What is Money?--ገንዘብ ምንድን ነው? ክፍል 1

ገንዘብ ምንድን ነው?
ሁላችንም እንደምንረዳው በዚህ ዓለም ላይ ስንኖር እጅግ በጣም ከሚያስፈልጉን ነገሮች መካከል ገንዘብ አንዱ ነው፤ በጣም አስገራሚ የሆነው እውነታ ግን አብዘኛው ሰው የዚህ ዘመን 'ገንዘብ' ምን እንደሆነና እንዴት እንደሚሰራ በግልጽ አይገነዘብም፤ ከዚህም የተነሳ ብዙ ሰው መልሶ የማያገኝውን ዕድሜውንና ውድ ህይወቱን በእጥረትና በድህነት እያሳለፈ ይገኛል። ለምን? ገንዘብ ምንድን ነው? አብረን እንየው!
ባለፈው ሳምንት
ስኬታማ የሚኮንባቸው ብዙ መንገዶች አሉ፤ ወደ እውነተኛ ስኬት የሚያደርስ እርግጠኛ መንገድ ግን አንድ ነው!
ይህም መንገድ ለሁሉም ሰው ክፍት ነው።
የዚህን ተከታታይ ሴሚናር የቀድሞ ክፍሎች እዚህ ጋር ያገኛሉ፡
Part 1: • The Power of Now - Pa...
Part 2: • The Power of Now - Pa...
ይህንን ቪድዮ ለሌሎች ያጋሩ።
Please share on Facebook
Facebook: / bornlimitlessseminars
_____________________________
ስኬታማ የሚኮንባቸው ብዙ መንገዶች አሉ፤ ወደ እውነተኛ ስኬት የሚያደርስ እርግጠኛ መንገድ ግን አንድ ነው!
ይህም መንገድ ለሁሉም ሰው ክፍት ነው።
_____________________________
ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
Address: Mosaic Hotel follow the link: maps.app.goo.gl/gbdSFBqLgP9zd...
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251911318275

Пікірлер: 55

  • @kalbakilo3673
    @kalbakilo36732 жыл бұрын

    በጣም የማከብርህ ባለ ትልቅ አምሮ ባለቤት እደዚህ ቶሎ ቶሎ ናልን በጣም ታስፈልገናለህ

  • @tamenetadiyos9661
    @tamenetadiyos96612 жыл бұрын

    እንዳንተ አይነት ሰዎች ይብዙልን

  • @kedirsuleymen7928
    @kedirsuleymen7928 Жыл бұрын

    በጣም የዘነጉና አሰፈላጊ ና ትክረት የመፈለግ በጠመ እናመሰግናለን

  • @ayalewnessibu4834
    @ayalewnessibu4834 Жыл бұрын

    Woow አንናፍክሃለን የምር ታስፈልገናለህ..... አንደበትህን አጂክ እወደዋለው ኑርልን

  • @Akkasiiabo
    @AkkasiiaboАй бұрын

    በጣም ትለያለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አመሰግናለሁ አባቴ

  • @kerajihassen4175
    @kerajihassen4175 Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @user-oz1ir9nh2s
    @user-oz1ir9nh2s2 жыл бұрын

    thank you so much m.r ashenafi this is wisdom

  • @sisaydm5934
    @sisaydm59342 жыл бұрын

    You are blessed.

  • @saraameha1238
    @saraameha12382 жыл бұрын

    Welcome Back ድንቁ ኢትዮጵያዊ Mr Ashenafi Taye💚! Denk Temehert New! Denk Abat Neh! Denk Memeher! Alemn Atereten Endenay Seleredahen Enamesegnalen!

  • @haylatdaniel6668
    @haylatdaniel6668 Жыл бұрын

    እጅግ በጣም ጥሩ ስልጠናዎች ናቸው ፤ ከተለመዶው ማነቃቂያዎች በተለየ ጥልቅ ሐሳቦችን የሚተነትኑ ናቸው ፤ ይበርቱልን ! ይበል ! ብያለሁ ። ሰዎች በህይወታቸው ማወቅ ካሉባቸው ሦስት ነገራት ብለው 3ኛው ገንዘብ ተብሏልና ፤ ስለ ቀዳሚዎቹ ሁለቱ ራስን ማወቅ ና የዘመኑን መልክ ማንበብ በሚል ስልጠናዎች ቢዘጋጁ ? 🙏

  • @zeki8001

    @zeki8001

    Жыл бұрын

    2222222222232222222222222222222222222222222222222222222222222222222222222222222222222222222222222232222222222322323224232222322222222322223322222232222232222222222222222223222232222322222222222222222222232222222332232222222222322222322222222222222222222222222232222222224223222q22222222223222222222222222222323222222232322222322222222222222232222222222242222222222223322222222422323222222222222222222232222222222222222422232222222222222222212222222222222232222222222323222222222222222222222222222222222222322322222222222222222322222222222222222222222222222222222222223222222222222222222222222223222222222222222222222222222222222232222332223233232333322q2223222333322223322232323223333222

  • @livebklke9328
    @livebklke9328 Жыл бұрын

    ገራሚ ትምህርት ነው

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 Жыл бұрын

    God bless you man!!! thank you so much👌👍

  • @brktimamaye-qc5gs
    @brktimamaye-qc5gs Жыл бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ ተባረክልን

  • @fedila2587
    @fedila2587 Жыл бұрын

    Thank you አቶ ተአዬ

  • @monkeytube5394
    @monkeytube53942 жыл бұрын

    Asha I have great gratitude to u

  • @unknown-br4ym
    @unknown-br4ym2 жыл бұрын

    Betam enamesegnalen

  • @zeki8001
    @zeki8001 Жыл бұрын

    your are my life starter

  • @zegeyesabom5538
    @zegeyesabom5538 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @user-lw3qy3en2h
    @user-lw3qy3en2h Жыл бұрын

    Amazing you are . I'm learning lot New things God bless you what can i saying thank you so much

  • @familychannel1343
    @familychannel1343 Жыл бұрын

    Thanks so much it is amazing

  • @emanmohammed5660
    @emanmohammed5660 Жыл бұрын

    You changed my views about Ethiopia. I see a clear hope for me and others. I see clear hope for Ethiopia.

