አጥርቶ የማሰብ ኃይል || The Power of Clarity - ክፍል 1

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spotify.com/pod/sh...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
- • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Пікірлер: 134

  • @betegbareneyew4331
    @betegbareneyew43318 ай бұрын

    አቶ አሸናፊ ምርጡ ኢትዮጵያዊ እንኳን ደህና መጣህ

  • @katinekaba1354

    @katinekaba1354

    8 ай бұрын

    ውድ በተሰባችን እሽ !!

  • @eastend758

    @eastend758

    2 ай бұрын

    11¹11¹ 22nd 2i11111111111l1

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k8 ай бұрын

    የህይወት ሀኪም መምህር አሸናፊ. ታዬ ሽ አመት ኑርልኝ የመኖር ፍላጎቴን ተስፍዬን አለመለምክልኝ. ክበርልኝ አባቴ❤

  • @hasnielias1100
    @hasnielias11008 ай бұрын

    አሼ ከልብህ ስለምታስተምር ወደ ልብ ይደርሳል ረዥም እድሜ ይስጥልን

  • @roberatube_6922
    @roberatube_69228 ай бұрын

    welcome Man of wisdom✍️🕊️🔆❤simply life changing teachings🎉long life

  • @abiyotmulualem
    @abiyotmulualem8 ай бұрын

    አቶ አሸ እንዴት ናፍቀህኝ እንደነበረ ቃላት የለኝም። አንተ ለኛ ታዳጊ ኢትዮጵያውያን መንገዱን ማሳየት ትችላለሕ።እኛም እንከተልሃለን።አመሰኛለው።

  • @ImpactSeminars

    @ImpactSeminars

    8 ай бұрын

    Thank you for trusting me in your life. I appreciate your compliments and encouragement. God bless you!

  • @gantgant6451
    @gantgant64518 ай бұрын

    አቶ አሸናፍ እንካን ደና መጣህ የኛ መካሪ ክበርልን❤❤🎉

  • @yanteamlaktemesgen
    @yanteamlaktemesgen8 ай бұрын

    በጣም ስናፍቀው ነበር አሼ እንኳን ደህና መጣህ። ሁሉንም ሴሚናሮችህን አይቻለሁ። ህይወቴ እየተቀዬረ ነው። አንዳንዴ የኔን ህይወት መልሰህ የምትነግረኝ እየመሰለኝ አንዳንዴ እደነግጣለሁ።❤❤❤❤❤

  • @birukadmasu4701
    @birukadmasu47018 ай бұрын

    Ashe You are giving birth to the future Ethiopia. Kiberlen!

  • @WubitYitbark-yl6tz
    @WubitYitbark-yl6tz8 ай бұрын

    መምህር ክበርልን የብዙ ሰወች መዳን ምክንያት ነህ። አመሰግናለ ሁ።

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu99188 ай бұрын

    በጣም ቆንጆ ነው። እናመሰግናለን ስትለቁት ሙሉውን ወይም part 2ን አብራችሁ ወዲያው ብትለቁት ጥሩ ነው

  • @Abrishassefa-cn8ry
    @Abrishassefa-cn8ry10 күн бұрын

    ተባረክ የኔ አባት

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m8 ай бұрын

    Ewnet New Bexam Merex Temeheret New Keleb Amesegenalew Sew Yafune Fere Yanunu Yebelal ❤❤❤

  • @user-jd1gw1yr8h
    @user-jd1gw1yr8h8 ай бұрын

    አሼ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 አደራቹን ቀጣዩን ቶሎ ልቀቁል የኔም ችግር ይሆ ነዉ በቃ ከአሁን በኋላ ስል እደገና እፈጠፈጣለው በጣም ነዉ የሚከብደው የሰውን ልቻ ወይስ የጭንቅላቴ ልቻል እባክህ አሼ አግዘን 🙏🙏🙏

  • @meryemali4042

    @meryemali4042

    8 ай бұрын

    እኔም እዳዛው ነኝ ወይዞን

  • @rezenehaile2828
    @rezenehaile28288 ай бұрын

    I'm so happy that you came back. you don't now how important is for us who leave out of the country.

