ህልምህን አቅፈህ ተኛ || Sleep In Your Dream - Part 1

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
~~~~~~~~~~~~~~~~~~
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Instagram: / impactseminars
Join our Discord community: / discord
0:00 - Introduction
1:21 - Opening talk with Yared
4:00 - Sleep In Your Dream
~~~~~~~~~~~~~~~~~~
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
#selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Пікірлер: 113

  • @user-gs6gp5cg5x
    @user-gs6gp5cg5x Жыл бұрын

    እንደተለመደው እያስደመምከን ህይወታችንን እስከመጨረሻ የሚቀይር እፁብ ድንቅ የሆነ ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን ተለውጠን የበለጠ ለማመስገን ያብቃን እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @tigikiros1034

    @tigikiros1034

    Жыл бұрын

    አሜን !

  • @tigistgetnet8317

    @tigistgetnet8317

    Жыл бұрын

    Amen ❤❤

  • @orthodoxmezmur9906

    @orthodoxmezmur9906

    Жыл бұрын

    Amen

  • @hayuyemekdelawa4890
    @hayuyemekdelawa4890 Жыл бұрын

    እኔ በራሴ ማረጋገጥ የምችለው ልፋትህ ዘር ሁኖን ምርቱን ነው የምናጭደው በእውነት ሂወቴን እንዲያይ አድርገኸኛል ፈጣሪ ደስታህን ይጨምርልህ❤

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271Ай бұрын

    እኔ ግርም የሚለኝ የአሼን ትምህርት በሲሪየስ ሰዓት መድቤለት ፕሮግራም ይዤለት እጅግ ተመስጬ ነዉ የምሰማዉ ። ወደፊት ልጆቼን የማሳድገዉ በአሼ ድንቅ ትምህርቶች ነዉ። አሽዬ ሌላ የምልህ የለኝም ረጅም እድሜ ኑርልን🥰🥰🥰

  • @gechtube2034
    @gechtube2034 Жыл бұрын

    ሰዉዬዉ ሲናገሩ የኔ ኢነርጅ ወደ ላይ ሲመነጠቅ ይሰማኛል🙏 እኔምለዉ አቶ አሸናፊን ያክል የህይወት ሐኪም አቶ ተብሎ ይጠራ?? እዉነት እዉነት እላችኋለሁ ይሄ ሰዉ ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ አብዮት ግንባር ቀደም ሆኖ በአለም አደባባይ በሽልማት የሚደምቅበት ቀን ቅርብ ነዉ።እኔ ግን እልሃለሁ ለመለወጥ ይሄ ቪዲዮ ከበቂ በላይ ነዉ።I should be listen it for 10 times and just experience it.then my dream must be realise and I will be a testimony gust in your seminar!! እግዚአብሔር በመላዉ ኢትዮጵያ በብዙ መቶዎች አንተን ያባዛልን🙏

  • @ImpactSeminars

    @ImpactSeminars

    Жыл бұрын

    Thank You!

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын

    ሽ አመት ኑርልን ቅዱስ ህያው እግዚአብሔር ለመልካም ስራህ አብዝቶ አብዝቶ ብሩኩ ቸሩ መድሐኒአለም ይባርክህ በማያልቀውቸርነቱ አሜን።

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dtАй бұрын

    ይህ ብቻ ብተገብረወ ሙሉ ሒወቴን ይቀየራል ።ጥልቅነ ና ግልፀ ነወ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jeginawyared2880
    @jeginawyared288011 ай бұрын

    ዶ/ር ተጨማሪ እውቀትን ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ።

  • @etsub9592
    @etsub9592 Жыл бұрын

    በጣም ስጠብቀዉ ነበር ይህን ቪዲዮ አመሰግናለሁ

  • @mykeydire1158
    @mykeydire1158 Жыл бұрын

    Thank you so much Mr.Ashenafi! 💓 I can listen to you all day long 🙏🏽🔮👌🏽

  • @MikiyasGiatachew

    @MikiyasGiatachew

    2 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @etsub9592
    @etsub9592 Жыл бұрын

    የመጀመሪያዉ ኮማች እና ለያኪ ነኝ

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu99188 ай бұрын

    My God!! You are so intelligent!! Thank God for having you. Thank you so much!!

