ እና በእንደዚህ አይነት ዉይይት በማብራራት ካለህ የተጣበበ ጊዜ በመሽረፍ ለማህበረሰቡ የምትሰጠዉ አገልግሎት እጅግ መልካም ነዉ። በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን ዳዋዬ❤ ,, ትችላለህ።
ሰፊ ጊዜ የሚበላውን የፍ/ቤት ዳኝነት ስራ እየሰሩ ይህንን መጽሀፍ ማሰናዳት/መጻፍ ትጉህ መሆንዎን ያረጋግጣል ። ፍርድ ቤቶችም ፈላስፋ ዳኞች ያስፈልጓቸዋል ።
Great to see you on this plat form Dave old freind
ይህን መጽሐፍ እንዴት ለማግኘት እንደሚቻል ብትነግሩን ለምሳሌ አማዞን ላይ የሚገኝ ከሆነ