ጤነኝነት ተፈጥሮአዊ ነው | Healthiness Is Natural -- ክፍል 1

ጤንነት ተፈጥሯዊ የጸጋ ስጦታ ነው። አብረን እንመልከት!
ይህ ለውጥ ለምን በቀጥታ እንደሚመለከትህ በዚህ ቪዲዮ ተመልከት!
_____________________________
ይህንን ቪድዮ ለሌሎች ያጋሩ።
Please share on Facebook
Facebook: / bornlimitlessseminars
_____________________________
ስኬታማ የሚኮንባቸው ብዙ መንገዶች አሉ፤ ወደ እውነተኛ ስኬት የሚያደርስ እርግጠኛ መንገድ ግን አንድ ነው!
ይህም መንገድ ለሁሉም ሰው ክፍት ነው።
_____________________________
ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
Address: Mosaic Hotel follow the link: maps.app.goo.gl/gbdSFBqLgP9zd...
_____________________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
_____________________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
+251911318275

Пікірлер: 83

  • @amarechteshoma8644
    @amarechteshoma8644 Жыл бұрын

    በጆሮዬ አይደለም ምሰማህ በልቤ ነው ልቤ መኖሩን ማቀዉ አንተን ስሰማ ነው ምክንያቱም እውነት ድንቅና ታምር ነው ትምህርቱ

  • @user-rg6hm1pr9u

    @user-rg6hm1pr9u

    Ай бұрын

    You are the light of the day!!!

  • @soloasrawake3094
    @soloasrawake3094 Жыл бұрын

    ይሄን የሰራው ፈጣራ ይክበር ይመስገን 🙏

  • @etsegenettsegie3415
    @etsegenettsegie3415 Жыл бұрын

    የሳምንቱ እርቀት የፕሮግራሙ እጥረት😔😔😔በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m4 ай бұрын

    woooow Yalawekuten Beye Eletu Yemetasaweqen miretu Wedemachin Ato Ashe Qalat Yateregnal FETARE Zemenekin yebarekew!!!🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @zedovlogs
    @zedovlogs Жыл бұрын

    ቶሎ ቶሎ Video ይለቀቅልን🔥

  • @ImpactSeminars

    @ImpactSeminars

    Жыл бұрын

    እሺ!

  • @meronzeleke5906

    @meronzeleke5906

    Жыл бұрын

    የኔም ሀሳብ ነው።ህይወት ቀያሪ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን።

  • @Fethiya11
    @Fethiya11 Жыл бұрын

    Allah bereka yargih abo😍

  • @bili312
    @bili312 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን መምህሬ😊🧡

  • @betreworkbekele4772
    @betreworkbekele4772 Жыл бұрын

    Thank you so Much !!! Ato Asenafi

  • @coaching1551
    @coaching1551 Жыл бұрын

    ምርጥ vedio ነው

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 Жыл бұрын

    እናመሠግናለን.አቶ አሸነፊ ታዬ ድንቅ. ሰው👍🙏🙏🙏

  • @sunnaiabraha3554
    @sunnaiabraha3554 Жыл бұрын

    እናመሠግናለን አቶ አቸናፌ በጣም ድንቅ ነው

  • @sisaydm5934
    @sisaydm5934 Жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @yigremachewkefelegnwegdere2613
    @yigremachewkefelegnwegdere2613 Жыл бұрын

    what a man you are dear Ashenafi......long live. your light will touch all of us

  • @tigistbogale6553
    @tigistbogale6553 Жыл бұрын

    ወይኔ እዴት ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን እባክክ ቀጣዩን ማውቅ እፈልጋለሁ 🙏🙏🙏👏👏🥰🥰🥰

  • @mediSmart8090
    @mediSmart8090 Жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Жыл бұрын

    Thanks 👍

  • @birhanuayalew3874
    @birhanuayalew3874 Жыл бұрын

    This guy is on fire. Thanks Mr. Ashenafi and the team. You guys are amazing please keep adding more contents.

  • @abenezernegani7734
    @abenezernegani7734 Жыл бұрын

    May god bless you ❤

  • @God-de8yo
    @God-de8yo Жыл бұрын

    Am.always happy too,,

  • @sabahaile9490
    @sabahaile9490 Жыл бұрын

    Thank you

  • @fictiontube3503
    @fictiontube3503 Жыл бұрын

    no word can describe ur lesson u are really gifted to serve the people like they need to became servant like u god bless ዩ M/r Ashe .

  • @herlovelife
    @herlovelife Жыл бұрын

    You really change my life 😊

  • @bezobezonesh5524
    @bezobezonesh5524 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ ይባርክህ

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 Жыл бұрын

    Thank u

  • @AliAhmed-fu2me
    @AliAhmed-fu2me Жыл бұрын

    አላህ ይጠብቀዎት ቲቸር

  • @tewodrosnahto2700
    @tewodrosnahto2700 Жыл бұрын

    I don't know what to say. Thank you very much my mentor.

