የሰው ልጅ ሲፈልግ ተዓምረኛ ካልፈለገ ሰበበኛ! @DawitDreams

Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our KZread channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our KZread channel to get up to date videos!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
instagram ;-
contact: +251938252525

Пікірлер: 127

  • @nuramahamed5529
    @nuramahamed5529 Жыл бұрын

    ራሴ እማየው አንድ ቀን ከስደት ተመልሼ ትልቅ ደረጃ ደርሼ የ21 ክ\ዘመን ጀግና እንደምቀርብ ርግጠኛ ነኝ

  • @samsamsun367

    @samsamsun367

    Жыл бұрын

    ኢንሻአላህ እንጠብቅሻለን ዳዊትን እርቅ መአድ ቀርቦ ከአላህ በታች አጠናክሮኛል አረብ ሀገር ነው ምኖረው ስራ ስልችት ይለኛል ሰበብ ፈልጌ እወጣለሁ አረቦ ደግሞ ሀይለኛ ብሆንም ይወዱኛል ቢለምንኝም አልሰራም 👉7 አመት ምንም 0 ኢትዬጲያ ስሄድ ብዙ ተምሬ መጣሁ ከ0 እንደአዲስ ዳዊትን ሌሎችንም እየሰማሁ ተለውጫለሁ

  • @asterisayas8522

    @asterisayas8522

    Жыл бұрын

    ❤🙏

  • @selamhagos2006

    @selamhagos2006

    Жыл бұрын

    ​@@asterisayas8522warrda³⅗😂❤4

  • @danialfikru4942

    @danialfikru4942

    10 ай бұрын

    Ewnte tadergewlaek wanaw emnetke new

  • @abebechtiget5965
    @abebechtiget5965 Жыл бұрын

    ሱስ ሆንክብኝ እኮ ዴቪየ አንተን ሳዳምጥ መንፈሴ ትደሰታለች ነገ ከአሰብኩት ደርሼ አንተን የማመሰግንበት ቀን ቅርብ ነው !

  • @dollar225

    @dollar225

    Жыл бұрын

    1.ገንዘብ 2.ገንዘብ 3.ገንዘብ ሙስሊም ሆነ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆናቹ ሁሉ እግዚአብሔርን ሆነ አላህን አይታቹታል, ያየ ካለ በአካል ያሳየኘ

  • @BINiam-hl3zo
    @BINiam-hl3zo Жыл бұрын

    Deve በእውነት የብዙ ሰው ህይወት ትቀይራለህ (የእኔን) ቀጥልበት እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @Fm-fk6os
    @Fm-fk6os Жыл бұрын

    በጣም የምወደው እና እረጋ ብሎ የሚስተምረው ትምህርት ነው በቃ ደስ የሚለን

  • @aynalemfikadumalise4510

    @aynalemfikadumalise4510

    7 ай бұрын

    Wow amezing

  • @kkw5614
    @kkw5614 Жыл бұрын

    ስወድህ የኔ ምርጥ ❤

  • @mimial5319
    @mimial5319 Жыл бұрын

    በጣም የሚገርመው ነገር በእያንዳንዳችን የሕይወት መንገድ ነው የምትነግረን ስልት ወንድማችን።

  • @farismulat5204
    @farismulat5204 Жыл бұрын

    እኔ በወንድሜ ትምህርት በስደት ላይ በራሴላይ የሚገርም ለውጥ አመጣው. የምር. እራሴን. ለማጥፋት. ሁለቴ. ሞክሬ. ነገር ግን ፈጠረ. ይመሰገን አንድ ቀን አገሬ ሰግባ በፈጣ እደምማር በጣም እርገጠኛነኝ. ተባርክ