  • @ETHIO_LEARN-ww5de
    @ETHIO_LEARN-ww5de7 ай бұрын

    አሼ በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤

  • @kayobabufufa2094
    @kayobabufufa20947 ай бұрын

    That is amazing & powerful teaching May God bless you!

  • @theodrostessema6214
    @theodrostessema62148 ай бұрын

    በእውነት መሬት የያዘ ትምህሮት ነው ።እናመሰግናለን።

  • @JOASH-HABT
    @JOASH-HABT8 ай бұрын

    You're absolutely teacher

  • @nahom7270
    @nahom72708 ай бұрын

    Thanks Ashu God bless ❤❤❤

  • @user-by5ky6hi3d
    @user-by5ky6hi3d8 ай бұрын

    እናመሠግናለን ተባረክ

  • @almazwoldgaber4331
    @almazwoldgaber43318 ай бұрын

    Wow 👌 thanks for sharing 👍 🙏 Amazing I was sharing 85

  • @user-gs6gp5cg5x
    @user-gs6gp5cg5x8 ай бұрын

    Tebarekilin Memihir enkuan dehina metah

  • @user-du4ge1qq7c
    @user-du4ge1qq7c8 ай бұрын

    Really appreciate you teacher Ashenafi Taye

  • @kasahunhayelu
    @kasahunhayelu8 ай бұрын

    እግዝር: እዴሚና ጤነና ይሰጥዕ:ትህምር ቱ ተህመዕቸቱኛል።

  • @Zibad386
    @Zibad3868 ай бұрын

    ናፍቃችሁኝ ነበር!

  • @adubiruk6774
    @adubiruk67748 ай бұрын

    Good teaching. I call it mind foods God bless Ethiopia 🇪🇹

  • @Ephrem-ll4hz
    @Ephrem-ll4hz8 ай бұрын

    Arif betam bizu iwuket iyakafelken new betam hiywetin yemikeyiren

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi8 ай бұрын

    ተባረክ አሼ

  • @Danidani-bz5fe
    @Danidani-bz5fe7 ай бұрын

    Thanks ato ashu👍🙏

  • @user-fv5nr6om6r
    @user-fv5nr6om6r8 ай бұрын

    Thanks ashye ❤❤❤

  • @TargetTutorialWithDawit
    @TargetTutorialWithDawit8 ай бұрын

    Thank you so much 🙏🙏🙏

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih8 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ❤️🙏❤️🙏❤️

  • @weletegiwergiswerkie593
    @weletegiwergiswerkie5938 ай бұрын

    እናመሰግናለን አቶ አሸናፊ እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር

  • @user-ge6th3qq4w
    @user-ge6th3qq4w7 ай бұрын

    በጣም ጥሩ የሆነ ትምህርት/ሥልጠና ነው።

  • @Worldfun22
    @Worldfun228 ай бұрын

    Nice this is the best way to deliver your message

  • @user-pr7pl1rz8i
    @user-pr7pl1rz8i4 ай бұрын

    ስራውን ለማሻሻል ጥረት ላይላለሰው ለነገየማይባል ምክር ነው እናመሠግናለን።❤❤❤😮

  • @sosinaendeshaw3457
    @sosinaendeshaw34578 ай бұрын

    Wow it's amazing thank you so much❤❤❤❤

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru51028 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክ!!

  • @semiecokiflay405
    @semiecokiflay4057 ай бұрын

    Egzabeher amlak abzto ybarkh lebzuh sew bereket neh...