  • @user-ie4tj1dz4r
    @user-ie4tj1dz4r Жыл бұрын

    ዋውውውውውውው የሚገርም ትመርትነው ከልብአመሠግነለሁ

  • @soulinspiration8552
    @soulinspiration8552 Жыл бұрын

    Ashe#1❤

  • @footballreaction7863
    @footballreaction7863 Жыл бұрын

    nice

  • @dessalegnfentahun3655
    @dessalegnfentahun3655 Жыл бұрын

    waw!!!

  • @yonikebede7439
    @yonikebede7439 Жыл бұрын

    ሼር ሆል ....

  • @akimegersa3835
    @akimegersa3835 Жыл бұрын

    My Mentor Hope one day ill meet you in person.... Stay Blessed

  • @HabibHussen-ou2tt
    @HabibHussen-ou2tt3 ай бұрын

    እያስገባህልን ነው አሹ እኔ አንተን እያዳመጥኩኝ ጤንነቴ በእጅጉ እየተሻሻለ ነው በጣም

  • @eyobaychew7168
    @eyobaychew7168 Жыл бұрын

    Healer

  • @letsspreadlove1
    @letsspreadlove1 Жыл бұрын

    Oh my Lord, thank you🙏 am following you attentionally and saying ሀ ሁ ሂ...next to you😂 really wonderful!👌

  • @zedovlogs
    @zedovlogs Жыл бұрын

    እና መሰግናለን🙏👏

  • @dergushitu5009
    @dergushitu5009 Жыл бұрын

    የተባለው ነገር እውነት ነው። ነገር ግን ህፃናት እንደ እኛ ስለበሽታው እውቀቱም ሆነ ማሰላሰሉ የላቸውም ግን ያማቸዋል ምስጢሩ ምንድነው?

  • @orthodoxmezmur9906
    @orthodoxmezmur9906 Жыл бұрын

    Amesegnalehu

  • @alemmengistu2016
    @alemmengistu2016 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ አስተሳሰቤን ቀይረህዋል አንተን ሳልሰማህ እንቅልፍ አልተኛም

  • @user-wr3jj4lm1f

    @user-wr3jj4lm1f

    3 ай бұрын

    Hi selam

  • @abiygubae5075
    @abiygubae5075 Жыл бұрын

    yemiyawerawn tenqiqo yemiyawq sew endet dessssss yilal? betam ameseginalehu Ashe!

  • @hewanawita2220
    @hewanawita2220 Жыл бұрын

    Des myl Programm new Gin medrek merye edil and kewnd and keset list syl ysemahut meslogn neber ena yetgnawa neberch setwa? Gira agabagn iko

  • @yareddubale7970
    @yareddubale7970 Жыл бұрын

    ነርልኝ ወንድም ጋሼ

  • @Myhealthyonmyplate
    @Myhealthyonmyplate Жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ነው ሁሉም በጣም ገብቶኛል ግን የኔ ጥያቄ እኛ በሽታን ራሳችን ነን የምናመጣዉ ግን ምንም የማያዉቁ በጣም ህፃን ልጆች የሚታመሙት ለምንድን ነው ይህንም ቢያስረዱን እባከዎ ትነሽ ግር ስላለኝ ነው በተረፈ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @abdtutorial-1118
    @abdtutorial-1118 Жыл бұрын

    ይህ ሰውዩ ይለያል

  • @yasminahmed4073
    @yasminahmed4073 Жыл бұрын

    Ena mesgnaln ato ashnfi begugut nawu yerson video yemtbqewu allah ystln letmhrto

  • @wosenaytenfisu7488
    @wosenaytenfisu7488 Жыл бұрын

    yaredo dreams lay teftehal na enji bro?

  • @sunnaiabraha3554
    @sunnaiabraha3554 Жыл бұрын

    ይቀጥል ክፍል ሁለት

  • @mediSmart8090
    @mediSmart8090 Жыл бұрын

    የኦላይ ስልጠና ይጀመርልን መምህር በውጭ በክፍል ሀገር ለምንገኝ ሁሉ

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 Жыл бұрын

    ከ93ቢሊዬን light year በኋላ ያለውስ ነገር ምንድነው? ለመሆኑ ዩኒቨርስ መጀመሪያና መጨረሻ አለውን? Infinite!!!!!!