  • @user-ly3bw9sm9q
    @user-ly3bw9sm9q Жыл бұрын

    አህለን ዳዊዬ ትክክል አስተዋይ ነህ የእውነት

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 Жыл бұрын

    ዳዊት ወንድማችን.ድንቅ ሰው.እናመሠግናለን❤❤❤

  • @amanuelghebregziabher2165
    @amanuelghebregziabher2165 Жыл бұрын

    Wawwwww it's amazing lesson. God bless you our gift Dave

  • @siyamtube2500
    @siyamtube2500 Жыл бұрын

    ዳዊት በጣም ነው ምወድክ አንተና ዳጊ ትለዮብኛላቹ ኢትዮ ሰገባ ላገኛቹ ፈልጋለው

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын

    ከልብ እናመሰግናለሁ ሽ አመት ኑርልን

  • @meditube2875
    @meditube2875 Жыл бұрын

    ትክክል ቅመሞችየ ደምሩኝ እኝም በአካል ባንታደም ይህም አሪፍ እድል ነዉ

  • @lesantube1927
    @lesantube1927 Жыл бұрын

    THANK YOU DAVE✌️😃

  • @efoytabegetag2365
    @efoytabegetag2365 Жыл бұрын

    This so true thank u Dawit

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 Жыл бұрын

    Thanks ❤

  • @Fre-gi2hy
    @Fre-gi2hy9 ай бұрын

    Dawitom skor God bless you

  • @rahmarobaabdu4697
    @rahmarobaabdu4697 Жыл бұрын

    እንዳንተ አይነቱን መካሪ አስተማሪ ወንድም ያብዛልን ከልቤ አድምጫለው ጠንክሪ በመስራት ራሴን እቀይራለው ❤❤❤

  • @dinkneshmekonnen6963
    @dinkneshmekonnen6963 Жыл бұрын

    ደስ የሚል ሀሳብ ነው😊

  • @elshumulu9052
    @elshumulu9052 Жыл бұрын

    Thank you

  • @tenad7309
    @tenad7309 Жыл бұрын

    ትክክል ነህ ጥሩ ምክር ነው::

  • @gebeyowoche8217
    @gebeyowoche8217 Жыл бұрын

    Be blessed 💕💕

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Жыл бұрын

    Thanks 👍

  • @MarFlower-iy8yh
    @MarFlower-iy8yh Жыл бұрын

    thanku

  • @rehanaabdulkadir5039
    @rehanaabdulkadir5039 Жыл бұрын

    Very well said

  • @user-pl4fo8bi6d
    @user-pl4fo8bi6d Жыл бұрын

    enamesegnalen

  • @woynitu
    @woynitu Жыл бұрын

    ውይይይይ ሳአላስበው አለቀብኝ ረዥም እድሜ ይስጥህ❤

  • @kediribrahim2020
    @kediribrahim202010 ай бұрын

    Thanks

  • @mulebe4176
    @mulebe4176 Жыл бұрын

    ከማይታየዉ ፓራዳይሜ ጋር እየታገልኩ ነዉ ግን ከፈጣሪ እና ከኔ ውጭ ማንም አያቅም ግን አልፈዋለሁ።

  • @teferageleta4982
    @teferageleta498211 ай бұрын

    ፈጣሪ ይባርክ ለትውልድ ስንቅ ስለሆንክ !

  • @banamsgina9609
    @banamsgina9609 Жыл бұрын

    Thanks for sharing us this amazing idea God bless you ❤️❤️🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sarina-zs8io

    @sarina-zs8io

    11 ай бұрын

    ስልክ 🌹እንፈልጋለን ቆንጆ በጣም 👌

  • @user-zh6lu9xq1g
    @user-zh6lu9xq1g Жыл бұрын

    Great man long live

  • @123enku
    @123enku Жыл бұрын

    ወላሂ የኔን ችግር ነው ነው የነገርከኝ ዝም ብየ መጨነቅ

  • @marritohussain1441
    @marritohussain1441 Жыл бұрын

    Good teacher

  • @meftuhibrahim7952
    @meftuhibrahim7952 Жыл бұрын

    Bravo 🙏👍👏❤️💯

  • @user-re5mh6dd1w
    @user-re5mh6dd1w3 ай бұрын

    Bravo

  • @ETHIOPIAN_BRIGHT_MEDIA
    @ETHIOPIAN_BRIGHT_MEDIA Жыл бұрын

    YOU ARE REAL EXPERT

  • @user-lh3lo5uc1e
    @user-lh3lo5uc1e7 ай бұрын

    Waww Dawit jegena nehh

  • @kwtkwt602
    @kwtkwt602 Жыл бұрын

    Mashalhaa

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 Жыл бұрын

    Thank you ! God bleass you more and more Devi ❤

  • @AMELEWORKHAILU-hb5ld
    @AMELEWORKHAILU-hb5ld Жыл бұрын

    ዴቨ ለእኔ እኮ ነዉ የምትነግረኝ ከእስር ቤቴ ስላስፈታኸኝ አመሰግናለሁ

  • @user-xz1df3nn9m
    @user-xz1df3nn9m Жыл бұрын

    የኛ ጀግና

  • @subscribers489
    @subscribers489 Жыл бұрын

    ያምር በጣም ጀግና ነክ 😘😘😘

  • @tseganeshdesalegn-rd7yj
    @tseganeshdesalegn-rd7yj Жыл бұрын

    Zamanek yebarake

  • @user-qp1yf8we2v
    @user-qp1yf8we2v Жыл бұрын

    10000 amet nurln❤❤❤

  • @user-wb7ph5mq4u
    @user-wb7ph5mq4u Жыл бұрын

    ዴቫየ በጣም ነዉ ማመሰግንህ ትለያለህ

  • @user-tv6xq2jh4b
    @user-tv6xq2jh4b Жыл бұрын

    ዳዊትየይ የኔ ጅግና ህይወቴ ከፈጣሪ በታች ባንተ ምክንያት ቀና አለች ሰዉ ሁኘ ሞኖር ጀመርኩ

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi Жыл бұрын

    በማይሆን መንገድ እየታገልኩኝ ነው ለካ ኦ መንገድ መቀየር ያለብኝ መሰለኝ አመሰግናለሁ ዴቭ

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Жыл бұрын

    you absolutely right thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @lideya3307
    @lideya3307 Жыл бұрын

