የምንፈራው ለምንድን ነው? || Why Do We Fear? - ክፍል 1

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more.
_____________________________
Facebook ይቀላቀሉ: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Instagram: / impactseminars
Join our Discord community: / discord
0:00 - Introduction
1:26 - Opening Talk with Yared
4:42 - Why Do We Fear?
_______________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
_______________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
#selfimprovement #successmindset #selfdiscovery #ethiopia

Пікірлер: 122

  • @bekeletadele8983
    @bekeletadele8983 Жыл бұрын

    “ፍጹም ፍቅር ፍርሃትን አውጥቶ ይጥላል እንጂ በፍቅር ፍርሃት የለም፥ ፍርሃት ቅጣት አለውና፤ የሚፈራም ሰው ፍቅሩ ፍጹም አይደለም።” - 1ኛ ዮሐንስ 4፥18

  • @Susu-lx2uu

    @Susu-lx2uu

    11 ай бұрын

    እግዛብሄር ይስጥህ የእግዛብሄር ቃል ሁሉን ይቀይራል ምንም ዙሪያ ጥምጥም መሄድ አያስፈልግም እነኚህ ሰወች አጀንዳ ስላላቸው ነው በእርጥ የሚያስተምሩት the new age የሚባል አስተሳሰብ ትውልዱ እንዲኖረው ነው ያማለት እግዛብሄርን ከርእስ ማውጣት ነው

  • @genetminay7894

    @genetminay7894

    11 ай бұрын

    ​@@Susu-lx2uu እርሰዎ አልገባዎትም ትምህርቱ

  • @Susu-lx2uu

    @Susu-lx2uu

    11 ай бұрын

    @@genetminay7894 ገብቶሽ ሞተሻል

  • @user-wy5pl6gc9y

    @user-wy5pl6gc9y

    2 ай бұрын

    የፍረሀት ተቃራኒ ቆራጥነት ቢባል

  • @sanetasintesh6059
    @sanetasintesh6059 Жыл бұрын

    ከውጭ ያለውን ህንፃ ከመገባት በፊት ከውስጥ ያለውን የሰው ልጅ ስጦታ ፣ መሰረት ተጥሎ ስር ይዞ የሚገነባ ያለቀለት ህንፃ እንዴ መገንባት እደሚቻል ሁሌ የምማርበት ። በናፍቆት የምጠብቀው ምክንያቱም ስለ ማንም አይወራም እዚ ቤት ስለ እኔ ነው ። ምንድን ነው ፣ ለምን ፣እንዴት፣ መቼ የሚሉትን ጥያቄዎች ለተረዳው መልስ አለው እና እጅግ አመሰግናለሁ ። እድሜያቹ ይርዘም ተባረኩ እንኳም ኖራቹ ።

  • @user-ve5rp7pr5m

    @user-ve5rp7pr5m

    Жыл бұрын

    እውነት ጥሩ ለወጥ ነው ስለ መልካም ነገሮች ማሰብ እና ስለ ስኬት ማሰብ መልካም ሰውያደርያል::

  • @genetminay7894

    @genetminay7894

    Жыл бұрын

    በትክክል

  • @melketabaty

    @melketabaty

    Жыл бұрын

    ,הממש

  • @dersiyonnes8516
    @dersiyonnes8516 Жыл бұрын

    “ታካች ሰው፦ አንበሳ በሜዳ ነው፤ በመንገዱ ላይ እሞታለሁ ይላል።” - ምሳሌ 22፥13

  • @rasdejentube1888
    @rasdejentube1888 Жыл бұрын

    አንተ ራስህ ጀግና ሰው ነው። ዘርህ የተባረከ ይሁን 🙏

  • @msnexus2671

    @msnexus2671

    Жыл бұрын

    Amen

  • @biniyamabebe1609
    @biniyamabebe1609 Жыл бұрын

    አባቴ እንኳን ደህና መጣህልን በጣም ነበር የናፈከን ከመናፈቄ የተነሳ የበፊቱን እየደጋገምኩ ስመለከት ነበር አመት የቆየህ ያህል ነው የተሰማኝ

