አትፎካከር፣ ፍጠር || Don't Compete, Create! - ክፍል - 1

#innovation #enterpreneur #selfdevelopment #Ethiopia
_____________________________
ይህንን ቪድዮ ለሌሎች ያጋሩ።
Please share on Facebook
Facebook: / bornlimitlessseminars
_____________________________
ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
Address: Mosaic Hotel follow the link: maps.app.goo.gl/gbdSFBqLgP9zd...
_____________________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
_____________________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
+251911318275

Пікірлер: 131

  • @ImpactSeminars
    @ImpactSeminars Жыл бұрын

    ለአስተያየቶቻችሁ ከልብ እናመሰግናለን! ትምህርቱ ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት፣ ለሌሎች ማጋራት(Like & share) አይርሱ 🙏

  • @Fethiya11

    @Fethiya11

    Жыл бұрын

    imagination part 3 የለውም?

  • @ImpactSeminars

    @ImpactSeminars

    Жыл бұрын

    @@Fethiya11 አለው፣ የሚስተካከል ነገር ስለነበረው ነው የዘገየው። አሁን እየተስተካከለ ስለሆነ ከሰአታት በኋላ ይለቀቃል!

  • @betelhemdawit6962

    @betelhemdawit6962

    Жыл бұрын

    @@Fethiya11 5gg

  • @tri-ju1sy

    @tri-ju1sy

    Жыл бұрын

    ኦንላይን ትምርት e learning አላችሁ ወይይይይይይ

  • @tri-ju1sy

    @tri-ju1sy

    Жыл бұрын

    ኦንላይን ትምርት e learning አላችሁ ወይይይይይይ

  • @Joseph.Ashenafi
    @Joseph.Ashenafi Жыл бұрын

    ይህንን ኮሜንት እባካችሁ ዘላቹ አትለፉት በተለይ admin የሆናችሁ (impact seminar channel ) በመጀመሪያ ይህንን ምርጥ እና ህይወት ቀያሪ seminar ላዘጋጃችሁት ለሁላችሁም እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልኝ specially አቶ አሸናፊ ታዬ 😍 አባት እኮ ነህ ፤ ስወድህ እኮ ወደ ነጥቤ ስገባ now i'm 18 እና entrace ተፈትኜ university join ለማድረግ እየተጠባበኩኝ ያለሁ ተማሪ ነኝ ። በእኔ እድሜ ያሉ around 900k+ ተማሪዎች including me ሁሉንም ማለት ባልችልም ግን አብዛኞቻችን we don't know where to go & don't have enough awareness what we are doing now . Even the right choice & passion ምን እንደሆነ እራሱ አናውቅም ። በቃ ምን አለፋቹ ዝብርቅርቅ ብሎብናል አቦ 🤔 እናም አሹዬ አባታችን 😍 we need seminar (special) , even we don't have clear vision about what our problems are😭 እናም አባታችን አሼ ይሄንን ችግራችንን አይቶ መፍትሔ እንዲሰጠን በእግዚአብሔር ስም እነለምነዋለን ። እኛም ትውልድ ነን እና አሽዬ እባክህን መላ በለን ። ከዚህ በፊት upload የተደረጉትን seminars attend አድርጊያለሁ ። እየተገበርኳቸውም ነው፤ ለውጥ እያሳዩኝ ያሉ ትምህርቶች ካንተ አግኝቻለሁ ሌሎቹን gradually experiment አደርጋቸዋለሁ። ለዚህም ትብብርህ እግዚአብሔር መንግሥቱን ያውርስልኝ አቦ! አሜን

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 Жыл бұрын

    ስለ አቶ አሸናፊ ታዬ ለመናገር የሰው ልጅ ቃንቃ ቃላቶች አቅም ያጡብኛል በውስጤ የሚሰማኝን ስሜት ለመግለፅ ቃላቶች ደከሙብኝ ስሜትን መግለጫ ከቃላቶች የተሻለ ስለሌለ አመሰግናለሁ። አቶ አሸናፊ እጅግ በጣም የሚገርም ስዕብና ከሁለንተናዊ እውቀት ጋር ያዋሀደ ሰው ነው።