  • @user-wc7kz6wz5f
    @user-wc7kz6wz5f3 ай бұрын

    Amazing Facts... Thanks

  • @genetminay7894
    @genetminay78948 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤

  • @selimtube404
    @selimtube4048 ай бұрын

    በሚገርም ሁኔታ ብዙ ግዜ አጨናግፌ ነበር አሁን ግን ኑ እዩል ማለቴን ትቻለሁ እናመሰግናለን አቶ አሸናፊ

  • @henocktube
    @henocktube8 ай бұрын

    Wow amazing God bless you

  • @zolabefekadu7030
    @zolabefekadu70308 ай бұрын

    Big resepect ashe wanawu sewu

  • @aschalewmulugeta8083
    @aschalewmulugeta80838 ай бұрын

    Here's the great Man❤

  • @samuelbeyin9415
    @samuelbeyin94157 ай бұрын

    You are amazing Asshu

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile28038 ай бұрын

    Amesgnhalehu wed Dr.Pro.Mem.Ashenafi Taye Tesema ❤

  • @ImpactSeminars

    @ImpactSeminars

    8 ай бұрын

    Thank you for your comment. I am not Dr. or Prof by the way. Memhir is appropriate.

  • @mahletteshome4590
    @mahletteshome45907 ай бұрын

    Thankyou!

  • @doyeentertainment5363
    @doyeentertainment53638 ай бұрын

    Wellcome My Teacher

  • @KefaleSimeneh
    @KefaleSimeneh4 ай бұрын

    Thanks to you

  • @user-oy8tt9wp9f
    @user-oy8tt9wp9f7 ай бұрын

    አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @ezekieldea4669
    @ezekieldea46698 ай бұрын

    Welcome back ashe❤

  • @lilmaty2025
    @lilmaty20258 ай бұрын

    welcom my prouded teacher 👨‍🏫👨‍🏫🎉🎉❤

  • @kedirnuru1389
    @kedirnuru13898 ай бұрын

    bravo❤

  • @MeriyamMaham
    @MeriyamMaham8 ай бұрын

    Thanks ashuty I wish i can like 👍 million times

  • @fekatpodcast
    @fekatpodcast8 ай бұрын

    Welcome back😊😊😊

  • @user-ic1xm3uc5u
    @user-ic1xm3uc5u8 ай бұрын

    The father of Ethiopia

  • @EskindirNegash
    @EskindirNegash3 ай бұрын

    አሼ እንድ ገና እደበረት ነው ምታረገኝ አመሰግናለው በጣም

  • @legesserikiba5941
    @legesserikiba59413 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ትለያለህ

  • @birahanugamo6797
    @birahanugamo67978 ай бұрын

    አቶ አሼ እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤

  • @rommamo2743
    @rommamo27438 ай бұрын

    አቶ አሸናፊ እንኴን ደህና መጣህልን, ያሬዶም እንኴን ደህና መጣህ ወንድሜ

  • @ayshaebro
    @ayshaebro8 ай бұрын

    Welcome

  • @user-cd8gv4ww3o
    @user-cd8gv4ww3o8 ай бұрын

    thank u so so so much

  • @genetgirm3649
    @genetgirm36498 ай бұрын

    Thank you but very short video

  • @nursespage2016
    @nursespage20168 ай бұрын

    በርታ አሹዬ

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia187 ай бұрын

    ዮቱዮብ ከከፈትኩ ሰባት አመቴ ነው እኔ የምፈልገው የሚመጣው ውጤት ሌላ እስካሁን ተስፋ አልቆረጥኩም ችግሩን የምፈታበት መላ አግኝቼ ስኬታማ ዮቱዮበር እንደምሆን ተስፋ አለኝ እና የአሼ ቤተሰቦች እያንዳንዳችሁ ስሜን ተጭናችሁ ወደ ቻናሌ ጋበዝኩዋችሁ

  • @AddisuGebewo
    @AddisuGebewo2 ай бұрын

    Allah hante ga yihuun

  • @sisaymekuria1824
    @sisaymekuria18248 ай бұрын

    Long live.