  • @engdaworktsegawu
    @engdaworktsegawu Жыл бұрын

    እኔ እውነት ያንተን ትምርቶች ስሰማ ሁሉ ነገር ይቀለኛል መረጋጋት ሰላም የሆነ ነገር ይሰማኛል ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ስለሰጠን

  • @danielbiratu3925
    @danielbiratu3925 Жыл бұрын

    Ashe በእዉነት አንተ amazing ነህ።

  • @lelitseyom110
    @lelitseyom110 Жыл бұрын

    አቶ አሸናፊ እውነቴን ነው በጣም ነው እምወድወት እማከብርወት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥወት አዲስ ፕሮግራም እስኪለቀቅ በጉጉት ነው እምጠብቀው ልቀቁልን

  • @Solyana-hi9of
    @Solyana-hi9of Жыл бұрын

    I was waiting for you to upload, and I'm glad you did. thanks. Someone once told me "ፈጣሪ ውዱን ስጦታ ያስቀመጠው ከፍራታችን በስተጀርባ ነው።" same thing that Mr. Ashenafi mentioned today.

  • @ayalk_ddy
    @ayalk_ddy Жыл бұрын

    አቦ ያኑርክ አሼ ሁሌም ካንተ የሚወጣው ገራሚ መገለጥ ነው። በ🙏🥰🙏

  • @ielantube
    @ielantube Жыл бұрын

    እምታብራራበት መንገድ ርቅቅ ያለ ነው በጣም ደስ ይላል መምህር

  • @hassetwolde
    @hassetwolde Жыл бұрын

    I can feel the good energy even through the phone. My mood changed immediately every time I listened to you. Thank you!

  • @user-xh9ov8xs4n
    @user-xh9ov8xs4n Жыл бұрын

    ዋው ግጥሙ ትንሽ ደቂቃ የሰውን አይምሮ የሚቀይር አቦ ይመችህ

  • @abebeadugnachala4804
    @abebeadugnachala4804 Жыл бұрын

    Ashe from his heart and infinite energy!!! thank you Ishi I got immense knowledge & skills. This is person is contributing in nation building! All the true Ethiopian has to support him!!! Love you to much....

  • @user-jm3zg3jp5d
    @user-jm3zg3jp5d4 күн бұрын

    መጋፈጥ ነው እምፈልገው ተባረክ ወንድም

  • @lesantube1927
    @lesantube1927 Жыл бұрын

    ስለ መፍትሄው ደግሞ ብትነግረን ደስ ይለኛል🙏

  • @damaksaadimasu3292
    @damaksaadimasu329211 ай бұрын

    እግዚአብሔር የኃይልና የፍቅር ራስንም የመግዛት መንፈስ እንጂ የፍርሃት መንፈስ አልሰጠንምና:: (2 ጢሞቴዎስ 1:7) So, my question is: what is the source of fear?

  • @abebealemyehun5670
    @abebealemyehun5670Күн бұрын

    በፍርሃት ብዙ ነገር አጣሁ ያጣሁኋቸውን ነገሮች መልሼ ብሻቸውም ላገኛቸው አልቻልኩም መላ በሉኝ ምን ላርግ መውጣት እፈልጋለሁ ❤❤

  • @eyerusalemchanie1413
    @eyerusalemchanie1413 Жыл бұрын

    ሁሌም ነው ምከታተለው በርቱልን🙏

  • @saraalsara169
    @saraalsara169 Жыл бұрын

    ፍርሀት የዉስጥን ብዙ ችግርን በዉስጥ ያፍናል

  • @Mtekle322
    @Mtekle322 Жыл бұрын

    Fantastic teacher! Thank you. Namaste

  • @mesertdeme9882
    @mesertdeme9882 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ተባረክልን👏👏