    እውነትም እንዳልከው የስራ መብዛት ወይም የእቃ ብዙ መሸከም የሰው ልጅ አያደክመውም የጭንቀት መብዛት እንጂ።

  • @addisanmut6107
    @addisanmut6107 Жыл бұрын

    Dave maert saw yawnate vidyochn mayate kajmarku jamro tlk lawte algn tnx

  • @ETENESH
    @ETENESH Жыл бұрын

    EgzabIher Yimesgen Enkiwan Dehina Metaki Wandimachin Beti Arif Ina Desimilu Mikirochi Nachawi Inamesginaleni😍😍😍👌👌😂❤

  • @rakebyilma8204
    @rakebyilma8204 Жыл бұрын

    Wow

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын

    me too

  • @user-te1su3xt3o
    @user-te1su3xt3o Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @Rif-Mohammed
    @Rif-Mohammed Жыл бұрын

    ዴቭ❤

  • @user-ik8rw4nu4x
    @user-ik8rw4nu4x Жыл бұрын

    አማርኛ ብዙ ኣይቸለም ግን በጣም ደሰ የለለ ትምህሩቱ ዳዊት❤

  • @ethio4421

    @ethio4421

    Жыл бұрын

    Kezi belay min yiwetalet benatish? Bedenb new yemiyaweraw

  • @hanifkr6952

    @hanifkr6952

    Жыл бұрын

    @@asterisayas8522 አልችልም ለማለት ፈልጋ መሰለኝ

  • @asterisayas8522

    @asterisayas8522

    Жыл бұрын

    @@hanifkr6952 oh OK sorry🙏

  • @user-vr6ng8iv7f
    @user-vr6ng8iv7f8 ай бұрын

    ❤🙏🙏🙏🙏

  • @asterastu7632
    @asterastu76327 ай бұрын

    Wawa 🙏🙏🙏🙏

  • @asterastu7632

    @asterastu7632

    7 ай бұрын

    Ane zare nw yayewt yimrr betm betm des yelal ♥️♥️

  • @asterastu7632

    @asterastu7632

    7 ай бұрын

    👍👍👍👍

  • @rahmsss9026
    @rahmsss9026 Жыл бұрын

    👍

  • @bonafekadu2966
    @bonafekadu2966 Жыл бұрын

    💪💪💪💪

  • @leltialemu
    @leltialemu Жыл бұрын

    ዴቭ❤😊

  • @fhzhfh5751
    @fhzhfh5751 Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @sunshinechannel90
    @sunshinechannel90 Жыл бұрын

    Tekekl sababg now yacgrk yala ewinat now wadumy

  • @selamawittulahun773
    @selamawittulahun773 Жыл бұрын

    👋

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v Жыл бұрын

    Yesew mogni andi enchet yasiral bizu sew sihon lefitsiret metawekiya yihonal gin andi sew andi new sew yaliwedede seyitsan new alem bado new lesu

  • @lideya3307
    @lideya3307 Жыл бұрын

    የሰው ልጅ ታሪኩ ሊወራ በጣም ቀላል ነው ከባዱ ነገር ችግሩ ውስጥ መኖር ነው

  • @fayofayo3010

    @fayofayo3010

    Жыл бұрын

    No

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Жыл бұрын

    ወይጉድ ወድሜ በጣም ነው የምሠራው ግን መለወጥ አልቻልኩም ምን ባደርግ ይሻለኛል ? አተን ማየት የጀመርኩት በቅርብነው ሥሠማህ የኔን ነው የምታወራ የሚመሥለኝ አዳድየ ብቻ ትምህርትህ አሪፍነው እናመሠግናል ተለውጨ በአካል አግኝቸህ እዳመሠግንህ አላህ ይርዳኝ ሠላም ለአለም ልጅ በሙሉ አሚን

  • @rahelze_tewahdo8947
    @rahelze_tewahdo8947 Жыл бұрын

    ❤❤

  • @kedirdelala

    @kedirdelala

    Жыл бұрын

    ❤😘👋🥰😍💰💯🌛☝️👍🖕🎙️🛒🐎🇪🇹💪🥀🥳💖✨✍️🎯🏠🏘️🎉👌🏡💝🌟🎮🏇🥀👋👋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 kedir delala ♥️♥️ sendafa