  • @user-qn6ed5bz4j
    @user-qn6ed5bz4j7 ай бұрын

    Ato Ashe Ayibalim Ashe or Ato Ashenafi bemil astekakil Simet Ayisetim agelaletsih

  • @user-sk9bt1zk6m
    @user-sk9bt1zk6m8 ай бұрын

    Xeru temerte nwe

  • @annitmul1614
    @annitmul16148 ай бұрын

    well come back ጋሸ

  • @NuunKenzu
    @NuunKenzu8 ай бұрын

    Hiywetan be ALLAH fikad aberetehat

  • @bhopefulhelpful2069
    @bhopefulhelpful20698 ай бұрын

    Very Glad that I was in this conference. You are the real teacher I have ever Known. Thanks alot.

  • @ImpactSeminars

    @ImpactSeminars

    8 ай бұрын

    Thank you very much, dear!

  • @LuluLove-xf8nj

    @LuluLove-xf8nj

    8 ай бұрын

    Well come mr ashe🎉we are so happy ❤

  • @getnetfetene8501
    @getnetfetene85018 ай бұрын

    V.good

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s8 ай бұрын

    ሰላም ❤❤❤

  • @elizabethteklu4722
    @elizabethteklu47224 ай бұрын

    ህይወትን ለመለወጥ የሚከፈል ዋጋ; ያንን ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ስላልሆንኩኝ::

  • @sirajadisu1866
    @sirajadisu18667 ай бұрын

    አሸ አመሰግናለህ

  • @sufianabdi6952
    @sufianabdi69528 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @bekijida5913
    @bekijida59138 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @hanaabate2761
    @hanaabate27616 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @MatricwithAli868
    @MatricwithAli8688 ай бұрын

    190 subscribers tnx and i am proud tnx god🎉🎉🎉🎉

  • @seadaseid-uj7uo
    @seadaseid-uj7uo8 ай бұрын

    ማህበረሰብ ቀያሪ ያአገራች እንቁ ሰው አርዝም1...0 እድሜ።

  • @abdimuhaabd778
    @abdimuhaabd7788 ай бұрын

    በጣም በጣም አመሰግንሃለሁ ግን መፍትሄው ላይ የመውጫው ቀዳዳና ቴክኒኩ ላይ ብታተኩረሰ

  • @genilove5414
    @genilove54148 ай бұрын

    ቃላት የለኝም አቶ አሸናፊ በጣምነው የማመሰግንህ ከፈጣሪ በታች ለኔ ለስደተኛዋ ለከርታታዋ ብርታቴ ነህ

  • @ImpactSeminars

    @ImpactSeminars

    8 ай бұрын

    አይዞሽ የኔ ውድ ወደ አገርሽ ተመልሰሽ የምትመኚውን ህይወት ትኖሪያለሽ። ልብሽን በተስፋና በራዕይ ሙይው! ሁሉም ነገር አልፎ እፎይ የምትይበት ቀን ይመጣል!

  • @madeenasiraj2479

    @madeenasiraj2479

    8 ай бұрын

    ❤❤

  • @ethagegnehuandarge1652
    @ethagegnehuandarge16528 ай бұрын

    Yalmachen talaku mmher bdegamme amsegnaluh

  • @dirshayfantay8585
    @dirshayfantay858515 күн бұрын

    Ygenzeb chiger enchiger aytekeme

  • @user-ex9hi9qt8c
    @user-ex9hi9qt8c8 ай бұрын

    አሹ ትለያለህ እደግመዋለሁ ትለያለህበጣም በጣም ትለያለህ

  • @KidistKora
    @KidistKora8 ай бұрын

    Enkuan Dena metah ashe

  • @kumagutu4362
    @kumagutu43628 ай бұрын

    Baayye baayyeen si jalladha, abba jabaa nana barnooni ati laatu laphee dhalootaa keessaatti akka biqiluu abdii guddaan qaba,carra tokko naaf kenni qamaan dhufeen si irraa baradha

  • @yohanesmergiya9575
    @yohanesmergiya95758 ай бұрын

    Say something about entrance Please ashu

  • @zeynumadu7326
    @zeynumadu73265 ай бұрын

    How can I train here at tesfaye

  • @user-zh9mm7zw2s
    @user-zh9mm7zw2s3 ай бұрын

    በጣም ጥሩ ተምህርት ነው ግን አንዴት አሰቀድመን አነወሰን?