  • @remli112
    @remli112 Жыл бұрын

    በኦን ላይ ስጠን ስልጠና

  • @mek5438
    @mek5438 Жыл бұрын

    ሳይንስ ዞሮ ዞሮ አዲስ ነገር ይዞ የመጣ ለመምሰል ይሞክራል፤እኛ አልሰማ ብለንና የተነገረን እውነታ ሁሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ተረት አድርገነው እንጂ አምነው የተገበሩትማ ብዙ አስደናቂ ነገሮችን በመሥራት ከጤና ጋር ረጅም ዕድሜ ጠግበው ሄደዋል።

  • @tri-ju1sy
    @tri-ju1sy Жыл бұрын

    እረ ተው ግን በመጠበቅ ልናልቅ ነው ወይም ኦንላይን ኮርስ ጀምሩ

  • @ImpactSeminars

    @ImpactSeminars

    Жыл бұрын

    እሺ! እሺ!

  • @mayavideo1
    @mayavideo1 Жыл бұрын

    በጣም እናመሰግ ናለን እባካችሁ እኔ የምክር አግልግሎት እፈልጋለሁ አቶ አሸናፊ Choach እንዳደርጉኝ እፈልጋለሁ እንዴት ነው እሄን አግልግ ሎት የማገኘው!

  • @monangetu2003
    @monangetu2003 Жыл бұрын

    Ketay partocen tol tolo betleku arefe new

  • @meandmine2489
    @meandmine2489 Жыл бұрын

    Trannscending Limit Book link Lay Ayseram Do we Have Another Option Please

  • @saraameha1238

    @saraameha1238

    Жыл бұрын

    Put your telegram username I will send u If u want

  • @David-fw8mx

    @David-fw8mx

    Жыл бұрын

    Send to me pls

  • @meandmine2489

    @meandmine2489

    Жыл бұрын

    @@David-fw8mx Send Me Your Mail

  • @gedionmesfn8800

    @gedionmesfn8800

    Жыл бұрын

    @@saraameha1238 Would you send me to my telegram username Ma Men? Thank you!!!

  • @saraameha1238

    @saraameha1238

    Жыл бұрын

    @@gedionmesfn8800 I couldn't find out this user name -->Ma Man

  • @HayluLahiufluf
    @HayluLahiufluf Жыл бұрын

    ሰምቼ አልጠግብህም

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 Жыл бұрын

    እንስሳትና ፅፅዋትም ይታመማሉ፤ በበሽታ ምክንያትም ይሞታሉ እኮ!

  • @gechtube2034
    @gechtube2034 Жыл бұрын

    ትምህርቱ አሪፍ ነዉ ግን የቅዱሳን ህይወትስ በራሳቸዉ ስበዉት ነዉ ህመሙን

  • @aklilenegus5561
    @aklilenegus5561 Жыл бұрын

    Programun be akal lemektatel lemnfleg botawn ena pricun ngerun weym slk kutr askemtulen kechalachehu

  • @ImpactSeminars

    @ImpactSeminars

    Жыл бұрын

    ሁለት የተለያዩ ፕሮግራሞች አሉ። በሚከተሉት ተንቀሳቃቭ ስልኮች ተጨማሪ መረጃዎች ማግኘት ይቻላል! 0911420432 and 0988068511

  • @ImpactSeminars

    @ImpactSeminars

    Жыл бұрын

    @@aklilenegus5561 0911420432

  • @wondebeyene1759

    @wondebeyene1759

    Жыл бұрын

    The coming erob meskerem 4 be 11 seat Mosaic hotel ye 7batch orientation yisetal please do come entrance us free ......

  • @wondebeyene1759

    @wondebeyene1759

    Жыл бұрын

    Entrance is free. Bole medhanialem zik blio Mosaic hotel

  • @user-hs1qm8uj9g

    @user-hs1qm8uj9g

    Жыл бұрын

    ከልብ እናመስግናልን 🙏🙏🙏 ይቅርታ እርሶን በግል ማውራት ፍልጌ ነበር ይቻላል??

  • @lubebamohammed2941
    @lubebamohammed2941 Жыл бұрын

    እረ ተቆረጠ እና ከሙድ ወጣን!

  • @yohanszerihun8869
    @yohanszerihun8869 Жыл бұрын

    በ online ስልጠና መስጠት አላሰባችሁም ወይ

  • @ImpactSeminars

    @ImpactSeminars

    Жыл бұрын

    ስለፍላጎትዎ እናመሰግናለን! እያዘጋጀን ነው። ከየት ነው የሚጽፉልን?

  • @yohanszerihun8869

    @yohanszerihun8869

    Жыл бұрын

    @@ImpactSeminars ከክፍለ ሀገር ከ ባህር ዳር

  • @metasebiatsige3636
    @metasebiatsige3636 Жыл бұрын

    ህጻን ልጅ እንደተወለደ ለምንድነው ክትባት የሚሰጠው? ጤንነት ተፈጥሮአዊ ነው ካልን!

  • @abdtutorial-1118
    @abdtutorial-1118 Жыл бұрын

    ይህ ሰውዩ ይለያል

  • @herimontsegay9728

    @herimontsegay9728

    Жыл бұрын

    Can we have Part two Pleaseeeeeeeeeee.

Келесі