ስኬት ምንድን ነው? || What Is Success? - Impact Podcast

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spotify.com/pod/sh...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
- • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Пікірлер: 221

  • @user-rl5nf4jc5t
    @user-rl5nf4jc5t Жыл бұрын

    የምታስተምረዉን በተግባር ኖረህ የምታስተምር የተሳካልህ የዘመኑ ጀግና ትምህርትህ ስለለወጠኝ በስኬት ጎዳና ላይ እንገናኛለን።

  • @newayhailemeskel3933
    @newayhailemeskel3933 Жыл бұрын

    በዚህ ክፍለዘመን በሀገራችን የስኬት መንገድ በጥልቀት ከገባቸው ሰዎች አንዱና ዋነኛው ነህ የገባህንም ሚስጥር ትውልድን ለመቅረጽና የሕይወትን አቅጣጫ የምታሳይ የ21ኛው ክፍለዘመን የኢትዮጵያዬ ጀግና ነህ፡፡ በርታልን ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥልን!

  • @allisualih3428
    @allisualih342811 ай бұрын

    የእውነት እየሰጠከን ያለው ትምህርት በጣም ግሩም ነው ረጅም እድሜና ጤና ከተትረፈረፈ ህይወት ጋር አብዝቶ ይስጥህ

  • @SemereBariawethiopia
    @SemereBariawethiopia Жыл бұрын

    Sir, You are blessed with not only wisdom but a great charisma and explanation skill; you are a school yourself. Bless you more!! Keep going!!

  • @ImpactSeminars

    @ImpactSeminars

    11 ай бұрын

    It is kind of you to give me such an encouraging compliment, dear Semere. Thank you!

  • @SemereBariawethiopia

    @SemereBariawethiopia

    11 ай бұрын

    @@ImpactSeminars I said quite less than what you rightfully deserve. Keep up the good work

  • @yibeltaladmasie6973
    @yibeltaladmasie6973 Жыл бұрын

    ስኬት ማለት በየቀኑ የምንተገብራቸው ጥቃቅን ጥረቶቻችን ድምር ውጤት ነው፡፡

  • @samuelmarkos1406

    @samuelmarkos1406

    6 күн бұрын

    Wow

  • @getahuntewledmedhin5057
    @getahuntewledmedhin505710 күн бұрын

    በጣም ድንቅ ትምህርት

  • @ijaasalim813
    @ijaasalim8133 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅህ ሰለሁለም ነገር በጣም አመሰግናለሁ በሰደት ላይ ያላችሁ ሁሉ ይህ እውቀት አያምልጣችሁ የአእምሮ ምግብ ሰለሆነ❤

  • @thomasaboye3872
    @thomasaboye3872 Жыл бұрын

    ተመስጦ ውስጥ ሆኖ ማስተማር የሚችል ብቸኛዉ ታላቅ መምህር እንደሆንክ ነው የሚሰማኝ ረጅም እድሜ እመኝልአለው

  • @user-wr3jj4lm1f

    @user-wr3jj4lm1f

    6 күн бұрын

    Hi dagi ebalalehu metewawok yichalal?