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalewАй бұрын

    እናንተ የምወዳችሁ የሀገረ ልጅች ይህን ትምህርት ህይወታችሁን ለመቀየር የምትማሩ ለናንተም ትልቅ ክብር አለኝ እናንተም ጀግኖች ናችሁ አሸ ህይወቴን እንደት እንደቀየርክልኝ አንተ አታውቅም ፈጣሪ ያውቃል አብዝቶ ይባርክልኝ

  • @orthodoxmezmur9906
    @orthodoxmezmur9906 Жыл бұрын

    Zerih ybarek Ashe

  • @assefaderb2563
    @assefaderb25634 ай бұрын

    ashu u are gifted for Ethiopian's!!!!

  • @EyuelTeklu-dc3qn
    @EyuelTeklu-dc3qn Жыл бұрын

    በፈጣሪ እጅግ ድንቅ ድንቅ ስልጣና ነው በእውነት ፈጣሪ የአክብርልኝ አመሰግናለሁ

  • @diniyassolomon1154
    @diniyassolomon1154 Жыл бұрын

    እጅግ በጣም ድንቅ ነው ።ስላንተ እግዝአብሔር ይመስገን!!

  • @addamabera1225
    @addamabera1225 Жыл бұрын

    OMG. Ashe you are created for a miracle. What an amazing talk. thank you very much. GOD bless you.

  • @emebetatnafu....5004
    @emebetatnafu....5004 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ሙሁሮችን ያብዛልን

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Жыл бұрын

    የህይወት ሀኪም መምህር. እወድሀለሁ ፈጣሪ እረጂም እድሜ ይስጥህ

  • @hanunahanuali5508
    @hanunahanuali5508 Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ አቶ አሼ ስጠብቀው ነበር

  • @mierafmebrate1418
    @mierafmebrate1418 Жыл бұрын

    Thank you so much Mr. ASHENAFI

  • @herittesefay5843
    @herittesefay5843 Жыл бұрын

    Thank you so muche m.r Ashenafi❤

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መልካም እራየ እንዲኖርን ለምታደርጉን ትልልቅ ሰወቻ

  • @newapproacheconomics
    @newapproacheconomics Жыл бұрын

    Thank you for your great effort to help us 🙏🙏

  • @aschalewmulugeta8083
    @aschalewmulugeta8083 Жыл бұрын

    You're a man of hope😊

  • @johnetana6647
    @johnetana6647 Жыл бұрын

    Great thanks Ashe!!!

  • @saeedmuselem8760
    @saeedmuselem8760 Жыл бұрын

    Thank. You. Ashe 🙏🙏🙏

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 Жыл бұрын

    እናመሰግንአለን🙏🏾

  • @tigistgurmu6999
    @tigistgurmu6999 Жыл бұрын

    Thank you we learn a lot thank so much 🙏

  • @abddimr.792
    @abddimr.7926 ай бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ አቶ አሸናፊ ❤

  • @YiheyisMulat-by8lh
    @YiheyisMulat-by8lh Жыл бұрын

    Ur ideas are unique.long live

  • @alemmengistu2016
    @alemmengistu2016 Жыл бұрын

    አቶ አሸናፊ ተባረክ ሌላም አልልህ!!!!!!

  • @buzebekele5277
    @buzebekele5277 Жыл бұрын

    አሼ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እ/ር ይባርክህ ክብር ይስጥልኝ!!!!!!