  • @lovekebena2024
    @lovekebena2024 Жыл бұрын

    በጣም የምወደዉ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነዉ አመሰግናለሁ

  • @hayuyemekdelawa4890
    @hayuyemekdelawa4890 Жыл бұрын

    ጀግና

  • @ngestiturebab9655
    @ngestiturebab9655 Жыл бұрын

    Thank you 🙏🙏🙏

  • @solomonayana9395
    @solomonayana93959 ай бұрын

    Thank you for sharing 🙏🙏🙏

  • @user-qe9gp3yj6w
    @user-qe9gp3yj6wКүн бұрын

    በጣም ደስ የሚል

  • @birhankibret4032
    @birhankibret4032 Жыл бұрын

    I have suggested this title &I am Waiting

  • @bereketyilma9692
    @bereketyilma9692 Жыл бұрын

    tank you so much ....... this is very nice. presentation

  • @Myhealthyonmyplate
    @Myhealthyonmyplate Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ አቶ አሸናፊ በጣም ነው በጉጉት ትምህርትህ የምጠብቀዉ እኔም ሰዉ ስራየን ካንቆሸሹብኝ ያን ነገር አጠናክሬ መቀጠል ነው ምፈልገዉ

  • @user-cp4nk6gd5l
    @user-cp4nk6gd5l Жыл бұрын

    Thank you very much!

  • @masrycollection5117
    @masrycollection5117 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን በጣም 🙏

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 Жыл бұрын

    እንዴት ናችሁ አቶ አሸናፊ ሰሞኑን በነበረው ሁኔታ የምንም ነገር ፍላጎቴ በጣም ቀንሶ ነበር ፡እና ዘግይቼ ነውያዳመጥኩት ፡ማየት አይቸዋለሁ ፡እና ግጥሟ ተመችታኛለች ጀግና በሉኝ እና ሺ ዎችን አትርፉ

  • @masterredwan358
    @masterredwan358 Жыл бұрын

    Ashe you are amazing day to day your lessons completely changed my life keep going and one day we will teach together ❤️ 🙏 🙌

  • @samri1842
    @samri1842 Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @brightlife3177
    @brightlife31772 ай бұрын

    Amazing!!! I appreciate your help sir. I will meet you soon in person.

  • @deledeytube8475
    @deledeytube8475 Жыл бұрын

    Dear Ashenafi Taye I thank you , i was started watching your seminar but stopped sometime . i fill that i was not right ..... thanks thanks

  • @eyerusdesalegn7309
    @eyerusdesalegn7309 Жыл бұрын

    ተባረክ

  • @MehammedTeshome
    @MehammedTeshome Жыл бұрын

    Thank You!

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe44763 ай бұрын

    Amazing idea teacher 🎉🎉🎉

  • @onlinelearningguide
    @onlinelearningguide11 ай бұрын

    Thank you so much!

  • @ESHETUBE8790
    @ESHETUBE87904 ай бұрын

    በዚህ አይነት ፍርሃትን የሚገብቱ ሰዎች ለምሳሌ አንድ ዘበኛ ስራውን በአግባቡ ሰራ የሚባለው ሲፈራእናተጨንቆ አለእረፍት ለሊት እና ቀኑን ያረፍት ሲቀዠቀዥነው ወይስ በኮንፊደንስ አልፎ አልፎ ስራውን በመጎብኘት ሲጠብቅነው? ይህን ልል የቻልኩት ምክንያት እኔ አልፈራም ነገር ግን ሰዎች ፈርተው ያስፈራሩኛል ለማሳመንም አንድ ዕቃ ሰርቀውም አስከፍለውኛል በውስጤ ፍርሃትን ለመትከል እኔ ግን እስካሁን አልፈራሁም።

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @Richo308
    @Richo3084 ай бұрын

    Be ewnet amazing

  • @helinabezuayehu1218
    @helinabezuayehu1218 Жыл бұрын

    Ashe hulem yemiketateleh temarihe negn be youtube yenen life negireh silene yemitinegiregn esikimesilegn new wisiten yemisemagn….betam ameseginalew…edime yisitilegn!!!!!

  • @surafelsolomon76
    @surafelsolomon76 Жыл бұрын

    Enamesegnalen ashe

  • @jujuyellahbariya8884
    @jujuyellahbariya8884 Жыл бұрын

    እኔ ውስጤ ፍርሀት አለ እንደት ነው ከዚህ መላቀቅ እምችለው

  • @HatikaMuhamed
    @HatikaMuhamed24 күн бұрын

    Firatii bexam aschegari new begiyote

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 Жыл бұрын

    አቶ አሸናፊ ድንቅ ሰው እናመሠግናለን👍🙏

  • @AB-cj4uz
    @AB-cj4uz Жыл бұрын

    Amazing poem!

