ፍርሃት @DawitDreams
Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our KZread channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our KZread channel to get up to date videos!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#DawitDreamslifesuccusscoach
#motivation
#dawitdreams
#etiopianmotivetion
#personaldevelopment
#ethiopianmotivationalspeaker
#motivation
#success
#positivethinking
#abrshdreams
#newyear
#paradagmshift
#dawitdreams
#የማክሰኞ እንግዳ
contact: +251938252525
Пікірлер: 193
ምርጥ እና የሚገርም አእምሮ ያለህ ሰው ነህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ካንተ ብዙ ትምህርት ወስጀሁ ሁልጊዜ እከታተላለሁ አሁን የራሴን ስራ እድጀምር አደረከኝ ❤
እውንት ዳዊት ድሪም ካንተ ብዙ ትምህርት እግኝቻለሁ እና እግዚአብሄር በሁሉም ነገር ይባርክህ:: ክፉ አይንካህ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ::
የእድሜ ባለ ፀጋ ሁንልን ከሙሉ ጤንነት ጋር🙏🙏🙏💚💛💗
አባቴ ወንድሜ ዴቭ ብሰማህ ብሰማህ አልጠግብህም ለጆሮዬ ተስማሚ ነው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጥህ ታስፈልገን አለህ ደሞ አግባ ዘር ተካ ደስ እንዲለን እሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mogestekeba2929
Жыл бұрын
Amazing
@husnijemal
Жыл бұрын
betam new mamesgenew
@zeynebmustafa2640
11 ай бұрын
እኔም 3አመት ሆነኝ ግን አይጠገብም እኔማ በግሌ ላገኘው እፈልግነበር ግን አልቻኩም
@zeynebmustafa2640
11 ай бұрын
በጣም ጥሩ ላይአደለሁም እኔጃ ደሞሥደትነኝ አገር ብሆን እሄድነበር ግን አሁን አልችልም 😢😢😢
ውድ ወንድማችን ዳዊት: ይህን ትውልድ እና የአገራችንን ታሪክ ለመቀየር ለምትደርገው ጥረትና ለዚህ ንጹህ ቅን ልብህ ክብር አለመስጠት: አለማድነቅ እና አንተን አለማመስገን ትልቅ ንፉግነት ነው:: ፈጣሪ ገደብ አልባ ሰላም: ደስታ: ስኬት: ጤናና ረጅም እድሜን ይስጥልኝ: ዘርህ ይባረክ: እንዳንት አይነቱን ልጆች የምወዳትና ሁሌም የምናፍቃት አገሬ ኢትዮጵያ ጨምራ ጨምራ ትውለድ
@raahelsamii4049
Жыл бұрын
Jp
አልሃምዱሊላህ ምርጥ ትምህርት ነዉ በ4ቀን ዉስጥ ቡዙ የምፈረቸዉንና የምየስጨንቁኝን ነገሮች እየፈተሽኩትና እየተየኝኘዉ በተለይ ስደተኞች አንድ ነገር ለመስረት ሀሰቡ ይመጠል ግን አይሆንም ብለን እንተወዋለን ነገርግን አሁን እንደምንችል ተረድቸለሁኝ #እናመሰግናለን
Ethiopia/ Africa needs more people like Dawit
የኔ ትልቁ ፍርሃት ትልቅ ነገር አስቤ አይሳካልኝም ብዬ ፈራለሁ
@almazabraham3527
Жыл бұрын
You attract what you fear you also attract what you believe. So think positive to manifest anything in life.with God any thing is possible. If god with us no one is against us. God bless
የኔ ፍርሀት ኮንፊደንስ ማጣት
ወንድሜ ሂዎቴን ቀይረህወል በጣም አመሰግናሃለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍርሀትን ምናሸንፈው በትክክለኛው እና በእውነተኛ መንገድ እውቀትን ገበይበተን ምላሽ ስንሰጥበት ነው ። so መፍራት ሳይሆን ምን ላድርግ ብሎ ዘና ብሎ ማሰብ ነው ።አብዛኞቹ ፍርሀቶቻችን ሚመጡት ስለዛ ነገር ያለን አመለካከት እይታ ትከክለኛ ስላልሆነ ነው ። እውነት ሁሌም ያሸንፋል !
Thank you
❤❤❤❤❤❤Thanks alot Dawit, long life for you!