  • @kidu3071
    @kidu3071 Жыл бұрын

    አሼ የሰው ዘር እኮ ነህ የህይወት ዶክተር❤

  • @KuriBeta
    @KuriBeta Жыл бұрын

    Betam dink nw Ashuye❤Enkuanm tefeterk enkuanm Ethiopiawi honeh tefeterk yehiwet memihr btbal ygebahal edme yisteln 💖🙏

  • @alemdebebegirma
    @alemdebebegirma Жыл бұрын

    Wowwww yewenet betekel new yaseredahen tebareki wowwwwww

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m7 ай бұрын

    Ashe Betam Enamesegenalen Liyu Temeheret New❤❤❤❤FETAREYebarekeh!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ayidaali9309
    @ayidaali9309 Жыл бұрын

    Thank you so much 😊

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Жыл бұрын

    ክቡር ዶክተር አሸናፊ ታዬ በእዉነት ሰዉ ነህ!!!! 2 ኛ እዬሰማሁት ነዉ ተሎ አለቀብኝ ከዛሬ ጀምሬ ህልሜን አቅፌ እተኛለህ ህልም ቢኖረኝም ልፋት ብቻ ነበር እናም በጣም እናመሰግናለን 🙏

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 Жыл бұрын

    Thank you amazing always

  • @abelbirhan
    @abelbirhan Жыл бұрын

    Thank you so much

  • @oumerabdu4558
    @oumerabdu4558 Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ❤ 🙏

  • @kmshopping9090
    @kmshopping9090 Жыл бұрын

    Amazing 👏 Allways 🥰

  • @zoelife777
    @zoelife7777 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ❤

  • @accacc8936
    @accacc8936 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @yonihareg5656
    @yonihareg5656 Жыл бұрын

    Now I start feeling _Strong _Hopeful And passionate. Dig Dream

  • @maruyene3301
    @maruyene3301 Жыл бұрын

    Amazing !!

  • @lishu9362
    @lishu9362 Жыл бұрын

    Thank you

  • @haimanotabeje5883
    @haimanotabeje5883 Жыл бұрын

    thank you🙏

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Жыл бұрын

    Yes, I agree with you ‘ tireh gireh billa ‘ erigman new.

  • @temesgensamuel5469
    @temesgensamuel5469 Жыл бұрын

    አሽዬ ምን ላድርግህ!!! ተባረክ

  • @nigatuzewudenigatuzewude
    @nigatuzewudenigatuzewude Жыл бұрын

    My dad i wish long life with healthy

  • @haymit3710
    @haymit3710 Жыл бұрын

    Thank u so much ye 21 century jegna🙏 fetari rejm edme ystln

  • @HayunaBintmom-yl4te

    @HayunaBintmom-yl4te

    Ай бұрын

    Tleyalehu welahi betam.amesegnalehu

  • @user-fk6bn4qu5i
    @user-fk6bn4qu5i Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ሰምተን ለፍሬ ያብቃን

  • @atekeletfiker3101
    @atekeletfiker3101 Жыл бұрын

    Yaneten temehertoche be hulum bete emenet weset masetemar betechel desetay nw ❤❤

  • @temuye3572
    @temuye3572 Жыл бұрын

    Enamesegnalen

  • @abdulfatasurur2127
    @abdulfatasurur2127 Жыл бұрын

    Ashe ❤❤

  • @mybest2098
    @mybest2098 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊ ስለሆኑ ፣ እኔም የእርስዎን እውቀት ተቋዳሽ ስለሆንኩ አልሐምዱሊላህ💚💛❤️ ህልምሞትን ባይኖሩ ኖሮ ምን ይውጠን ነበር?! ህልሞትን እየኖሩ ስለሆነ እናመሰግናለን።😊😊 (p.s አንቱታው አክብሮቴን ለመግለፅ ብቻ ነው)

  • @alraeecelle399
    @alraeecelle399 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን❤❤❤🙏🙏🙏💯💯💯💯2ኛ

  • @HewotDagne
    @HewotDagneАй бұрын

    Enamesgnalen❤

  • @martayohannes6242
    @martayohannes6242 Жыл бұрын

    Amen

  • @dagimalias5045
    @dagimalias5045 Жыл бұрын

    ከልብ❤ አመሰግናለሁ አሼ

  • @WubgzerAlemayehu
    @WubgzerAlemayehu6 ай бұрын

    Ashe i love u

  • @emadag6750
    @emadag6750 Жыл бұрын

    Hello Mr. Ashenafi, Abdela (Neville Goodard's mentor) was an Ethiopian. I really impressed when i read in the preface of the book.

