ራስህን መቀየር ያቃተህ ይህን ባለማድረግህ ነው @DawitDreams l ዳዊት ድሪምስ

ራስህን መቀየር ያቃተህ ይህን በለማድረግህ ነው
Embark on a transformative journey to unlock your full potential with our groundbreaking video on the 21-day paradigm shift. Join us as we delve into the fascinating world of mindset reprogramming and discover the key to achieving your dreams.
Join Dawit Dreams in this inspiring video as he shares his wisdom on the topic.Join Dawit Dreams in this inspiring video as he shares his wisdom on the topic.
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦t.me/DawitDreamsTelegram
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#personal development in Ethiopia
#ethiopian #DawitDreams, #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange,

Пікірлер: 69

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el4 күн бұрын

    ስደት ግራ አጋብቶን አእድሜያችንን በሰው ሀገር ጨረስንው❤

  • @HaileBeza
    @HaileBeza11 күн бұрын

    እናመሠግናለን ስለ ምክርህ

  • @user-hy5sv7cc1s
    @user-hy5sv7cc1s11 күн бұрын

    በየቀኑ ያአተን video እጠብቃለሁ ክላሰ እዳልመዝገብ ሰአት የለኝም ግን በሰልኬ እማራለሁ እራሴን እዳቅ አረጎኛል አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @abdulfatahraduwan4722

    @abdulfatahraduwan4722

    10 күн бұрын

    ምንድ ነው ምሰሪዉ?

  • @user-hy5sv7cc1s

    @user-hy5sv7cc1s

    10 күн бұрын

    @@abdulfatahraduwan4722 የግል ደረጀት ወሰጥ ነው እምሰራው

  • @user-hy5sv7cc1s

    @user-hy5sv7cc1s

    10 күн бұрын

    @@abdulfatahraduwan4722 ባሬሰታ

  • @user-wr3jj4lm1f

    @user-wr3jj4lm1f

    8 күн бұрын

    Selam Endetinesh

  • @user-hy5sv7cc1s

    @user-hy5sv7cc1s

    8 күн бұрын

    @@user-wr3jj4lm1f selam new

  • @user-wr3jj4lm1f
    @user-wr3jj4lm1f8 күн бұрын

    ❤❤❤❤maninim endatisema yebizuwan hiyiwot eyekeyerik new

  • @user-re5mh6dd1w
    @user-re5mh6dd1w5 күн бұрын

    Thank you

  • @meftuhibrahim9343
    @meftuhibrahim93439 күн бұрын

    Hi Dawit Dream team Personality Education Character Choosing the word I love it thx u 🎉

  • @user-ud1rd5fm2g
    @user-ud1rd5fm2g5 күн бұрын

    wow amazing dawit derams thank you

  • @newlife9989
    @newlife998910 күн бұрын

    wellahi betam amesegenalew......abezagnaw tik tok lay miyatefawn seat banete video biyasalef yet bederesen .....

  • @JojoNesan11Billion
    @JojoNesan11Billion11 күн бұрын

    The Smartest Man In Ethiopia 🙌

  • @yaredaxv3349
    @yaredaxv33498 күн бұрын

    ዳዊትየ እንወዳችለን❤❤❤❤❤

  • @aesugaltewahdo5132
    @aesugaltewahdo513210 күн бұрын

    እናመሰግናለን ዴቭ ❤

  • @user-gl2gk5jh5i
    @user-gl2gk5jh5i8 күн бұрын

    Dav betam gerimognal yihen kemadamete ketikit dekika befit ye 16 ameti lije wedefit mini enidemihon chenekegni sitilegni errr bye alekesiku ene negni sew salihon fetireshi byeee amirire alekesiku abt,wenidim, agot,ayat, liji ,balebeti kakate enati wetita tiseralechi ena beka yaledimewa asebechi byeee betam alekesiku yanineten timirt sadamit tinishi fetenechi enji lije tikikili nat aliku!!!!tankyuo verymach!!!!

  • @user-wc1xd3du1o
    @user-wc1xd3du1o11 күн бұрын

    በጣም መትገርም ሰው ነህ ዴቪ እኔ ግን በእያንዳንዱ ቪድዎ ትምህርት እያገኛሁበት ነው አመሰግናለሁ።

  • @alemneshtemesgentemesgen8576
    @alemneshtemesgentemesgen85769 күн бұрын

    ❤Thank you TOO.