  • @bethlihemmelkamu3566
    @bethlihemmelkamu3566 Жыл бұрын

    I Respect for you

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 Жыл бұрын

    Amazing Man

  • @robahailemariamnew7009
    @robahailemariamnew70093 ай бұрын

    🎉Excellent Mr Ashanfi Galtooma 🎉roba from iraq🎉

  • @dejeneabdissa4272
    @dejeneabdissa42722 жыл бұрын

    Respect🙋‍♂️👋you thought us something especial, that we had never got in our school lives including university. You clearly presented past...present and future in a single video👏👏🏇🏇

  • @ImpactSeminars

    @ImpactSeminars

    2 жыл бұрын

    Thank you my dear, Dejene.

  • @lawinformer

    @lawinformer

    Жыл бұрын

    Es

  • @Hanisg.
    @Hanisg.2 жыл бұрын

    ክፍል 2 please

  • @ethiopiaaddis8610
    @ethiopiaaddis86102 жыл бұрын

    የምሬን ነው አንተ በጣም ትለያለህ መንገድህ የራስህ ነው እባክህ አትጥፋብን

  • @eyobtefera5718
    @eyobtefera57182 жыл бұрын

    ድንቅ ነህ

  • @habtomumolalm7185
    @habtomumolalm7185 Жыл бұрын

    Nic

  • @yesufyimertessema1535
    @yesufyimertessema1535 Жыл бұрын

    እጅግ ከልብ አመሰግናለሁ መምህር!! Keep it up!

  • @diboradibora
    @diboradibora Жыл бұрын

    የኔ ጥያቄ ሙዚቃ ቤት ማለት ምንድነው ስራው ማለት ስላልገባኝ ነው ይቅርታ

  • @doitright593
    @doitright593 Жыл бұрын

    soon money will be going digital no black market

  • @mohammedseyid8786
    @mohammedseyid87862 жыл бұрын

    Begugut sitbik nbr

  • @ermiaserifo9948
    @ermiaserifo99482 жыл бұрын

    I live in South Africa but life is so defcalt I don't know what I do.

  • @temuye3572
    @temuye35722 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @abelbogale9773
    @abelbogale9773 Жыл бұрын

    Smche smche alslchihm ante tleyaleh gn sle rasin mashenef btastemren des ylenal

  • @lifeandsuccesscoachtube8856
    @lifeandsuccesscoachtube8856 Жыл бұрын

    አድራሻችሁን ብትነግሩን ደስ ይለናል

  • @akliluhailu2194

    @akliluhailu2194

    Жыл бұрын

    ቪድዮ መጨረሻ ላይ አድራሻቸው አለ

  • @tamrumulugeta
    @tamrumulugeta Жыл бұрын

    andegna ashe

  • @mekdesshiferaw14
    @mekdesshiferaw14 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን! ግን እስከዛሬ የት ነበርክ?

  • @bahlbisbhatu2368
    @bahlbisbhatu23683 ай бұрын

    11#👂

  • @gechtube2034
    @gechtube2034 Жыл бұрын

    How can I get my passion m.r Ashenafi??

  • @seyawtube3652
    @seyawtube36522 жыл бұрын

    ክፍል 2. ?

  • @Fenot69
    @Fenot69 Жыл бұрын

    እድራሻውን ብትንግሩን

  • @user-ib8gb4ik4s
    @user-ib8gb4ik4s Жыл бұрын

    Hi

  • @top_g__-wv4gw
    @top_g__-wv4gw Жыл бұрын

    3:47 the guy in red was cringing so hard

  • @anwartigistu2012
    @anwartigistu2012 Жыл бұрын

    ወላሂ አንተ ትችላለህ በቃ ማስተማር ትችላለህ

  • @birukfierew4739
    @birukfierew4739 Жыл бұрын

    i hav sam atittude with u

  • @enjoyenglish123
    @enjoyenglish1232 жыл бұрын

    እግዚአብሔርን ትለያለህ ጋሽ አሸናፊ። ሰላም ከአስቱ

  • @surafelkebeee7267

    @surafelkebeee7267

    Жыл бұрын

    adama nw adiss

  • @user-sw8nz7bp7g
    @user-sw8nz7bp7g4 ай бұрын

    Yet nw ye seltan bot

  • @ImpactSeminars

    @ImpactSeminars

    4 ай бұрын

    አድራሻ፡ ቦሌ ከ2000 ሐበሻ ገባ ብሎ ማግኖሊያ ሆቴል maps.app.goo.gl/LGyEXuGSkanAgc2Z6 ለበለጠ መረጃ ፡ 0988068511 ይደውሉ

Келесі