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p Жыл бұрын

    እንደመፎካከር እሚያስጠላ ነገር የለም በተለይ ተቃራኒውም እንደምትፎካከረው ካወቀ አዕምሮችንን ነው የሚቆጣጠሩት

  • @samueladmasu6306
    @samueladmasu6306 Жыл бұрын

    እውነት ለመናገር የምታነሳቸው ሐሳቦ ሃሳቦቹን የምታብራራበት መንገድ ሁሉ ድንቅ ነው አመሰግናለሁ አሼ🌏🌏🌏🌏

  • @patiencemedia7394

    @patiencemedia7394

    Жыл бұрын

    Really👍👍👍

  • @emmushet
    @emmushet Жыл бұрын

    ሁልጊዜ ታስደምመኛለህ። አንድ ሰው እንዴት ይሄን ሁሉ ሰፊፊፊ...እውቀት ይኖረዋል? እጅግ ታድለሃል። ይህን እውቀት ያለ ስስት ማካፈል ደግሞ መባረክ ነው። ኑርልን ወንድማችን!!

  • @user-du4ge1qq7c
    @user-du4ge1qq7c7 күн бұрын

    I always appreciate you Mr Ashenafi Taye.

  • @talaethio7650
    @talaethio7650 Жыл бұрын

    ደግሜ ደግሜ ባዳምጦት አልጠግብ ተባረክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት በህይወቴ ለዉጥ አምጥቻለዉ

  • @hanunahanuali5508
    @hanunahanuali5508 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን አቶ አሸናፊ ታየ የኢማጅኔሽን ቀጣይ ክፍል 3 እየጠበቅኩኝ ነው Pleas ልቀቁልን Thank you

  • @ImpactSeminars

    @ImpactSeminars

    Жыл бұрын

    ሊለቀቅ ነው!

  • @atkiltabebe8914
    @atkiltabebe8914 Жыл бұрын

    በእውነት ትምህርትህ ህይወቴን በ ልዩ መነፅር ወደ ውስጥ እንድመለከት እና በደንብ እነድመረምር እረድተኸኛል እናም ከውጤ በመነጨ ምስጋና እና አክብሮት ነው የማይህ ❤ soy súper afortunada por a verme topado con tu canal de KZread GRACIAS 🙏🏽

  • @menberehailu5457
    @menberehailu5457 Жыл бұрын

    Dear Teacher you are amazing! you are blessing! you are important! thank you so so much !

  • @worldcomm9842
    @worldcomm9842 Жыл бұрын

    እንኳዕ ብደሓን መጻኻ መምህረይ ክብሪ ንዓኻ ይኹን!

  • @user-dj9xu6mg2i

    @user-dj9xu6mg2i

    Жыл бұрын

    ትግረዋይ ድዩ

  • @lula_009

    @lula_009

    Жыл бұрын

    He is a proud Ethiopian.

  • @mohammedjemal372
    @mohammedjemal372 Жыл бұрын

    ድንቅ ተሰጥኦ አለህ አሼ በሰጠህ ላይም ይጨምርልህ Thank you ።

  • @yesufyimertessema1535
    @yesufyimertessema1535 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ተወዳጅ መምህራችን። እባክህን አትዘግይብን ቶሎ ቶሎ ናልን። ❤❤❤

  • @hopking4862
    @hopking4862 Жыл бұрын

    ፍጥጫና የራስህን ፈጥረህ በህብረተሰቡ ውስጥ የራስህን ድርሻ መወጣት ያህል ነው ልዩነቱ ባይ ነኝ ከእቅረታ ጋር የተከበርክ አሸናፊ ታየ ወንድማችን ለማንኛውም ላንተ ያለኝ ምስጋና የላቀ ነው

  • @hopking4862

    @hopking4862

    Жыл бұрын

    አዲስ ነገርን ለመመፍጠር ያማከለ ውድድር ጥሩ ቢሆንም ቅሉ አንዱን ሌላውን ለመጣል ወይም ጥሎ ማለፍ ያማከለ ኣስተሳሰብና አካሄድ ግን ፍፁም ውድቀት እንጂ በጋራ የማደግ ሁናቴን አይፈጥርም አያደርግምም ብየ አስባለሁኝ ምናልባት ከተሳሳትኩኝ ለመታረም ዝግጁ ነኝ የተከበራቹ እህት ወንድሞቼ