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia207010 күн бұрын

    አመሰግናለሁ ዴቭ ትምህርትህ ይመቻል ሲሳካልኝ እነግርሃለሁ❤️🥰🙏👍

  • @jongery8953
    @jongery895311 күн бұрын

    ኤርትርዊ ነኝ ጆሮየ ለኣማሪኛ የከፈትኩት ባንተ ምክኒያት ነው በዚ ዘመን ኣሉ ከሚባሉ ኡንቅ ነህ ኣነቃቅተሂኛል ሂወተ የት ንዳለች አንዲያውቅ ረድተሂኛል ኢዝጊኣብሄር ይባርክህ!!! ዴቭ

  • @AngesomTeka-ip2ms
    @AngesomTeka-ip2ms11 күн бұрын

    😊😊😊😊geta ybarkh eskahunm yalehut bante new dave shi amet nurilgn

  • @user-wr3jj4lm1f

    @user-wr3jj4lm1f

    8 күн бұрын

    Hi selam new 😊

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha11 күн бұрын

    ዋው በጣም የማደንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ዴቭዬ ❤❤❤ ኑርልን🙏

  • @Shewit_Brhane12

    @Shewit_Brhane12

    9 күн бұрын

    ደሙሩኝ ♥🙏

  • @DerejeAddisu-y1l
    @DerejeAddisu-y1lКүн бұрын

    እዉነት ነዉ

  • @WubgzerAlemayehu
    @WubgzerAlemayehu11 күн бұрын

    Woww amazing dave

  • @Tenayihun-qq5zh
    @Tenayihun-qq5zh10 күн бұрын

    i understand my problem after i get you you are my model man !!!

  • @user-zy7zu7kr3g
    @user-zy7zu7kr3g10 күн бұрын

    Wow dev geta yebarkeh heyewetachen eyeteqeyer new

  • @endaleBalcha
    @endaleBalcha11 күн бұрын

    I love dave

  • @yohannesGebre-rk9wl
    @yohannesGebre-rk9wl11 күн бұрын

    Thanks dawit dreams 🙏 🙏

  • @user-nk7pj3ji3h
    @user-nk7pj3ji3hКүн бұрын

    Barnoota breedadha bayyee namati tola !!!! heddu galatoomi dawit dream isin jaalanna

  • @mihretusimeonamengodblesu2198
    @mihretusimeonamengodblesu219811 күн бұрын

    Ke LebeAmasagenalawu

  • @Muh_Al_Al_afary
    @Muh_Al_Al_afary11 күн бұрын

    Thanks you my brother

  • @user-ey8el2qw3l
    @user-ey8el2qw3l11 күн бұрын

    enamesegnalen ❤❤❤

  • @seventhdayadventistchurchg2843
    @seventhdayadventistchurchg284310 күн бұрын

    best

  • @AlebachewTube
    @AlebachewTube10 күн бұрын

    የት እንዳለ ያላወቀ ወዴት መሄድ እንዳለበት አያውቅምና አሁንኑ የት እንዳለን እንወቅ!

  • @user-hy5sv7cc1s

    @user-hy5sv7cc1s

    4 күн бұрын

    እውነት ነው 🙏🙏

  • @user-ln3iw6cu5o
    @user-ln3iw6cu5o11 күн бұрын

    Thanks

  • @user-nk7pj3ji3h
    @user-nk7pj3ji3hКүн бұрын

    Ba uwnat mirt timiru naw ina masaginalen dawi dreams

  • @febendavid9278
    @febendavid927811 күн бұрын

    Amazing guy

  • @alemayehuassefea9162
    @alemayehuassefea91629 күн бұрын

    Well done bro.

  • @user-mo2ju9sb2c
    @user-mo2ju9sb2c11 күн бұрын

    Dave betam migerm timirt nw mitastemiraw wow ashenifalew

  • @user-vj9sd2ck9x
    @user-vj9sd2ck9x9 күн бұрын

    Thanks bro❤❤❤❤❤❤

  • @LovelyBackgammon-dy6ou
    @LovelyBackgammon-dy6ou2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @QueenKeron
    @QueenKeron11 күн бұрын

    Awo gadengaye ande yone shto tekebto keziya gize jemro beshetetegni kutr yone des yemilsmet yesemagnal❤❤❤