  • @QuantumStulmy21

    @QuantumStulmy21

    Жыл бұрын

    The black mystic ethiopian...Abdellah.... ...its amazing when i first read..."feeling is the secret"........and u remind me...alot....lets make a beauriful ethiopia!.........

  • @eldanaseyoum1842

    @eldanaseyoum1842

    Жыл бұрын

    Really??

  • @emadag6750

    @emadag6750

    Жыл бұрын

    @@eldanaseyoum1842 If it's possible i may show you the screen shot

  • @meswattadesse9221
    @meswattadesse9221 Жыл бұрын

    Betam akeberhalew enam amesgenalew Pls sele meditation techemari video seralen

  • @ethiopiahagere1630
    @ethiopiahagere1630 Жыл бұрын

    Ur Super

  • @user-wm2wb8xy7x
    @user-wm2wb8xy7x Жыл бұрын

    እናመሰግናለን እኔ ካቀፍኩት ቆይቻለሁ ክፍል ሁለትእየጠበቅን ነው

  • @brukmerfo8150
    @brukmerfo8150 Жыл бұрын

    best

  • @HabibHussen-ou2tt
    @HabibHussen-ou2tt4 ай бұрын

    Wow

  • @yilmanigussie9011
    @yilmanigussie90114 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @mamushhawaz9691
    @mamushhawaz9691 Жыл бұрын

    So meditate

  • @Babimule605
    @Babimule6057 ай бұрын

    Please next

  • @accacc8936
    @accacc8936 Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @beyeneify
    @beyeneify7 ай бұрын

    በቀን የሚሠጥበትን መንገድ ብትፈልጉ። ምክንያቱም መኪና የሌለን በታክሲ የምንጠቀም ማታ ላይ ለማግኘት አስቸጋሪ ነዉ። ማታም ያስፈራልም። ቅዳሜና ዕሁድም ቢታይ። በየነ

  • @ratraceratrace4196
    @ratraceratrace4196 Жыл бұрын

    Amesegnalew

  • @wondimagegnehus.2026
    @wondimagegnehus.2026 Жыл бұрын

    Where and how can I get registered and start the training since I am out of Addis?

  • @user-ex1uw7cy1z
    @user-ex1uw7cy1z7 ай бұрын

    Im exicted lejend men berta abren endeminsera alteratetm

  • @getuhizik
    @getuhizik Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @eyasuabebe7336
    @eyasuabebe7336 Жыл бұрын

    ካዚህ በፊት ኃይስኩል እየለዉ ሂልም ነበረኝ ፡አሁን ግን ሂልም ምበል ነገር የለም፡፡what shall better to live dream

  • @tesfagereme7678
    @tesfagereme7678 Жыл бұрын

    ምን ይገርማል ማመስገን ብቻ

  • @beyond..
    @beyond.. Жыл бұрын

    ሰው እንዴት በዚህ ልክ ጥልቁን በጥልቅ ያስረዳል? ዘይገረም ነው፡፡

  • @felegetibebmedia
    @felegetibebmedia Жыл бұрын

    Ere ashay telayalek 1nga naw yamerr p2 yalakakelen...

  • @medtaff7545
    @medtaff7545 Жыл бұрын

    By the way Abdul , Neville’s Friend was an Ethiopian. Great teaching 🙏🙏🙏

  • @QuantumStulmy21

    @QuantumStulmy21

    Жыл бұрын

    The black mystic ethipian....abdellah!