  • @madeenat6340
    @madeenat6340 Жыл бұрын

    ግን ለምዲነው እዲጠቃሚነገር ያለበት ብዙላይክ የለውም የማይጠቅመው ነገር ግን ብዙ ላይክ አለው

  • @meseretrefera2664

    @meseretrefera2664

    Жыл бұрын

    ሀበሻም አደለን ወሬ እንጂ ቁምነገር መች እኖዳለን 🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ምታስተምራቸዉ ትምህርቶች እጅግ ምርጥ ናቸዉ ብዙ ነገር ተማርኩ እተገብረዋለሁ🙏👍👍

  • @enanygetahun6547
    @enanygetahun6547 Жыл бұрын

    You teach us a lot to those who want to understand life. Thank you very much teacher. God bless you

  • @demisewabishu4303
    @demisewabishu4303 Жыл бұрын

    The most important speech I have ever watched. Thank you.

  • @mennaberhanu937
    @mennaberhanu93711 ай бұрын

    Yezemenachin dink setotawech. ...God bless you!

  • @edenhadgu5748
    @edenhadgu5748 Жыл бұрын

    ትውልድን የምትቀይር ጀግና

  • @beluamazing
    @beluamazing Жыл бұрын

    በረከትህ ያብዛው አስተማሬዬ እጅግ ህይወትን እያቀለልክልኝ ነው

  • @aberesendek9037
    @aberesendek9037 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን እንድህ አይነት ሰዉ ኢትዮጵያ ያስፈልጊታል:!!

  • @holytube5070
    @holytube5070 Жыл бұрын

    We need to be in creation process not in competition...to make most of our self

  • @tigistbekele7862
    @tigistbekele7862 Жыл бұрын

    Wonderful! 🙏

  • @judyshewa7995
    @judyshewa7995 Жыл бұрын

    The way u admire others opinions ❤❤plus u almost know about everything like howcome a person can be like this?!

  • @leileiakemalleileiakemal7840
    @leileiakemalleileiakemal7840 Жыл бұрын

    bertaiii bezwe kestweii

  • @kidistsolomon4580
    @kidistsolomon4580 Жыл бұрын

    Thank you so much Brother!

  • @muluken07
    @muluken07 Жыл бұрын

    Be blessed!

  • @HabibHussen-ou2tt
    @HabibHussen-ou2tt3 ай бұрын

    ጀግና

  • @yotor6221
    @yotor6221 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን አሼ 🙏

  • @sitotawteruneh9782
    @sitotawteruneh9782 Жыл бұрын

    ግሩም ነው እናመሰግናለን

  • @w482dfdsf
    @w482dfdsf Жыл бұрын

    I love you sir!

  • @rolex8678
    @rolex8678 Жыл бұрын

    good view , keep it strong . thank you Ato ashenafi !

  • @gedamuberihun8885
    @gedamuberihun8885 Жыл бұрын

    THANKS ASHE

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን

  • @birhankibret4032
    @birhankibret4032 Жыл бұрын

    Well come!!

  • @yayesintayehu6843
    @yayesintayehu6843 Жыл бұрын

    በጣም ድንቅ ስብእና ቸርነት የማስተማር ተሰጥኦ ከለት እለት የደንቀኛል እርሶን ያስተማሩና ወላጆቾ ማን እንደሆኑ ያሳብቃል አንቱ ያልኩት ሀሳቦቾን ኸማክበር ብቻ

  • @yayesintayehu6843

    @yayesintayehu6843

    Жыл бұрын

    The most generous person in this planet.

  • @dagemhilu1458
    @dagemhilu1458 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @meirafhunde3163
    @meirafhunde3163 Жыл бұрын

    Thank you 😊

  • @mhiretyaekob5562
    @mhiretyaekob5562 Жыл бұрын

    Thanks 🙏 so much your special guy

  • @yareddubale7970
    @yareddubale7970 Жыл бұрын

    የእውነት ትለያለህ መምህሬ !!!!