  • @koronishfhsgs2252
    @koronishfhsgs2252 Жыл бұрын

    ምርጣ ስው❤❤❤❤❤❤

  • @miretabara3938
    @miretabara3938 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤💯💯💯

  • @edlawitworku9357
    @edlawitworku9357 Жыл бұрын

    Maksegno engda artist yetnayet tamrat akrbulen please

  • @user-wx3pq2so3p
    @user-wx3pq2so3pАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Thkiyu

  • @semirdinkedirkedir8163
    @semirdinkedirkedir8163 Жыл бұрын

    NURILEN daweetachin

  • @melakeweldemariam4588
    @melakeweldemariam4588 Жыл бұрын

    Betam yegermign neger hulem lersi melw neger nw yestemrkign betam lik negn malet nw amesgin alek letmrtu

  • @koronishfhsgs2252
    @koronishfhsgs2252 Жыл бұрын

    ስውድድድድድድ❤

  • @kestedemena280
    @kestedemena280 Жыл бұрын

    ለማክሰኞ እንግዳችን አሪፍ ጥቆማ ! የቨርቹዋል computer መስራችና ባለቤት ወጣቱ ስራ ፈጣሪ አሸናፊ ጉታ ዲንቃ! አድራሻው ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ ነው ! በእርግጠኝነት ትልቅ መነቃቃት ይሰጠናል ! አግኙት !!!!

  • @ZAK183
    @ZAK18311 ай бұрын

    እረ እባክህ ስራችንን እንስራበት 👌አሁን ላይ ጥሩ ቢዝነስ ተከፍቱዋል 👏

  • @user-be4xi4ev3w
    @user-be4xi4ev3w4 ай бұрын

    Devi tenikhiyu basidati hogenewu mikatalawu timihirtiki tamacitogali dasitga nagi batami basirahe amasaginalo

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s Жыл бұрын

    ዴቫ ❤

  • @yerus5925
    @yerus5925 Жыл бұрын

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙏🙏🙏

  • @ydidiyaabera-cf4nz
    @ydidiyaabera-cf4nz Жыл бұрын

    ምን የለኝም ከምንተነስቼ የት ልድረስ

  • @markcomputertaxandaccounti4522
    @markcomputertaxandaccounti4522 Жыл бұрын

    The Next Samueal Zemicheal

  • @user-en2uk2tm6f
    @user-en2uk2tm6f Жыл бұрын

    እባክህ የቴሌ ግራም ቻናሉ ምንድነው የሚለው

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v Жыл бұрын

    Begulibet minim ayimetsam yeamiro hisabi new silet sitaki hiwetin tinoratalehi ende ewha lirutsi bitil ende kil tiseberalehi

  • @ligabawgetahun9240
    @ligabawgetahun924011 ай бұрын

    እንዴት ነዉ መመዝገብ ምንችለው

  • @haiymanotmolla1166
    @haiymanotmolla1166 Жыл бұрын

    እባክህ ዳዊት እኔንም ቀይረኝ።

  • @zaidzaid9369
    @zaidzaid9369 Жыл бұрын

    ትምህርት በጣም የ ሰው ልብ የሚገነባው ነው! በግል ልጥ የቀ ግዜ ይኖራል ሃል?

  • @Smartt56
    @Smartt56 Жыл бұрын

    Yet new gn sltenaw yemisetew please ngerugn?

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm Жыл бұрын

    😅ሳት ነቁ እናቃ የምትሉት ነገርስ ጌታ ሆይ😅

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v Жыл бұрын

    Sebebegna tamiregna new kalimesele semayi aliba yikeral midir eyekofere

  • @haiymanotmolla1166
    @haiymanotmolla1166 Жыл бұрын

    ከፖራዳይ እንዴት ልውጣ

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v Жыл бұрын

    Motim mashenefi new sew yemeta enji mayishelem tamem tidinalehi gin mamen yeamirohi chilota new

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ሀሳብ ነው ሰላሙ ይብዛልህ

  • @KalkedanZelalem
    @KalkedanZelalem3 ай бұрын

    የአለምታሪከኛሰዉነክ

  • @ZeynbaBizni-em7ok
    @ZeynbaBizni-em7ok Жыл бұрын

    እኔ ም እንዳንተ 21ኛው

  • @messiemaru4623
    @messiemaru462311 ай бұрын

    Minew tenefanfesh motsh? Manem ye qome bemeslew yetenqeq yelal Metsafu... thanks 😂

  • @umuabdurahman-1845
    @umuabdurahman-184510 ай бұрын

    እውነቱን እኩ ነው የኒን የሚናገረው😅😅😅

  • @SelamawiteYalew-og6ec
    @SelamawiteYalew-og6ec Жыл бұрын

    Dv

  • @SelamawiteYalew-og6ec
    @SelamawiteYalew-og6ec Жыл бұрын

    @

Келесі