  • @Shusha406
    @Shusha406 Жыл бұрын

    ዋው ነዉ!

  • @MULE_AZD
    @MULE_AZD Жыл бұрын

    ጀግና ጀግና

  • @ndaranbeinndarasi5373
    @ndaranbeinndarasi5373 Жыл бұрын

    Tankyou for your posative

  • @milliondesbele6232
    @milliondesbele6232 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የበል ገጠም

  • @thomasaboye3872
    @thomasaboye3872 Жыл бұрын

    THANKS👌👌👌

  • @hiwotbelew2144
    @hiwotbelew2144 Жыл бұрын

    ይህ ቻናል ሱስ ሆኖብኛል ።ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ አቶ አሸናፊ❤❤

  • @kinfeTesfaye-qk4cg
    @kinfeTesfaye-qk4cg11 ай бұрын

    so wonderful

  • @user-lh3tc1gg9h
    @user-lh3tc1gg9h4 ай бұрын

    አቦ በረካ ሁን ፍርሀቴን አሸንፌ ከአረብ ሀገር ወደ ሀገሬ ለመስራት እያሠብኩ ነው

  • @user-sr4ih8gt2x
    @user-sr4ih8gt2x Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын

    ሽ አመት ኑርልን

  • @stefanohailu-2310
    @stefanohailu-2310 Жыл бұрын

    Can u please give us a speech about self loving and of being proud of what we do and what we are ?

  • @Piipuuyut
    @Piipuuyut10 ай бұрын

    wow this is amazing ,u talking about ptsd fear ,fear is a lie ,anxity is a lie ,its true all what u saying

  • @shamenasol2007
    @shamenasol2007 Жыл бұрын

    when are you guys touring in hawassa we need you

  • @meswattadesse9221
    @meswattadesse9221 Жыл бұрын

    Sesemah endemelewet yesemagnal betam telk tesfa gen hiwete lay lewt yelem mnm lewt yelem anten madamet kejemerku demo betam bzu geze hunognal

  • @gulilatsahle1591
    @gulilatsahle1591 Жыл бұрын

    Thank u

  • @tri-ju1sy
    @tri-ju1sy Жыл бұрын

    እየጠበኩ ነበር

  • @yaye5758
    @yaye5758 Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @muslimaahajjii8218
    @muslimaahajjii8218 Жыл бұрын

    Bayyee gaaltoomaa

  • @hasetfeke4158
    @hasetfeke4158 Жыл бұрын

    ✍️❤

  • @fatum3010
    @fatum3010 Жыл бұрын

    Gtmu 🥰 👏👏👏 forward argulachew lemerewochachen

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 Жыл бұрын

    ማነው እንደ እኔ ይሄ ቻናል ሱስ የሆነበት

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Жыл бұрын

    ❤እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥክ

  • @ezanalegesse2273
    @ezanalegesse2273 Жыл бұрын

    Ere jeginaw yigebahal gin min waga alew semi belelebet hager hone enji gitimu gin betam anibesa nek firhatin yegeletsikibet menigedina ye jeginaw gitim wow new wendime bertalin melikam konjo zemen yihunilik

  • @user-od4tl7le1i
    @user-od4tl7le1i2 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @habtamuworku8243
    @habtamuworku82433 ай бұрын

  • @user-rq6mp3fn3k
    @user-rq6mp3fn3k11 ай бұрын

    ጥሩ ግጥም

  • @user-wo5ht2kw7l
    @user-wo5ht2kw7l7 ай бұрын

    እረጅም እድሜና ጤና ዪስጥሕ እድሜውን እንደጨመርክልኚ ነዉ የተሠማኚ☺☺☺

  • @aschalewmulugeta8083
    @aschalewmulugeta8083 Жыл бұрын

    አሹ is back!

  • @EmanAhmed-cy4ol
    @EmanAhmed-cy4ol Жыл бұрын

    yene firhat degmo kehulum yelayal mnem negar sayfater behonse bemale negar new yemfaraw ena betam new yemyasesebag

  • @amesgagn
    @amesgagn7 ай бұрын

    ❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @entertainmenthub2265
    @entertainmenthub2265 Жыл бұрын

    Negative comment from others trigger fear inside Thinking about how others will react me if I make a mistake while doing something. That is fear. Avoiding Negative comments creates fear by itself.