  • @user-dz9pm5cu7t
    @user-dz9pm5cu7t10 күн бұрын

    wow ye zare yelayale

  • @user-ef7ik9er8t
    @user-ef7ik9er8t9 күн бұрын

    ኣመሰግናለሁ ዴባ ካንተ ቡዙ እየተማርኩ ነው መቀለ ብትመጣ ኣንደኛ ሰልታኝ ነኝ።

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s6 күн бұрын

    ዴቫ ❤thank you

  • @rahmatidrees-ds9fy
    @rahmatidrees-ds9fy4 күн бұрын

    Ine wellahi 1 asab ke 30 dakika belay yala minim lela asab mekoyet ichilalew das yilagnal maseb❤nagem yaninu asibalew

  • @Izedinayaleaw
    @Izedinayaleaw10 күн бұрын

    ዴዴዴዴ መንገዴን እንደገና አሳየኸኝ ሳገኝህ ግን ምንእንደምል አላውቅም

  • @tesfayetadiyos6899
    @tesfayetadiyos68999 күн бұрын

    ተፈላግ ሰው የመሆን ጥበብ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።

  • @user-sz8yd9zc5w
    @user-sz8yd9zc5w4 күн бұрын

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም አለም እህትህ ነኝ ከባር ማዶ ስልክ መልስ በቴሌግራም ፕሊስ

  • @FUNNYVIDEOS-uo8hr
    @FUNNYVIDEOS-uo8hr11 күн бұрын

    ብርክ በልልኝ ባንተ የተነሳ ሂወቴ ምን ያህል እንደተቀየረ ባየህ አንድ ቀን ሀገሬ ስገባ መጥቼ ምስክርነት እሰጣለሁ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ኑርልልኝ ውድድድድድ ነው የማረግህ

  • @toyekoye
    @toyekoye9 күн бұрын

    የአንተ ትምህርት እንደሸመደድኩት ትምህርቴን ሸምድጄ ቢሆን ኖሮ ጂኒዬስ እሆን ነበር።

  • @fatiyakalil9027

    @fatiyakalil9027

    Күн бұрын

    15: 15:24

  • @HA-xu4xh
    @HA-xu4xh8 күн бұрын

    ዴቨየ የሄ ቪዲዬ ተደግሞ ነዉ ርእሱ አዲስ ነዉ ዉስጥ ያለዉ ግን ተደግሞ ነዉ?????︎

  • @hebshawit
    @hebshawit3 күн бұрын

    እስከዛሬ ባለማስማቴ ተሸውጃለሁ ተማሩ የመዳም ቅመሞች

  • @adanechmelese4824
    @adanechmelese482410 күн бұрын

    🎤🎤🎤➔👂👂👂➔🤔🤔🤔➔💡💡💡➔🤲🤲🤲➔always ➔🙏🙏🙏

  • @MohammedAmin-nb3um
    @MohammedAmin-nb3um10 күн бұрын

    አላህ ምን አነገጋገርህ ጥሩ አይደለም!!!!!! አዛን ሌላ ቃል ተጠቀም

  • @Izedinayaleaw

    @Izedinayaleaw

    10 күн бұрын

    አላህን አሰታወሰ እንጂ ምን አለ !አንተ ሙሰሊም ሰለሆንክ ነው እሱ እስላም አይሆንም ብለህ ታሰባለህ !ዝም ብላችሁ በቀቀን አትሁኑ መጀመሪያ አንተ እሰላም ሁን እሰላም ሰላም በእጁ በአፉ በእግሩ ሰላም የሆነ ነው።

  • @Izedinayaleaw

    @Izedinayaleaw

    10 күн бұрын

    እስልምናን ወደ መጥፎ እይታ እንዱይዙ አታድርግ ።ጦትን ለመንቃት ሲያሰብ አዛንን ማሰታወሰ ምን ችግር አለው በሌላ እይታ ሙሰሊሞች ንቁ መሆናቸውን እያሰተማረ ነው።

  • @4986-y7N

    @4986-y7N

    8 күн бұрын

    አላም(አላርም,Alarm) ሲጮህ ነው ያለው።😂

  • @DerejeAddisu-y1l
    @DerejeAddisu-y1lКүн бұрын

    እዉነት ነዉ

  • @user-nk7pj3ji3h
    @user-nk7pj3ji3hКүн бұрын

    Ba uwnat mirt timiru naw ina masaginalen dawi dreams

  • @DerejeAddisu-y1l
    @DerejeAddisu-y1lКүн бұрын

    እዉነት ነዉ

Келесі