  • @tilahunalemayehu8365
    @tilahunalemayehu8365 Жыл бұрын

    በትትትትትትትክክክክክክክክልልልልልል#100%

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy21 Жыл бұрын

    OMG!....Only 15k views?! Where is the rest of Ethiopia ?!...had it been a bullshit vid...like...in tiktok,1 million views would be the least views!....am so sad!...where are we ,for real?!

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy21 Жыл бұрын

    Neville goddard...the greatest author i ever wittness...and to your surprise, his mentor was a black mystic ethiopian called Abdellah!..to be clear abdellah was neither a muslim nor a christian....but he believed in GOD!.....am not advocating religious things...just to let u know more about the greatest mystic, Abdellah!

  • @alemdebebegirma
    @alemdebebegirma Жыл бұрын

    Wereki sew neh

  • @aberesendek9037
    @aberesendek90375 ай бұрын

    ለምትሰጣቸዉ ዉብሸት ሀሳቦች በዉብ አገላለጽ በጣም አመሰግንሃለሁ አደንቃለሁኝ:!

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura99756 ай бұрын

    በጌታ በኢየሱሲ ስም ገንዘብ ካለበት ቦታ ይመጣል። ስለዚህ ህልሜ እውን ይሆናል።

  • @zerihunalex9345
    @zerihunalex9345 Жыл бұрын

    በጣም ትልቅ ጥያቃ አለጝ ። በብዛት የምትነግረን ሃሳቦች የ አዉሮፓ ሰወች ሚገርመዉ ደግሞ ሰዉ ከዝንጀሮ የመጣ ነው ብለው የሚያምኑ ሰወችን ነው ። እነዚ ሰወች እንድት ነው ለ ፈጣሪ ኣለ ብልዕ ለሚይምን ሰው ሂወትን ሚያይበት እይታ ለኝ ሚሰራው ሚስተር ። ሲቀጥ ፈጣሪን ከፈላስፋ ሃሳብ ጋር አኩል ምታረግበት ነገር ደስ ኣላለግንም

  • @kidu3071
    @kidu3071 Жыл бұрын

    ምን አለ ሰውን የሚገሉት ቢያዳምጡክ 😢

  • @zerihunalex9345
    @zerihunalex9345 Жыл бұрын

    I have a very big question. The most surprising thing about the ideas you tell us is the people of Europe who believe that man came from monkeys. It is for these people to see the vision of life for a person who believes that there is a creator, Mr. We do not like the idea of equating the creator with the thought of a philosopher

  • @Addistoday
    @Addistoday Жыл бұрын

    ከበድ አደረከው ዛሬ! ነገሩ ገብቶኛል ! the power of imagination! ባማርኛ ስተረጉመው ነው ያከበድከው! well ለማቅለል ብለህ ነበር! try again!

  • @solomonastatkie9964
    @solomonastatkie9964 Жыл бұрын

    ምንም ሳይሰሩ ወሬ ብቻ ፣ የነጮችን ስራ እየኮረጁ 😂😂😂

  • @fasikabera6123

    @fasikabera6123

    Жыл бұрын

    አቤት ጭንቅላት😁

  • @QuantumStulmy21

    @QuantumStulmy21

    Жыл бұрын

    አንተ ምን ሰራህ?!

  • @aash5959

    @aash5959

    Жыл бұрын

    😂

  • @zelekebekele4163

    @zelekebekele4163

    Жыл бұрын

    አትቅና

  • @tikbnefamily4882
    @tikbnefamily48824 ай бұрын

    Amazing ❤❤❤

  • @beteltumiso301
    @beteltumiso301 Жыл бұрын

    Wow

  • @user-ir3oz9lw2w
    @user-ir3oz9lw2w2 ай бұрын

    ❤❤❤❤

Келесі