  • @asinakeniguse
    @asinakeniguse Жыл бұрын

    nice

  • @HabibHussen-ou2tt
    @HabibHussen-ou2tt4 ай бұрын

    Tchlaleh

  • @user-wy5pl6gc9y
    @user-wy5pl6gc9y2 ай бұрын

    ፍረሀትነው የተጫወተብንአብዛሀኛወቻች ሁለትአመትሠርቼእመለሣለሀሁብለን ወደስደትእገባለን ነገርግንፍረሀሀትያድርብናል በተሰብም መተሽምንልሰሪ ኑሮተወዷል ትትትትትትትእያሉ ፍረሀትእዳድርብን ያደርጉንና በስደትብዙእቆያለን ፐሊስ ይህያለሁበት ስለሆነ ምክርህንእፈልጋለሁ እድሁምይህንኮመትየምታነቡ የህይወትልምድያላቸሁ ምንትሉኛላቸሁ አመሰግናለሀሁ

  • @HatikaMuhamed
    @HatikaMuhamed24 күн бұрын

    Firachaa semexabign maxaxatii jemiralew gen zemi Belo aysferagnal

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын

    እኔ በእውነት እድገትን ይቀንሳል ያለው ነገር እና ለበሽታ ይዳርጋል ያለው በተለይ እጥንቴን ሰብሮ ነው የገባው ግን ለምን መድሀኒቱን ማትነግረኝ እባክህ እሚወሰድ መድሀኒትም ካለ

  • @maruyene3301
    @maruyene3301 Жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @lijnato7980
    @lijnato7980 Жыл бұрын

    ትትትትልልልልቅቅቅቅ ሰው ❤

  • @habtamuworku8243
    @habtamuworku82433 ай бұрын

    Afraid and love is oppose ?

  • @msnexus2671
    @msnexus2671 Жыл бұрын

    Yeabat miker ayselechm fetari adme tena ystk

  • @y0hannesbereket607
    @y0hannesbereket607 Жыл бұрын

    Firhat gin yelayeyal andebet sew metito bewhala sichohbih tiferaleh lezis mon tilalachu

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 Жыл бұрын

    ፍፁም ፍቅር ፍርሀትን አውጥቶ ይጥላል ይለናል መ/ቅዱስ (በፍቅር ፍርሀት የለም)

  • @user-kg7kr9kk3h
    @user-kg7kr9kk3h11 ай бұрын

    የፍርሃት ተቃራኒ እምነት ነው!

  • @stoicder6383
    @stoicder6383 Жыл бұрын

    Getamu betam desa yelal

  • @amirniema5421
    @amirniema5421 Жыл бұрын

    ግጥሙ 1 ኛ

  • @samriel7719
    @samriel7719 Жыл бұрын

    ሰላም እግዛኣብሄር ክሁላችን ጋ ይሁን ሰላም ላገራችን ስለሁሉ ምክራቹ በጣም ኣመሰግናለው በውጭ ኤገር ላለንስ በኦንላይን እምያስተምር ነገር ኤላቹ ወይ?

  • @engdaworktsegawu

    @engdaworktsegawu

    Жыл бұрын

    ይሄ እኮ ታዲያ ትምርት ነው ውዴ

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    እስኪ አድራሻ ካላችሁ ንገሩኝ

  • @habtamuworku8243
    @habtamuworku82433 ай бұрын

    R ight

  • @GGs-wz8zq
    @GGs-wz8zq Жыл бұрын

    Midre denkoro, yedenkoro sibisib, ay habesha werdek werdek yihe hone mechereshak? Ya hulu dem, ya hulu atint, ya hulu tibeb lezi neber beka? Ewnet netsa nen?

  • @tsigetemesgen2963
    @tsigetemesgen2963 Жыл бұрын

    Yet nw yhen seminar mewused michilew

  • @adisadis7595
    @adisadis75953 ай бұрын

    papapapapa......solved!!!!

Келесі