  • @user-gs6gp5cg5x
    @user-gs6gp5cg5x Жыл бұрын

    Enamesegnalen Memihir dink naw timihrtih

  • @user-fu6vb5yd8o
    @user-fu6vb5yd8o Жыл бұрын

    betam enmsgenlien egzabhar yestelien

  • @koyachewazez119
    @koyachewazez119 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Жыл бұрын

    Thank you for sharing

  • @firewdonga5727
    @firewdonga5727 Жыл бұрын

    Thanks, Dear crew of Impact seminars

  • @muluemebetamede8003
    @muluemebetamede8003 Жыл бұрын

    Thank you🎉🎉🎉

  • @meronzeleke5906
    @meronzeleke5906 Жыл бұрын

    ክብረት ይስጥልን!

  • @abelworku4334
    @abelworku4334 Жыл бұрын

    ato ashenafi bertalen hulachum azegachohu enemasegnalen

  • @ashash9382
    @ashash9382 Жыл бұрын

    Thanks for the amazing help 👏👌👍👈

  • @eliasmelesse1715
    @eliasmelesse1715 Жыл бұрын

    Guy, really Good!!!

  • @Fraol_fitness
    @Fraol_fitness Жыл бұрын

    አሼ በጣም ምርጥ ትምህርት @freezsport

  • @user-py1io4km7r
    @user-py1io4km7r Жыл бұрын

    እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tsigetulu1365
    @tsigetulu1365 Жыл бұрын

    Very interesting topic. Thank you 🙏

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 Жыл бұрын

    ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛልህ መምህር በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @jemalkederseid8005
    @jemalkederseid8005 Жыл бұрын

    አቦ ክበሩልን ኢትዮጵያ ታመሰግናችዋለች

  • @fasikahailu6354
    @fasikahailu6354 Жыл бұрын

    መልካም እይታ ነው

  • @chernetejigu8370
    @chernetejigu8370 Жыл бұрын

    Thank you so match !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @hanaabate8796
    @hanaabate8796 Жыл бұрын

    Amazing class

  • @addisuaddisubedlu4318
    @addisuaddisubedlu4318 Жыл бұрын

    Thank you

  • @brookbrook3083
    @brookbrook3083 Жыл бұрын

    Betam astemari video new thankyou Ato ashenafi nurilign enewdhalen .

  • @elsabetdemeke7987
    @elsabetdemeke7987 Жыл бұрын

    Amazing

  • @samson7996
    @samson7996 Жыл бұрын

    Ashe u change my life complteñy god bless u u are the light of ethiopia As u change me I belive u change ethiopia Thank u i love u Thank u i love u Thank u i love u

  • @tigisttgi6802
    @tigisttgi6802 Жыл бұрын

    U r my life teacher ever, thank you so much always.

  • @holytube592
    @holytube592 Жыл бұрын

    You are a very kind Man and I proud of you are from my country please keep going ahead more than this .I know man of India Sadhguru so I also have A man I proud of him from my country God bless you

  • @semirhamza4154
    @semirhamza4154 Жыл бұрын

    ድንቅ ነው😮

  • @isamelkedir5669
    @isamelkedir5669 Жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ነው አላህ ይስጥህ

  • @aregaarega8739
    @aregaarega8739 Жыл бұрын

    ጋሼ በጣም እናመሰግናለን Blue ocean strategy ይህመፀሀፍ በአማርኛ ትርጉም ረእሱ ቢነግሩን

  • @melesegezehagn2790
    @melesegezehagn2790 Жыл бұрын

    I hope you are build institute like Bob proctor❤❤❤❤

  • @tsegagebremichale7857
    @tsegagebremichale7857 Жыл бұрын

    Honestly speaking if Ethiopia will have changed, you are one of actor contribute for change in ethiopia specially mental wellness on every aspect

  • @Fortunehousing
    @Fortunehousing Жыл бұрын

    Bright papa

  • @ashash9382
    @ashash9382 Жыл бұрын

    Pele's part 2😍

  • @BirhanuShiferaw47com
    @BirhanuShiferaw47com Жыл бұрын

    I'm appreciate if you a good idea. I'm always listen your idea. if you make human psychological building and self confidence assurance person no. one you.