  • @nebyusolomon5593
    @nebyusolomon5593 Жыл бұрын

    አሼ ጠፍተሃል ቶሎ ቶሎ ብናይህ ደስ ይለናል

  • @shimelesseyoum1982
    @shimelesseyoum198211 ай бұрын

    Wow😱በጣም ድንቅ መልክት 🥰ዛሬ ሰለ ስኬት ጥልቅ ትምህርት አገኝሁ የምር🥰🙏ዘመንህ ይባረክ አቶ አሽናፊ ታዬ!ለዝህ ሀገር የተሰጠ ስጧታ እንደሆንክ ይሰማኛል !በጣም የበሰለ ፣በእውቀት የተደራጀ ፣የተረጋጋ እና ስክን ያለ፣የሚስራ motivational and important lesson ስለሰጠህን እናመሰግናለን!Thank you so much🥰🙏🙏ትመህርትን በማሳደግ ዙርያ video ብትስራ ደስ ይለኛል!ማለት ሰው ዲግሪ ተምሮ ማስተርስ መማር ይፈልጋል፣ ካዛ ወደ ላይ ለማሳደግ ይማራል!በዝህ ዙርያ ብታውራን ደስ ይለናል!እኔ በግሌ ግራ የሚገባኝ ነገር ስላለ ነው በዝህ ሀገር ትመህርት ዙርያ!አነተ አስተማራም ስለሆንክ በጣም ጡሩ ምክር ይሆናል ብያ አስባለሁ🥰Thank you for ur time🙏🙏

  • @simegntadesse9664
    @simegntadesse9664 Жыл бұрын

    Why is this channel not getting 10 million subscribers?

  • @hanantadisi4574

    @hanantadisi4574

    Жыл бұрын

    It's my question too

  • @user-uz9pw6bv7e

    @user-uz9pw6bv7e

    Ай бұрын

    እረ የኔም ጥያቄ ነው

  • @mikado5545
    @mikado5545 Жыл бұрын

    Thank you God for giving us a special blessed person. Master classes! And all this brilliant knowledge for free! The name of your podcast says it all. You definitely have great IMPACT in so many peoples life. You have it all my dear. We love you. God bless you more. Many thanks and Greetings from 🇪🇷 🇩🇪 🇳🇱

  • @amesgagn
    @amesgagn11 ай бұрын

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን እውነተኛ ትምህርት ነው አሹ ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @yonatanzelalem2725
    @yonatanzelalem2725 Жыл бұрын

    Wowowowowo እራሴን ሁልግዜ የምመለከትበትን መንገድ በየቀናቶች ልዪነት እየሰፋ እንድሄድ ስላደረክ አመሰግናለሁ . 🙏

  • @adanetesfaye5907
    @adanetesfaye5907 Жыл бұрын

    Dear Ashe, the way you speak is so impressive, thank you so much our dearest.

  • @HALELUYA62
    @HALELUYA62Ай бұрын

    የሚገርም ትምህርት ነው ስኬት ማለት መንገዱ ነው ዕለተ ዕለተ የሚኖር ነገር ነው🙏

  • @user-mk4bw3tu8z
    @user-mk4bw3tu8z23 күн бұрын

    የጠፋብኝን ማንነት ዛሬ አገኘሁ አመሰግናለሁ በቅርቡ ደግሞ በድጋሜ እንደማመሰግንህ ተስፋ ሳይሆን እርግጠኛነኝ 😊

  • @mulkenworku6964
    @mulkenworku696411 ай бұрын

    ተባረክ አቦ!

  • @hiruttube655
    @hiruttube655 Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ መምህር እድሜ ይስጥልን ❤ በእውነት ከልቤ ነው የምወዶት 🤝

  • @MebratAbiyot-qq5po
    @MebratAbiyot-qq5po11 ай бұрын

    የሐገራችን ድንቅና ጀግና ትልቅ ሰው ሁሌም ክበርልን🙏🙏🙏

  • @Alem844
    @Alem844 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ድነቅ ትምህርት ነው🙏

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je11 ай бұрын

    I have no idea how to thank you u r directly telling my life how passed with out nothing but now I am trying to manage in proper way in proper time ❤

  • @tesfamichaleendeshaw9153
    @tesfamichaleendeshaw9153 Жыл бұрын

    ጋሽ አሼ ብዙ ጠቃሚ ነገር በትምህርትህ አግንቻለሁ እራሴንም እንድፈትሽም አድርገህኛል ስለዚህም በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @user-ib4en8ux4l
    @user-ib4en8ux4l11 ай бұрын

    እድሜ ና ጤና ይስጥ አባቴ አዲስ ህይት ነው የሰጠኽኝ ነብስ ነው የዘራህብኝ ክበርልኝ ምንም ቃላትየልኝም እግዛብሔር ይስጥልኝ

  • @user-bs4kr7vg6z
    @user-bs4kr7vg6z11 ай бұрын

    Really I Am Happy To Hear A Wonderful Topic"Blocked Time" at important condition I am implementing without knowing such a wonderful description 🙏🙏🙏🙏

  • @ayenmengist1980
    @ayenmengist19803 ай бұрын

    Thanks a lot about your advice ...to improve our living standards

  • @binyamg1986
    @binyamg19868 ай бұрын

    ተባረክ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ አሼ 🙏 እናመሰግናለን!