❤❤❤❤ዳዊት ድሪምስ ፈጣሪ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ
@mekedssewent6474
Жыл бұрын
አሜን ፫
@millionyohannes1036
Жыл бұрын
Good Bless You Dawit
ተው ዘንድሮ ዳዊትን 1 ሚሊዮን እናስገባው
@lidmek2127
Жыл бұрын
ደስ ይለኛል ደግሞሞ ይሳካል❤
@wollokombolcha183
8 ай бұрын
በትክክል ይገባዋል🎉❤
@onedaymor
7 ай бұрын
Exactly
የኔ ፍርሀት ሰው ፌት ማውራት
@Alhamdulillah_2534
Жыл бұрын
ብቻሽን እያወራሽ ተለማመድ ጥሩነው
@Hhh-gs9wi
Жыл бұрын
@@Alhamdulillah_2534 😂
በእውነት ዳዊት አተ እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ያኑር በጣም ነው በትምህርት ቡዙ ነገር የለወጠኝ ❤❤❤❤❤❤❤
ደስ የሚል ትምህርትነው እናመሰግናለን እኔ የምፈረው ጨለማና ከሰውጋር ስንጋጭ በመነጋር ወይም በሀይል እራሴን መከላከል አልችልም ፍርሀትይይዘኛል እናም ዝም ብየነው የማልፈው
ያለሁት ስደት ነው እንደኔ ተስፋ የሚቆርጥ በዛው ቅስፈት ደሞ ቆም ብዬ ማሰብን እችላለሁ አሁን ግን እናተን ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ ደስ የሚል ስሜት እየተሰማኝ ነው
@millionyohannes1036
Жыл бұрын
Enkuan Tesemasch
@awolachem2124
Жыл бұрын
action
@lidmek2127
Жыл бұрын
እኔም አሁን ተለውጫለሁ ጎበዝ የኔ ጀግና
@ZahraZahra-hq5mf
10 ай бұрын
ሙሉ ትምርቱን ለማገኝት በውሰጥ ያናግሩን በጣል በተለይ የሠደት እህቶች
ድንቅ ፡ ሰው ፡ አሸናፊ ፡ ታዬን ፡ ጋብዙልን ፡ እናተም ፡ ጥሩ ፡ ታተርፋላችሁ።
GOD BLESSED YOU KEEP UP 👍👍👍🇪🇷👍🇪🇷👍
Thank you Dave.
የኔ ፍርሀት አርብ ሀገር ነው ያልሁት እና መጨረሻ ላይ ሰርቶ እዳልሰራ እዳልሆን እፈራለሁ
@lidmek2127
Жыл бұрын
የኔ እንቁ ይህን ፍርሀታችንን ሴትዬዋ አንበሳውን እንዳለመደች እኛም ጀግንነታችንን መለማመድ አለብን አይመስልሽም?❤
@yifdheg2368
7 ай бұрын
@@lidmek2127 ምርጥ አባባል የግድ እንደሷ ሤትዮ መሆን አለብን ምንንም አለመፍራት❤❤❤
የኔ ፍርሀት ወንድ አካባቢ መሄድም ማየትም አልችልም እጨነቃሉ እንዲያዩኝም አልፈልግ ሰው በዛ አለበት ቦታ መገኝት አልችልም ሰውነቴ ይንቀጠቀጣል በግሩፕ እንኳን ለመናገር ብዙ ሰው ካለ አልችል እባካችሁ መላ በሉኝ 😥
Keep it up my big bro❤❤❤
ያለው ፓወር እራሱ❤❤❤ ኑርልን ኦኦኦኦኦ። ደስተኛ ደስተኛ ደስተኛ ህልመኛ ነኝ እኔ💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
@hazaieltewahdo1095
Жыл бұрын
Kk(o(kkkkkk(kkk(k((((k9oooööoooookoiooöökkoookiikkk8o888o😮9ok
ዕድመን ጥዕናን ይብዝሓልካ መመሊስካ ተገለጽ ❤❤❤❤❤
የኔ ፍርሃት ኣደርገዋለው ያልኩትን ነገር ሳላደርገው እንዳልቀር ኣድናቂህ ነኝ ቀጥልበት ኣምበሳችን
እዳተ አይነቱ ያብዛልን ካተ ብዙ ተምራለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Dave I Wish you will be President of your country❤🎉🙏that's my dream!