  • @beautifullgirl1101
    @beautifullgirl11018 ай бұрын

    5 wer behala Ethiopia emtalhu ena emaralhu emtalhu

  • @simabstract
    @simabstract8 ай бұрын

    By the way the human conscious is ruled either by the holy spirit or evil spirit that whom you give the remote do that, so you manifest the life from whom govern you that's all

  • @BettyGirma-wz9lv
    @BettyGirma-wz9lv8 ай бұрын

    Pls ketayu yilekekln

  • @user-sq7mq1su9f
    @user-sq7mq1su9f8 ай бұрын

    Wellcome teacher አንድ ጥያቄ ነበረኝ እባክህ በሚቀጥለው ስለ Talent ብታስተምረን እንዲሁም ምን አይነት ስራ መስራት እንዳለብን ከTalentachen ጋር የሚዛምድ እንዲሆን በመጨረሻ ላይ ደግሞ ገንዘብ እንዴት መጠቀም እንዳለብን ጭምር Thankes so much…

  • @ImpactSeminars

    @ImpactSeminars

    8 ай бұрын

    Talent is one of the topics on our list but it goes in our plan. Have patience with us. Thank you!

  • @shaunalem4810

    @shaunalem4810

    8 ай бұрын

    @ImpactSeminars Yelennn nager; genzeb,gulbet, Time, Bitastamrun tiru naw. I really appreciate 🙏 what you guys are doing. Everything what you do is greatly appreciated.

  • @user-sq7mq1su9f

    @user-sq7mq1su9f

    8 ай бұрын

    @@ImpactSeminarsokay,Thankes so much… and teacher I appreciate you very much, You are the best person Ialso respect you if I have the chance, I would like to meet you separately…. I know you have a lot of work, I mean when you have spare time.

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt4 ай бұрын

    ከልብህ ስለሚፈስ ከልቤ እረዳሃለሁ

  • @rozarozaroza5022
    @rozarozaroza50224 ай бұрын

    እኔ እምለዉ ሁሉም አሰልጣኛ መፃቶችን ስም ይዘረዝሩልናል መልካም ግን እምጠቅሷቸዉ መፀሀፋቶች በአማረኛ ተተርጉመዋል

  • @simabstract
    @simabstract8 ай бұрын

    No body can consiously rulled their own life , the physical world we are living in is the reflection of the spiritual realm which is so real one , and who we are in the spirit world we are in the physical world ,,, thats how some they give thier soul to the true God and live righteous one and some they sold thier soul to the evil to manifest what they really want to be and rulled by Evil. No human rulled thier own life consciously! As we all know we have the creator who regin over all and give us his commandments how we should live in this world , if we refuse to obay HIm then we got to obey the very opposite one the evil so he will be the one who rulles on disobedient and rule that how it all works folks, dont be deceived! Good example is Adam and Eve in the garden they did wrong told by the evil force , but they couldnt fix what result should be there , yes Human cant do what they really wanna do and bring what tesult they want ,. you choose what you think and do but the result will show you that your life is not under your control, still the Regin there we should admit

  • @meryemali4042
    @meryemali40428 ай бұрын

    እኔ አስር አመቴ ስደትን ሳልፈልገው ተቀመጥኩ አሁንም አለቀቀኝም ስደት እድሊቀኝ ነው የምፈልገው

  • @ImpactSeminars

    @ImpactSeminars

    8 ай бұрын

    በመጀመሪያ የሆነው ሁሉ ለመልካም እንደሆነ የምትረጅበት ጊዜ ይመጣልና ታገሺ። ተረጋጊ፤ ሰከን በይ! በችኮላ ምንም ውሳኔ አትወስኚ! በፈጣሪ ተስፋሽን አድርጊ! ፈጣሪ ለዓላማ እንደፈጠረሽ እመኚ፤ ያ ሲገባሽ ሁሉም ነገር መስመር ይይዛል!

Келесі