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 Жыл бұрын

    Asey Memher. DR. Pro.Ashenafi Taye❤❤❤ Kellbe SELAMTAYE TEKEBELGN❤ EGZIABHER edme ena TENA abzto ysth❤

  • @hanantadisi4574

    @hanantadisi4574

    Жыл бұрын

  • @ghenethaile2803

    @ghenethaile2803

    Жыл бұрын

    @@hanantadisi4574 😍

  • @EyasuMelese-vd5hp
    @EyasuMelese-vd5hp8 ай бұрын

    ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛል በጣም አመሠግናለሁ ጥያቄ መሆን የምትፈልገው public spiker ነው እደነገርከን ጥያቄዬ ይህንን ለመወሠን ያነሣሣህ ሀሳብ ማለት ከሌሎች የስራ ፊልድ ለምን አልመረጥክም አመሠግናለሁ

  • @dannytube8867
    @dannytube88672 ай бұрын

    እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ ይጨምርልክ❤

  • @awolachem2124
    @awolachem212411 ай бұрын

    l hear for 7:23 without interupt. still now i continue to see all yr youtube

  • @gfdu9298
    @gfdu929813 күн бұрын

    ዋው❤❤❤❤

  • @ObsetanHurisa-hz1ej
    @ObsetanHurisa-hz1ej11 ай бұрын

    በጣም እናመሰግናን

  • @temesgensidamo3914
    @temesgensidamo3914 Жыл бұрын

    Thank u so much,Ashe

  • @mesaysolomon4591
    @mesaysolomon459111 ай бұрын

    አሼ ለ 3 ወር ሁሌ አብሬህ ብውል ሂወቴ እስከወዲያኛው እንደሚቀየር ይሰማኛል በየቀኑ ከከባድ ድብርት ውስጥ ነው የምታወጣኝ ሂወትን ባንተ ሀሳብ ስረዳው ነው የምር ስለራሴ ያለኝ አመለካከት ስለ ሰዎች ያለኝ ሁሉም ነገር ሰላም እንደሆነ እሚሰማኝ ቀኑን ባላቀውም አንድ ቀን ግን እጅህን ጨብጬ አመሰግናለው እንደምልህ እርግጠኛ ነኝ ❤

  • @eyerusdemissie8519
    @eyerusdemissie85196 ай бұрын

    አቶ አሸናፊ በውነት ተሳክቶልሀል ዘሬ ህልሜን አጥርቼ እንዳይ ነው ያረከኝ ። stay blessed

  • @terefadelesa
    @terefadelesa11 ай бұрын

    God bless you. I love you. Thank you very much. ❤❤❤❤

  • @user-hm8gl2xf8u
    @user-hm8gl2xf8u11 ай бұрын

    Ashe tileyaleh

  • @user-io8gt8zx4t
    @user-io8gt8zx4t Жыл бұрын

    Wow,thank you so much😊❤

  • @Bila22649
    @Bila22649 Жыл бұрын

    እግዚሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ጋሼ!!

  • @moke4925
    @moke492511 ай бұрын

    You make me cry!!!!! Thank you so much I just feel it what you talking about!!!!