@as9017
Жыл бұрын
Me too,he is soooo good
ኣምላክ ሃሳብህ ያሳካል:
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
I get get much thing from today lession.
እናመሰግናለን
Devi barta geta yerdahi
ስወድህ እግዚአብሔር አብዝቶ በጥበብ ይባርክህ
እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ዳዊት
Dreams is best I am from South Africa God bless you.
ዋው ቆንጆ ትምህርት እናመሰግናለን ዳዊት ድርምስ
Wow ,Amazing ❤
Just waaaaw ❤❤❤
Amazing 😊
keep it up iwant to be just like u
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ I can't enough to say all dreams and family. Long life all of you
Thank you Dawit 👌
thanks for sharing god bless you more and more 🙏🙏🙏
You did a great job. Thank you.
ኑርልን እናመስግናለን❤❤❤❤
እዉነት ነዉ በጣሚ የዚ ዜማን ሰዉ ሁሉ መጨኔቂ ይዌደሌ ❤
እኔለግሌ ባገኝኽ በጣም ደሥ ይለኝ ነበር ምክንኞቱም ከአገር ውጭ ነው ያለሁት እባክኽ ብትችል ችግርላይነኝ ባገኝኽ በጣም ሠው ያሥፈልገኞል ኽልሜ እዴሣካልኝ ❤😢😢😢😢
Dear Dawit am happy to hear u voice ❤❤❤
Woooowwww amazing
Amazing😊😊😊😊
ቃላት የለኝም አመሰግናለው
Wow its amazing preach thanks❤ dave
@BereketTefera-pr2go
Жыл бұрын
hi
Thank you ❤
Very useful thank you so much.
King David, I really appreciated what have you done to the people who were hiding on the dark side of life to come out and shine.....well done. Though, I'm reserved not people to take such journey to the extreme and act as G-d (self cult). Otherwise, we grow with so many negative (Habesha) drama so that the remedy is such as alike David minded drivers.
Ewdehalhu dawet
Thanks 👍
Thank you!
You are amazing my brother,thanks
ጥሩ ትምህርትነው በርታ ወንድሜ
turning pointen agegnehut u are amazing Tina yehabka hawey
እግዛቤህር ይስልን
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ👏
Thanks Dr Dave good advice fur us ❤
Thanks!
እናመሰግናለን በርታ ወድማችን❤❤❤❤
Waw.Thunk.daweti.diram
wow nice information with nice example and nice voice
You did a great job. Thank you!!
betam new yemwedek ene sketama gena alonkum gen gena antega meteche medereke laye yemawerawn etsenaqalew seketama hogne antega endemmeta 100% ergtegna negn
Wow amazing dawite
ኑርልን እናመሰግናለን❤❤❤❤
amazing dawit Thank you
You are the best
ዳዊት የኔ መምህር
Wow very good 👍
You're the most strong men I've ever seen blessings 🙏
thanks
I approtiate you Deve you are special for me.
Wow What a great Understanding!! Thank You.
I wish you long times Dave & u are brilante&example
❤❤❤❤❤❤
Yes u are right. Dr dave Campani give scholar ship ❤
Thank you for sharing the idea. I have the same problem like your mother but it is not solved yet. I will try to solve it.
ዳዊት በጣም ነው እምትመቸኝ
እኛ አፋሮች ግን ፍርሃት ተፈጥሯዊ ነው የሚል አመለካከት አለን በዚህም የተነሳ ፍርሃት በባህላችን ህክምና አለው
@atsede3733
9 ай бұрын
ምን😢😢😢😢
You speak in best way and it's so practical, I hope many people untied from the bondage of fear🙏🙏🙏
@gadisa1000
Жыл бұрын
kzread.info/dash/bejne/iap9o6iFj92tnNI.html
Ene alfaram
Melkam sew ❤
Wow wow ሌዬ ነዉ ለኔ በጣም አሰቴሚሮኘሊ ዉዲ ሰዉ
kiberlign
Ene eferawalehu Mariyamn
የኔፍርሀት ባይሳካስ የሚልነው
እወዳችሗለሁ የሆነ ቅርብ ቀን እቀላቀላችሗለሁ❤
ግን ለዴቮ ከ m በታች ፎሎወር ፌር አይደለም ሼር እናድርግና ተደራሽነቱ ይስፋ
Wow
🙏🙏🙏