  • @fictiontube3503
    @fictiontube3503 Жыл бұрын

    I love the way he talk he is magnificent person

  • @joshuaafex9626
    @joshuaafex9626 Жыл бұрын

    there two kinds of competition. 1. positive completion. 2. Negative competition. so you need know to chose the right one.

  • @alemmengistu2016
    @alemmengistu2016 Жыл бұрын

    አቶ አሸናፊ እግዚአብሔር ሰላምህ ብዝት ይበል

  • @joshuaafex9626
    @joshuaafex9626 Жыл бұрын

    of Corse competition is from the devil but see your race from the one running with you or ahead of you to achieve the award so your mind should create methods how to be first to get what was sated up . I think this is positive

  • @melonayosi0505
    @melonayosi0505 Жыл бұрын

    ስለምትሰጡን እጅግ አጅግ አጅግ ጠቃሚ የህይወት ትምህርት ምስጋናዬ እጅግ አመሰግናለሁ።ግን ለ ልጆችስ ምን አስባችኋል ????????????????????????????????????

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Жыл бұрын

    ፕሮግራምህ ጥልቀት ያለ እውቀትና አስተማሪ መልክት ነው !!!!!

  • @mustefayassin6100
    @mustefayassin6100 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን። ሞዛይክ ሆቴል የት አካባቢ ነው የሚገኘው?????

  • @taytuswork8261
    @taytuswork8261 Жыл бұрын

    🙏❤👏

  • @tesfayeasehnafi754
    @tesfayeasehnafi754 Жыл бұрын

    ድንቅ ነህ አቶ አሸናፌ በዘመሁ

  • @nigusienegash2805
    @nigusienegash2805 Жыл бұрын

    አሼ በቃ ምርጥ ነህ. እያሞገስኩህ አይደለም ድንቅ መሆንህን እየነገርኩህ ነው

  • @muluemebetamede8003
    @muluemebetamede8003 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @abeyot127
    @abeyot127 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @sisaydm5934
    @sisaydm5934 Жыл бұрын

    ❤🎉

  • @user-lc8fz3km1n
    @user-lc8fz3km1n Жыл бұрын

    ♥️♥️

  • @nasiralkhalafi2748
    @nasiralkhalafi2748 Жыл бұрын

    Arif nw background music classic betasgebu yeliele yabede nw b/c focus ychemral

  • @ednagenetgodo6947
    @ednagenetgodo6947 Жыл бұрын

    👏👏👏👏👏👏🙏

  • @mussiehaile4707
    @mussiehaile4707 Жыл бұрын

    ኣቶ ኣሸናፊ መጀመርያ ባለህበት ስፍራ ሰላም እንድትኖር የወትሩ ምንዮቴ ነው። በውስጥ ሃሳቤን ማን ነው የምነግረው ያለህበት ሁኔታ እያልኩ ራሴን ለመሸነፍ እየተጋደልኩ ነኝ እግዝኣብሄር ይስጥልኝ። (ለቓንቓው ትንሽ ለመጻፍ ይከብደኛል ኣንተ እንዳልኮው እነ እንትና ከመጡ በሃላ ትምህርቱን ስለ ኣቃረጥኩ ነኝ እንደ የሰው ኣባባል ኤርትራዊ ነኝ፡እኔ ግን በፈጣሪ የተፈጠርኩ ሰው ነኝ።)

  • @wizyoni3217
    @wizyoni3217 Жыл бұрын

    how about power of silence? please

  • @melesegezehagn2790
    @melesegezehagn2790 Жыл бұрын

    Peace for all! Why imagination part 03???

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍

  • @melkamuakeba4609
    @melkamuakeba4609 Жыл бұрын

    SELAMIH YIBZA

  • @Efi2127
    @Efi2127 Жыл бұрын

    😍🤩🥰

  • @asiaasia1207
    @asiaasia1207 Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @Onlinesidehustle511
    @Onlinesidehustle511 Жыл бұрын

    ❤️♥️♥️❤️❤️❤️❤️

  • @madeenat6340
    @madeenat6340 Жыл бұрын

    ዋውውው መጣም ነው የምትመቸኝ

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Жыл бұрын

    የመፅሀፉን ሥም በአማርኛ ንገሩኝ እባካችሁ በጣም ፈልጌዉነዉ

Келесі