  • @bezawitsisay8033
    @bezawitsisay8033 Жыл бұрын

    It is so impressive & add background music like bob proctor videos and it touch subconscious mind

  • @user-ip2le5be1w
    @user-ip2le5be1wАй бұрын

    እናመሰግናለን።

  • @bahlbisbhatu2368
    @bahlbisbhatu2368 Жыл бұрын

    ውውውውውውውውውውውው ብጣዕሚ 100%

  • @ahmedintemam-sz6ux
    @ahmedintemam-sz6ux Жыл бұрын

    welcome! as always awsome thanks my turning point ashu thanks a lot❤❤❤

  • @wondew9
    @wondew9 Жыл бұрын

    አሼ፣ አንተ የኛ የበጎ ሐሳብ መላዕክት ነህ፣

  • @user-kp7ty1hv9t
    @user-kp7ty1hv9t Жыл бұрын

    Tebareklign teacher betam dess bilognal

  • @ZelalemMulatu-oz9hb
    @ZelalemMulatu-oz9hb Жыл бұрын

    በሩጫው አለም መርሽ ቀያር እንዳሉ ሁሉ .....አንተ ለኔ በጣም ልዩ ስለሆንክ አተን .., ህይወት ቀያር ብየሃለሁ!!!!!

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Жыл бұрын

    thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @NBI3
    @NBI3 Жыл бұрын

    Thank you sir!!!

  • @user-pm5gh7wz3b
    @user-pm5gh7wz3b2 ай бұрын

    Thank you Ato

  • @mihrettadesemeheret3958
    @mihrettadesemeheret3958 Жыл бұрын

    You are blessed

  • @abebakiros8857
    @abebakiros8857Ай бұрын

    ኣቶ ኣሼ በጣም ደስ የሚል ት/ት ነው።እኔ ባንተ ተቀይሬ ኣሎህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ።ከመቐለ

  • @jxjfdkgjvkfh5015
    @jxjfdkgjvkfh5015 Жыл бұрын

    Thank you so much my teacher 👌

  • @eyobedtewodros1496
    @eyobedtewodros1496 Жыл бұрын

    አባታችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 Жыл бұрын

    Thank you very much

  • @misginamebrahtom9819
    @misginamebrahtom981911 ай бұрын

    Thanks Sir!!!

  • @EbenezerSemaw
    @EbenezerSemaw10 ай бұрын

    I think i am so Lucky by getting this kind of self development teacher❤

  • @genetgodefay7592
    @genetgodefay75926 ай бұрын

    I like the design too thank you

  • @user-wk4on3qj9n
    @user-wk4on3qj9n Жыл бұрын

    Enamesginalen betam Ato,Ashenaffi

  • @boyEhite
    @boyEhite Жыл бұрын

    yes you are for us thank you

  • @user-hu7if4mi1l
    @user-hu7if4mi1l26 күн бұрын

    thanks alot

  • @Baby_-tu2kn
    @Baby_-tu2kn Жыл бұрын

    It really helped me Thanks 😊

  • @melefedaw2783
    @melefedaw2783 Жыл бұрын

    Amazing i have no word👏👏👏👏thank you so much GOD bless you Ashe❤️

  • @beharumehdi6058
    @beharumehdi6058 Жыл бұрын

    Waw ato Ashenafe u r really special ,

  • @mustefayassin6100
    @mustefayassin6100 Жыл бұрын

    U r great man and god bless u ur family

  • @gebeyehu933
    @gebeyehu933 Жыл бұрын

    Thank you Ato Ashenafi , it is wonderful lesson.

  • @catcup4947
    @catcup494711 ай бұрын

    እናመሰግናለን

  • @zewdiw8406
    @zewdiw8406 Жыл бұрын

    Thank you so much ❤❤❤❤

  • @helengebremeskel1832
    @helengebremeskel1832 Жыл бұрын

    Thats amazing thanks alot I never see a person that understand life more than you .

  • @Sole-Fikr
    @Sole-Fikr3 ай бұрын

    You are Brilliant. Ato Ashenafi Taye, you deserve more recognition. Subscribed. 100%.

  • @henocktube
    @henocktube Жыл бұрын

    Wow amazing lesson God bless you

  • @user-me8qe1oh6j
    @user-me8qe1oh6j10 ай бұрын

    thank you so much🙏

  • @beniyamtesefaya7986
    @beniyamtesefaya798611 ай бұрын

    አመሠግናለው አምህሬ 🙏

  • @michaelshenkoru4985
    @michaelshenkoru4985 Жыл бұрын

    ምርጥ ሀሳብ

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed866211 ай бұрын

    Sure I am behind the camera learning the most important thing. Thank you man❤👍🙏

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Жыл бұрын

    ❤እግዚአብሔር ይባረክህ ❤

  • @andualemarkatube4086
    @andualemarkatube408611 ай бұрын

    Thank you Ashe.

  • @anteyemenbere6832
    @anteyemenbere683211 ай бұрын

    ተባረክ አባቴ

  • @user-xh7cr9we7t
    @user-xh7cr9we7t6 ай бұрын

    በጣም አሪፍትምርትነው እናመሰግናለን

  • @samueltesfaye1654
    @samueltesfaye1654 Жыл бұрын

    ድንቅ ነው አቶ አሸናፊ አመሰግናለሁ

  • @ruthasres491
    @ruthasres49111 ай бұрын

    You are always amazing!!

  • @mykeydire1158
    @mykeydire1158 Жыл бұрын

    You are the best!🙏🏽👌🏽🫶🏽

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን ኑርልን

  • @user-ws7df1it7p
    @user-ws7df1it7p9 ай бұрын

    I hope we will meet exactly like you say.

  • @AdemAdem-hv7uh
    @AdemAdem-hv7uh11 ай бұрын

    Wwww የምር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @KuriBeta
    @KuriBeta Жыл бұрын

    Thank you so much ashuye 🙏💖 I am sure successful hogne congratulations endemtlegn !! It's one of my dreams!! Egziabher erejm edme yisteh 🙏😍

  • @user-kh3ez7vs2s
    @user-kh3ez7vs2s3 ай бұрын

    ዋዉ አመሰግናለው ስኬት ማለት እኔ እደገባኝ መሆን የምንፈልገውን ለመሆን በየዕለቱ የምንፈዖፅመው ተግባር ነው።

  • @mistrezergaw9639
    @mistrezergaw9639 Жыл бұрын

    Thank you dear Ato Ahenafi.. It is a great lesson and to realize every minutes that contributes for every individuals sucess!

  • @user-xc3fj5qe7h
    @user-xc3fj5qe7h Жыл бұрын

    Ye ethiopia birane ante nurilign buzu negar taradahu thanks you

  • @BIRABIRO-
    @BIRABIRO- Жыл бұрын

    Thanks god bless you

  • @hewanyeadam3852
    @hewanyeadam3852 Жыл бұрын

    ክበርልን መምህራችን

  • @terefadelesa
    @terefadelesa11 ай бұрын

    ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤ guddaa galatoomaa ulfaadha dhaloota dhagahuuf nyaata addati kun.

  • @senaitchane6321
    @senaitchane632111 ай бұрын

    Its amezing Lasen thanks Ashe for all we dont have any explaining word just we say thanks ❤

  • @AleminaMengistu-ko8rb
    @AleminaMengistu-ko8rb Жыл бұрын

    Ashu you are Amazing prsonal developer's ever thank you for teaching life's May God bless you and everything's

  • @user-pm5gh7wz3b
    @user-pm5gh7wz3b2 ай бұрын

    Thank you

  • @hanasesay4974
    @hanasesay4974 Жыл бұрын

    Dear Ashe you are amazing price always her you I lear life so inspiring me thanks Ashe may God bless you give you long life

  • @asterwarga14
    @asterwarga1411 ай бұрын

    God bless you, you are a teacher who teaches from the heart Bless your heart ❤️ keep going !!!!!😊

  • @mandh2055
    @mandh2055 Жыл бұрын

    Thanks again

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu99188 ай бұрын

    I don't have any word to express my feeling! እወነትም አሸናፊ 🏅 Thank you so much Sir. Please Keep going!!

Келесі